Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ የመጣ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ!!!!!!!
Amen
አሜን አሜን መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው❤
Amen eysus geta new❤❤❤❤
ተባረክልን በዚህ ዘመን በጌታ ተመርጠህ ብዙዎችን ከጨለማ ሕይወት እየታደግህ ያለህ ወንድማችን አሁንም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛልሕ፣ ሌላው በዚህ ልክ በሀገሪቱ ብሔራዊ ሚዲያ የወንጌል አማኞች ስለኢየሱስ እንዲናገሩ እድሉን መደመጥን እንድናገኝ ሞገስን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።
ይሄ ነው መልካሙ የምስራች ይሄን ጌታ በመቀበል ከዘላለም ሞት አምልጡ ኢትዮጵያዊያን ,የመዳን ቀን አሁን ነው, ጌታ ለምድሬ ይራራ🙏🔥❤
ወንድም ይህንን ኢመጽሐፍ ቅዱሳዊ ንግግር ኢየሱስን የማይገልጠውን አትናገር!መጽሐፍ ቅዱሰ ኢየሱስን የእግዚአብሔር ልጅ እንጂ አንድም ቦታ የማሪያም ልጅ አይልም።ኢየሱስ በማሪያም በኩል ቃል ሰጋ ሆኖ ፍጹም ሰው ሆኖ ተገኘ እንጂ እሱ አምላክ ነው።
E B C❤ በጣም እናማሰግናሌንዲንቅ መልክት❤
እንደኔ ልክ ስያይ ደስ ያለዉ ይሄ እድል ነው ኢየሱስ የዘላለም አምላክ , የሰውን ሀጥያት ሁሉ የምያስወግድ , ደግሞም ተመልሶ የምመጣ እርሱ ጌታ ነዉ ኢየሱስ ይወዳችኋል ❤
yesi
ዋው ድንቅ መልዕክት!! እናመሰግናለን ይህን ፕሮግራም ስላዘጋጀችው። ነብይ ጥላሁን ከዚህ በላይ ይብዛልህ 🙏♥️👏
አሜን የድንግል ልጅ ኢየሱስ ያድናል 🎉❤
ጥሌ በዚህ ምዲያ ስለመጣህልን ደግሞ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርክህ የትውልድ አባት
የወንጌል እውነት በትህትና ነብይ ጥሌ እግዚአብሔር ይባርክህ🎉🎉🎉
ነብይ ጥል በረከታችን ነህ❤❤❤
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ! EBC ክብረት ይስጣቹ!።
አየሱስ የጌቶች ጌታ ነው
“እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።” - ዕብራውያን 12፥1-2
ብቻኛ የመደን መንገድ ጌታችን መድሀንታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ማመን ነወ
በጣም የምወደው አገልጋይ እየሱስን ብቻ የሚያሳይ ተባረክልን ነብይ ጥሌ Ebc እናመሰግናለን
ጥሌዋ❤❤❤❤
ለታረደው በግ ክብርና ምስጋና ከዘላለም እሰከ ለዘላለም ይሁንለት። እውነት ሕይወት መንገድ የሆነው የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱሰ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል ❤ ❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን.... ድንቅ መልዕክት 🙏🙏
ነብይ ጥሌ ወንድማችን 😍🥰ምን አይነት አብርሆት ነው የሰጠህ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ጥበብና ማስተዋል እውቀትን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ እንወድሀለን😍 EBC እናመሰግናለን🙏✍፡፡
ይህን መልዕክት የምታዳምጡ ጌታ እየሱስ እንደ ግል አዳኝ አድርጋቹ ያልተቀበላቹ ዉንድም/እህት ካላቹ ኢየሱስ ስለሀጥአታችን መቶአል ከዘላለም ጥፋት ሊያድነን ተሰቅሎአል እኛን ደግሞ ስለማፀደቅ ከሙቷን ተነስቶአል የእግዚአብሔር ስጦታ የሆነውን ክርስቶስን በማመን ከእግዚአብሔር ጋር እንድትታረቁ ስንል የፍቅር ጥር እናቀርባለን
ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤❤❤ ወገኖቼ ኑ ወደ ሰላሙ ወደ አሳራፊው ወደ ሚባርከው እድሜን ወደ ሚጨምረው አባት ኑኑኑኑኑ ትጠቀማላችሁ
ኢየሱስ ሰውን ሁሉ ይወዳል
አባቴ ፀጋዉ ይብዘልህ❤🙌
እዉነት ነው የትህትና ጥግ ነው ያሳየን ሃሌሉያ
አሜን አሜን አሜን እያሱስ ጌታ ነው ጌታ ይባረክ ጥልያ 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
ከዚህ በላይ የረዘመ ቃለመጠይቅ እንፈልጋለን ፣ከጥሌ ጋር ❤❤❤
May God Bless you Tile,
ወንድማችን ጥሌ ጌታ ኢየሱስ ጸጸጋዉን ያብዛልህ።
የመዳን ቀን ዛሬ ነው 👉አሁን ነው ይላል ቅዱስ ቃሉ🙌🙌🙌
Tile wodahalewu❤❤ geta ibarki
ኢየሱስ ይወደናልለእኛ ብሎ ነው ሰው የሆነው❤
ሁል ጊዜ እምንሰማው አገልጋይ ነብይ ጥሌ ። እንወድሃለን/ አንተን የመሰለ አገልጋይ ለምድራችን የሰጠን የስራው ባለቤት እግዚአብሄር ይመስገን
Blessings ❤
ዮሐንስ 1¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።² ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።³ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።⁴ በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች።⁵ ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም።⁶ ከእግዚአብሔር የተላከ ስሙ ዮሐንስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፤⁷ ሁሉ በእርሱ በኩል እንዲያምኑ ይህ ስለ ብርሃን ይመሰክር ዘንድ ለምስክር መጣ።⁸ ስለ ብርሃን ሊመሰክር መጣ እንጂ፥ እርሱ ብርሃን አልነበረም።⁹ ለሰው ሁሉ የሚያበራው እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም ይመጣ ነበር።¹⁰ በዓለም ነበረ፥ ዓለሙም በእርሱ ሆነ፥ ዓለሙም አላወቀውም።¹¹ የእርሱ ወደ ሆነው መጣ፥ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም።¹² ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤¹³ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም።¹⁴ ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።
🙏🙏🙏🙏 የተባረክህ ነህ ተባርከህ ቅር
teleye tebarek❤❤
ተወለደ : ጌታ በከብቶች : በረትሲጠበቅ : ቤተመንግስትያለ አንዳች : መግለጫሳያዘጋ : መንገድሳያስብል : ልመጣ ነውተወለደ : እየሱስበፍፁም :ትህትናው..🥰🥰🙏
ተባረክ ነብይ ጥሌ ።E B C እናመሰግናለን ።🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏
Wow praise to the son of GOD 🙏
ገና ሳየው ደስ ነው ደስ ያለኝ🎉🎉
ድንቅ መልእክት ነው ተባረክ።
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን አገልግሎትህን ቤተሰብህን ይባርክ ነብይ ጥሌ ...አሜን በትህትና ዝቅ በማለት አኑረን አያጎለንም❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
ትክክል ነው ነብይ ጥሌ ቡሩክ ነህ ከፍ በል የክርስቶስን መወለድ ስነስብ ይህን ነው መሰብ ያለብን ክብር ለእርሱ ይሁን የፍቅር አምላክ ትሁት ጌታ ነው የሰውን ልጆች ሁሉ ይወዳል ለነፍሳችንም ሞቶሃል ደግሞም የሞትን መውግያ ኃጢአትን ሰብሮሃል በድል ወደ አባቱ አርጎሃል በድል ይመጣል አማኞችን ለወስድ ሃል ሉያ አሜን ኢየሱስን ጌታ አዳኝ አድርገችሁ ያልተቀባላችሁ ይህን የፍቅርን ጌታ ተቀባሉ ለሕይወታችሁ የሞታውን ከኃጢአት ነፃ የምያወጣውን አሜን
