ለስኳር በሽታ ሩዝ ይበላል !!!!! Can a person with diabetes eat rice?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 91

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 Год назад +8

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁሌም በጣም ጠቃሜ እና የሜረዳንን ትምህርት ስለምታካፍይን ሀንዬ አንዳንድ ስዎች some negative comments ቢያስቀምጡም ምንም discourage እንዳትሆኝ በርች በርች!

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Год назад +1

      እግዚአብሔር ይስጥልኝ፡ don't worry I won't get discouraged. I am here to help anyone who needs information.

    • @sabanetsereab4446
      @sabanetsereab4446 Год назад

      @@managingyourdiabetesHGWooo

  • @emebettilahun7789
    @emebettilahun7789 Год назад +1

    እግዛብሔር ይባርክሽ ሁሌም የምትሰጭው ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው

  • @wudefekadu3234
    @wudefekadu3234 Год назад +2

    ተባረኪ እህቴ

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 8 месяцев назад +1

    Very wonderful Geta Abzeto Yebarekesh DR.Hanna!!!

  • @aynalemzelelew3531
    @aynalemzelelew3531 Год назад +2

    በጣም አመሠግናለሁ ጥሩ ማብራሪያ ነው!!!

  • @seragerji3
    @seragerji3 Год назад +3

    ሁሌም ሰለምትሰጪው ጠቃሚ ምክርና እውቀት በጣም አመሰግናለሁ በርቺልን አምላክ ጤናሽን አብዝቶ ይስጥሽ

  • @danimehari9714
    @danimehari9714 Год назад +1

    ዶክተር በጣም አመስግናለን ደስ የሚል ማብራሪያ ነዉ፡

  • @mengistutamrat9684
    @mengistutamrat9684 Год назад +1

    Thanks dr hana

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!

  • @mamemom3567
    @mamemom3567 Год назад +3

    Glad to hear you're program and how to prepare with healthy food and how to measuring and the variety is so very good 👍 to understand the cooking mated many thanks I appreciate ❤❤❤❤

  • @ethiopia1enate660
    @ethiopia1enate660 Год назад +2

    አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 Год назад +1

    Thank u so 💓 much

  • @freyalew5619
    @freyalew5619 Год назад +1

    Thank you.

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 Год назад +1

    Thanks for you are teaching us.

  • @zenebeberehe7257
    @zenebeberehe7257 Год назад +1

    ሀኒቾ እንዴነሽ እህቴ ጡሩ ትምህረት እሰጠሽ ነወ።ኣመስግናለሁ እወድሸ ኣሁኝ።...........❤

  • @emebet2513
    @emebet2513 Год назад +2

    Thank you God bless you sister ❤

  • @hannahmenghis3659
    @hannahmenghis3659 Год назад +2

    outstanding

  • @WonduBered
    @WonduBered 11 месяцев назад +1

    Berechi terunew

  • @yihdegatekle6040
    @yihdegatekle6040 Год назад +2

    ዶር በጣም......አመሰግናለሁ ሩዝ በጣም እወደለሁ በብዛት የምወስደው ባስማቲ ወይም ቡናማውን ነው ግን ከምን ጋር መቀላቀል እንዳለበት ማለት ለስኳር በደንብ ያወኩት አሁን ካንቺ ነው ደግሜ በጣምአመሰግንሻለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ።

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Год назад +1

      በርቺ፥ እኛ የራሳችንን ፋንታ ስንጥር ነገሮች ይስተካከላሉ

  • @evangelistankeste
    @evangelistankeste Год назад +1

    Tebarekulgn thanks ❤

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 Год назад +1

    ተባረኪ ዶር የካሮት ነገር?

  • @sebleaabebe7675
    @sebleaabebe7675 Год назад

    አመሰግናለሁ እህቴ
    እባክሽ ስለቦለቄ( ኪድኒ ቢስ ጥቅምና ጉዳቱን ብታሳውቂኝ
    አመሰግናለሁ

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Год назад

    የእኔ እህት ተባረኪ ስለ ሩዝ ያለኝን ጥያቄ ጥሩ አርገሽ መልሰሽልኛል ሁሌም እሩዝ ስበላ ስኳሬ ከፍ እንደሚል Risk 😅 ወስጄ ነው የህንድ ምግብ የምበላው አሁን ግን ትልቅ እውቀት አግኝቻለሁ ተባረኪ🙏 brown rice አልወድም አሁን ግን እበላዋለሁ 😂 🙏👌🏾

