ፓስተር ቸሬ እና አልሚና የበዓል ቃለ መጠይቅ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡www.facebook.c...
    Website፡epaphraschrist...
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Комментарии • 67

  • @user-uy3zm4hr8c
    @user-uy3zm4hr8c 4 дня назад +11

    ፐስተር ቸሬ አድናቂህ ነኝ እባክህ በነካ እጅህ አርቲስት ኀነት ንጋቱን ከልጆቿ አባት ጋር አስታርቃቸው

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 6 дней назад +16

    ወንድሜ ቸሬ ለምን ምርጥ እንደሆንክ አሁን ገባኝ ይችን የመሰለች እንቁ ሴት ከጎንህ አስቀምጠህ ነው ረጅም እድሜንና ጤናን ይስጣቹ

    • @Sunshine-3uk
      @Sunshine-3uk 12 часов назад

      የፈለገ መልካም ብትሆኝ ማየት ማይችል ወንድ አለ

  • @edlawittsegayekibret3385
    @edlawittsegayekibret3385 6 дней назад +12

    እረጅም እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰቦቻቹሁ ጋር እመኝላቺሃለሁ ❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 6 дней назад +13

    እግዚአብሔር ሲያጣምር እንዲህ ነው የተረጋጋች ውብ ሚስት ታምራላችሁ አብራችሁ አርጁ 🙏🏾❤️

  • @danielhaylu
    @danielhaylu 4 дня назад +5

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ያውም የማርያም ወዳጅ ግን አንተ የተለየህ መልካምነትህ በጣም የበዛእኔ የለኝላንተክብር ፍፁም ልገልፀው አልችልምበሚገባ በመናፈቅ ቅ ነው የምሰማክ አከብርሀለው ተባረክልኝ ፓስተርቸሬ

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 6 дней назад +8

    MashaAlllah ttttttt beyalehu ❤ l love both 👍❤ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ፓስተር ቼርነት ስወድሕ እኮ

    • @sosikassahun2190
      @sosikassahun2190 5 дней назад +1

      እሷም ሙስሊም ነበረች አልማዝ ሁሴን

  • @MahiletAragaw
    @MahiletAragaw 6 дней назад +6

    በጣም ታምራላችሁ ፓሰተር እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ እንኳን አደረሳችሁ።

  • @MekdesTeshome-y1y
    @MekdesTeshome-y1y 2 дня назад +1

    በጣም የምወድህ የእግዚአብሐር ባሪያ የአምላኬ እናት እመ ብርሐን ትጠብቅህ

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 5 дней назад +4

    ስታምሩ በጣም ደስ ትላላችሁ ደግሞ ስታምር ኢቢኤስ ላይና አሁን ተለውጣለች ዛሬ ውብ ሆናለች አንተ መልካም ወንድ ነህ እድለኛ ናት:: ታማኝ ባል 5 ልጅ የወለዳችሁም አትመስሉም እኔ ኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ግን እከታተልሃለሁኝ በጤና ኑሩ

    • @sosikassahun2190
      @sosikassahun2190 5 дней назад

      ፀጉሯ በጣም ቀይሯታል አልሚ

  • @w.h167
    @w.h167 6 дней назад +2

    እግዜአብሔር የሰራው የፓስተር ቸሬ ቤት ❤ በእጅጉ ተባረኩ🎉

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 2 дня назад +1

    የምትደንቁ የምትገርሙ ባል እና ሚስት ናችው ከናተ እኛ ብዙእንማራለን ፈጣሪ ትዳራችውንም ልጆቻችውን ፈጣሪ ይባርክ

  • @hannamoges3844
    @hannamoges3844 6 дней назад +3

    ተባረክ ዘመንህ የተባረከ ይሁን፡፡

  • @almazlegesse4181
    @almazlegesse4181 4 дня назад +1

    The person of the year👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx 6 дней назад +2

    በጣም ደስስስስስስስስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ

  • @መሪያም-ለ6ተ
    @መሪያም-ለ6ተ 6 дней назад +1

    ፓሰተርዬ ተባረኩ ስታምሩ ምክር እጅግ መልካም ድንቅ ነው ለምልሙ ❤❤🙏🙏

  • @እግዚአብሔርሉዓላዊ
    @እግዚአብሔርሉዓላዊ 4 дня назад +1

    ❤❤ርጅም እድሜና ጤና ይስታችሁ ስወዳችሁ ተባረኩልኝ ❤❤

  • @hanayeeyesuslij7811
    @hanayeeyesuslij7811 6 дней назад +1

    Enkuan aderesachu wud ye hagere lijoch 🎉🎉🎉🎉🎉 betam new yemtamru tebareku ❤❤❤❤❤

  • @zaincell6175
    @zaincell6175 6 дней назад +2

    Baayyee barediii jartikeeee

  • @wedenshderebe6165
    @wedenshderebe6165 5 дней назад +1

    ተባረኩ እንኳን አደረሳችሁ

  • @mahleteyassu7911
    @mahleteyassu7911 День назад

    Tebareku mert mist alecheh Pastor Chere antem mert neh yeEgziabeher bereket belayachehu yefses❤❤❤

  • @lete5671
    @lete5671 5 дней назад +1

    ተባረኩ ❤

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 5 дней назад +1

    ዋው ቸርዬ አብረቹ ጃጁ ብያለው መልካም በአል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @embebabayru2163
    @embebabayru2163 6 дней назад +1