ጥሌ❤❤❤
Thanks EBC
ዮሐንስ 13¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯³ ኢየሱስ አብ ሁሉን በእጁ እንደ ሰጠው ከእግዚአብሔርም እንደ ወጣ ወደ እግዚአብሔርም እንዲሄድ አውቆ፥⁴ ከእራት ተነሣ ልብሱንም አኖረ፥ ማበሻም ጨርቅ ወስዶ ታጠቀ፤⁵ በኋላም በመታጠቢያው ውኃ ጨመረ፥ የደቀ መዛሙርቱንም እግር ሊያጥብና በታጠቀበትም ማበሻ ጨርቅ ሊያብስ ጀመረ።
አሜን አምላክ ሊያድን ሰው ሁኖ መጣ
እየሱስን ወዳወለሁ ፍቅር ነው
እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሳችሁ🙏 ነብይ ጥሌ እንቁ መምህራችን ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ🥰🙏EBC ዎች እናመሰግናለን❤
Prophet Tilahun🙏🙏🙏
Jesus is Lord Nebey Teley God bless You 🙌
እየሱስ ያድናል አሜን 🙏🙏🙏😍😍😍
Wow ❤dink melikt ኢየሱስ ያድናል
“ለወገኔ ይጠቅማል በማለት ወይም በከንቱ ውዳሴ ምክንያት አንድ እንኳ አታድርጉ፥ ነገር ግን እያንዳንዱ ባልንጀራው ከራሱ ይልቅ እንዲሻል በትሕትና ይቍጠር፤” - ፊልጵስዩስ 2፥3
ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል ኢየሱስ ክርስቶስ ይዎዳቿል ኑ ወደ ኢየሱስ
እረፍታችን ኢየሱስ ያለ ኢየሱስ እረፍት የለም🎉❤
ነብይ ጥሌ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 🎉🎉
Eyesus Geta Nw🙌
ዎሆ መልካም መልዕክትነው ጌታ ይባርክህ ነብይ ጥላህ 🎉❤ኢቢሲኦችም ተባረኩልን ይልመድባቹ🎉❤
ጌታ ይባርክህ ጥሌ ❤🙏👍
ተባረኩ ወንድሞቼ አዉነት ነው ጌታ አሁንም ዩርዳን አንኳን አደረሳቹ 🙏🏽🎄
አሜን ስሙ ይክበር ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ጥሌ
ኢቢሲ ተባረኩ
wow wow wow wow wow I 'm very happy about this program.
የኢሱስ ክርስቶስ ሰም የተባረከ ይሁን!!!!
zemenih yibarek tile... eyesus yadinal....ye EBC amerari eg/r yibarkachu...misimama
መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው አሜን እሳይ ተወለዴ ለኔ🎉❤ጥሌ በረኬታችን❤
ጌታ ይባረክ
ዝቅ ያለ ሰዉ ወዴትም አይወድቅም❤
የጌታ ፀጋና ምህረት ላንተ ይብዛ ጥሌ ❤❤❤ETV እናመሰግናለን ለወንጌል ድምፅ ስለሆናችሁ 😊
❤❤❤… አምላክ የሆነዉ ኢየሱስ ክርስቶስ እኛን ስለሚወደን ነዉ …በሀጢያታችን እንዳን ጠፋ ከዙፋኑ ወርዶ የባርያን መልክ የያዘዉ…በመስቀል ላይም የሞተልን…ሞቶም አልቀረም ተነስቱዋል። ኑ ወደሚወዳቹ ጌታ ።ብቸኛዉ ወደ መንግስተ ሰማይ መግብያ መንገድ እሱ ብቻ ነዉ።
እየሱስ የአለም ብርሀን ነው ኑ ወደ ህይውት ወደ እየሱስ አማላጅ ❤ጥልዬ ተባረክ ❤
ብሩክ ነክ በእውነቱ ቃል የበሰልክ ፖ/ጥሌ ዘመንክ ይለምልምክ!📖🍇🍓🎄🙏💋
ተባረክ ነብይ
Wellcome wellcome አልልልልልልል አልልልልልልል 🎉አልልልልልልል 🎉❤❤🎉🎉
EBC❤ Enamesgnalen❤❤❤❤❤❤
Jesus is Lord ❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ የመጣው ለሰው ልጆች ሁሉ ህይወት እንድሆን ነው ኑ ወደ ኢየሱስ እርሱ ህይወትን ይሰጣል🎉🎉
Maden bayeswes naw semwe yebarek
