- Видео 181
- Просмотров 3 264 293
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
США
Добавлен 12 мар 2022
ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ለስኳር ህመም ስለሚያስፈልገው ክትትል እና እንክብቢቤ ከማለሞያ እና የህይወት ተሞክሮ ካላቸው ሰዎች ይማሩ
ለጥያቄዎቻችሁ መልስ!!!
ያንዳችን ጥያቄ የብዙዎቻችን ጥያቄ ሊሆን ይችላል። የእናንተንም ጥያቄ በቀጥታ መልክት ላኩልኝ ለሚቀጥለው ሳምንት መልስ ይዜላቹህ እቀርባለሁ። በተቻለ መጠን እስከ ቅዳሜ ድረስ ላኩልኝ። መልካም እና የተባረከ ቀን ይሁንላቹህ 🙏❤️
ሜታፎርሚን ሰውነቴን ጨረሰው- ruclips.net/video/DM7fWHKZbCE/видео.htmlsi=pJycLbSYMJ5uNnMP
Facebook- groups/hanagwellness
Instagram- hanagg27?hl=en
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ። t.me/+K-K0wOEyp6cxZjMx
መልካም እና የተባረከ ቀን ይሁንላቹህ
ሜታፎርሚን ሰውነቴን ጨረሰው- ruclips.net/video/DM7fWHKZbCE/видео.htmlsi=pJycLbSYMJ5uNnMP
Facebook- groups/hanagwellness
Instagram- hanagg27?hl=en
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ። t.me/+K-K0wOEyp6cxZjMx
መልካም እና የተባረከ ቀን ይሁንላቹህ
Просмотров: 505
Видео
የስኳር ህመምን እንዴት አድርጌ ልንከባከበው?
Просмотров 52921 день назад
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ t.me/ K-K0wOEyp6cxZjMx ለቀጣዮቹ 30 ቀናቶች የተለያየ ፕሮግራሞች እና ትምህርቶችን ይዘንላችህ እንቀርባለን ፤- ለስኳር ህመም ተስማሚ የሆኑ ምግቦች እስከ አሰራራቸው የስኳር መጠናችንን የሚያስተካክሉ እና ጥሩ የሰውነት አቆም እንዲኖረን የሚያደርጉ እስፓርቶች. ለጥያቄዎቻችሁ መልስ የተለያዩ ፕሮግራሞች .
ሜታፎርሚን እና ያልተፈለገ ክብደት መቀነስ፡ ማወቅ ያለባቹህ 7 ነገሮች
Просмотров 10 тыс.Месяц назад
ሜታፎርሚን እና ያልተፈለገ ክብደት መቀነስ ማወቅ ያለባቹህ 7 ነገሮች ቴሌግራም ቻናል ጆይን ያድርጉ- t.me/ K-K0wOEyp6cxZjMx Facebook- groups/hanagwellness Instagram- hanagg27?hl=en
አይነት 1 የስኳር ህመም ያለባቸው ህጻናት መመገብ ያለባቸው ምግቦች!!!
Просмотров 830Месяц назад
አይነት 1 የስኳር ህመም ያለባቸው ህጻናት መመገብ ያለባቸው ምግቦች- የስኳር ህመም ያለባቸው ህጻናት አመጋገብ በዝርዝር። ምን መብላት አለባቸው ምንስ አለመብላት የለባቸውም። የስኳር መጠናቸውን መቀነስ ብቻ ሳይሆን ጤናማ የአካል እና የአይምሮ እድገትም እንዲኖራቸው መሆን አለበት። የስኳር ህመም እንክብካቤ ስልጠና፡ አመጋገብ፤ መድሃኒት አወሳሰድ-፤ ሃኪሞትን ምን መጠየቅ አለቦት . Facebook- groups/hanagwellness Instagram- hanagg27?hl=en
ለስኳር ህመም ተስማሚ የሆኑ የሩዝ አሰራሮች
Просмотров 12 тыс.Месяц назад
የስኳር በሽታ ያለበት ሰው ሩዝ ሊበላ ይችላል, ነገር ግን የተወሰነ መጠንን ማስታወስ እና ትክክለኛውን ዓይነት ሩዝ መምረጥ አስፈላጊ ነው. ሩዝ በብዙ ባሕሎች ውስጥ ዋነኛው ምግብ ሲሆን የስኳር በሽታ ያለባቸው ሰዎች ጤናማ የአመጋገብ ልማድ እንዲኖራቸው ሊያደርግ ይችላል። ይሁን እንጂ ሩዝ የካርቦሃይድሬት ምንጭ በመሆኑ በደም ውስጥ ያለው የስኳር መጠን ሊነካ ይችላል። በደም ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን ለመቆጣጠር የካርቦሃይድሬት መጠንን መቆጣጠር አስፈላጊ ነው። ለስኳር በሽታ ሩዝ እንዴት መብላት እንደሚቻል ምን ያህል ካርቦሀይድሬት በውስጡ ይዞል? ምን ያህል መብላት እችላለሁ? የትጘኛው አይነት ሩዝ ጥሩ ነው? የስዃር መጠኔ እ...
