አዝናለው ሁላችሁም የምታውቁትን ታዋቂ ዘማሪ | የግብረሰዶ’ም ሀጥያት ሲፈፅም ድንገት ያዝኩት | የሚያስደነግ’ጠው በእነዚህ ሰዎች መድረክ ላይ እስካሁን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2025

Комментарии • 56

  • @NAfkotSolomon-e3r
    @NAfkotSolomon-e3r 18 дней назад +4

    አቤቱ አድነን ጌታ ሆይ ልጆቻችን በእጅህ ውስጥ ይከለሉ አሜን

  • @belachewseyoum3677
    @belachewseyoum3677 19 дней назад +9

    ወንድማችን ዶር ሥዩም
    በመጀመሪያ ለሥራው ያስጨከነህ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ! ደግሞም ዘመንህ እና አገልግሎትህ የተባረከና ከክፉ የተጠበቀ ይሁን !

  • @AnoroAtebo
    @AnoroAtebo 18 дней назад +6

    This man is great , honest and Intelligent, He always tells the reality and fact based on Bible

  • @selamawitberhanu1563
    @selamawitberhanu1563 19 дней назад +5

    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ፣ ፀጋውን በእጥፉ ይጨምርልህ። የማንቂያ ደወል ነው ትምህርትህ።
    እግዚአብሄርን መፍራት ይሁንልን።
    በዚህ አኗኗር ውስጥ ያሉትን በእውነት ከወደድናቸው በጌታ ቃል ላይ ተመርኩዘን እየገሰፅን ከጥፋት እናስመልጥ እንጂ ሲጠፉ አንያቸው።

  • @Ferewoinighebru
    @Ferewoinighebru 18 дней назад +3

    ዶ/ር ስዬም እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ አንተ ለፅድቅ ጨክነህ የቆምክ የክርስቶስ እየሱስ ወታደር , የዘመናችን ጳውሎስ ብዬሀለሁ:: ዘመንህ ይባረክ ልጆችህ ዘርህ ይባረክ::
    እዚህ ውስጥገብታችሁ ስርአት ያጣችሁ 2 ስዋች የስጣችሁት እስተያየት እናንተ ንስሀ ግቡ የእግዚእብሄርን ሀሳብ የምትቃወሙ የስይጣንን ህሳብ የምታራምዱ እናንተ ተጠንቀቁ ::
    ዶ/ር ስዬምን ለማስፈሪሪት አትችሉም እሱ እግዚእብሄር የሚጠቀምበት ቅንና እውነተኛ የጌታ ባርያ ነው ::
    አርፋችሁ ተቀመጡ::

  • @TizaluTerefe-zw4uq
    @TizaluTerefe-zw4uq 18 дней назад +2

    ዶ/ር እግዚአበሔር አብዝቶ ይባርክህ የዚህ ድርጊት ተሳታፊዎች ብዙ ሊሉ ይችላሉ ትምህርቱ ግን ወላጆች ልጆቻቸዉን እንዲከታተሉና ለሌሎችም እንዲተርፉ ይረዳልና ትምህርቱን በቅንነት ተረድተን የሚመክሩንን ማክበር መስማት ይሁንልን......

  • @kedirshikur9432
    @kedirshikur9432 11 дней назад

    "...ፍሬ ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ ይልቁንም ግለጡት እንጂ በስውር ስለሚያደርጉት መናገር እንኳን ነውር ነውና ..."ኤፌ 5÷10-11

  • @ZufanAbraham
    @ZufanAbraham 17 дней назад +1

    እግዚአብሔርን ያለ ቅድስና ማየት አይቻልም።

  • @HenockTeklehimanot
    @HenockTeklehimanot 18 дней назад +1

    ጌታሆይ እኛን እና ልጆቻችንን አደራ እንሰጥሀለን እርዳን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ።

  • @Ethiopia12345
    @Ethiopia12345 18 дней назад +2

    ተባረክ

  • @MelakuTizazu
    @MelakuTizazu 18 дней назад +3

    ዘመን እያለቀ ነው። እያዳመጥሁ ስቆይ፡ ይኸን ወንድም እያመንሁ መጣሁ። በፈረንጁ ሐገሮች ሥር እየሰደደ እንዳለ በኦባማ የጸደቀው በትራምፕ ሊገለበጥ የሆነው ሶዶማዊነትን መቃወም አግባብ ነው።

