"መተያያ ጊዜ" ___በፓ/ር ቸሬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 82

  • @solomonayalew4650
    @solomonayalew4650 Год назад +35

    ፓ/ር ቸሬ ህይወቴን ፈጥኘ ገብቸ ካበላሸሁት በኋላ ነው ይሄን ትምህርት ያየሁት ግን ለሌላ ሰው ይጠቅማል እባካችሁ እድሜ አለፈ ጏደኞቸ ወልዱ ብላችሁ ከማይሆኑ ሰወች እጅ እንዳትገቡ ስቃዩ ከባድ ነው ደግሞ ለማግባት ብላችሁ ብዙ አትጋጋጡ ሞክራችሁ ያኛው ሰው ፍላጎት ከሌለው አሳምናችሁ ለናንተ ለማድረግ አትሞክሩ ካልፈለገ ልቀቁት ይሂድ( ትሂድ) ትዳር በስጦታ እንጅ ሰውን በመለመን በልፍት አይደለም 50% የሴቷ ፍላጎት 50 % የወንዱ ፍላጎት መሆን አለበት ያለዛ ምንም ፍላጎት የሌለው ሰው ላይ የሙጥኝ አትበሉ ትርፍ እራስን ማስናቅ ነው

    • @AberoKiwt-zy3gv
      @AberoKiwt-zy3gv Год назад

      እግዚአብሔር እሆነም መልካም ነውወዴሜ❤❤

    • @diresshewa4895
      @diresshewa4895 Год назад +1

      ትክክል እኔም በሀሳቡ እጋራለሁ በተለይ የሰው ግፊት ችግር ውስጥ ይከታል በትዳር ላይ ተጠቂም ጭምር ነኝ

    • @MehiretBurtu
      @MehiretBurtu 7 месяцев назад

      Tebarkleg. Yene wodem

    • @LiyaMeshesha-d7e
      @LiyaMeshesha-d7e 4 месяца назад

      Ewnet nw

  • @mesinetjarssa588
    @mesinetjarssa588 Год назад +2

    ቸሪዬ በእውነት ያንተ ትምህርት ለመግለፅ ቃል የለኝም፣ በውስጤ የነበረውን ሃሳብ ባንተ አግኝቻለው፣ አላገባሁም ግን በየዋህነት የተሳሳትኩበት ነገር ለማረም ለመማር በጣም ጠቅሞኛል፣ ተባረክ ድርብ ጥበብና ዕውቀት ይጨምርብህ፣

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 Год назад +3

    እጅግ ለትውልዱ የሚጠቅም እና የሚረዳ ትምህርት ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለች በእውነት ደንቆኛል በዚህ ሁኔታ ስለመጣህልን ማንም ሊሰማው ያለበት ሕይወትን የሚመራ መሪ ትምህርት ፓስተር ቸሬ blessings 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @YadesaGetahun
    @YadesaGetahun Год назад +5

    ቸሬ ሀሌም እሰማሀለው አግዚያብሄር ትውልድ እንዲማር አተን ሰጠን ። ኑርልን እድሜ ይስጥህ

  • @freweynitesfay472
    @freweynitesfay472 Год назад +4

    I never heard such sweet Teacher be blessed

  • @TinaTina-fh1fl
    @TinaTina-fh1fl Год назад +2

    ያስተማረን የመከረን ጌታየሱስ ይባረክ
    ተባረክ ፓስተር ጌታየሱስ ይባርክህ ተባረክ

  • @helinagetachew4089
    @helinagetachew4089 Год назад +7

    What an amazing lesson, it's very important for this generation, it's saving everyone life .