    • @love-lh9zu
      @love-lh9zu Год назад

      የሚገርምሽ እህቴ እኔ ራሴ አሁን Brown Rice እየበላሁ ነው እና ምንም ከፍ አያደርግብኝም ከሰላጣ ጋር ነው የምመገበው።

    • @asqw6481
      @asqw6481 13 дней назад

      ​@love-lh9zuብራዉኑ ትልቅ ኪስ አለ ሩዝ

  • @fasikashumet8630
    @fasikashumet8630 Год назад +5

    ሰላም እህቴ የኔ ጥያቄ ቡላ ወይም የገንፎ እህል ምን ያህል ተመራጭ ነው አመሰግናለሁ

  • @meserettedla222
    @meserettedla222 Год назад +1

    Many thanks for your help on my problems with diabetics. I want to ask one thing. Is there any problem if I take lemon with diabetic medication?

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Год назад

      No it does't have any problem as long as it doesn't affect your Digestion. Lemon is good for many health reasons. Keep up the good work.

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 Год назад +1

    ❤❤❤ Tebareki

  • @tesfayeergete7531
    @tesfayeergete7531 21 день назад +1

    ከልብ አመሠግናለሑኢትዮጲያ ሥንመጣ በምን አድራሻ ልናገኝሽ እንችላለን?

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  20 дней назад

      ሰላም፣ አመሰግናለሁ፣ የምኖረው በውጭ ሃገር ነው ለማግኘት ከፈለጉ በዚህ ቀጠሮ ማስያዝ ይችላሉ www.hannagg.com

  • @Lovely27735
    @Lovely27735 Год назад +1

    እኔ ቡናማውን ሩዝ ነው የምመገበው ግን የስኳር መጠንን አይጨምርብኝም ከሰላጣ ጋር ማለት ነው እንደነዚህ ዓይነት ምግቦች ማታ ላይ ከመመገብ ይልቅ ምሳ ላይ ቢሆን ጥሩ ነው።

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Год назад

      ጥሩ ነው፡ ምሳ ላይ ቢበሉ ይመረጣሉ፤ ነገር ግን እራትም በጊዜ የምትበዬ ከሆነ መብላት ትችያለሸ

  • @FentayeAbebe-iu7pp
    @FentayeAbebe-iu7pp 8 месяцев назад +1

    please tell food schule of a week verses

  • @medhintsraya9405
    @medhintsraya9405 Год назад +1

    አዎ በጣም ተረድቼው ነው እኔ ሰበላው አለች እሶ የሰኮር በሽተኛ ካልሆነች ምንም ችግር ሊያመጣባት አይችልም ማንኛውም ሰው ቢበላው ችግር የለበትም የምናወራው የስኮር በሽተኛ ቢበላው ችግር አለበት ወይ ነወሸ አዎ የስኮር በሽተኛ ነኝ ግን ስበላውምንም ችግር አላመጣብኝም ከሆነ አዎ ተሳስቻለሁ ካልሆነች ግን ልክ ነኝ።

    • @crocodilehunter6517
      @crocodilehunter6517 Год назад +1

      እኔ ቪዲዮውን አላየሁትም ግን እኔ ስበላው ምንም ችግር አላመጣብኝም ካለች፣ ችግሩ አለባት ማለት ነው። አለበዛ ጤነኛ ሆና ችግር አያመጣብኝም ካለች ችግር አለ ማለት ነው😀። አንዳንዱን ነገሮች እንዲሁ መረዳት ይቻላል። ለጠቅላላ እውቀት ግን የምንበላው ነገር በልክ እና ፕሮሰስድ(ገለባው ያልወጣ)ቢሆን ይመረጣል። ረጅም የግር መንገድ መሄድ ፍቱን መድሀኒት ነው።

  • @LeknshAbamila
    @LeknshAbamila 4 месяца назад +1

    ዶክተር ቡላ /ቀጮ /መመገብ ዪቻላል እንዴ ?

  • @asiasaid99
    @asiasaid99 Год назад

    ዶክተርዬ እናመሰግናለን
    ግን እሩዙ አንድ ኩባያ ከተቀቀለ በኋላነው ወይስ ጥሬውን መልስ ስጭኝ Please

  • @SusuSusu-ro9hm
    @SusuSusu-ro9hm Год назад

    Selam
    Ye dem sekuar alebign ...centrum bitekem chiger alewu?

