ማድያት እየተባሉ በስህተት የሚታዩ የፊት ቆዳ ጥቁረቶች እና ማድያት | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold1477 2 года назад +438

    በዉነት Dr እኛ ስደት ላይ ያለን ልጆች በጣም ያስቸገረን 1) ማዲያት 2) ቫሪኮስ ቪን 3) የፀጉር መነቃቀል ነው እነዚህ ሶስቱ በጣም አስቸግረዉናል

  • @clickclick4680
    @clickclick4680 2 года назад +44

    ዶክተር በጉጉት ነው የምንጠብቅህ እናመሰግናለን የበለጠ ጥበቡን ይጨምርልህ

  • @efratatube286
    @efratatube286 2 года назад +11

    በስመአብ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባቴ በጣም አመሰግናለሁ በእውነት ከሱቅ ገዝቸ ልጠቀም ነበር ከፊቴ ገና ትናንሽ ናቸው የጀመሩኝ እና ሳይሰፋ ብየ ከሱቅ ልገዛ ነበር መጀመሪያ ልይ ብየ ስመጣ ይሄን የሀይማኖት ስብከት የመሰለ ምክርህን ሰማሁ ። በእውነት ክብረትን ይሰጥልኝ ። አንተን በአካል ያገኘ የታደለ ነው። ስታስረዳ ና የሰውን ሀሳብ የጠፋንን ራሱ ታወጣለህ ጸጋውን ከዚህ በላይ ያብዛልህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወርቃችን ነህ !!!🇪🇹✝️❤️

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat460 Год назад +5

    ማርያምን አንሰማም እንጂ የአንተ ስራዎች እውነት እውነት ናቸው 👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 2 года назад +20

    ዶክተርዬ ስለሠጠኸኝ ምክር ከልብ አመሠግናለሁ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ በርታልን

  • @tsigeredamucheye9426
    @tsigeredamucheye9426 2 года назад +1

    እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ማዳያት በጣም ፊቴን አበላሽቶታል ከወለድኩ በኋላ ነው የወጣው በጣም ቀይ ስለሆንኩ በጣም ለእይታ ያስቀይማል ደግሞ ህክምና አያድነውም ይባላል በጣም ያሳስበኛል በራስ መተማመን ይቀንሳል የባህልም ምንም አልሞከርኩም

  • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
    @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ 2 года назад +56

    በርታ ዶክተር እጅግ ብዙ እየረዳክን ነው::በቀጣይ ስለፊት የሳሙናዎች እና ክሬሞች እንጠብቃለን::

  • @RukuyaDawud
    @RukuyaDawud 11 месяцев назад

    እውነትነውየምልህ ብዙቪዶውችህን ሳላቋርጥነውየማዳምጥህ እናምትምርትህ በጣም የሚጠቅምና የሚያስፈልገንነው በርታልን መሰሎችህንያብዛልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ

    ዶክተርየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን ፡ያለህን ሳትሰስት ስለምትሰጠን መስጠት የማያልቅበት ፈጣሪ ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን 🙏

    • @sabamesgun1077
      @sabamesgun1077 2 года назад +4

      Thank you Dr god bless you

    • @yohannesafework7458
      @yohannesafework7458 2 года назад +1

      ሰላም ዶክተር እዴት ወድሜ በጣም እናመሰግና ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
      አዲስ አበባ የቆዳ ሐኪቤት ተቁመኝ plzi
      ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ አፊጫዬና ግባር አካባቢ የመጥቆር አይነት ነገር ተከሰተብኝ ምን ተመክረኝ አለህ ጥሩ የቆዳ ሐኪቤት ጠቁመኝ ሔጄ እድታየው እስከሁን ፀበልና እምነት ነው ምቀባው ሆኖም ግነ ብታዬ መታየቱ ጥሩነው

    • @abdlmenanarbo3604
      @abdlmenanarbo3604 2 года назад

      @@sabamesgun1077 ቨ
      ደደደደደደደደደደደደደደደደለለደቸ

    • @sixnine69822.
      @sixnine69822. 2 года назад

      Selki quxurun laku?