  • @SaraKiros-l7x
    @SaraKiros-l7x 6 месяцев назад +1

    I love this guy so much

  • @TigistSlewondm
    @TigistSlewondm Год назад +4

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @semret859
    @semret859 Год назад

    ሳናውቅ ገብተን መውጣት አቅቶናል ፓስተር ተባረክልን

  • @memet2739
    @memet2739 Год назад +4

    Paster you are the best teacher I always learn from you be blessed

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 Год назад +2

    እውነቱ እውነት ነው ተባረክልን የእግዚአብሔር ሰው 🙏

  • @nanchota2545
    @nanchota2545 Год назад

    Yene wude abat paster chere nurln

  • @Yyewubdar-tr4mh
    @Yyewubdar-tr4mh 8 месяцев назад

    Charyee Shi amet nags geth yabrakah❤❤❤❤❤❤❤

  • @afomiyaalamerewu6480
    @afomiyaalamerewu6480 Год назад

    እግዚአብሔር እድሜ ዘመንህን ይባርክልን እድሜዉን ከፀጋ ከጤና ጋር ያብዛልህ ያጎናፅፍልን እኔ ላተ ቃል የለኝም ❤❤❤❤

  • @hiwotkefyalew3326
    @hiwotkefyalew3326 Год назад

    ተባረክ ወንድሜ አስፈላጊ እና ምርጥ ትምህርት ስለአስተማርከን እናመሰግናለን ። ቃለ ህይወት ያሰማልን። እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ። በአንተ ትምህርት እበረታለሁ እፅናናለሁ በረከት አገኛለሁ ። አመሰግናለሁ ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።

  • @almazhilu979
    @almazhilu979 Год назад +1

    Ameen ameen god bless you pestar❤❤ thank you🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bonsikiaa7528
    @bonsikiaa7528 8 месяцев назад

    It’s Amazing presentation! Be blessed Pastor 🙌🙏

  • @eirbaya5517
    @eirbaya5517 Год назад +1

    Ameeeeeen Eebbifamaa Eebbifamaa 👏🤲🤝📖🙏🥰💚❤️💐🌻🎉

  • @astair1568
    @astair1568 Год назад +2

    ፓስተር፡ ቸሬ፡ ጌታን፡ እያገለገልክ፡ነዉና፡ ክብር፡ ይገባሀል፡፡ አስተያየቴን፡ በማቅረቤ፡ ከተሰሳ ሳትኩ፡ ይቅርታ፡ እየሰበክህ፡ ያለዉን፡ ስለትዳር፡ አደንቃለሁ፡ ትምህርቱም፡ በጣም፡ አስፈላጊ፡ነዉ፥፡ ሌላ እንድታስተምር፡ የምመክርህ፡፡ ስለየሱስ፡ አዳኝነት፡ ኢየሱስ፡ ማን፡ እንደሆነ፡፡ እንደሞተ ተመልሶ እንደሚመጣ፡፡ ስለ፡ አብ፡ ወልድ፡ መንፈስ፡ ቅዱስ፡ ስለ ሞቱ፡ ትንሳኤ፡ ስለሀጢአትና፡ ሞት፡፡ ስለ ፍርድ፡ ተመልሶ፡ እንደሚመጣ፡፡ ስለ፡ ንስሀ፡ ዮሀንስ፡ ፡ ራእይ፡፡ ሀዋርያት፡ ሁል፡ጊዜ፡ ስለትዳር፡ አይሰብኩም፡ pls የነርሱንየትምህርት፡ መንገድ፡ ተከተል፡፡ አሁን: የመጨረሻዉ፡ ዘመን፡ ላይ፡ ነ ን፡፡ የዘመን፡ መጨረሻ፡ላይስላለን፡ሰዉ፡እግዚአብሄርን፡ ከመስማት፡ ይልቅ፡ ምኞቱን፡ ጥቅሙን፡ ይከተላል፡ ያምልኯ፡ መልክ፡ግን፡ አለን፡፡ሀይሉን፡ የካደ፡ ትዉልድ፡ነዉ፡፡ እባክ፡ እዉነትን፡እየገለፅክ፡ ከጥፋት፡ህዝብን፡ መልስ፡፡ጌታ፡ መገለፅን፡ እዉቀትን፡አብዝቶ፡ ይጨምርብህ፡፡ወደአንተ፡ የሚያዩ፡ የዲአብሎስ፡ አይኖች፡ ይታወሩ፡፡

