Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔ የሚገርመኝ የእግዚኣብሄር ትዕግስት ነው። ኣስተውለን ከሆነ እኛም ሰው ነንና ስንሳሳት እኮ እንደዚህ እየታገሰን ነው፡ ምን ዓይነት ኣምላኽ ነው፡ ኣቤቱ ኣባት ሆይ እባክህን ሓጢኣት በደላችንን ሁሉ ይቅር በለን በደምህ እጠበን። የሚመካ በእግዚኣብሄር ይመካ ተብሎ ተጽፎኣልና ፡ ትምክህታችን ኣንተ ብቻ እንድናደርግህ፡ በሰው የሚመካ እርጉም ይሆን ተብሎ ተጽፎኣልና። ኣባትየ በዚህ፡ ክፉ፡ ዘመን እንድንፈራህ እባክህን እርዳን፡ ኣሜን ፡ ተባረኩ።
እሱ ኮ፡ኣምላክ ነው እንደ ሰው ኣይደለም
እግዚአብሔር አምላክ ታጋሽና ደግ አምላክ ነው ይቅር ይበለን ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቅዱሳን ይሄ መልዕክት ለሌሎችም እንድዳረስ Like እያደረጋችሁ ጀምሩ🙏🙏
የእግዚአብሔር ፀጋ ይረዳናል እንሰማችኋለን በርቱ
የጌታ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ተባረኩ ቅዱሳን እንኳን አብሮ አደረሰን ፀጋ ይብዛላችሁ !!!❤❤
ተባረኩ የአባቴ ቅዱሳን እንዃን አደረሳችሁ የፈረንጆችሁን አድስ አመት 2025 እንዃን ጌታ በምህረቱና በቸርነቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ።ጌታ ስሙ ይባረክ በቸርነቱ ጠብቆ አቆመን ዛሬም አምላካችን እግዚአብሔር ይባረክ በእውነት ከምስጋና ሌላ ምን እንሰጣለን ምንሰጠው የለንም ብቻ ተባረክ ከማለት ሌላ ።እለት እለት እሱ ለእኛ የከፈለውን ዋጋ እያሰበን እስከ ምጻቱ ድረስ እሱን በተስፋ እንጠብቅ ማራናታ በተስፋ የሚንጠብቅ የኛ አለንታ❤❤❤❤🙏🙏🙏😭😭😭😭🙏🙏🙏🙌🙌🙌 ተባረኩ የምጻቱ አዋጅ ነጋር አገልጋዮች በሙሉ ጌታ ስለ እናንተ ይባረክ❤❤🙏🙏🙏
አሜን ❤❤❤❤
“ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።” - ዕብራውያን 13፥8
Wendme bisre agelglotih yisfa tebarek bebzu!!
እግዚዐብሔርን የሌለ የሚያሥመስለው፣ ዐጉል ትእግሥቱ ብቻ ነው።
ጌታ ኢየሱስ ሆይ እባክህን የተሰጠኝን የወንጌልን አደራ ለትውልድ ለማድረስ አቅምና ጉልበት ከአንተ እፈልጋለሁ አባተንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልህ ለትውልድ የሚታስረዳበትን የእግዚአብሔር ቃል እንዴት ድንቅ መልክት ነዉ ከተጠቀምንበት ተባረኩልኝ ወንድሞቸ
የ ጌታ ፃጋ ይብዛላችሁ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ጌታቺን ሆይ ማራናታ ✝️♥️🌹🌹🌹
አሜን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Happy New Year Bisru !!!!!!!’ 🎉🎉🎉🎉❤ congratulations Ye Wengel Ametachin Newu
Geta bahulu yibarkih yibizalihi ❤❤❤
ጌታ ሆይ ሀገራችን እስክንደርስ እርዳን። አሜን
God bless you my brother
ዉድ ወንድማችን ብስሩ wellcome እንከኳን አብሮ በሰለም ለ2025 ለነጮቹ አድስ ዓመት በሰላም አደራሰን። ዉጭ ሀገር ያላችሁ ሁሉ የብልጽግና የሠላም የመሻገር ዓመት ይሁንላቹ ። የቅዱሳን ብሩህ ተሰፋ ጌታ የሆነዉ ኢየሱስ ይመጣል።ትጉና ጸልዩ👌
Ena...mirchaye..Eyesus..kirstos...new..adnognal.Amen♥️🙏
እራርቶልናል እራርቶልናልቸር ነውና መቼ ይተወናል ቸር ነውና መቼ ይረሳናል ብርቱና ኅያሉ አምላካችን ክብር ይሁንለት ብስሬ ስላነቃቃችሁን ጌታን በትጋት ስላገለገላችሁ ተባርካችሁአል ፀጋ ይብዛላችሁ
Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Hallelujah kiber misegan le Geta le Eyesus yihune....Eyesus yadinal yitadegimal....Hallelujah marenat Geta Eyesus hoye tolo Nahelen....wudi ye Abate Buruki A.N.B.....Tebarakeiiiiiii Geta Eyesus Fatsimo chariso yebarake zemanek yelamelem ❤❤❤❤❤❤❤Enikwan Adaresachew 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ተባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️
አሜን
❤😢 እዝጎ
My brother God bless 🙏 🙏🙏 you and your family ❤❤❤
Amen,maranata
Geta be Mihiretu yasiben!!!!