ወንጌል ያሸንፋል 6 ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።12 ጠላቶቹን ሶርያውያንንም ከምሥራቅ፥ ፍልስጥኤማውያንንም ከምዕራብ ያንቀሳቅስበታል፤ እስራኤልንም በተከፈተ አፍ ይበሉታል። በዚህም ሁሉ እንኳ ቍጣው አልተመለሰችም፥ ነገር ግን እጁ ገና ተዘርግታ ትኖራለች።ኢሳ 9
ድንቅ መልእክት❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙌
Wow wow Jesus is Lord god bless you pro tile
በልጁ የሚያምን አሁን የዘላለም ህይወት አለው።ይህ እርግጠኝነት የመጣው from Jesus Christ ❤❤❤
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
ተባረክ ወንድሜ እ/ር እድሜ ይስጥህ
ጌታ ይበረክ ❤❤❤❤❤❤❤
በክርስቶስ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው መጽሃፍ ቅዱሳችን ከክርስቶስ ሌላ ህይወት ፣ መንገድ ፣ እውነትም አያቀርብም ሁሉም ሊኖራችሁ ይችላል ስለ እናንተ ሰው ሆኖ የመጣው የእግዚአብሄር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሌላቹ ግን ምንም የላቹም ስማ በለው ለዛ ለሃገሬ ሰው !! መርገም መከራውን በዚህ ይበጥሰው አምልጥ በልልኝ ለዛ ለሃገሬ ሰውትርጉሙን እንዳይስት ህይወት ክርስቶስ ነው!!
ድንቅ የክርስትና መልእክት! ሃይማኖትን ሳይሆን ኢየሱስን ስላብራራልህን እናመሰግናለን🙏 የክርስቶስ ተከታይ ለመሆን በፍፁም ትህትና መመላለስን እናስቀድም እንጅ በሃይማኖት, በዘር, በቋንቋ አንጓተት! እግዚአብሔር ፍቅር ነው ማንንም እንድንጠላ አልፈቀደም! ጎራን አልፈቀደም! Let's follow Christ not a person!!!
ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ ስለዚህ ድንቅ ፍቅሩ
እየሱስ ጌታ ነዉ ።
ፊልጵስዩስ 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
ጌታ ይባርክ ወንድሜ ጥሌ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን። የጌታችን የ ኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ የአንድ ሕፃን መወለድ ብቻ አይደለም ፣ የአንድ ሕፃን የአንድ ቤተሰብ አባል መሆን አይደለም። የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ የሰላም መወለድ ነው። የነፃነት ፣ ትንሳኤ መወለድ ነው። የተወለደውም ለእኛ ነው። ስለዚህ በሞቱ እኛ ከሞትን ፣ በትንሳኤው ትንሳኤ አለን። ክርስቶስ ስለ እኛ ተወለደ።
እዉነት ነዉ አሜን አሜን አሜን🙏 ዘመንህ አገልግሎትህ ሁሉ ይባረክ🙏
ኢየሱስ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እኛን ወደደን ይገርማል ምን እንላለን ከማመስገን በቀር ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሞገስክ❤❤❤
Amen 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በትክክል ጌታ ይባክ ኢየሱስዬ ኢየሱስዬ ኢየሱስዬ ጌታዬ
Ameen
ነብይ ጥሌዋ❤ 🙏 EBC🙏
“ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።” - ፊልጵስዩስ 4፥6
God bless you 🙏 ❤️
መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ የመጣ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ!!!!!!!