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክ 🙏❤️

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Год назад

    Thanks

  • @YamlaksiraTadese
    @YamlaksiraTadese Год назад +1

    ፓስተሮ በህይወቴ ከባድ ሁኔታ ውስጥ ነኝ የምኖረው ከሀር ዉጪ ነው ምኖረው በልጅነቴ ነው መንገድ የሳትኩት አሁነሰ ግን ባንተ ትምህርት ብዙ ለውጥ አለ የበለጠ አግዘኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @hqqseybahiru4341
    @hqqseybahiru4341 Год назад +1

    Thank you so very much

  • @awassaethiopianbeauty2130
    @awassaethiopianbeauty2130 Год назад +4

    ፖስተር አንተን ይስጠን አምላክ ይገርማል❤

  • @TigiSt-w3g
    @TigiSt-w3g Год назад

    እውነቱ ነው የእግዚአብሔር,ሰው,ተባረክን❤🙏🙏

  • @hannabaliyu5474
    @hannabaliyu5474 Год назад

    ፓስተር ቸሬ እግዚአብሄር ይባርክህ በጣም ተጠቅሜበታለሁ አመሰግናለሁ

  • @SamriGirema
    @SamriGirema 7 месяцев назад

    ቸሬ ፈጣሪ ዘመንክንይባርከው እኔንም ይህ ሒይወት ነው እየገጠመኝ ያለው መወሰን አቃተኝ ምን ላርግ

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 Год назад +1

    ተባረክ

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 Год назад

    Pasteryea enamesegenalen tebarekeln egziabher endiredagi tseleyelegi.

  • @almaztesfa1039
    @almaztesfa1039 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Tabark zemene Hulu yebark

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 Год назад

    እጅግ በጣም ጠቃሚ መልዕክት ነው

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 Год назад

    Yene melkam Astemar ❤❤❤Egziabher tsegawn yabzalk

  • @sisaysasa3204
    @sisaysasa3204 Год назад

    ዘመንክ ይባረክ

  • @KingSolomon-i3f
    @KingSolomon-i3f Год назад +1

    Thank You pastor.

  • @emebettesema4369
    @emebettesema4369 Год назад +1

    ቼሪዬ ሳላገባ ስለሰማው ደስታዬ እጥፍ ድርብ ነው አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤

  • @wandimmagenysisaay8297
    @wandimmagenysisaay8297 Год назад

    Tebarek

  • @merondege6139
    @merondege6139 Год назад

    Yes, that's correct ✅

  • @fresenaytrading8178
    @fresenaytrading8178 Год назад

    ፓስተር ዘመንና ወራትህ ይባረክ አሜን

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 Год назад

    እንወድሃለን ተባረክልን

  • @abelfox1
    @abelfox1 Год назад

    አሜን ተበረክ

  • @ሚሚያፍቅርሰውሚሚያፍቅርሰ

    Hr pastare chare atesekye yasate ras bara aleke ewnte eko nw

  • @meseretkefeit5064
    @meseretkefeit5064 Год назад

    ❤❤❤❤እዉነት

  • @ahlamhussain1864
    @ahlamhussain1864 Месяц назад

    የሰውን አነቀውም መፃሀፈ ብነነብ እነቃለን በትንሹ እንጅ

  • @anaeyueb
    @anaeyueb Год назад

    ስወድህ❤❤

  • @getemebre6310
    @getemebre6310 Год назад

    Thank you paster!!

  • @haymanot5017
    @haymanot5017 Год назад

    Cherye enwdkalen yemir ene edelgna negn yihen temihrt bemsmate

  • @halemuhalemu
    @halemuhalemu Год назад +2

    በመሠረተ ሀሳቡ እስማማለዉ መጠናናት። ግን 100% የምንፈልገውን ባህርይ ያለው ሰው ማግኘት ስለማይቻል compromise የምናደርጋቸውንና የማናደርጋቸውን ባህርያትና ሁኔታወች መለየት ያስፈልጋል። ሌላው honest የሆነ ውበትን ማድነቅ በdating ጊዜ ፍቅራቸውን ያሳድገዋል ይሀ በpositive መልኩ ቢታይ