    • @gxee
      @gxee Год назад

      ​@@yohannesafework7458 a,
      M.
      ,,
      Am.😅

  • @serkalemalemayehu7983
    @serkalemalemayehu7983 11 месяцев назад +1

    አገላለፅክ ደስ ይላል አለማዳመጥ አይቻልም❤

  • @tube8677
    @tube8677 2 года назад +8

    ስደት በጣም ለማዳት የሚጋልጥ ነው በተለይ ዱባይ ለሠውነት አይስማማም ከስንትአንድነው ጥሩፌትያለው ማዳትባይኖረው ብጉር ይኖራል አላህ እንዳመጣው አላህያጥፍልን በጣምየሚስጠላማዳትነው

    • @hayatmoh1946
      @hayatmoh1946 Год назад

      ሳኡዲም.ነው.ስርግ.ሄጄ.አብዝሀኛው.ሴት.በማዲያት.የጠቆረ.ፊት.ነው.ያለን

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari Год назад +1

      ትክክል እህት ድባይ ስራውሁሉ ውጭለውጭነው እህት ኩሽና አዳገር ነው ስለዚህ ምግብ ሰርተን እምግብ መብያቸውቦታስንወስድ ፅሀያ ያገኘናል ውድ

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari Год назад

      ​@@hayatmoh1946ሳውድማ አብዛኸኛው ቤትለቤትነው ስራችሁ

    • @emano5974
      @emano5974 Год назад

      በትክክል❤❤❤❤❤

    • @fatma6629
      @fatma6629 8 месяцев назад

      ሁሉም ቦታነው

  • @Namaa-t2j
    @Namaa-t2j 7 месяцев назад +1

    thank

  • @ሀሙ
    @ሀሙ 2 года назад +7

    ሰላም ለአንተ ይሁን ዶክተር ስለ " Neutrogena " ክሬሞች ብታሳውቀን ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ 🙏

  • @BeletuAgeze
    @BeletuAgeze 7 месяцев назад +1

    በጣም እናመሠግናለን በርታ ወንድማችን

  • @SM-zb3ts
    @SM-zb3ts 2 года назад +3

    ዶክተር በጣም ጠቃሚ ምክር እየሰጠኸን ነው በርታልን ።

  • @fathamohmmed6865
    @fathamohmmed6865 Год назад +1

    እናመሰግናለሁ ደክተርዬ ረጂም እድሜይስጥህ🙏🙏

  • @firotafesse5368
    @firotafesse5368 2 года назад +3

    Dr. በጣም እናመሰግናለን ልዑል እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛልህ የት እንደምትሰራ እና መጥቼ መታከም ብችል በጣም ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም እኔ ማድያት ይሁን አይሁን ፊቴ ለይ መውጣት ከጀመረ በጣም ቆይተል ከዛ ብኃላ ያልሄድኩበት የቆዳ ሀኪም ጋር የለም በመጨረሻ ዶ/ር ጥበበ የማነ ጋር ሄጄ ጥሩ ህክምና እያገኘሁ ፊቴም እየተመለሰ እያለ በሶስተኛው ቀጠሮዬ እሳቸው አረፉ ከዛ በኃላ ፊቴ ተመለሰብኝ ሀኪም ቤት መሄድ ፈርቼ ቁጭ ብያለሁ ምክንያቱም እሳቸው በሚያክሙኝ ጊዜ ሲነግሩኝ የበለጠ ፊቴን የጎዳው በየሀኪም ቤቱ የተሰጠኝ መድሐኒት ነበር

  • @FataFuj
    @FataFuj 3 месяца назад

    አገላለፅ በማይስለች መልኩ ማሻአ አላህ አላህ ከእዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርልክ

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 2 года назад +19

    ፀጋውን ያብዛልህ ዶ/ር እናመሰግናለን።

  • @WolansaTamiru
    @WolansaTamiru 7 месяцев назад +1

    ዶክተርዬ እግዚያብሔር ይባርክህ❤

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 2 года назад +9

    ተባረክ ወድማችን ጀግናችን ነህ ያገሬ ልጅ!