  • @LeknshAbamila
    @LeknshAbamila 4 месяца назад +1

    ዶክተር ያንችን ስኮርሽን መቀልበሰ አልቻልሽም ?

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  4 месяца назад

      የኔ አይነት 1 ነው፤ መቀልበስ አይቻልም። እግዚአብሄር አምላክ ግን መፈወስ ይችላል

  • @ኩንፈየኩንቱዩብ
    @ኩንፈየኩንቱዩብ Год назад

    ኡሩጉዝ ሴትሱከርወ ሲትዉ ሚበለዉ

  • @TadesseKebede-f1e
    @TadesseKebede-f1e Год назад +1

    አንደ ኩባያ ምንያህ ግራም ይሆናል 12:58

  • @gologothapc
    @gologothapc Год назад +1

    ትንንሽና ትላልቆ ኩባያዎች ስላሉ በግራም ብታሥቀምጪ በቀላሉ መገመት ይቻለን ነበር : ተባረኪ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Год назад

      እሺ ለወደፊቱ እነደዛ አደርጋለሁ፡ 1 ኩባያ ወደ 200 ግራም ነው

  • @gizealewlehulum5145
    @gizealewlehulum5145 Год назад +1

    በሆት ሶሥ መብላት እንችላለን? እድሜና ጤና ይስጥልኝ እህቴ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Год назад

      አሜን፥ ይቻላል- ሀት ሶሱ የስዃር መጠኑን ይመልከቱት

  • @zemenefiseha9739
    @zemenefiseha9739 Год назад

    ኦቾሎኒ የደም ውስጥ ስኳር ይጨምራል ወይ?

  • @LeknshAbamila
    @LeknshAbamila 4 месяца назад

    ክትፎ መብላት ዪቻላል ?

  • @mekdesyalw1896
    @mekdesyalw1896 Год назад +2

    እኔ በየቀኑነው የምባላው የምኖረውም አረብ አገር ነው ችግር ይኖረው ይሆን የአይነት አንድ ታማሚነኝ ብዙነገርመጠየቅ እየፈለግኩ ግን የምጠይቀው አትቸ ግራ ገብቶኛል በቆሎ እና አተር ስኳርን ይጨምራል ወይስ?በፈጣሪ ስም ብትመልሽልኝ ደስ ይለኛል ብዙ ጥያቄ ነበረኝ

    • @askalehabtemariam442
      @askalehabtemariam442 Год назад

      ከ አርባ አምስት እስከ 60 ግራም አለችህ እኮ በደንብ አድምጥ

    • @rebeccasolomon1850
      @rebeccasolomon1850 Год назад +1

      With a glycemic index between 50 and 58, basmati rice is a low to medium glycemic index food. If you have diabetes, small portions of basmati rice can be a part of your healthy diet.

    • @crocodilehunter6517
      @crocodilehunter6517 Год назад

      በቆሎ በተቻለሽ መጠን አትብይው። ከበላሽ ደሞ በጣም ትንሽ።

    • @mekdesyalw1896
      @mekdesyalw1896 Год назад

      @@crocodilehunter6517 ለምሳሌ ምንያህል አንድ ሚድያላይ ስሰማ በቆሎ ስኳርን አይጨምርም አሉ ግን ምንያህል እውነት ነው።

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Год назад +2

      ሰላም፥ የተለያዩ የምግብ አይነቶች ማግኘት ኣጋጣሚ ካለ ለመቀያየር ሞክሪበየቀኑ መብላቱን አላበረታታም፡ ነገር ግን አማራጭ ከሌለ አትክልት ነገሮችን በርከት እያደረግሽ መመገብ ትችያለሽ፡ በቆሎ ብዙ ካርቦሀይድሬት ስዃርን ከፍ የሚያደርግ በውስጡ ስላለ አልፎ አልፎ ብቻ ብትበይው እመክራለሁ፡ አተር ግን ሳይበዛ መብላት ትችያለሸ: በርቺ ሌላም ጊዜ ጥያቄ ሲኖርሽ መልክት ላኪልኝ

  • @TeweldeBrihe
    @TeweldeBrihe 7 месяцев назад +1

    የስኳር በሽታ ያለው ሰው የአሳ ስጋ ሊመገብ ይችላል?

