Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም አመሰግናለሁ👍😊✊🏾
Thanks for your teaching God bless you keep it up.
በጣም በጣም አናመሰግናለን ከሱኳር በሽታ የተያያዘ ያላወቅነዉ ቢኖር የቡላ ነገር ነበርና አናመሰግናለን ተባረኪልን አቴ 🙏💞🌷🌷🌷
አሜን
Short and sweet. Thanks!!
አመሰግናለው
Thank you for information 🙏🙏🙏
Thank you! My mother just asked me and you help me find out the answer
EGZEABHER yestelen betam tekame merja
እናመሰግናለዉ
እናመሰግናለን ዶ/ር ሀኒ ቻናልሽም እዚህ በመድረሱ ደስ ብሎኛል በርች
አመሰግናለሁ፥ እኔም ብዙ ሰው እየተጠቀመ ስለሆነ ደስ ብሎኛል !
Tiru mikr new ye Olive oil Antater silengrschin Eimokirowaloh 👍🙏🙏🙏
ዝግጅትሽ በጣም ጠቃሚ ነዉ ዶ/ር ሀናየስኳር በሽተኛ ነኝ ሙዝ በጣም እወዳለሁ ስንት በየሰንት ቀን ልብላ
መዝ አትብይ
Muze Betam yebesle kehone Betam sekuwar alew yalbeslwen beye (arnguwady yehonewen)
ሙዝ መብላት ይቻላል ግማሽ በጣም ያልበሰለ ሙዝ በሳምንት 2 ወይም ሶስት ጊዜ፡ በውስጡ በጣም ብዙ ነጥረ ነገሮችን ይዞል
አመሠግናለሁ
የሰይቱ ዘዴ ተመችቶኛል ። እኔ አነጥረው ነበረ
እናመሰግናለን
very very useful and presented professionaly.
Thank you 🙏
Thanks
ቅቤ ግን ሳይበዛ ጥሩ ነዉ ይባላል ለስኳር ታማሚ
Keep up the good work sister. May God bless you 🙏
Would please tell me the content of enjera and how much should i eat per day for diabetics case
ruclips.net/video/XnXQWLJewN8-/видео.html this is the video I made about injera. You will get the full information
እባክሽ ለደም ግፊት ስሪልን አመሰግናሎህ
Is butter bad for diabetes Dr.?please tell me some information about it.
I will make a video about butter soon.
From my personal experience a small amount of butter rise my blood sugar.
Can you tell us how much ኮረሪማ+ኮሰረት to use in olive oil? Or do a video of how to make it. Thanks 😊
Sure I will make A video. But usually for 2L oil I use 1 cup of ground Korerima and 1 Cup of ground Koseret
ምንድነው ኣንድየ በሻይ ኣንድየ በሾርባ ምን ማለት ነው? ተዘበራረቀብሽ።
የሾርባ ማንኪያ
Ye sekuar himemtegna vitamins supplement mewused yichelal? Ex.centrum
ይቻላል
Tebareki
amesegenalehu
እናመሰግናለን በሷስ ጥሩ ነው????
The allowance of 45-60g carb, is that total per day or is that per sitting (for bf, lunch dinner 45-60g each)? Also, does that restriction apply for pre-diabetics also?Thanks for all ur videos
It is per meal (e.g Breakfast 45-60),
@@managingyourdiabetesHGW Does this restriction apply for pre-diabetes? thanks for the reply.
I checked my Blood sugar after eating Bula , it spikes; I don’t think it’s a good idea to recommend for diabetics patient,
Sukari yalawu sawu Buritukani & muzi mabilati ayichalimi yilali dokitoroch lelochu yibalali yilali ihe Nagari inideti nawo
በጣም የበሰለ ሳይሆን አረንጓዴ ሙዝ መብላት ትችያለሽ ። ሀሌ ግን አይደለም ። ብርቱካንም እንደዛው።
በመጠኑ መብላት ይቻላል
ለስኳር በሽተኛ ፖፖያ ናብርቱካ መብላት ይቻላል
በመጠኑ መብላት ይችላል ። ይሄ ስለፓፓያ የተሰራው ቪዲዮ ነው ruclips.net/video/8_FKcn-Jn6s/видео.html
ለትምለህርትሽ እጅጉን አመሰግናለሁኝ ።
Min ayinet aredad new zemed yimkersh are gudnew
👍👍👍👍
ሰላምጥያቄንአልመለሽልኝም
ይቀታ ጥያቄዎት ምን ነበር?