Amen
Amen
አሜን አሜን መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው❤
Amen eysus geta new❤❤❤❤
ተባረክልን በዚህ ዘመን በጌታ ተመርጠህ ብዙዎችን ከጨለማ ሕይወት እየታደግህ ያለህ ወንድማችን አሁንም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛልሕ፣ ሌላው በዚህ ልክ በሀገሪቱ ብሔራዊ ሚዲያ የወንጌል አማኞች ስለኢየሱስ እንዲናገሩ እድሉን መደመጥን እንድናገኝ ሞገስን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።
ይሄ ነው መልካሙ የምስራች ይሄን ጌታ በመቀበል ከዘላለም ሞት አምልጡ ኢትዮጵያዊያን ,የመዳን ቀን አሁን ነው, ጌታ ለምድሬ ይራራ🙏🔥❤
ወንድም ይህንን ኢመጽሐፍ ቅዱሳዊ ንግግር ኢየሱስን የማይገልጠውን አትናገር!መጽሐፍ ቅዱሰ ኢየሱስን የእግዚአብሔር ልጅ እንጂ አንድም ቦታ የማሪያም ልጅ አይልም።ኢየሱስ በማሪያም በኩል ቃል ሰጋ ሆኖ ፍጹም ሰው ሆኖ ተገኘ እንጂ እሱ አምላክ ነው።
E B C❤ በጣም እናማሰግናሌን
ዲንቅ መልክት❤
እንደኔ ልክ ስያይ ደስ ያለዉ ይሄ እድል ነው
ኢየሱስ የዘላለም አምላክ , የሰውን ሀጥያት ሁሉ የምያስወግድ , ደግሞም ተመልሶ የምመጣ እርሱ ጌታ ነዉ
ኢየሱስ ይወዳችኋል ❤
yesi
ዋው ድንቅ መልዕክት!! እናመሰግናለን ይህን ፕሮግራም ስላዘጋጀችው። ነብይ ጥላሁን ከዚህ በላይ ይብዛልህ 🙏♥️👏
አሜን የድንግል ልጅ ኢየሱስ ያድናል 🎉❤
ጥሌ በዚህ ምዲያ ስለመጣህልን ደግሞ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርክህ የትውልድ አባት
የወንጌል እውነት በትህትና ነብይ ጥሌ እግዚአብሔር ይባርክህ🎉🎉🎉
ነብይ ጥል በረከታችን ነህ❤❤❤
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ! EBC ክብረት ይስጣቹ!።
አየሱስ የጌቶች ጌታ ነው
“እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።”
- ዕብራውያን 12፥1-2
ብቻኛ የመደን መንገድ ጌታችን መድሀንታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ማመን ነወ
በጣም የምወደው አገልጋይ እየሱስን ብቻ የሚያሳይ ተባረክልን ነብይ ጥሌ Ebc እናመሰግናለን
ጥሌዋ❤❤❤❤
ለታረደው በግ ክብርና ምስጋና ከዘላለም እሰከ ለዘላለም ይሁንለት። እውነት ሕይወት መንገድ የሆነው የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱሰ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል ❤
❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን.... ድንቅ መልዕክት 🙏🙏
ነብይ ጥሌ ወንድማችን 😍🥰ምን አይነት አብርሆት ነው የሰጠህ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ጥበብና ማስተዋል እውቀትን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ እንወድሀለን😍 EBC እናመሰግናለን🙏✍፡፡
ይህን መልዕክት የምታዳምጡ ጌታ እየሱስ እንደ ግል አዳኝ አድርጋቹ ያልተቀበላቹ ዉንድም/እህት ካላቹ ኢየሱስ ስለሀጥአታችን መቶአል ከዘላለም ጥፋት ሊያድነን ተሰቅሎአል እኛን ደግሞ ስለማፀደቅ ከሙቷን ተነስቶአል የእግዚአብሔር ስጦታ የሆነውን ክርስቶስን በማመን ከእግዚአብሔር ጋር እንድትታረቁ ስንል የፍቅር ጥር እናቀርባለን
ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤❤❤ ወገኖቼ ኑ ወደ ሰላሙ ወደ አሳራፊው ወደ ሚባርከው እድሜን ወደ ሚጨምረው አባት ኑኑኑኑኑ ትጠቀማላችሁ
ኢየሱስ ሰውን ሁሉ ይወዳል
አባቴ ፀጋዉ ይብዘልህ❤🙌
እዉነት ነው የትህትና ጥግ ነው ያሳየን ሃሌሉያ
አሜን አሜን አሜን እያሱስ ጌታ ነው ጌታ ይባረክ ጥልያ 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
ከዚህ በላይ የረዘመ ቃለመጠይቅ እንፈልጋለን ፣ከጥሌ ጋር ❤❤❤
May God Bless you Tile,
ወንድማችን ጥሌ ጌታ ኢየሱስ ጸጸጋዉን ያብዛልህ።
የመዳን ቀን ዛሬ ነው
👉አሁን ነው ይላል ቅዱስ ቃሉ🙌🙌🙌
Tile wodahalewu❤❤ geta ibarki
ኢየሱስ ይወደናል
ለእኛ ብሎ ነው ሰው የሆነው❤
ሁል ጊዜ እምንሰማው አገልጋይ ነብይ ጥሌ ። እንወድሃለን/ አንተን የመሰለ አገልጋይ ለምድራችን የሰጠን የስራው ባለቤት እግዚአብሄር ይመስገን
Blessings ❤
ዮሐንስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
² ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።
³ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።
⁴ በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች።
⁵ ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም።
⁶ ከእግዚአብሔር የተላከ ስሙ ዮሐንስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፤
⁷ ሁሉ በእርሱ በኩል እንዲያምኑ ይህ ስለ ብርሃን ይመሰክር ዘንድ ለምስክር መጣ።
⁸ ስለ ብርሃን ሊመሰክር መጣ እንጂ፥ እርሱ ብርሃን አልነበረም።
⁹ ለሰው ሁሉ የሚያበራው እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም ይመጣ ነበር።
¹⁰ በዓለም ነበረ፥ ዓለሙም በእርሱ ሆነ፥ ዓለሙም አላወቀውም።
¹¹ የእርሱ ወደ ሆነው መጣ፥ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም።
¹² ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
¹³ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም።
¹⁴ ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።
🙏🙏🙏🙏 የተባረክህ ነህ ተባርከህ ቅር
teleye tebarek❤❤
ተወለደ : ጌታ
በከብቶች : በረት
ሲጠበቅ : ቤተመንግስት
ያለ አንዳች : መግለጫ
ሳያዘጋ : መንገድ
ሳያስብል : ልመጣ ነው
ተወለደ : እየሱስ
በፍፁም :ትህትናው..🥰🥰🙏
ተባረክ ነብይ ጥሌ ።E B C እናመሰግናለን ።🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏
Wow praise to the son of GOD 🙏
ገና ሳየው ደስ ነው ደስ ያለኝ🎉🎉
ድንቅ መልእክት ነው ተባረክ።
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን አገልግሎትህን ቤተሰብህን ይባርክ ነብይ ጥሌ ...አሜን በትህትና ዝቅ በማለት አኑረን አያጎለንም❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
ትክክል ነው ነብይ ጥሌ ቡሩክ ነህ ከፍ በል የክርስቶስን መወለድ ስነስብ ይህን ነው መሰብ ያለብን ክብር ለእርሱ ይሁን የፍቅር አምላክ ትሁት ጌታ ነው የሰውን ልጆች ሁሉ ይወዳል ለነፍሳችንም ሞቶሃል ደግሞም የሞትን መውግያ ኃጢአትን ሰብሮሃል በድል ወደ አባቱ አርጎሃል በድል ይመጣል አማኞችን ለወስድ ሃል ሉያ አሜን ኢየሱስን ጌታ አዳኝ አድርገችሁ ያልተቀባላችሁ ይህን የፍቅርን ጌታ ተቀባሉ ለሕይወታችሁ የሞታውን ከኃጢአት ነፃ የምያወጣውን አሜን