  • @simegn-uv5br
    @simegn-uv5br 16 дней назад

    ጌታ ይባርክህ ዶክተር

  • @alem7474
    @alem7474 17 дней назад

    ክፉውን እንደምትዋጋ እግዚአብሔር ይዋጋልህ፣

  • @solomonyiheyis1623
    @solomonyiheyis1623 19 дней назад +3

    ወንጌላውያን ላይ ብቻ መናገርህ ወንጌልን ከመስበክ አንፃር ችግር ይኖረዋል ።
    ችግሩ ሁሉም ማህበረሰብ ላይ ስለሆነ ባጠቃላይ መፀለይና ስር ነቀል ህግ እንዲወጣ ጫና ማድረጉ ነው የሚበጀው 🙏🙏

    • @lookinguntoJesus3.16
      @lookinguntoJesus3.16 18 дней назад

      Solomon Yiheyis፣ ይህ አባባልህ እግዚአብሔርና እኛን ከእደዚህ ካለውና ሌላውም ማናቸውም ኃጢዓት ይዋጅ ዘንድ አንድያ ልጁን ጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስን ወድ ዓለም የላከበት ግቡ በሥጋም በመንፈስም የተቀደስን እድንሆን እንደሆነ በትክክል የገባህና የተረዳኸው አይመስለኝም? ወይም በሐዋርያት ሥራ 20፡25-30 እና በ2ኛ ጴጥሮስ 2፡1-22 የተጻፉትን የመንፈስ ቅዱስን ማስጠንቀቂያ ቃል በጥሞና አንብበህ የተረዳኸው አይመስለኝም! የወንጌል መልዕክት መስራችና አብሳሪ ከሆኑት መካከል የትኛውም ሐዋርያት እንዲህ አንተ እዳልከው አላሰቡም። ይህ አንተ እንደምትለው አስበው ቢሆን ለትምህርታችን እነዚህን የመሳሰሉ እጅግ ጽኑ ማስጥንቀቂያዎችን ባልጻፉና ባልተውልን ነበር!
      በ2ኛው ዮሐንስ ቁጥር 8፣ "ሙሉ ደመወዝን እንድትቀበሉ እንጂ የሠራችሁትን እንዳታጠፉ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።" ተብሎ እደተጻፈ፤ እውነተኛ ወንጌላዊ ከሆንክ፤ የምታስተላልፍላቸውን የወንጌል መልዕክት ተቀብለው ነፍሳቸው የዳነ ሁሉ ከሥጋዊ ርኩሰት ራሳቸውን ጠብቀው የተቀደሱ የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያዎች ይሆኑ ዘንድ፣ እደነዚህ ያሉትን ትምህርቶችና ማስጠንቀቂያዎች ታስተምር ዘንድ ግዴታህ መሆኑን አውቀህ እንዲሁ ከወንድማችን እንደሰማነውና እንደተማርነው ታደርግ ዘንድ ይጠበቅብሃል። በዘመኑ ከነገሠ ሥጋንና መንፈስን ከሚያረክስ ይህን ከመስለው የሰይጣን አሠራር ይጠበቁ ዘንድ ይህን ባትታደርግ፤ ለመንጋው የማትራራና ግድ የማይልህ ያልታመነ አገልጋይ ሆነህ እድትታይ ከማድረግም አልፎ፣ እዲያውም ከእነርሱ እንደ አንዱ ሆኖ እንደሚያገለግል ያደርግሃል!

    • @solomonyiheyis1623
      @solomonyiheyis1623 18 дней назад

      ወንድሜ እኔ ያልኩት በውኑ ተረድተኸኝ ይሆን ?

  • @Ethiopia12345
    @Ethiopia12345 18 дней назад

    እግዚአብሔር ምህረት አድርግልኝ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 18 дней назад

    እግዞ መሀረን ክርሰቶሰ ይቅር በለን እንዴት ያሳዝናል

  • @Melsh-te8ct
    @Melsh-te8ct 19 дней назад +1

    በየሱስ ስም😢😢😢😢 በጣምነው የደነገጥኩት

  • @abebechmelkamu7399
    @abebechmelkamu7399 19 дней назад

    Wendme doctor siyum zemnh yibarek je kifu yitebkhi

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 18 дней назад

    በርቱ የሚሰማችሁ ሰው ይፈወሳል

  • @almazzewdie1704
    @almazzewdie1704 18 дней назад

    እረ የሚገርመዉ ከአዉሮፖ ቤተ ክርሰትያን አልፎ ወደ አኢትዮጰያ ቤተክርሰትያን መከሰቱ ሊያሰለቅሰንና ሊያሳሰብን ይገባል እግዚኦ መህረነ ጌታ ሆይ ብለን ንሰሀ መግባት እዳለብን እናሰተዉል

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 18 дней назад +8

    ወንድሜ ትልቁ የግብረ ሶዶም መፈልፈያ ስሜታቸውን እንጂ ልባቸውን ያልስጡ በየገዳማት ውስጥ ያሉትን ግበር ሶዶማውያንን እንዲሁ በሀይማኖት ሽፋን አትደባብሱ አጋልጡ የትም ቦታ ቢሆን እርኩስነት አምላክ የምፅየፈው አምላክን ትክክል አይደለህም ብለው የጨለማውን አለም ተከታዬች በየቤተ እምነቱ ምክንያቱም ዲያብሎስ ዋናው ስራው ያ ስለሆነ ገዳማት ከካቶሊክ እስከ ኦርቶዶክስ

  • @zelalemgetenet402
    @zelalemgetenet402 18 дней назад

    በየልከዉ ትክል ቢሆንም በአሁን ወቅት እዳለ እናምናለን አተግን የተናገር አነጋገር ቀጥታ ቤተክርስታንን አማኙን አገልጋዩን የሚያስነቅፍ ለወጌልም በርየሚዘጋነዉ በዉስጥ ማስተማሩ አይሻልም

  • @lemlemlebsoofficialsite7633
    @lemlemlebsoofficialsite7633 18 дней назад

    Egziabher zemenihin yibarkewu yalemlimewu! Bete christian eskemeche newu zimitawa lezih tiwulid man yidresilet? Pasterochen bezih guday endiyastemiru manegager alebign eyaliku neber.Ke 2 Kenat befit le anid yebete Christiane pastor benaite zemen eyayachihu sayihon bezih zemen yalewu yihe tiwulid eyetegafetewu yalewun tereditachihu yihin tiwulid astemiru eyalkut neber bezihu guday lay. Bewunet Egziabher kezih belay abzito yitekemibih. Bedemu yishefinih.

  • @gezachewbegashaw1281
    @gezachewbegashaw1281 18 дней назад

    ታናሽ ወንድሜ አራት ኪሎ አካባቢ ያለ ትልቅ ሆቴል ገብቶ እራት እየበላ የሆቴሉ ባለቤት ፊት ለፊት ወንድ ሲስም አይቶት በድንጋጤ ያዘዘውን እራት ጥሎ ወጥቶአል

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 18 дней назад

    ወንድሞች በየክልሉ የክልል ተወካይም ዘርግተው ነው የሚንቀሳቀሱት

  • @sirakgembere
    @sirakgembere 19 дней назад

    ወንድሜ ትልቁ ነገር ባህሪያቸውን ማወቅ ነው አንድ በሲጋራ ሱስ ውስጥ ያለ ሰው ሱሱ ሲያስገድደው በአጥር ዘሎ እንደሚያጨስ ሁሉ እነዚህ አገልጋዩች ሱሱ ሲያስጨንቃቸው ወደሱሳቸው መመለሳቸው አይቀርም በእኔ እይታ ሁሉንም ጥርግርግ አድርጐ ማስወጣት ያስፈልጋል ምሳሌ ልስጥ በኮቪድ የተያዘ ሰው ቤተሰብ ውስጥ ቢኖር ምንድነው የሚደረገው ሰውዬውን ከቤተሰቡ ለይቶ እንዲታከም ነው የሚደረገው እነዚህም ሰዎች እንደዚሁ እዛውስጥ ከቆዩ ሁሉንም ያበላሻሉ

  • @ZoraZora-v6l
    @ZoraZora-v6l 18 дней назад

    አኔም የሚገርመኝ ነው ቤተክርስትያንእንዴት ዝምትላለች????

    • @Emuti-wj7wt
      @Emuti-wj7wt 18 дней назад +1

      ላይታወቁ ይችላል ! ከሰው ይልቅ ጌታ መልስ ይስጥ !

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 17 дней назад

    ብርሃን በቀለ አንተስ ዋ እንዳላወጣ የምትለው በጌታ በእየሱስ ስም ከአንተ ውስጥ ያለው የግብረ ሰዶም መንፈስ የተወጋ ይሁን ዶ/ር ስዩም ለእናንተ እንድትፈወሱ ብሎ ነው የሚያጋልጠው ሆኖም በውሸት ስሙን ልታጠፋ ነው? እግዚአብሔር ይገስፅህ የአጋንንት ተገዥ

  • @EntraseAylatite-s8t
    @EntraseAylatite-s8t 17 дней назад

    አንተ በአንደበትህ ቃል ተጠፈር።

  • @Yoseph-n8q
    @Yoseph-n8q 18 дней назад +1

    ዶ/ሩ ግን የጌይ ፖርኖ በደንብ አይቷል ማለት ነዉ ይሔ ሁሉ መረጃ ኬት አገኘዉ

    • @netsereabmengifteab741
      @netsereabmengifteab741 18 дней назад +3

      የሰውየው ትንታኔ ያሳሰበህ አልመሰለኝም
      አስጸያፊ ነው እያለህ ነው ።
      ከእግዚአብሔር ጋር ያጣላል እያለህ ነው
      እናውግዘው እንጸየፈው

    • @dagi6055
      @dagi6055 18 дней назад +1

      tadya sayay nw expert mihonew?

    • @emnetgetahun8127
      @emnetgetahun8127 18 дней назад

      በጥናትና በማንበብ መሆኑ አይዘንጋ

    • @meriwameskele1304
      @meriwameskele1304 18 дней назад

      Mist na lijoch yalut yetewedede seew new.....bemoyaw yagetemut negrroch expert argotL....igzanher yistew nektenal

    • @Emuti-wj7wt
      @Emuti-wj7wt 18 дней назад +1

      ይሄንን አፀያፊ እርኩሰት የግድ ማየት አይጠበቅበትም ። አልሰማህም ? ዶክተር ነዉ ያማክራልም ! በእውቀት መሆኑ ይጠቅማል ወንድሜ !!

  • @MelakuTizazu
    @MelakuTizazu 18 дней назад

    አስተዋዋቂ ይሆንን ይኸ ሰው?

    • @Emuti-wj7wt
      @Emuti-wj7wt 18 дней назад +1

      ዛሬ ዛሬ ምኑ ይደበቃል ? ሰው ለጥንቃቄ ሲባል ማወቅ አለበት እንጂ ! ዘመኑ አበቃ እኮ እንግዲህ ጠንቀቅ ማለት ይበልጣል ።

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 19 дней назад +1

    Why do you put the Pastors picture is there any connection with their personality with evidence ? other ፡ wise ፡ you ፡ will ፡ be ፡ accountable ፡ for ፡ puting ፡ the ፡ image ፡ of ፡ the ፡ pastors. I wanted to know please

    • @sirakgembere
      @sirakgembere 19 дней назад

      Are you one of them?

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 18 дней назад

      Yehan Doctor Betam Awukewalhu Yawukegnal. Gay / Gebere sedom newo erasum.

  • @elsaelsa2213
    @elsaelsa2213 18 дней назад

    Mihret abb is gay I know him long time ago

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 18 дней назад

    Yeha Sewuye 100% gay newo. Gebre sedom Neh. Ante Talak Ye Maheberu Mery neh. Bedenb Tawukegnalh Awukehalwo. Atasmesel

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 18 дней назад +1

      100% እርግጠኛ ከሆንሽ ከነማስረጃው አንጪ ? አሁን እኛ የምናውቀው የአንዲት ሴት ባልና ክርስቲያን ስለ እግዚአብሔር ሕግ መፈረስ የሚሟገት ሰው መሆኑን ነው ። ከሆነስ ደግሞ በዚህ መልኩ መምጣት ለምን አስፈለገው ?

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 19 дней назад

    ስዮም አንተስ ? ዋ ! እንዳላወጣ

    • @YosephhailuKebede
      @YosephhailuKebede 19 дней назад +1

      ዝም በል ግብረ ሰዶም

    • @fdyfdy1392
      @fdyfdy1392 19 дней назад +1

      እግዚአብሔር ፕገስጻችሁ እሱን ለማጥፋት ጉድጎድ ትቆፍራሌችሁ አትችሉም ያስቆፉራችሁ ሰይጣን ይገባበታል።

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 18 дней назад

      Yehan Doctor bedenb Aukewalhu. Erasum Gebre sedom neber. Gen ahun Teto newo? Ke Hibretu weta enda ? Menem aylutem? 😮😮 jegna Doctor

    • @emnetgetahun8127
      @emnetgetahun8127 18 дней назад +1

      ብዙ ተብሏል ብዙም ተሞክሮበታል ያልጠፋው የሚጠብቀው አምላክ እለው

    • @YeabsraNiguse
      @YeabsraNiguse 17 дней назад

      በጌታ በኢየሱስ ስም