  • @elsag2316
    @elsag2316 7 месяцев назад

    እግዚአሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ እናመስግናለን

  • @ረቢአረቢአ-ፐ8ኰ
    @ረቢአረቢአ-ፐ8ኰ 2 года назад +10

    እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ነዉ የምታስተምረን ረጆም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @kalkidanfeleke2870
    @kalkidanfeleke2870 2 года назад +1

    ዶክተር በጣም አመሠግናለሁ ። መሀል መሀል ላይ ያለው ድምፅ ብታስቀረው የመረበሽ ነገር አለው። በተረፈ እንዳንተጰአይነቶቹን ያብዛልን በስራህ ብዙ ፍሬ አፍራ።

  • @sisyoutube2031
    @sisyoutube2031 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሌላ ምንም ቃላት የለኝም ዶክተር እውቀት ይጨምርልህ 🙏🙏🙏እናመሰግናለን ከልብ 🥰

    • @atseatsbha4109
      @atseatsbha4109 2 года назад

      እድሜና ጤናህን ይስጥህ

  • @SaharaMohammed-yg5rj
    @SaharaMohammed-yg5rj 2 месяца назад

    በጣምደስይላልትምርትአሰጣጥአላህይጨምርሌህ

  • @hiwialtaleb2418
    @hiwialtaleb2418 2 года назад +9

    እናመሰግናለን ዶክተር አንድ ጥያቄ ነበረኝ ያለ እድሜ የሰውነት መላላት በምን ይከሰታል?መፍትሄውስ ከቻልክ እባክህ መልስልኝ

  • @السيدحسين-ذ6ت
    @السيدحسين-ذ6ت 11 месяцев назад

    ዶክተር እናመሰግናለን እግዚአብሔር እውቀትና ጥበቡን አብዝቶ ይስጥክ

  • @medina2419
    @medina2419 2 года назад +7

    ምስጋናችን ላቅ ያለነው ዳክተር በርታ

  • @mazaeshete276
    @mazaeshete276 2 года назад +1

    ኢንሻአላህ አላህ እድሜ ጤና ይስጠን እጅ እኔማ ከአንተ ጋር ነዉ የምመጣዉ ስደት አገር ፀጉራችንና ፊታችን ያበላሸዉ

  • @awet5949
    @awet5949 2 года назад +3

    በእውነት እግዚአብሔር ይሰጥ Dr ስለ መልካምነት ❤️❤️❤️❤️

  • @tesfakidane2765
    @tesfakidane2765 Год назад

    በጣም በጣም ጥሩ አገላለፅ ነው የምትተነትነው ዶ/ር ሴይፈ ሰምቼው የማልሰለቸው ነው እድሜና ጤና ይስጥህ ነው የምለው እውቀትህን የምታካፍል ምንም ያልቀረ እውቀት ሳላመሰግንህ አላልፍም 🙏🙏🙏

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 года назад +5

    እንኳንደህናመ መጣህ. ዶክተር በባለሙያ እንዲሲዘረዘር በጣም ደስይላል ለምታደርግልን
    ገለጻ በጣም እናመሰግናለን
    እግዝያብሄር አምላክ ቤትህ በበረከት ይሙላው
    መልካም ምሽት

  • @Samsung-gv4lb
    @Samsung-gv4lb Год назад

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን please ስለ saam cearm አስረደን🙏