ሠላም እህቴ ኢንዞሊን የምንጠቀም ከሆነ ያገኘነዉን መብላት እንችላለን ወይስ እንዴት ነው እስቲ ንገሪኝ አመሠግናለሁ
እንደሁኔታው ነው፥ በበላሽው ካርቦሀይድሬት መጠን መድሓኒትሽን መጥነሽ ነው የምትሰስጅው? ለሌላ ጊዜ ስፋ ባለ ትምህርት እመጣበታለሁ
❤ ቴምር ለስኳር ህመም ይመከራል
1 ወይም 2 ይቻላል ከዚያ በላይ ሲሆን ግን የስዃር መጠንን ከፍ ያደርጋል
God anser 10q
ያወፍራል እንዴ እባክሽ ንገሪኝ
የሚያዘውትሩ ከሆን አዎ ካርቦሃይሪሬትነት ስላልው ይሚመገቡት ደግሞ ክቀቤ ጋር ከሆነ ያወፍራል»
እባክሽ ለታይፕ 1 ስሪልኝ
Eshi, abezagnaw video lehuletum new. Beteley amegageb lay. Eneam Type 1 diabetic negne.
እናመስግናለን ስለትምህርቱ ቡላዉን አንቼ መጠኑን ስለምታዉቄ ስንት የ ሻርባ ማንኪያ መበላት እንዳለበት ቡትነግሪን?
ለቁርስ አይደለም እንዴ ቡላ እንዴት ሰላጣ ትያለሽ በባዶ ሆድ ሰላጣ
የማህፀን ኢፌክሽን በተደጋጋሚ ያጋጥመኛል ምን ላርግ ስካር አለብኝ ኦፕሬሽን ተደርጌ ነበር
ሰላም እንዴት ነሽ፣ የስኳር ህመም ሲኖር በተላይ የስኳር መጠን ብዙውን ጊዜ ከፍ የሚል ከሆነ ለተለያየ ኢንፌክሽን አጋልጦ ይሰጠናል። ባክቴሪያ ስኳር ስለሚወድ። በርከት ያለውሃ በተልይ ሎሚ ጠብ እያደረጉ መጠጣት፡ ከኮተን የተሰራ ፓንት ማድረግ እና ከግበረስጋ ግንኙነት በፊት እና ቦሃላ መታጠብ ( ለሴቶች) ፡ ሽንት አለመቆጣር እና በዋናነት የስኳር መጥንን ማስተካከል ተደጋጋሚ ኢንፌክሽን እንዳይኖር ይረዳል አይዞት ይረዳል
ለማን ነው እያቀረብሽ ያለሸው በጣም ነው የምታወሳሰቢው
ለስኳር ህመምተኛ ምን ዘይት ትመክሪያለሽ? ለማብሰል
የወይራ ዘይት ይመከራል ❤😂
የተልባ፥ የኑግ፥ ለማብሰያ የሚሆን የወ ይራ ዘይት
ስኳር እና ታይሮድ አለብኝ ታድያ ቅጠላቅጠል ስበላ አይስማማኝም ምን ላድርግ
Kocho or ye enset kita le Diabetic person yitekmal wey?kocho..
Bemetenu Yechalale. Kef Yale carbohydratenet selalachew ke ande eje medaf belay banemegeb Tiru new
እኔ እንኩዋን ለቡላ ብዙም ፍቅር የለኝም እስቲ ከጎመንጋእሞክረዋለሁ
እንደ ሌሎቹ በፅሁፍና በቁጥር ቢቀመጥ
የ ግራ ምን የ ሾርባ ማንኪያ አለካክ ይታረም እኔ እንዳነበብኩት 12 የሾርባ ማንኪይ መሰለኝ
የአትክልት ቅቤ ይመከራል
ብዙ አይመከርም፨ ሲቀመጡ የሚረጉ ቅባቶች በሰውነታችንም ውስጥ ገብቶ ይረጋል፨
Good information thanks
ኢንሱሊን አንድ ጊዜ ብቻ መውሰድ ምን ችግር ያስከትላል
ሀኪሙ ያዘዘው 1 ጊዜ ብቻ ነው? ኢንሱሊን መውሰድ በራሱ ችግር የለውም
ቡላ መበላት የለብትም ምክንያቱም ካርብ ነው
መጀመርያ በድንብ አውሪ
በደንብ ነው የምታስተምረው ወሬ አላወራችም
በስርአት በኢትዮጵያዊ አነጋገር ብትናገሪ በሰማንሽ፣ምክሩን ለመስማት እየፈለገን ድምፅሽን አነጋገርሽ ስለሚያስጠላ መስማት አልቻልንም
ሐሜቱን ተው ለአንተ ካልተስማማህ ለቀህ ውጣ
ቁጭ ብሎ ሰው መናገር ቀላል ነው ዘፈን አላወጣችም እኮ ትምህርት ነው ያስተማረችው አማርኛ ካልገባህ ሌላ የኢትዮጵያ ቃንቃ ፈልግና በጉ ግር ተርጉመሞ መርዳት ነው
Thanks ❤
Thank you for Information!