  • @SerkiTez
    @SerkiTez 23 дня назад +1

    ጥቁሩ ሩዝ ምን ያህል ካርቦ ሀድሬት አለው

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  20 дней назад

      እንደ እሩዙ አይነት ጥቁርም ሆኖ ብዙ አይነት አሉ ከነጭ እሩዝ ግን ያነሰ ነው

  • @TageneMokierya
    @TageneMokierya 7 месяцев назад

    ወተትንና እርጎን መጠቀም ይችላል ወይ ስኳር ያለበት ሠው ?

  • @mefthe9274
    @mefthe9274 Год назад

    በኩባያ እየሰፈርሽ ነው መግለጫ የምትሰጪው?ቢቻል በግራም አድርጊው

  • @medhintsraya9405
    @medhintsraya9405 Год назад +4

    እኔ ስበላው በጤናዬ ላይ ምንም ጉዳት አያመጣም ማለት ምን ማለት ነው ?ሩዝ የጤና ችግር አያመጣም እናቃለን እኛ ያልነው ለስኮር በሽተኛ ሰው ነው እና ።

    • @zewdiblessings5347
      @zewdiblessings5347 Год назад +4

      ለመሆኑ በደንብ አድምጠሽ/አድምጠህ ነው ይህን comment የስጠሽው/የስጠህው? በጣም ይገርማል አለመረዳት ይመስለኛል

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Год назад +2

      ስላም እህቴ እነዴት ነሸ፡ እኔ ከስዃር ህመም ጋር ብዙ ዘመን ኖሬያለሁ የጤና ባለሞያም ነኝ፡ የማካፍላቸው ትምህርቶች ከሕይወት ልምዴ እና ከሞያ አንጠጻር ነው፡ ሀሳብሸን ስላጋራሺኝ አመሰግናለሁ

    • @almazassefa4990
      @almazassefa4990 Год назад

      Medhintsraya, she is diabetic you have to pay attention before you give negative comment.

    • @zembalchw3824
      @zembalchw3824 Год назад

      ካልብዛ ችግር የለውም

  • @mullerzgreat5547
    @mullerzgreat5547 Год назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የተጠበሰ በቆሎ ሥኳር 1 ያለበት መብላት ይችላል ወይ; ምክንያቱም ጨጓራ ያለበት ሰው ፋይበር ሥላለው የጨጓራ ህመምን ይቀንሳል ሲሉ ስለምሰማ ነው፡፡

  • @esetfisseha8702
    @esetfisseha8702 7 месяцев назад +1

    የስኳር በሽታ ኖሮብሽ መውለድ ይቻላል ወይ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  7 месяцев назад

      የስኳር መጠንሽን በደንብ ከተቆጣጠርሽ መውለድ ይቻላል

  • @ኩንፈየኩንቱዩብ
    @ኩንፈየኩንቱዩብ Год назад

    ኪትፉ መብለት ይቸለ ል

  • @enaniemuluneh9958
    @enaniemuluneh9958 9 месяцев назад +1

    አባከሸሰለቦለቄ

  • @mintechan2103
    @mintechan2103 Год назад

    Amsegnalew

  • @kiflemelisse2526
    @kiflemelisse2526 Год назад

    The answer is NO

  • @sabellamkf5737
    @sabellamkf5737 9 месяцев назад

    our peopel are starving to death , let us try to find a means first. Appreciate the effort which you ae making am not aginst just share my concern

  • @medhintsraya9405
    @medhintsraya9405 Год назад +1

    አዎ በጣም ተረድቼው ነው እኔ ሰበላው አለች እሶ የሰኮር በሽተኛ ካልሆነች ምንም ችግር ሊያመጣባት አይችልም ማንኛውም ሰው ቢበላው ችግር የለበትም የምናወራው የስኮር በሽተኛ ቢበላው ችግር አለበት ወይ ነው አዎ የስኮር በሽተኛ ነኝ ካለችና ግን ስበላውምንም ችግር አላመጣብኝም ከሆነ አዎ ተሳስቻለሁ ካልሆነች ግን ልክ ነኝ።

    • @Lovely27735
      @Lovely27735 Год назад

      የስኳር ህመምተኛ ናት።