  • @hanantube1138
    @hanantube1138 2 года назад +19

    ዶክተር በፈጠረህ ለሰውነት ላይ ቸፍታ ስራልን
    ለምትሰራቸው ትምህርቶች ከልብ እናመሰግናለን በርታልን 👍👍👍👍

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 2 года назад

    ዶክተር ሰይፈ ስለምትሰጠን ምክር እናመሰግናለን

  • @ሊዲያየጌታባሪያ
    @ሊዲያየጌታባሪያ 2 года назад +5

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ጊዜህን ሰጥተህ ለምታረግልን ምክሮች በርታ

  • @sumeyahamed8821
    @sumeyahamed8821 День назад

    እናመስግናለአላህይጠብቅህ

  • @meazshwubet2257
    @meazshwubet2257 2 года назад +4

    በርታ ወንድሜ በጣም ጠቃሚ ትምህርት በነጳ ጌታ ይባርክህ።

  • @fufutube-ew5bf
    @fufutube-ew5bf 7 месяцев назад

    ዶክተራችን ጨምሮ ይጨማምርልህ እውቀትህን

  • @刘富万
    @刘富万 2 года назад +4

    እረጅም እድሜእና ጤና ይስጥህ ዶክተርዬ

  • @امريانالحمدلله
    @امريانالحمدلله 2 месяца назад

    ያወቅከውን ሰላሳወቅከን አላህ እውቀት በውቀት እድሜ እና ጤና ይስጥህ መልካምነት ለራስ ነው አላህ መልካም ስራህን ወዶ ይቀበልህ

  • @tigistkebede2457
    @tigistkebede2457 2 года назад +5

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን የምታስረዶበት መንገድ በጣም ጥሩ ነው በዚ ቀጥል ❤❤❤

  • @khalilcell8560
    @khalilcell8560 9 месяцев назад

    ትክክል ዶቶርዬ እኔም ተቸግራሎሁ

  • @መታደል
    @መታደል 2 года назад +5

    ኑርልን ዶክተርየ

  • @MaMa-qj6jn
    @MaMa-qj6jn Год назад

    አላህይስጥህ፡ጥሩነዉ፡በሪታ፡ምክርህ፡በጣም፡ያረካልማሻአላ❤❤❤❤

  • @selamkidanselam680
    @selamkidanselam680 2 года назад +5

    ደክተር በርታ እውቀትን ማካፈል ብልህነት ነው።

  • @zedyoutube3165
    @zedyoutube3165 2 года назад

    እኔም እየጠበኩነበር የሳሙናውን ለማንኛው እናመሰግናለን♥ ዶክተር በአተ ምክንያት ከቡግር ነፃ ሁኛለሁ ቆዳየን በማወቅና ተስማሚ የሆኑ ክሬሞቺን በመጠቀም

  • @rihannaseid4669
    @rihannaseid4669 2 года назад +12

    ያየው 128ሰው ብቻ አይደለም ላይክ እያደረጋችሁ እዩ

  • @tileta
    @tileta Год назад

    እና መሠግናለን ወድሜ በጣም አሥቸግሮናል ማዳት

  • @Herannatey
    @Herannatey 2 года назад +11

    thank you so much dear Dr🥰🙏
    🇪🇷🇪🇷

    • @ተዋህዶደምስሬነው
      @ተዋህዶደምስሬነው Год назад

      እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💒💓

  • @የአቤልብቻ
    @የአቤልብቻ 4 месяца назад

    በእውነት ትክክለኛ ሰው ነህ ውይተባረክ

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ
    @የወደደኝየወደደኝጌታ 2 года назад +4

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤🥰🙏

  • @FhHg-dn9je
    @FhHg-dn9je 7 месяцев назад

    እግዚአቤሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @ayshaali8785
    @ayshaali8785 2 года назад

    Dr አላህ ይስጥህ ብዙ ነገር አስተምረኸኛል ወላሂ አላህ እድሜ ጤና ይወፍቅልኝ በርታ

  • @manibaburoy7454
    @manibaburoy7454 2 года назад +5

    እናመሰግናለን ዶክተር ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @HayatOsman-y6k
    @HayatOsman-y6k Год назад +1

    Eya enmsgnal drye

  • @zainabtube3297
    @zainabtube3297 2 года назад +4

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
    አይ ፊት እና እኛ ጭራሽ አሁን አረብ አገር ሙቀቱ እሳት ነው ብቻ አልሀምድላህ አላም ነን ፈጣሪያችን በራህመቱ ይዞናል