  • @hanakasahun8164
    @hanakasahun8164 Год назад

    ምሳሌ 5:1:3🎉❤🎉❤🎉❤

  • @eshet-i9y
    @eshet-i9y Год назад

    Tebark

  • @sarademeke99
    @sarademeke99 8 месяцев назад

    ልክ ብለሃል አስፈላጊ ትምህርት ነው ተባረክ

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 Год назад

    🙏

  • @عبداللهجنوبية
    @عبداللهجنوبية Год назад

    Welcome ❤❤❤❤❤

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 Год назад

    AAMEN AMEN AMEN

  • @berukalemayehu2902
    @berukalemayehu2902 Год назад

    አንዳንዴ ከወዲያኛው ወገን የሚመጣ ባህርይ አንተን በካውንተርአክት ሌላ ያልነበረብህን ባህርይ እንድትይዝ ያደርግሀል።

  • @aksh953
    @aksh953 Год назад +1

    Stay blessed❤️🙏🏽

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 Год назад

    ክበርልኝ ፓሰተር
    Part 2 በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @adiadiadi1728
    @adiadiadi1728 Год назад +1

    ወንዶች ይሰማል😂😂😂

  • @መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 Год назад

    ❤❤❤❤❤taberk

  • @bettyteksh-sh4nm
    @bettyteksh-sh4nm Год назад

    🙏😘

  • @hanakasahun8164
    @hanakasahun8164 Год назад

    🎉❤🎉❤🎉❤

  • @hina6967
    @hina6967 Год назад

    😂😂😂😂😂ቸሬ የኔ ማር የምር አሳከኝ

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 4 месяца назад

    ምናለ ቀድሞ ይሄ ትምህርት በኖረ ኖሮ አሁን የምትማሩ ተጠቀሙበት እድለኞች ናችሁ በእርግጥ ሰው ተነቦ አያልቅም ግን ለጥንቃቄ ይጠቅሙን ነበር

  • @RahelDebebe-f2u
    @RahelDebebe-f2u Год назад

    Bruuuk nehe

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 Год назад

    Kkkk pasteryea eyesakugi gen kumenger agegehubet

  • @biruktawetderbe4512
    @biruktawetderbe4512 Год назад

    10 Q

  • @awassaethiopianbeauty2130
    @awassaethiopianbeauty2130 Год назад

    😂😂😂😂❤

  • @adonayfentie2575
    @adonayfentie2575 Год назад

    አፍሽን ነው ያልኩት😂😂😂😂😂😂😂😂🤪🤪🤪

  • @adonayfentie2575
    @adonayfentie2575 Год назад

    አንድ ነገር አሰብክኝ ወይም አስታወስከኝ መለስ ዜናዊ አንድ ወቅት የት ነበርሽን ....( እውነትም የት ነበር ያላት ንግግር ትዝ አልኝ ቸሬ የት የት ነበርክ???!!!!😂

  • @eyutababi6287
    @eyutababi6287 Год назад

    Hule ke gabcha wuchi atastemrm lemndnew?...sle semay bet ataweram tetemeku kurebu niseha gbu atlm hule sle mdrawi neger. It's not gospel

    • @mesinetjarssa588
      @mesinetjarssa588 Год назад

      Wendme tesastehal yihe ymjmeriya tmhrt nw... eg/r bmjmeriya b eden genet gabchan yefexerebetna yebarekebt tlq tequwam nw atsasat.... ksemayu 1ndu nwwe

  • @adonayfentie2575
    @adonayfentie2575 Год назад

    2እግር ትደብቃለህ???!!!😂😂😂😂😂

  • @WeduSendu
    @WeduSendu 4 месяца назад

    Tebarek

  • @zd820
    @zd820 Год назад +1

    ተባረክ

  • @urud8496
    @urud8496 Год назад

    ዘመንኸ ይባረክ

  • @HalimaMlk-px6iv
    @HalimaMlk-px6iv Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤taberk