Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አቦ ተባረኪ ያሰብኩትን ነው የተናገርሺው.
እህቴ ዘመንሽ ይባረክ
ከነብይ የሚበልጥ የትንቢት ቃል አለ ለአማኞች እና በኢየሱስ አምነው እንዲኑ ተስፋ ላላቸው ሁሉ አሜን
ወይ እነቦንኪ የዘመናይ ዘመነ አመጣሽ ሃይማኖት የጌዎች ስልጣኔን አመጣ😢😢😢
አሜን በምንም አትያዝ ጌታ በስጠህ ፅጋ ተጠቀም ጌታ ይርዳህ እንፅልይልሀለን
የገዳም ጴንጤ በስብከትና ዝማሬ ድኛለሁ "ብለህ ከተወዘፍክ ተበልተሃል፣
God bless you Hallelujah Jesus cries he's a lot He's coming soon😢❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏💯
ወድማችን በጋሻው እግዚአብሔርን የሚፈራ ነው
መምህር በጋሻው በጣም ጎበዝ አገልጋይ ነው እንወደዋለን ! ተባረኪ ስለመልእክትሽ እፀዬ ❤
Geta. Hoyi. Xebikeni. 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭📖🤲🤲🤲Amilake. Menigedini. Asayeni😢😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲
Eyemegebe new eko ye Egzabeher sew Begashew God bless hem wendemachen
እኔ የሚገርመኝ በጋሻው ከአንቺ የተሻለ መረዳት ያለው ሰው እህቴ ረጋበይ በጣም ቸኮልሽ በጣም ስሜትሽን ተቆጣጠራ ።አርፈሽ ወንጌልን ስሪ ከሰው ስም ላይ ወረድ በይ ከሰማሸ የሄ መንፈስ ነገ የሰው ተቃዋሚ ያደርግሻል ከሰማሽ ።ሲጀመር አነቺ ነብይ አየደለሽም አለበለዚያ መዘባረቅ ይሆናል።
Anchi ehet Egzabeher meheret yaregelesh
Amen. Amen. Amen😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏
Are be enatesh zem beyi
Min eyalche new mindnew fira ngru yatgnawn insma
Ebaksh yetu gar newu yeethiopn qdsna
2025 is The Year Of Restoration 4 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሁላችንም ጭቃ መቀባበት አበዛን በሁሉም ሚድያ የሚትጮሁ እግዚአብሔርን ፍሩ!አርፋችሁ አገልግሉ ጌታ የሰጠው ቃል ከሌላ ሌላ ንግድ ነግዱ ሌላውን በማንቋሸሽ አታገልግሉ እባካችሁ ለአለም መሳለቂያ አታደረጉን.
ሰላም ላንቺ ይሁን እሂቴ ስለምትናገሪው መልእክት እግዚአብሔር ተናግሮሽ ሊሆን ይቺላል ላይሆንም ይችላል። እሱ ችግር የለውም ትንቡት መርምሩ ስለሚል የአምላካችን የእግዚአብሔር ቃል መመርመርና ብፍጻሚው ይታወቃል። ነገር ግን እሂቴ ልመክርሽ የምፈልገው ለግለሰብ የተሰጠ ምክር ለግለስቡ ወይም ለሚመለከተው አካል ብትነግሪ ጥሩ ነው ብየ እመክርሽ አሎህ።
በዛንም ሰአት ሃሰተኛ ነብያቶች ይመጣሉ✝️እቺሴትዮማ የለየላት 😂😂
Don’t worry we now
We now
ነቢይነት ከሱቅ የሚሸመት ዕቃ ከሆነ እኛም አለንበት፣ከልካይ በሌለበት፣የአይሁድ ነቢያትንም ኮ የዋህ እርግብነታችን ስለጎላብን እንጂ፣ከአንድ ማህበረሰብ ብቻ የነቢያትና የሐዋርያት ጎርፍ ፣ከአይድ ብቻ ለምን ሆነ?" ብለን ራሳችንን መች ጠየቅን?ሰማይ በአድሎ አደረገው ልንል ነው?ቀሽም ሁላ፣ምስኪን ባዶ
Don’t worry sister we now what we are doing you don’t need to hear it
Egzabehern teyeki please
አሀቴ ብዙ አውነት ዓላት ክርስትያን ግራ የተጋባበት የመንጋው መሪ የተባluት ወዴት አሉ?
Yebkash ere benatesh
ተመለሽ ወደ ቀጥተኛዋ ተዋህዶ
በጋቫዉ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ወንጌል ያስተምር ነበርኮ እኛም ወነጌልን ተምረናል እናቱን ድንግል ቅድስት ማሪያምን ማክበራችን እንዲህ ያንጨረጭራል?ኧረ ተውን እናንተ ሰዎች እየሱሰ ጌታ ነው ለኛም ይመስገን ለዘላለም ስለ ጉድለታችን ደግሞ እንፀልያለን በጋሻው ወንድማችን ወደ ቀደመው ቦታህ ተመለስ ወደ ያልተበረዘዉ ወደ ያልተከለሰዉ እናት ቤተ ክርስቲያንህ ተመለስ እንወድሀለን ወንድማችን የጎደለውን እየፀለይን እናስተተካክላለን ሁሉም ቦታ መሉኡ በኩሉ የለም ወንድማችን ህዋዝ መዳሀህኒት አለምክርስቶስ በጤና በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በስመ ክርስቲያንን የሚዋርድ እ/ር ልቦና ይስጥልን አሜን!!
Perotastantesm yegawche mefecha indhon zara new yesmashew?
ኦህህህህ ችሩ ጌታየ ሆይ ለዚህ ምስኪን ህዝባችን😂😂😂😂
ምን ዓይነት ጉድ ነው ኣባየ😂😂😂😂😂
Are you okay
ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቶሎ ና ማራናታ ጌታ ሆይ በቶሎ ና❤❤❤❤❤❤❤❤
ሙሴን "ነቢይ ነው "ብለን የስብከት ጥሩምባን ነፍተናል፣ገዳይ ሰይፍ ግን በሙሴ እጅ እንዳለ አንብበናል፣የቆሬን ቤተስብ ከግብፅ ባመጣው አስማት መሬት ተደርምሳ እንድትውጣቸው አደረገ" ተባለ፣ከግብፅ የወጡትን አይሁድ፣አንቀፅ እየጠቀስ ፣ያለምህረት ፈጅቷቸዋል፣ሙሴ "ተሁት ነው ፣ሳሙኤል ትሁት ነው፣ ኤልያስ ትሁት ነው" እያልን ስለነሱ ስብከትና ዜማ ምንሰራ መድረከኞች ቆም ብላችሁ አስቡ፣በጎራዴ የሚጎርዱ ፣የቄራ አራጆችን በደምሳሳው ነቢያት "ካልን ፣ማንነቃ ፍዞች ነን ማለት ነው
ምንድር ነው ትንብቱ እባክሽ ረጋ በይ መልዕክት ካለሽ ከቤ/ክያን በኩል ተናገሪ,
Anches? Men den nesh ehete
በጋሻው ተዋህዶ ኮትኩታ ያሳደገችው እንቁ የድንል ማርያም ልጅ ነው እንዳንቺ ወፍ ዘራሽ ነብይ አላስተማረውም 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
She is RUclipsr…
,ነብይ ማለት ምን ማለት ይሆን ?
እጸገነት ደግሞ መቼ ነብይ ሆነች? በቃ የዘመኑ ነቢይ ማለት የባጥ የቆጡን ሲለፈልፍ የሚውል ወፈፌ ሰው ነው ማለት ነው። ወይ ቀልድ😂😅
እኔ ነብይ ነኝ አላልኩም ዩቲዩበሮች ለገበያቸው ድምቀት ነው መልክቱ ግን የእኔ ነው 100%
@@etsegenet-segiእባክሽን በህግ በመጠበቅ ባንድንም ሰንበተ ቅዳሜ ተሽሮ እንደሆን ጠይቂልኝ ፣ ቃሉ ሰንበቴን ጠብቁ ስላለ‼️
Omg ምን ጉድ ነው ስንቴ ተነገረን ተመለሱ ተመለሱ ተባለ እግዚአብሔር ተናገረ መአት ሲመጣ ያዙኝ ልቀቁኝ ምንም አትጥሙኝም
ብልጽግና የሚባል የሰይጣን አገልጋይ የግለሰብ አምላክነትን ከእየሱስ ክርስቶስ ወደ አብይ አሕመድ አምልኮ የተጓዛችሁ ሁሉ የምታተርፉትና የምትኖሩት ለሰይጣን ነው ፓርላማውን መቼ ሕዝብ መረጠው የመረጠው የካቶሊክ ፖፕ የሰይጣን ጉባዬ እና የምራባውያን የስለላ ተቋማት ድርጅቶች ናቸው ነገር ግን የተጫረው እሳት የሚፈጀው ዝርክርኩን የጴንጤ ዘመነኛ የግለሰብ አማኞችና የመንጋው ዘረኛ ምናምንቴ ፍጥረቶች ለእግዚአብሔር ትንቢት መፈጸሚያ ለሆናችሁ ፍጡራን ከቅጣት ለማታመልጡት የሐገሪቱ የፓርላማ ሰው መሰል ሰይጣኖች በቅርብ ጊዜ የእናንተም የላኳቸው ሐገራትና ድርጅቶችም ከነ ከበባቸው የሰይጣን ስራና ሰራዊትም ጭምር በእግዚአብሔር ቅጣትና ቅስፈት ከምድር ትሰናበታላችሁ ጠብቁ ትንሽ ጊዜ አላችሁ ትጠራላችው
አንቺን ቁራሌ የሆንሽ ትንቢት እያልሽ ማወናበድን ትተሽ ስለራስሽ መጀመሪያ እወቂ። ተሳስተሽና በስህተት እግዚአብሔር አለ የምትይውን ነጠላ ዜማሽ ለራስሽም አይጠቅምም። የተወደዱና ጥሪ ያላቸውን አገልጋዮች ለማደናቀፍ የምታደርጊውን ሳይጠናዊ ተልዕኮ እንቃውማለን። ተኩላ ማን ሆነና ነው? የተኩላነት ተግባር አንቺና አንቺን በሚመስሉ ሐሰተኞች ይታይባችኋል ። ከህዝብ ራቁ አታጭበርብሩን
አንቺ በትክክል የዘበነ ደቀመዝሙር ነሽ ቅድስት ሐገር ኢትዮዽያ ስትይ በጣም ነዉ ያሳቅሽኝ🤣🤣🤣
ምኑን ከምኑ አገናኘኸው ወንድሜ እኔ በብርሐን ዘበነ በጭለማ ያልገባው ዝም ይላል
ሙቅ አፍ
ሴት ፣በሁሉም ፣መግባት ፣የጀመረቸው ፣በፊሚንዝም ፣ፍልስፍና ነው፣፣እንጂ ፣ወንድ ልጅ ፣ማርያም ፣ስለ ወደደ ፣አይደለም ፣ቅድስት ፣ማርያም ፣የወደደ ትውልድ ፣እየሱስ ፣ክርስቶስ በልቡ ፣የተቀበለ ትውልድ ነው ፣ ተዋህዶ ፣ቤተ እምነት ፣አይደለም እኮ ፣ልጂቢቲክው ፣የተቀበለው ፣በብዛት ፣ከተዋህዶ ፣አስተምህሮ ፣ውጭ ፣ያሉት ፣ናቸው ፣ግብረሰዶምን ፣የሚባርኩና ፣የሚያጋቡ ፣ያሉት ፣ይገርማል ፣እህቴ ፣ነገሮችን በትክክል ፣አገናዝቢ ፣፣እየሱስ ጌታ ፣ነው ፣ከእርኩሰትም ፣ትብብር ፣የለውም ፣ቅዱስ ፣ነው ፣፣
መቼ ነው የፀደቀው?ቀኑን ተናገሪ ኦንጂ።
አራ ተረጋግ ከፍርድ ወንበር ውረጂ ሁሌም ምዲያ ላይ የምትወጭው ለመፍረድ ወይም ለመተቸት ነው አረ ተረጋግ ከቻልሽ ደግሞ ከእነርሱ የተሻለ ነገር ይዘሽ ቅረብና አስተምር ለመቃወም ነው እንዴ የተፈጠርሽው
Yehem ageligilot ekone! Egizhber sewin yemetekemew bante huneta weyim wistu balew neger nw,Egizhber ashekimuat nw tewat
አቦ ተባረኪ ያሰብኩትን ነው የተናገርሺው.
እህቴ ዘመንሽ ይባረክ
ከነብይ የሚበልጥ የትንቢት ቃል አለ
ለአማኞች እና በኢየሱስ አምነው እን
ዲኑ ተስፋ ላላቸው ሁሉ አሜን
ወይ እነቦንኪ የዘመናይ ዘመነ አመጣሽ ሃይማኖት የጌዎች ስልጣኔን አመጣ😢😢😢
አሜን በምንም አትያዝ ጌታ በስጠህ ፅጋ ተጠቀም ጌታ ይርዳህ እንፅልይልሀለን
የገዳም ጴንጤ በስብከትና ዝማሬ ድኛለሁ "ብለህ ከተወዘፍክ ተበልተሃል፣
God bless you Hallelujah Jesus cries he's a lot He's coming soon😢❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏💯
ወድማችን በጋሻው እግዚአብሔርን የሚፈራ ነው
መምህር በጋሻው በጣም ጎበዝ አገልጋይ ነው እንወደዋለን ! ተባረኪ ስለመልእክትሽ እፀዬ ❤
Geta. Hoyi. Xebikeni. 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭📖🤲🤲🤲Amilake. Menigedini. Asayeni😢😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲
Eyemegebe new eko ye Egzabeher sew Begashew God bless hem wendemachen
እኔ የሚገርመኝ በጋሻው ከአንቺ የተሻለ መረዳት ያለው ሰው እህቴ ረጋበይ በጣም ቸኮልሽ በጣም ስሜትሽን ተቆጣጠራ ።
አርፈሽ ወንጌልን ስሪ ከሰው ስም ላይ ወረድ በይ ከሰማሸ የሄ መንፈስ ነገ የሰው ተቃዋሚ ያደርግሻል ከሰማሽ ።
ሲጀመር አነቺ ነብይ አየደለሽም አለበለዚያ መዘባረቅ ይሆናል።
Anchi ehet Egzabeher meheret yaregelesh
Amen. Amen. Amen😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏
Are be enatesh zem beyi
Min eyalche new mindnew fira ngru yatgnawn insma
Ebaksh yetu gar newu yeethiopn qdsna
2025 is The Year Of Restoration 4 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሁላችንም ጭቃ መቀባበት አበዛን በሁሉም ሚድያ የሚትጮሁ እግዚአብሔርን ፍሩ!አርፋችሁ አገልግሉ ጌታ የሰጠው ቃል ከሌላ ሌላ ንግድ ነግዱ ሌላውን በማንቋሸሽ አታገልግሉ እባካችሁ ለአለም መሳለቂያ አታደረጉን.
ሰላም ላንቺ ይሁን እሂቴ ስለምትናገሪው መልእክት እግዚአብሔር ተናግሮሽ ሊሆን ይቺላል ላይሆንም ይችላል። እሱ ችግር የለውም ትንቡት መርምሩ ስለሚል የአምላካችን የእግዚአብሔር ቃል መመርመርና ብፍጻሚው ይታወቃል። ነገር ግን እሂቴ ልመክርሽ የምፈልገው ለግለሰብ የተሰጠ ምክር ለግለስቡ ወይም ለሚመለከተው አካል ብትነግሪ ጥሩ ነው ብየ እመክርሽ አሎህ።
በዛንም ሰአት ሃሰተኛ ነብያቶች ይመጣሉ✝️እቺሴትዮማ የለየላት 😂😂
Don’t worry we now
We now
ነቢይነት ከሱቅ የሚሸመት ዕቃ ከሆነ እኛም አለንበት፣ከልካይ በሌለበት፣የአይሁድ ነቢያትንም ኮ የዋህ እርግብነታችን ስለጎላብን እንጂ፣ከአንድ ማህበረሰብ ብቻ የነቢያትና የሐዋርያት ጎርፍ ፣ከአይድ ብቻ ለምን ሆነ?" ብለን ራሳችንን መች ጠየቅን?ሰማይ በአድሎ አደረገው ልንል ነው?ቀሽም ሁላ፣ምስኪን ባዶ
Don’t worry sister we now what we are doing you don’t need to hear it
Egzabehern teyeki please
አሀቴ ብዙ አውነት ዓላት ክርስትያን ግራ የተጋባበት የመንጋው መሪ የተባluት ወዴት አሉ?
Yebkash ere benatesh
ተመለሽ ወደ ቀጥተኛዋ ተዋህዶ
በጋቫዉ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ወንጌል ያስተምር ነበርኮ እኛም ወነጌልን ተምረናል እናቱን ድንግል ቅድስት ማሪያምን ማክበራችን እንዲህ ያንጨረጭራል?ኧረ ተውን እናንተ ሰዎች እየሱሰ ጌታ ነው ለኛም ይመስገን ለዘላለም ስለ ጉድለታችን ደግሞ እንፀልያለን በጋሻው ወንድማችን ወደ ቀደመው ቦታህ ተመለስ ወደ ያልተበረዘዉ ወደ ያልተከለሰዉ እናት ቤተ ክርስቲያንህ ተመለስ እንወድሀለን ወንድማችን የጎደለውን እየፀለይን እናስተተካክላለን ሁሉም ቦታ መሉኡ በኩሉ የለም ወንድማችን ህዋዝ መዳሀህኒት አለምክርስቶስ በጤና በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በስመ ክርስቲያንን የሚዋርድ እ/ር ልቦና ይስጥልን አሜን!!
Perotastantesm yegawche mefecha indhon zara new yesmashew?
ኦህህህህ ችሩ ጌታየ ሆይ ለዚህ ምስኪን ህዝባችን😂😂😂😂
ምን ዓይነት ጉድ ነው ኣባየ😂😂😂😂😂
Are you okay
ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቶሎ ና ማራናታ ጌታ ሆይ በቶሎ ና❤❤❤❤❤❤❤❤
ሙሴን "ነቢይ ነው "ብለን የስብከት ጥሩምባን ነፍተናል፣ገዳይ ሰይፍ ግን በሙሴ እጅ እንዳለ አንብበናል፣የቆሬን ቤተስብ ከግብፅ ባመጣው አስማት መሬት ተደርምሳ እንድትውጣቸው አደረገ" ተባለ፣ከግብፅ የወጡትን አይሁድ፣አንቀፅ እየጠቀስ ፣ያለምህረት ፈጅቷቸዋል፣ሙሴ "ተሁት ነው ፣ሳሙኤል ትሁት ነው፣ ኤልያስ ትሁት ነው" እያልን ስለነሱ ስብከትና ዜማ ምንሰራ መድረከኞች ቆም ብላችሁ አስቡ፣በጎራዴ የሚጎርዱ ፣የቄራ አራጆችን በደምሳሳው ነቢያት "ካልን ፣ማንነቃ ፍዞች ነን ማለት ነው
ምንድር ነው ትንብቱ እባክሽ ረጋ በይ መልዕክት ካለሽ ከቤ/ክያን በኩል ተናገሪ,
Anches? Men den nesh ehete
በጋሻው ተዋህዶ ኮትኩታ ያሳደገችው እንቁ የድንል ማርያም ልጅ ነው እንዳንቺ ወፍ ዘራሽ ነብይ አላስተማረውም 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
She is RUclipsr…
,ነብይ ማለት ምን ማለት ይሆን ?
እጸገነት ደግሞ መቼ ነብይ ሆነች? በቃ የዘመኑ ነቢይ ማለት የባጥ የቆጡን ሲለፈልፍ የሚውል ወፈፌ ሰው ነው ማለት ነው። ወይ ቀልድ😂😅
እኔ ነብይ ነኝ አላልኩም ዩቲዩበሮች ለገበያቸው ድምቀት ነው መልክቱ ግን የእኔ ነው 100%
@@etsegenet-segi
እባክሽን በህግ በመጠበቅ ባንድንም ሰንበተ ቅዳሜ ተሽሮ እንደሆን ጠይቂልኝ ፣ ቃሉ ሰንበቴን ጠብቁ ስላለ‼️