    • @ፋፊ-ሠ7ዀ
      @ፋፊ-ሠ7ዀ 2 года назад

      እኔ እራሱ በጣም ፊቴን አዝጎረጎረኝ በምን እዴሚጠፋ አላቅም

    • @ahmedhamadi9194
      @ahmedhamadi9194 2 года назад +2

      እኔማ ፊቴን ማየት አስጠላኝ አይ ስደት አበላሺ ቆንጆትየ ነበረኩ

  • @hayathassan2431
    @hayathassan2431 2 года назад

    ዶክተር አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ሰላምህ ይብዛ ቁጥርህን ከይቅርታ ጋ ብታስቀምጥ ደስ ይለኛል

  • @yoditgetahun2029
    @yoditgetahun2029 2 года назад +6

    ሰላም ሰላም ዶክተር እንደዚህ አይነት ችግር ላለብን ሰዎች መፍትሔ በቤት ውስጥ በቀላሉ ልንሰራና ልንጠቀመው የምንችለው ጥቁረቱን የሚያጠፋልን ካለ ጠቁመን?

  • @brtukanalemu9920
    @brtukanalemu9920 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ለፍተ ጥንቃቄ እዳረግ ምክርህ በጣም ጠቂሞኛል

  • @Masie145
    @Masie145 2 года назад +4

    Thank you very much. I would like to know where is your clinic or where are you located? So I can make an appointment because I have melasma.

  • @haroni2982
    @haroni2982 2 года назад +1

    enamesegnalen doktr fetari ytebkln amen

  • @sultanaethopawye9610
    @sultanaethopawye9610 2 года назад +3

    ተባረክ

  • @helentefera2903
    @helentefera2903 2 года назад

    ዶክቶር በጣም ነዉ ያምነመሰግን ሰለም ጤነ ይስጥክ

  • @YaredDDesta
    @YaredDDesta 2 года назад +9

    Frankly speaking, your videos are so informative. Keep up the good work Doc.

  • @hulumtadergizedichaneamilk2612
    @hulumtadergizedichaneamilk2612 2 года назад +1

    betam ke madati yete nesa erasin astelawti

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 2 года назад +7

    ዋናው ንደትን አምቆ መያዝ ለማዳት ያጋልጣል አንድ ሰው ሲናደድ ያንን የተናደደበትን ነገር ወይ ለሰው ተናግሮ መተንፈስ አለበት ወይ ማልቀስ አለበት ሴቶችየ በሆነ ነገር ውስጣችሁ ሲቃጠል አልቅሱ ያቃጠሎው በንባችሁ ይወጣል አምቃችሁ ወደውስጣችሁ ካረጋችሁት ግን ፊታችሁ ማዳት ይለብሳል

  • @ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ

    ለምሠጠን የምክር አገልግሎህ እጅግ በጣም እናመሠግናለን Dr እኔ የተቸገርኩት ፀጉሬ ባበጠርኩት ቁጥር እየተመዘዘ ነው እና ፊቴላይ አዳዴ የሚወጣብኝ ጥቋቁር ነገር ነው