ለስኳር ህመም እነዚህን ዘይቶች ፈጽሞ እንዳይመገቡ!!!
Просмотров 7 тыс.2 месяца назад
ለስኳር ህመም እነዚህን ዘይቶች ፈጽሞ እንዳይመገቡ!!! ለስዃር በሽታ ተስማሚ የሆኑ ዘይቶች የምግብ ዘይቶችን ለመምረጥ የሚረዱን ዘዴዎች የትኞቹ ዘይቶች ናቸው?
የስኳር ህመም ያለበት ሰው ካሮት መብላት ይችላል ወይ? Can a person with diabetes eat Carrot?
Просмотров 3,3 тыс.2 месяца назад
የስዃር በሽታ እና ካሮት:- በውስጡ የያዛቸው ንጥረ ነገሮች የስዃር ህመም ያለበት ሰው ካሮት መብላት ይችላል ወይ? ካሮት ለጤና የሚሰጣቸው ጥቅሞች!!! ምን ያህል መብላት እንችላለን? ካሮት በምን አይነት መንገድ መብላት እንችላለን?
ለስኳር ህመም መውሰድ ያለበት!!!
Просмотров 2 тыс.2 месяца назад
ለስኳር ህመም መውሰድ ያለበት ማግኒዚየም ለስዃር ህመም የሚሰጣቸው 7 ጥቅሞች:- የኢንሱሊን ባግባቡ ስራውን እንዲሰራ ያደርጋል የኢንሱሊን መቋቋምን ይቀንሳል የደም ስኳር መጠን ይቀንሳል ዓይነት 2 የስኳር በሽታ የመያዝ እድልን ይቀንሳል የልብ ጤናን ይደግፋል የደም ግፊትን ያሻሽላል ግሊኬሚክ ቁጥጥርን ያሻሽላል የውስጥ ቁስለቶችን ያክማል በሜታብሊክ ተግባራት ውስጥ ይረዳል የእንቅልፍ ጥራትን ያሻሽላል Facebook- groups/hanagwellness Instagram- hanagg27?hl=en
ለስዃር ህመም ተስማሚ የሆኑ የድንች አሰራሮች!!!
Просмотров 15 тыс.2 месяца назад
ድንችን በዚህ መልኩ ባንመገበው!!! Don't cook your potato this way if you have diabetes!!! 1 መካከለኝ ድንች = 30 ግራም ካርቦሃይድሬት Facebook- groups/hanagwellness Instagram- hanagg27?hl=en
የስኳር መጠንን ለማስተካከል የሚረዱ 10 መንገዶች!!! 10 Methods that helps normalize BG
Просмотров 7 тыс.2 месяца назад
የስኳር መጠንን ለማስተካከል የሚረዱ 10 መንገዶች!!! 10 Methods that helps normalize BG
ሜታፎርሚን ስንወስድ ማወቅ ያለብን 10 ነገሮች!!! You should know these 10 things before taking Metformin!!!
Просмотров 17 тыс.3 месяца назад
ሜታፎርሚን ስንወስድ ማወቅ ያለብን 10 ነገሮች 1. እንዴት ይሰራል 2. የኩላሊት ጤንነት 3. አልኮልነት ያላቸው መጠጦች 4 የስኳር ህመም እንክብካቤ ስልጠና፡ አመጋገብ፤ መድሃኒት አወሳሰድ-፤ ሃኪሞትን ምን መጠየቅ አለቦት . Facebook- groups/hanagwellness Instagram- hanagg27?hl=en
የስኳር ህመም ያለበት ሰው ስለቡላ ማወቅ ያለበት ነግሮች!!! You must know this facts about Bula!!!
Просмотров 7 тыс.3 месяца назад
የስኳር ህመም ያለበት ሰው ስለቡላ ማወቅ ያለበት ነግሮች!!! You must know this facts about Bula!!!