ጥሌ❤❤❤
Thanks EBC
ዮሐንስ 13
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ ኢየሱስ አብ ሁሉን በእጁ እንደ ሰጠው ከእግዚአብሔርም እንደ ወጣ ወደ እግዚአብሔርም እንዲሄድ አውቆ፥
⁴ ከእራት ተነሣ ልብሱንም አኖረ፥ ማበሻም ጨርቅ ወስዶ ታጠቀ፤
⁵ በኋላም በመታጠቢያው ውኃ ጨመረ፥ የደቀ መዛሙርቱንም እግር ሊያጥብና በታጠቀበትም ማበሻ ጨርቅ ሊያብስ ጀመረ።
አሜን አምላክ ሊያድን ሰው ሁኖ መጣ
እየሱስን ወዳወለሁ ፍቅር ነው
እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሳችሁ🙏 ነብይ ጥሌ እንቁ መምህራችን ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ🥰🙏
EBC ዎች እናመሰግናለን❤
Prophet Tilahun🙏🙏🙏
Jesus is Lord Nebey Teley God bless You 🙌
እየሱስ ያድናል አሜን 🙏🙏🙏😍😍😍
Wow ❤dink melikt ኢየሱስ ያድናል
“ለወገኔ ይጠቅማል በማለት ወይም በከንቱ ውዳሴ ምክንያት አንድ እንኳ አታድርጉ፥ ነገር ግን እያንዳንዱ ባልንጀራው ከራሱ ይልቅ እንዲሻል በትሕትና ይቍጠር፤”
- ፊልጵስዩስ 2፥3
ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል ኢየሱስ ክርስቶስ ይዎዳቿል ኑ ወደ ኢየሱስ
እረፍታችን ኢየሱስ ያለ ኢየሱስ እረፍት የለም🎉❤
ነብይ ጥሌ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 🎉🎉
Eyesus Geta Nw🙌
ዎሆ መልካም መልዕክትነው ጌታ ይባርክህ ነብይ ጥላህ 🎉❤ኢቢሲኦችም ተባረኩልን ይልመድባቹ🎉❤
ጌታ ይባርክህ ጥሌ ❤🙏👍
ተባረኩ ወንድሞቼ አዉነት ነው ጌታ አሁንም ዩርዳን አንኳን አደረሳቹ 🙏🏽🎄
አሜን ስሙ ይክበር ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ጥሌ
ኢቢሲ ተባረኩ
wow wow wow wow wow I 'm very happy about this program.
የኢሱስ ክርስቶስ ሰም የተባረከ ይሁን!!!!
zemenih yibarek tile... eyesus yadinal....ye EBC amerari eg/r yibarkachu...misimama
መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው አሜን እሳይ ተወለዴ ለኔ🎉❤ጥሌ በረኬታችን❤
ጌታ ይባረክ
ዝቅ ያለ ሰዉ ወዴትም አይወድቅም❤
የጌታ ፀጋና ምህረት ላንተ ይብዛ ጥሌ ❤❤❤
ETV እናመሰግናለን ለወንጌል ድምፅ ስለሆናችሁ 😊
❤❤❤… አምላክ የሆነዉ ኢየሱስ ክርስቶስ እኛን ስለሚወደን ነዉ …በሀጢያታችን እንዳን ጠፋ ከዙፋኑ ወርዶ የባርያን መልክ የያዘዉ…በመስቀል ላይም የሞተልን…ሞቶም አልቀረም ተነስቱዋል። ኑ ወደሚወዳቹ ጌታ ።ብቸኛዉ ወደ መንግስተ ሰማይ መግብያ መንገድ እሱ ብቻ ነዉ።
እየሱስ የአለም ብርሀን ነው
ኑ ወደ ህይውት ወደ እየሱስ አማላጅ ❤ጥልዬ ተባረክ ❤
ብሩክ ነክ በእውነቱ ቃል የበሰልክ ፖ/ጥሌ ዘመንክ ይለምልምክ!📖🍇🍓🎄🙏💋
ተባረክ ነብይ
Wellcome wellcome አልልልልልልል አልልልልልልል 🎉አልልልልልልል 🎉❤❤🎉🎉
EBC❤ Enamesgnalen❤❤❤❤❤❤
Jesus is Lord ❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ የመጣው ለሰው ልጆች ሁሉ ህይወት እንድሆን ነው ኑ ወደ ኢየሱስ እርሱ ህይወትን ይሰጣል🎉🎉
