ጆሮ ላለው ለሚሰማ!! ሰለኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን አስቸኳይ መልእክት በነብይት ሜሮን ድንበሩ የተነገረ ስለኮበለለው ዘማሪ ይሳኮር..!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 34

  • @Bsrat-g8h
    @Bsrat-g8h 28 дней назад +1

    Geta gibarkish amen

  • @WoinshetMekuria-i9s
    @WoinshetMekuria-i9s Месяц назад +1

    ሜርዬ ኦኦኦ እንኳን ለዚህ አበቃሽ❤ በህመምሽ በጣም አዝኜ ነበረ አሁን ግን ሳይሽ በጣም በጣም ደስ አለኝ!!! እባክሽ ጌታ ምድራችንን እንዲያስብ በቃ እንዲል አጥብቀሽ ፀልይ አግዚአብሔር ይሰማሻል 🙏🙏🙏

  • @MohammadShmr-y4q
    @MohammadShmr-y4q Месяц назад

    Tebareki meron❤❤❤❤❤❤

  • @shalomfkru4380
    @shalomfkru4380 Месяц назад +1

    ወንድማችን እግዝአብሄር ይርዳው ጌታ የከፈለለት ዋጋ ሰላልገባው ነው ጌታ በእውነት ቢገባው በፍፁም ወደ አለም አይመለሰም አሁንም እግዝአብሄር ዳግም ያንቃው

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Месяц назад

    Ameeeeen ameeeeeen ameeeeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KartaKinfu
    @KartaKinfu Месяц назад

    እህቴ ጌታ ይባርክሽ

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 Месяц назад

    ሜሪዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ❤

  • @NourMohamedAli-so2mm
    @NourMohamedAli-so2mm Месяц назад

    Tebareki ihite ❤❤❤❤❤

  • @mershaalemu1991
    @mershaalemu1991 Месяц назад

    ተባረኪ ጸጋው ይብዛልሽ

  • @GamadeDesale
    @GamadeDesale Месяц назад

    My sister God bless you and your family ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FmMu-l6e
    @FmMu-l6e Месяц назад

    GBU 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Месяц назад +4

    እህቴ አገልግሎትሽን ብወደውም ስታደርጊው የማየውና የማይገባኝ የlive አገልግሎት ባልሆነበት ሁኔታ ወደ እግዚአብሔር እየጸለይሽ ሰዎች እዩና ስሙኝ ማለትሽ አልገባ ብሎኝ ነው። የተለየ መነሻ አሳብ ካለሽ ብትተይ ይሻላል ለእድገትሽ አይጠቅምምና!!!። ይባርክሽ።

  • @mulutizeta2259
    @mulutizeta2259 Месяц назад

    በወንድማችን ዘማሪ ጌታ ካበራል በኋሏ ወደ ኋላ መመለስ እግዚሔቤርን ደሰ አያሰኝም ። ገና በጣም ጥቂት ጌዜ ነው ሊመጣ ያለዉም ይመጣል አይዘገይምም ጻድቅ ግን በእምነት ይኖራል ወደ ኋላም ቢያፈገፍግ ነፍሴ በእርሱ ደሰ አይላትም ።

  • @kibredesta7145
    @kibredesta7145 Месяц назад +1

    ገላትያ 1:13፤ በአይሁድ ሥርዓት በፊት እንዴት እንደ ኖርሁ ሰምታችኋልና፤ የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ያለ ልክ አሳድድና አጠፋ ነበር፥
    ገላትያ 1:14፤ ለአባቶችም ወግ ከመጠን ይልቅ እየቀናሁ በወገኔ ዘንድ በዘመኔ ካሉት ብዙዎችን በአይሁድ ሥርዓት እበልጥ ነበር።
    ገላትያ 1:15-16፤ ነገር ግን በእናቴ ማኅፀን ሳለሁ የለየኝ በጸጋውም የጠራኝ እግዚአብሔር በአሕዛብ መካከል ስለ እርሱ ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ልጁን በእኔ ሁኔታ ሊገልጥ በወደደ ጊዜ፥ ወዲያው ከሥጋና ከደም ጋር አልተማከርሁም፥✝️🖐🏽🙏🏼✝️

  • @blessed3075
    @blessed3075 Месяц назад

    Amen Amen

  • @Bally-hy6zk
    @Bally-hy6zk Месяц назад

    tebarki❤❤❤🎉😢

  • @shalomfkru4380
    @shalomfkru4380 Месяц назад +1

    ሰድብ የአውሬው ነው የአውሬው አፍ የተሰጣችሁ እግዝአብሄር ያሰባችሁ ለመፍረድ ማን ሰልጣን ሰጠህ እውነት ኢየሱስ ነው ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ይመጣል!!!!!!!!!

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Месяц назад

    Egzbhr zamaneshin ybarki

  • @Bsrat-g8h
    @Bsrat-g8h 28 дней назад

    Melektu gn sle Ethio Ertra ke afwa bnsemaw?