ጎመን እና የስኳር ህመም!!!! Kale for Diabetes!!!!
Просмотров 7 тыс.3 месяца назад
ጎመን እና የስኳር ህመም!!!! Kale for Diabetes!!!!
እነዚህ ምግቦች የቫይታሚን ዲ እጥረትን ይከላከላሉ!!!!
Просмотров 2,9 тыс.3 месяца назад
እነዚህ ምግቦች የቫይታሚን ዲ እጥረትን ይከላከላሉ!!!!
የስኳር ህመም ያለበት ሰው ማወቅ ያለበት የቆዳ እንክብካቤ ዘዴዎች!!!
Просмотров 2,8 тыс.4 месяца назад
የስኳር ህመም ያለበት ሰው ማወቅ ያለበት የቆዳ እንክብካቤ ዘዴዎች!!!
ለስኳር ህመም ተስማሚ የሆኑ 5 ቫይታሚኖች!!!! 5 Best Vitamins for Diabetes
Просмотров 7 тыс.4 месяца назад
ለስኳር ህመም ተስማሚ የሆኑ 5 ቫይታሚኖች!!!! 5 Best Vitamins for Diabetes
ለስኳር ህመም እንጀራ በዚህ መልኩ መበላት አለበት!!! This is how you should eat Enjera for DM
Просмотров 35 тыс.4 месяца назад
ለስኳር ህመም እንጀራ በዚህ መልኩ መበላት አለበት!!! This is how you should eat Enjera for DM
ለስዃር ህመም መበላት ያለባቸው ገንቢ/ፕሮቲን ምግቦች!!!Best protein foods for DM
Просмотров 7 тыс.5 месяцев назад
ለስዃር ህመም መበላት ያለባቸው ገንቢ/ፕሮቲን ምግቦች!!!Best protein foods for DM
የስኳር ህመም ከወላጆች ወደ ልጀች የመተላለፍ እድሉ ምን ያህል ነው?
Просмотров 9075 месяцев назад
የስኳር ህመም ከወላጆች ወደ ልጀች የመተላለፍ እድሉ ምን ያህል ነው?
ለስኳር ህመም ተስማሚ የሆኑ 7 ምርጥ እራቶች!!! Best dinners for DM
Просмотров 10 тыс.5 месяцев назад
ለስኳር ህመም ተስማሚ የሆኑ 7 ምርጥ እራቶች!!! Best dinners for DM
ማግኒዚየም ለስዃር ህመም የሚሰጣቸው 7 ጥቅሞች!!! 7 Benefits of Magnesium for Diabetes control!!!
Просмотров 4,9 тыс.6 месяцев назад
ማግኒዚየም ለስዃር ህመም የሚሰጣቸው 7 ጥቅሞች!!! 7 Benefits of Magnesium for Diabetes control!!!
ሰሊጥ እና የስዃር ሕመም!!!! Sesame seed and Diabetes!!!!
Просмотров 7 тыс.6 месяцев назад
ሰሊጥ እና የስዃር ሕመም!!!! Sesame seed and Diabetes!!!!
ለታይሮይድ ህመም ተስማሚ የሆኑ ምግቦች!!!! Foods for Thyroid disease
Просмотров 3,9 тыс.6 месяцев назад
ለታይሮይድ ህመም ተስማሚ የሆኑ ምግቦች!!!! Foods for Thyroid disease
Thank you Dr
👍👍👍
👍👍👍👍👍👍👍
ሠላምነው
ሀኑዬ እኔ የሚያወፍር ስፖርት ነው የምፈለገው 😢
Enjera is made of diferent crops like teff, barley mize, etc. Which crop types are you explaining?
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💖💖
Thanks Dr.Haniye
ስፓርት እንደዚህ እንድንሰራ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን፣ በየቀኑ ነው የሚሰራው ወይስ እንዴት ነው ❤
በየቀኑም መስራት ይቻላል። ትክክለኛ ለውጥ ለማየት ገን ቢያንስ በሳምንት 3 ጊዜ መሰራት አለበት። ይበርቱ
Tebarki ❤❤❤❤
good job 🎉🎉🎉 በርቺ እናመሰግናለን
እጅግ በጣም አረጋጋሽኝ A1c 5.6 ነበርኩኝ ተመስገን
እጅግ ሞልቃቃ ስለህንሽ ስለምን እንደምታወሪ ግራ የምታጋቢ ፍጥረት ነሽ እንከፍ
እባክሽ ዶ/ር ሚትፎርሚን ኪኒን እንቅልፍ የመከልከል ባህሪ አለው እንዴ
ሰላም እንደምን አለሽ፣ ሜታፎርሚን፣ እንቅልፍ መከልከል ከጎንዮሽ ጉዳቶቹ ዝርዝር ውስጥ የለም ነገር ግን አይከሰትም ማለት አይደለም። አይዞሽ በርቺ
እናመሰግናለን
Abesh anchi endalshiw yetewesene protien sayhon high protien new yalew
Megbiaw lay musikaw betam beza bikenes teru new
Docterye betam nw mamesgnew semonun yetechegerkubet guday nw
Tebareki doctor❤
የአኩሪ አተርስ?