Maden bayeswes naw semwe yebarek
ወንጌል ያሸንፋል
6 ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።
12 ጠላቶቹን ሶርያውያንንም ከምሥራቅ፥ ፍልስጥኤማውያንንም ከምዕራብ ያንቀሳቅስበታል፤ እስራኤልንም በተከፈተ አፍ ይበሉታል። በዚህም ሁሉ እንኳ ቍጣው አልተመለሰችም፥ ነገር ግን እጁ ገና ተዘርግታ ትኖራለች።
ኢሳ 9
ድንቅ መልእክት❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙌
Wow wow Jesus is Lord god bless you pro tile
በልጁ የሚያምን አሁን የዘላለም ህይወት አለው።
ይህ እርግጠኝነት የመጣው from Jesus Christ ❤❤❤
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
ተባረክ ወንድሜ እ/ር እድሜ ይስጥህ
ጌታ ይበረክ ❤❤❤❤❤❤❤
በክርስቶስ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው መጽሃፍ ቅዱሳችን ከክርስቶስ ሌላ ህይወት ፣ መንገድ ፣ እውነትም አያቀርብም ሁሉም ሊኖራችሁ ይችላል ስለ እናንተ ሰው ሆኖ የመጣው የእግዚአብሄር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሌላቹ ግን ምንም የላቹም
ስማ በለው ለዛ ለሃገሬ ሰው !!
መርገም መከራውን በዚህ ይበጥሰው
አምልጥ በልልኝ ለዛ ለሃገሬ ሰው
ትርጉሙን እንዳይስት ህይወት ክርስቶስ ነው!!
ድንቅ የክርስትና መልእክት! ሃይማኖትን ሳይሆን ኢየሱስን ስላብራራልህን እናመሰግናለን🙏 የክርስቶስ ተከታይ ለመሆን በፍፁም ትህትና መመላለስን እናስቀድም እንጅ በሃይማኖት, በዘር, በቋንቋ አንጓተት! እግዚአብሔር ፍቅር ነው ማንንም እንድንጠላ አልፈቀደም! ጎራን አልፈቀደም! Let's follow Christ not a person!!!
ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ ስለዚህ ድንቅ ፍቅሩ
እየሱስ ጌታ ነዉ ።
ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን።
⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
ጌታ ይባርክ ወንድሜ ጥሌ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን። የጌታችን የ ኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ የአንድ ሕፃን መወለድ ብቻ አይደለም ፣ የአንድ ሕፃን የአንድ ቤተሰብ አባል መሆን አይደለም። የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ የሰላም መወለድ ነው። የነፃነት ፣ ትንሳኤ መወለድ ነው። የተወለደውም ለእኛ ነው። ስለዚህ በሞቱ እኛ ከሞትን ፣ በትንሳኤው ትንሳኤ አለን። ክርስቶስ ስለ እኛ ተወለደ።
እዉነት ነዉ አሜን አሜን አሜን🙏 ዘመንህ አገልግሎትህ ሁሉ ይባረክ🙏
ኢየሱስ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እኛን ወደደን ይገርማል ምን እንላለን ከማመስገን በቀር ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሞገስክ❤❤❤
Amen 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በትክክል ጌታ ይባክ ኢየሱስዬ ኢየሱስዬ ኢየሱስዬ ጌታዬ
Ameen
ነብይ ጥሌዋ❤ 🙏 EBC🙏
“ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።”
- ፊልጵስዩስ 4፥6
God bless you 🙏 ❤️