    Thank you 🙏🏾

  • @genetgtk4168
    @genetgtk4168 6 дней назад

    ቸርዬ እንኳን አደረሳችሁ ለካ ለጥንካሬህ ሚስጥር ውድ ባለቤት ናት ተባረኩልኝ ዘመናችሁ የልምላሜ ይሁኝ

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 6 дней назад +2

    እንኳን አደረሳችሑ አደረሰን

  • @minalushretaentertainment3629
    @minalushretaentertainment3629 4 дня назад

    ፓስተር ቸሬ እንዳንተ የሚናገሩት ወይም የሚያስተምሩትን ቃል የሚኖሩትን ያብዛልን🙏🙏🙏
    ስታምሩ❤❤❤❤

  • @tigistdilnesaw1829
    @tigistdilnesaw1829 6 дней назад

    ፓስተር ቸሬ በጣም ነው የምትመቸኝ ከአጭበርባሪ ዼንጤዎች አንተ ልዩ ነህ በጣም ነው የማዳምጥህ እያዝናናህ ነው የምታስተምረው እንደው እንዳትቀየር አደራ

  • @tru3424
    @tru3424 5 дней назад

    Wed pastor Chere❤🎉 seltekemken selastemarken fetari abzeto antenm yemtwedachewnm betsbochehen yibark!!!!!!Amen!

  • @yeshargeadisu
    @yeshargeadisu 5 дней назад +1

    ደሰ ሰትል❤

  • @EtuP-vj8mr
    @EtuP-vj8mr 5 дней назад

    ፀጋይብዛሎዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 6 дней назад

    እገዚቤረእድሜእናጤና ይጥልን ተምህረተወሰደናአሜን ይረዳን እገዚቤረ

  • @SelamawitWosseineofficial
    @SelamawitWosseineofficial 4 дня назад +1

    ስወደው እኮ ፓስተር ቼር❤😊

  • @BezaelyasBeza
    @BezaelyasBeza 5 дней назад

    ተባረክ ተባረኩ

  • @asteraudibert986
    @asteraudibert986 6 дней назад +1

    Setameru❤❤❤edeme kitena yesetachu melkam beal yehuonelachu

  • @ሚጣ
    @ሚጣ 3 дня назад

    ስታምሩ❤❤❤❤❤

  • @AyelechAtnafu-xk9zq
    @AyelechAtnafu-xk9zq 2 дня назад

    Betamnewyemtamrutgitaybarkachu

  • @Haset7866
    @Haset7866 6 дней назад

    Beautiful couples for the glory of God🎉❤🎉❤🎉❤

  • @MarjanAkter-u8q
    @MarjanAkter-u8q 4 дня назад

    ወይኔ ማምቱ እኔ አላየንም ከረጂም አመት በሀሀላ አየሁሸ ❤❤ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኞል የሰፋሬ ልጅ ጨው በረንዳ

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 6 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @SimePaul
    @SimePaul 6 дней назад

    Blessed ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsedaytube
    @tsedaytube 6 дней назад +1

    የኔ አድባር ❤❤❤

  • @TigistWoldesemayat
    @TigistWoldesemayat 5 дней назад

    Love you soooooooo much ❤️ 💛 ❤️ 💛 ❤️ 💛 ❤️ 💛 ❤️ 💛 ❤️ 💛 ❤️ 💛 ❤️ 💛 ❤️ 💛 ❤️ 💛 ❤️ 💛 ❤️ 💛

  • @SenayTesfeya
    @SenayTesfeya 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @astedearega4279
    @astedearega4279 5 дней назад

    ስታምሩ!!!

  • @user-vb4xo8dj7b
    @user-vb4xo8dj7b 3 дня назад

    Yenea Genet Negatun Tedar esti ebakeh gobegew

  • @minalushretaentertainment3629
    @minalushretaentertainment3629 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤👌👌👌

  • @ቤዛእንድርያስ
    @ቤዛእንድርያስ 4 дня назад

    ፓስተር ቸሬ ለየት የሚያረገው ልቡ ፍቅር አለ፣ የሃገር ፍቅር፣ የህዝብ ፍቅር፣ የሰው ፍቅር ልቡ ውሰጥ አለው። ለዚህም ፍሬ እያፈራ ይሄዳል።
    ብዙዎች አገልጋዩች ልባቸው ፍቅር ስለሌለ ብዙም ፍሬ እንዳያፈሩ እያረጋቸው ነው።

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 5 дней назад

    Melkam adis amet yihunilachu 2017👏👏👏🙏🏾

  • @Winta-wintu
    @Winta-wintu 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @KidistFekade-rz5fb
    @KidistFekade-rz5fb 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dembobademboba6924
    @dembobademboba6924 6 дней назад

  • @rezantewelde5279
    @rezantewelde5279 5 дней назад

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-vb4xo8dj7b
    @user-vb4xo8dj7b 3 дня назад

    Enkuwan aderesachehu pascher cherea ken balbeateh

  • @JahAdam
    @JahAdam 5 дней назад

    ሁለታችሁም ውስጥ የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ ይነበባል

  • @sahaalenaze5943
    @sahaalenaze5943 День назад

    Geta yiberikachu 🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🙌😘😘😘😘😂😂

  • @Mimi-pq1bb
    @Mimi-pq1bb 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsedaytube
    @tsedaytube 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @AmlesetYemane
    @AmlesetYemane 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmlesetYemane
    @AmlesetYemane 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sina-yz7kc
    @Sina-yz7kc 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TigistWoldesemayat
    @TigistWoldesemayat 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