God bless you more
ጌታ ይባርካችሁ
አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዘመንህ ይባረክ
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
🙏!..Gbu!
Amen amen..maranata ..!!
Amen
maranata
Yoniye
👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏✅✅✅
❤❤❤
እኔ የሚገርመኝ የእግዚኣብሄር ትዕግስት ነው። ኣስተውለን ከሆነ እኛም ሰው ነንና ስንሳሳት እኮ እንደዚህ እየታገሰን ነው፡ ምን ዓይነት ኣምላኽ ነው፡ ኣቤቱ ኣባት ሆይ እባክህን ሓጢኣት በደላችንን ሁሉ ይቅር በለን በደምህ እጠበን። የሚመካ በእግዚኣብሄር ይመካ ተብሎ ተጽፎኣልና ፡ ትምክህታችን ኣንተ ብቻ እንድናደርግህ፡ በሰው የሚመካ እርጉም ይሆን ተብሎ ተጽፎኣልና። ኣባትየ በዚህ፡ ክፉ፡ ዘመን እንድንፈራህ እባክህን እርዳን፡ ኣሜን ፡ ተባረኩ።
እሱ ኮ፡ኣምላክ ነው እንደ ሰው ኣይደለም
እግዚአብሔር አምላክ ታጋሽና ደግ አምላክ ነው ይቅር ይበለን ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቅዱሳን ይሄ መልዕክት ለሌሎችም እንድዳረስ Like እያደረጋችሁ ጀምሩ🙏🙏
የእግዚአብሔር ፀጋ ይረዳናል እንሰማችኋለን በርቱ
የጌታ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ተባረኩ ቅዱሳን እንኳን አብሮ አደረሰን ፀጋ ይብዛላችሁ !!!❤❤
ተባረኩ የአባቴ ቅዱሳን እንዃን አደረሳችሁ የፈረንጆችሁን አድስ አመት 2025 እንዃን ጌታ በምህረቱና በቸርነቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ።ጌታ ስሙ ይባረክ በቸርነቱ ጠብቆ አቆመን ዛሬም አምላካችን እግዚአብሔር ይባረክ በእውነት ከምስጋና ሌላ ምን እንሰጣለን ምንሰጠው የለንም ብቻ ተባረክ ከማለት ሌላ ።እለት እለት እሱ ለእኛ የከፈለውን ዋጋ እያሰበን እስከ ምጻቱ ድረስ እሱን በተስፋ እንጠብቅ ማራናታ በተስፋ የሚንጠብቅ የኛ አለንታ❤❤❤❤🙏🙏🙏😭😭😭😭🙏🙏🙏🙌🙌🙌 ተባረኩ የምጻቱ አዋጅ ነጋር አገልጋዮች በሙሉ ጌታ ስለ እናንተ ይባረክ❤❤🙏🙏🙏
አሜን ❤❤❤❤
“ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።”
- ዕብራውያን 13፥8
Wendme bisre agelglotih yisfa tebarek bebzu!!
እግዚዐብሔርን የሌለ የሚያሥመስለው፣ ዐጉል ትእግሥቱ ብቻ ነው።
ጌታ ኢየሱስ ሆይ እባክህን የተሰጠኝን የወንጌልን አደራ ለትውልድ ለማድረስ አቅምና ጉልበት ከአንተ እፈልጋለሁ አባ
ተንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልህ ለትውልድ የሚታስረዳበትን የእግዚአብሔር ቃል እንዴት ድንቅ መልክት ነዉ ከተጠቀምንበት ተባረኩልኝ ወንድሞቸ
የ ጌታ ፃጋ ይብዛላችሁ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ጌታቺን ሆይ ማራናታ ✝️♥️🌹🌹🌹
አሜን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Happy New Year Bisru !!!!!!!’ 🎉🎉🎉🎉❤ congratulations Ye Wengel Ametachin Newu
Geta bahulu yibarkih yibizalihi ❤❤❤
ጌታ ሆይ ሀገራችን እስክንደርስ እርዳን። አሜን
God bless you my brother
ዉድ ወንድማችን ብስሩ wellcome እንከኳን አብሮ በሰለም ለ2025 ለነጮቹ አድስ ዓመት በሰላም አደራሰን። ዉጭ ሀገር ያላችሁ ሁሉ የብልጽግና የሠላም የመሻገር ዓመት ይሁንላቹ ። የቅዱሳን ብሩህ ተሰፋ ጌታ የሆነዉ ኢየሱስ ይመጣል።ትጉና ጸልዩ👌
Ena...mirchaye..
Eyesus..kirstos...new..adnognal.
Amen♥️🙏
እራርቶልናል እራርቶልናል
ቸር ነውና መቼ ይተወናል
ቸር ነውና መቼ ይረሳናል
ብርቱና ኅያሉ አምላካችን ክብር ይሁንለት ብስሬ ስላነቃቃችሁን ጌታን በትጋት ስላገለገላችሁ ተባርካችሁአል ፀጋ ይብዛላችሁ
Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Hallelujah kiber misegan le Geta le Eyesus yihune....Eyesus yadinal yitadegimal....Hallelujah marenat Geta Eyesus hoye tolo Nahelen....wudi ye Abate Buruki A.N.B.....Tebarakeiiiiiii Geta Eyesus Fatsimo chariso yebarake zemanek yelamelem ❤❤❤❤❤❤❤
Enikwan Adaresachew 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