አይመከርም
የኔ እህት ሰላም ለአንቺ ይሁን ባሚያዉን ለአንድ ሳምንት ወስጅ ነበር እኔ የዉስጥእቅርት አለብኝ እናምግን ጠዋት በባዶ ሆድ እየወሰድኩ ነዉ ነገር ግን እራሴን በጣም እያመመኝ ነው ነገር ግን በፊትም አልፎ አልፎ እራሴን ያመኝ ነበር ዉድ እህቴ መጠጣቴን ልቀጥል ምንትመክሪኝለሽ ዘመንሽ ይባረክ
ሰላም እንደምን አለሽ፣ የራስ ህመሙ ዘወትር ከሆነ፣ ለጊዜው አቁሚው እና ለውጡን እይው። የደም ማነስ እና የደም ግፊት መቀነስ እንደዚህ አይነት ችግሮችን ሊያስከትል ይችላል። ኦክራ የደም ግፊትን የማውረድ አቅም አለው። አይዞሽ በርቺ
Dr tebareke
Amen
Yene yesekuar meten 118 new mar meblat echelalehu wey??
ሰላም እንዴት ነሽ፣ የተባለውን መጠን አልፎ አልፎ መጠቀም ትችያለሽ በርቺ
Mabrariawen betam avezashiw ere wedekumnegeru gibi
አልገባኝም ይጠጣ ነው አይጠጣ ነው??????????
Ere mabrariawen atabjjiw
ይህ ቻናል አጭር ትምህርት ለሚፈልጉ ሳይሆን። ተጨባጭ እውቀት ለሚፈልጉ ነው። ሀተታ ሳይሆን ትምህርት ነው። እግዚአብሄር ይርዳዎት
Hatetaw beza
ይህ ቻናል አጭር ትምህርት ለሚፈልጉ ሳይሆን። ተጨባጭ እውቀት ለሚፈልጉ ነው። ሀተታ ሳይሆን ትምህርት ነው። እግዚአብሄር ይርዳዎት
God bless you 🙏,Thank you!
Thank u, Dr. Hana. U are helping ur community a lot. God bless u
ሰላም ዶክተር ትምህርትሽን ወድጀውአለው በጣም ጎበዝ ነሽ ቢቻልሽ ስልክ ቁጥርሽን ባውቅውና የበለጠ ብጠቀም
አመሰግናለሁ፣ ዌብ ሳይታችን ላይ ቀጠሮ ማስያዝ ይችላሉ በተመጣጣኝ ዋጋ በወር ለተወሰኑ ሰዎች አገልግሎት እንሰጣለን. www.hannagg.com
Thanks 🙏 🙏 ❤❤🎉🎉 .God blessings!!! ❤❤❤🎉🎉🎉
Thank you very much sisitr
አመሠግለሁ
እጅግ አድርጌ አመሰግናለው ጥያቄ ስለተመለሰ ስለ ሜትፎርሜንና ክብደት የተለቀቀውን ቪድዮ በቀደም አየሁኝ 🙏
Teru temhert
Thank you Dr. God bless you
ለስኳር በሽተኛ ፖፖያ ናብርቱካ መብላት ይቻላል
በመጠኑ መብላት ይችላል ። ይሄ ስለፓፓያ የተሰራው ቪዲዮ ነው ruclips.net/video/8_FKcn-Jn6s/видео.html
ቴሌግራም የለኝም እዚህላይም አትርሽን❤❤
አመስግንአለሁ አመትሙሉ ጠብቂ ተመለሰልኝ አራትግዜነው የምወስደው ቁርስ ምሳ ራት ከዚያ አንደኛውን ማታብቻነው የምወስደው
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ባለፈው ያሳየሽኝ ስፓርት እየሰራሁ ነው ተባረኪ
በርቺ
Thank besta
Thanks
Thank you doctor