  • @Bsrat-g8h
    @Bsrat-g8h 28 дней назад

    Hazenu be tehadsowoch bcha sayhon br kirstos dagm betrweledn hulu nre

  • @EmaWeddd
    @EmaWeddd Месяц назад

    Abe ysliterah selehon new

  • @kibredesta7145
    @kibredesta7145 Месяц назад

    ገላትያ 1:6፤ በክርስቶስ ጸጋ እናንተን ከጠራችሁ ከእርሱ ወደ ልዩ ወንጌል እንዲህ ፈጥናችሁ እንዴት እንዳለፋችሁ እደነቃለሁ፤
    ገላትያ 1:7፤ እርሱ ግን ሌላ ወንጌል አይደለም፤ የሚያናውጡአችሁ የክርስቶስንም ወንጌል ሊያጣምሙ የሚወዱ አንዳንዶች አሉ እንጂ።
    ገላትያ 1:8፤ ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።✝️🖐🏽🙏🏼✝️

  • @HappyGiraffes-mw7hv
    @HappyGiraffes-mw7hv Месяц назад

    ግን ኢየሱስ በሀይማኖት አጥር ውስጥ ብቻ ነው ያለው?እኔ አልገባአለኝ ኢየሱስን በአመንዝራ በሀጢያተኛ ቤት ሲያገኙት ወንጀለኛ አርገን ገደልነው ዛሬም የእግዚአብሔር ቅሪቶች በዓለም ካሉ በውስን ስርዓት ታስረው ይሆን ያሉት?

  • @HanaZewdu-e4i
    @HanaZewdu-e4i Месяц назад

    Ene migermegn zenawn erasesh bche taweriwalesh lemn bemehal ewnezawn matakerbiw? Zena seyhon treka mtanebi new mimeslew slezih lemesmat aysbm aketatebshn btasetekakyw melkam new!

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 Месяц назад +1

    እሄን የውሸት ሃተታ የምታቀርቢ የዲያቢሎስ ፈረስ እመኚኝ የስላሴዎች ሠይፍና ቁጣ በቅርቡ በላይሽ ላይ ይሆናል ባንቺም ሆነ ሜሮን ድንበሩ እያልሽ በምትጠሪያት የዲያቢሎስ አቀንቃኝ ላይ ያርፋል 😏

    • @asterjesustadesse1002
      @asterjesustadesse1002 Месяц назад

      አንተ ነህ የዲያቢሎስ ፈረስ የአባትህን ተግባር የምደርግ ባለጌ

  • @workneshsisay-l5o
    @workneshsisay-l5o Месяц назад

    አንች ግን የገማሽ

    • @mershaalemu1991
      @mershaalemu1991 Месяц назад +3

      ስድብ ለምን?

    • @tigunegnmuluye2163
      @tigunegnmuluye2163 Месяц назад +2

      @@workneshsisay-l5o ምኗ እጅጉን አጸያፊ ሰው ነሽ!!!ይሄን ቃል መጠቀምሽ ምን ያህል አጋንንት አይምሮሽን ቢቆጣጠረው ነው ያስብላል።

    • @asterjesustadesse1002
      @asterjesustadesse1002 Месяц назад +1

      ስድብ ከዲያቢሎስ ነው የሱ የሆናችሁትን አንደበታችሁን እየተጠቀምባቹ ነው በጣም ያሳፍራል ! !!!

  • @kibredesta7145
    @kibredesta7145 Месяц назад

    ገላትያ 1:13፤ በአይሁድ ሥርዓት በፊት እንዴት እንደ ኖርሁ ሰምታችኋልና፤ የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ያለ ልክ አሳድድና አጠፋ ነበር፥
    ገላትያ 1:14፤ ለአባቶችም ወግ ከመጠን ይልቅ እየቀናሁ በወገኔ ዘንድ በዘመኔ ካሉት ብዙዎችን በአይሁድ ሥርዓት እበልጥ ነበር።
    ገላትያ 1:15-16፤ ነገር ግን በእናቴ ማኅፀን ሳለሁ የለየኝ በጸጋውም የጠራኝ እግዚአብሔር በአሕዛብ መካከል ስለ እርሱ ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ልጁን በእኔ ሁኔታ ሊገልጥ በወደደ ጊዜ፥ ወዲያው ከሥጋና ከደም ጋር አልተማከርሁም፥✝️🖐🏽🙏🏼✝️

  • @kibredesta7145
    @kibredesta7145 Месяц назад

    ገላትያ 1:6፤ በክርስቶስ ጸጋ እናንተን ከጠራችሁ ከእርሱ ወደ ልዩ ወንጌል እንዲህ ፈጥናችሁ እንዴት እንዳለፋችሁ እደነቃለሁ፤
    ገላትያ 1:7፤ እርሱ ግን ሌላ ወንጌል አይደለም፤ የሚያናውጡአችሁ የክርስቶስንም ወንጌል ሊያጣምሙ የሚወዱ አንዳንዶች አሉ እንጂ።
    ገላትያ 1:8፤ ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።✝️🖐🏽🙏🏼✝️