  • @selam1082
    @selam1082 2 года назад +3

    የኔ ፊት እስክሪን ላይ እዳለችው ነው በ 26 አመቴ አሮጌት መስየ በራሴ ተስፍቆርጫለሁ

    • @abbyabbe4203
      @abbyabbe4203 9 месяцев назад

      Ayizosh geta melikam new ❤❤

    • @fatma6629
      @fatma6629 8 месяцев назад

      😢እኔም

  • @astarlakew8271
    @astarlakew8271 8 месяцев назад

    እናመስግናለን ዶክተር❤❤❤❤

  • @babanon9062
    @babanon9062 2 года назад +9

    እናመሰግናለን ዶክተር አሁንም ጥበቡን ይግለጥለህ ክበርልን

  • @fvv1680
    @fvv1680 2 года назад +1

    በጣም እናመስግናለን ዶ ር

  • @seadaali-pn4nv
    @seadaali-pn4nv Год назад +5

    11አመቴ እስካሁን እየባሰ እንጂ አይድንም ስንት ክሬም ተጠቀምኩ😢😢

    • @fatma6629
      @fatma6629 8 месяцев назад

      😢ሳህ የኔም

  • @AbebechAssefa-uo2dd
    @AbebechAssefa-uo2dd Год назад

    ዶክተር ጥሩ ት/ት በጣም ግልፅ የሆነነ ነው በርታልን

  • @wineye742
    @wineye742 2 года назад +5

    skin Lite crame የሚያስከትለው ጉዳት ምንድን ነው ብንጠቀመው ምን አይነት ጉዳት ያደርሳል ዶክተር

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 года назад +3

      ቆዳን የሚያቀሉ ቅባቶች በውስጣቸው መዳኒት ይጨመርባቸዋል፣ የፀሀይ መከላከያ ክሬሞችን መጠቀም ይሻላል

    • @asnabenti4926
      @asnabenti4926 2 года назад

      Selam doctor 👏 fiteyi xiqur netebiaboch be mewetat edehum kedadawoch techegire neber balefew video layi sile dove samuna.......bile neber ahun fetar yemesegen .....sele miseten melkam mikiroch ❤️ betam amesegenalew fetar yakibir 👏

    • @dune_7
      @dune_7 2 года назад +1

      አትጠቀሚዉ በጣም ነዉ ቆዳ የሚጎዳዉ ጓደኛየ ስትጠቀም ነበር ስታቋርጠዉ ፊቷ የሌለ ነዉ የተበላሸዉ እሱን ለማከም እራሱ ከ 6ወር በላይ ፈጅቶባታል

  • @elsayeabiy8323
    @elsayeabiy8323 2 года назад +1

    Enamesegnaken

  • @ሉሉዉጫሌዋYOUTUbe
    @ሉሉዉጫሌዋYOUTUbe 2 года назад +3

    አረ አምላኬ ጤና የሰጠን

  • @eyerusatnafe8837
    @eyerusatnafe8837 2 года назад

    Docteryeee betam enamesegnalen enewedehalen ....yalgrbagh neger ye cheguwara medehanit madiyat endifeter yadrgal endeee

  • @hassnaahmad4143
    @hassnaahmad4143 2 года назад +5

    ካንተ ብዙ ትምህርት ነው እያገኘን ያለነው በጣም እናመሰግናለን ዶክተር በርታልን

  • @zufangetachew4485
    @zufangetachew4485 10 месяцев назад

    Dr. ኑርልን አምላክ ረጂም እድሜ ይስጥህ አድራሻህን ብትገልፅልን መምጣት እፈልጋለሁ ምክንያቱም ማድያት አለብኝ

  • @tinamohammed9254
    @tinamohammed9254 2 года назад +5

    🥰🥰🙏🙏🕊🕊🕊ከልብ አመሰግናለሁ

  • @ሀዶየየኮቻዋ
    @ሀዶየየኮቻዋ 2 года назад

    ዶክተር ማሻአሏህ በጣም ጥሩ ትምህረት ነው
    አሏህ ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን
    እኔም ለማዳት እያልኩ ያልተቀባሁት ነገር የለም
    ከዩቲብ ላይ እየየሁ በጣም ብዙ ነገር ተጠቀምኩ
    ግን እየሰፋ እየጨመረ ሄደ
    አሁን አንተ ከነገርከኝ ቡሀላ አቆምኩ
    ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ሺኩራን

  • @frealemu3490
    @frealemu3490 2 года назад +3

    ዶክተርዬ በማድያት ተቸገርን እኮ ምን እናድረግ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 года назад +3