በጣም አመሰግናለሁ👍😊✊🏾
Thanks for your teaching God bless you keep it up.
በጣም በጣም አናመሰግናለን ከሱኳር በሽታ የተያያዘ ያላወቅነዉ ቢኖር የቡላ ነገር ነበርና አናመሰግናለን ተባረኪልን አቴ 🙏💞🌷🌷🌷
አሜን
Short and sweet. Thanks!!
አመሰግናለው
Thank you for information 🙏🙏🙏
Thank you! My mother just asked me and you help me find out the answer
EGZEABHER yestelen betam tekame merja
እናመሰግናለዉ
እናመሰግናለን ዶ/ር ሀኒ ቻናልሽም እዚህ በመድረሱ ደስ ብሎኛል በርች
አመሰግናለሁ፥ እኔም ብዙ ሰው እየተጠቀመ ስለሆነ ደስ ብሎኛል !
Tiru mikr new ye Olive oil Antater silengrschin Eimokirowaloh 👍🙏🙏🙏
ዝግጅትሽ በጣም ጠቃሚ ነዉ ዶ/ር ሀና
የስኳር በሽተኛ ነኝ ሙዝ በጣም እወዳለሁ ስንት በየሰንት ቀን ልብላ
መዝ አትብይ
Muze Betam yebesle kehone Betam sekuwar alew yalbeslwen beye (arnguwady yehonewen)
ሙዝ መብላት ይቻላል ግማሽ በጣም ያልበሰለ ሙዝ በሳምንት 2 ወይም ሶስት ጊዜ፡ በውስጡ በጣም ብዙ ነጥረ ነገሮችን ይዞል
አመሠግናለሁ
የሰይቱ ዘዴ ተመችቶኛል ። እኔ አነጥረው ነበረ
እናመሰግናለን
very very useful and presented professionaly.
Thank you 🙏
Thanks
ቅቤ ግን ሳይበዛ ጥሩ ነዉ ይባላል ለስኳር ታማሚ
Keep up the good work sister. May God bless you 🙏
Would please tell me the content of enjera and how much should i eat per day for diabetics case
ruclips.net/video/XnXQWLJewN8-/видео.html this is the video I made about injera. You will get the full information
እባክሽ ለደም ግፊት ስሪልን አመሰግናሎህ
Is butter bad for diabetes Dr.?please tell me some information about it.
I will make a video about butter soon.
From my personal experience a small amount of butter rise my blood sugar.
Can you tell us how much ኮረሪማ+ኮሰረት to use in olive oil? Or do a video of how to make it. Thanks 😊
Sure I will make A video. But usually for 2L oil I use 1 cup of ground Korerima and 1 Cup of ground Koseret
ምንድነው ኣንድየ በሻይ ኣንድየ በሾርባ ምን ማለት ነው? ተዘበራረቀብሽ።
የሾርባ ማንኪያ
Ye sekuar himemtegna vitamins supplement mewused yichelal? Ex.centrum
ይቻላል
Tebareki
amesegenalehu
እናመሰግናለን በሷስ ጥሩ ነው????
The allowance of 45-60g carb, is that total per day or is that per sitting (for bf, lunch dinner 45-60g each)?
Also, does that restriction apply for pre-diabetics also?
Thanks for all ur videos
It is per meal (e.g Breakfast 45-60),
@@managingyourdiabetesHGW Does this restriction apply for pre-diabetes?
thanks for the reply.