      በሚቀጥለው ቪዲዮ ያሉትን አማራጮች አስቀምጣለሁ፣ አመሰግናለሁ

    • @frealemu3490
      @frealemu3490 2 года назад

      @@Dr.SeifeWorku ጥሩ ከልቤ አመሠግናለው

  • @ኢሰለምነውህይውቴ
    @ኢሰለምነውህይውቴ 2 года назад

    እውነት ለመናገር የንተ ትምህርት አይሰለችም እናመሠግናለን 🙏🙏

  • @SamsungJ-bl8fg
    @SamsungJ-bl8fg 2 года назад +3

    እስካሁን ካየዋቸው ከአገላለፅ ልብ ብለን እድንሰማህ ታደርጋለህ በርታ ወድሜ እኔስ ካየውክ ቀን ጀምሮ ደስ እያልከኝ ነው ምሰማህ

  • @user-ox6rn7ml9e
    @user-ox6rn7ml9e Год назад

    በጣም አናመሰግናለን docter

  • @saranurye2839
    @saranurye2839 2 года назад +5

    ጀዘሀን አለህ ይክፈለህ
    በመደት በጠም ተቸግሬለው የልሞከርኩት ነገር ዬለም

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 года назад +12

      አባክዎ የቆዳ ሀኪም ጋር ቀርበው ይታዩ፣ ስለ ህክምና አማራጮች በሚቀጥለው ቪዲዮ አስረዳለሁ፣

    • @heyryafedlu9371
      @heyryafedlu9371 5 месяцев назад

      ​@@Dr.SeifeWorkuእባክህ ዶክተር ስልክህን አስቀምጥልኝ ላገኝክ እፈልጋለዉ😢😢😢

  • @addistedela1358
    @addistedela1358 2 года назад +1

    በጣም አመሰግናለው

  • @elsayeefru4237
    @elsayeefru4237 2 года назад +6

    ዶክተር እባክህ ጥሩ ህክምና ቦታ ጠቁመን ያልሞከርኩት አይነት የለም ይጠፋል ይመጣል ፀሀይ ሲነካኝማ ጉድ ነው አንድ ደቂቃ ይነቃዋል ቦግ ይላል የጀመረኝም በፀሀይ ነው አረብ ሀገር ሙቀት ነው በዛ ላይ እረጅም ሰዓት ፀሀይ ላይ እሆን ነበር አሁን ሀገሬ ስገባ ፀሀይ ለምን ነካሽ ነው መላ በለኝ እባክህ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 года назад +1

      አዎ፣ ማድያት አንዴ ከወጣ ለመመለስ ያስቸግራል፣ ፀሀይ የሚባል ቆዳን መንካት የለበት በጣም ክትትል ያስፈልገዋል

  • @workie1210
    @workie1210 2 года назад +1

    ሰለመልካትትምህርትከልብአመሠግለወደክተር

  • @ekruethio7155
    @ekruethio7155 2 месяца назад

    እናመሰግናለን ዶክተረ ሴፉ

  • @GrdfAsa
    @GrdfAsa Год назад

    ዶክተርዬ እርዳታህ ያስፈልገ ናል በርታልን ካንተበጣምብዙነገር እየተማርንነዉ እኔ ሀገርስገባየመጀመርያስራዬ አንተጋር መምጣትነዉ እስከዛግን በስልክ እርዳታህን እሻለሁ ፊቴ ተበላሸ በብጉር የተነሳ ፊቴ ወዛምነዉ serave cleanser oil skin ስጠቀም ሽፍታ ያመጣብኛል

  • @HappyDominoes-pg2gh
    @HappyDominoes-pg2gh 7 месяцев назад

    Fetare yibarkh Docter

  • @ጓልትግራይኩሕሎ
    @ጓልትግራይኩሕሎ 2 года назад

    ሁሌም እከታተላለሁ እና ስለ ቀና ምክርህ እናመሰግናለን ቀና ሰዎች ያብዛልን ውንድም🙏

  • @temimaebrhim7474
    @temimaebrhim7474 2 года назад

    በጣም ጠቃም ትምህርት የምሰጥ ምክር አዘል ነው በጣም አመሰግናለሁ በዚሁ ቀጥል

  • @ethiopiansinuae173
    @ethiopiansinuae173 11 месяцев назад

    enamesaginal betam des yemil agelalets nw❤

  • @اسلام.يوت
    @اسلام.يوت 2 года назад

    ጀዛክ አላህ. አላህ ይጨምርልህ. ብርታ. በዚሁ. ቀጥልበት. ብዛት. በውጭ. ላለንው. እህቶች. ችግር. የፊት. ነው. የወገብ. ህመም. ነው.

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Год назад

    ዶክተር የምሠጠን አፐሥተያየትና የምታቀርብልነገር በጣም እናመሠግናለን

  • @kalidtemem5989
    @kalidtemem5989 Год назад

    ደ/ር በጣም እናመሰግናለን ኑርልን