Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፓስተር ተባረክ! ጥሩ ምክርም ማስጠንቀቂያም ነው! በብዙ ጌታን አሳዝነናል ራሳችንንም ጎድተናል! ብንመለስ ይመልሰናል! መመለስ ይሁንልን!
ዘመኖት ይባረክ ፓስተር የመንቃት ግዜ ይሁንልን እንቃ ቃሉን እንጠማ ጩህት ሞቅታ ወዳለበት አንሳብ እንደቸርነቱ ያስበን❤❤❤❤❤
That's very true dear pastor. Blessings ❤!
ጌታ ይርዳን እስከመጨረሻው የሚፀና እርሱ ይድናል ።የመፅናትን ፀጋን ያብዛልን እንመለስ!!!ፓስተር ጌታ ይባርክህ።
በእውነት ተባረኩ አባ ደስ ይላል ባገኘነው የተኛውም መልካም አጋጣሚወችን በመጠቀም ለመስራት እኔ በራሴ ለማዘጋጀት ቆረጫለሁ ፓስተር መልካም አመሰግናለሁ ።አንዱ ለሌላውም በመስጠት መጸለይ በብዙ መምከረና ማስታጠቅን ከብዝወች ይፈለግብናል ኢየሱስ ይመጣል ሁላችሁም በክርስቶስ ኢየሱስ ተባረኩ
በጣም በጣማ ትክክል።እድሜና ጤና ይስጥህ።የተከፈተ ጆሮ ይስጠን!!!
እውነት ነው ጌታ ይባረካቸው እኛ ምንፈልገው ሁሌ እንደዛ አይነት ጠንካራ ሰው ነው
በትክክል ❤❤❤❤
ፓ.ር በጣም የምወድክ እድሜና ጤና ይስጥክ! ተባረክ! አሜን! የማይካድ እዉነት ነዉ የጊዜዉ ምክርና የማንቂያ ደዉልነዉ ጆሮ ያለዉ ሁሉ ይስማ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏
እውነት ነው
Yes ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው ፓስተር ተባረክ ጌታ ይባርክህ መሰረትህን ያለቀክ እኔ የማውቅህ ብርሀነ ወንጌል ነው ልጅ ሆኜ አንድ ቀን ጊዜውን አላስታውሰውም ሩቅ አመት ቀበሌዎች ቸርቺ መጥተው አስረሁህ ሲወስዱህ ተከትለንህ ቀበሌው ድረስ ሄደን ነበር በጣም ሳለቅስ ትዝ ይለኛል ያ የወንጌል ዋጋ ዛሬም በእውነት ቢኖር ጌታ ወደ ቀድሞ ይመልሰን !!!!!!
exactly
እኔ የሚገርመኝ ለምንድር ነው ለባለ መልእክቱ ጋዜጤኛ ያስፈለገው፡ እስኪ የራሳቸው መልእክት ከሆነ እነርሱ ራሳቸው ይናገሩ። እግዚኣብሄር በዚህ ደስ ኣይለውም፡ እግዚኣብሄር እኮ ኣሳፍርም፡ እባካችሁ እንዳለ ጥሬ ቃሉን እንዲያስተላልፉ ለባለጉዳዩ ግዜውን ስጡት፡ እባካችሁ ጣልቃ እየገባችሁ ንግግራቸውን ኣታቋርጡት፡ ተባረኩ።
❤❤❤❤🎉🎉🎉
እውነት ነው። የቤተክርስቲያን ትልቁ የውድቀት ጊዜ የነጻነት ጊዜ ነዉ የተገኘውን ነጻነት በአግባቡ አለመጠቀም ነዉ። ዘሬ ብዙ ከእግዚአብሔር ቃል ውጪ የሆኑ አዳዲስ ነገሮች እየተደረጉ ነው። ወደ መሠረቱ እንመለስ።
Tikikil naw geta yalwa yhun bilen Zim alen
ትክክል የቃል ጊዜ ቀንሶ አሁን የመጣው ፋሽን የመዝሙር ኮንሰርት የሚሉት ከአለም የተቀዳ ለፀሎት ሲጠራ በየቤተክርስትያኑ በቁጥር የሚመጣበት ለመዝለል ግን ቦታ የሚጠብበት ሆኗል ትውልድ ሆይ ወደቃሉ እንመለስ
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
ታሜ የምትለው ሁሉ እውነት ነው። ግን ይህን የመሰለ መልእክት ሶፋ ላይ እጆችህን ኪስ ውስጥ ከተህ እግር ደርቦ ኮፍያ አድርጎ የሚነገር መልእክት አልነበረም። አውቃለሁ አንተ ገና ከጥዋቱ ሳውቅህ ነገረ ሥራህ የምር ነው። መድረክ ላይ፣ በሚድያ እንዲህ ነው እንዲያ ነው ከማለት ስህተትና ፈር የለቀቀ አምልኮ ወዳለበት ጠጋ ብሎ ምክርን መለገስ ለአንተ ያምርብሃል ደግሞ ተሰሚነት አለህ። ተባረክ።
ወንድሜ ሀሳብህ መልካም ነዉ ነገር ግን የወንድም ታምራትን አቀማመጥን ሳይሆን ይዞት የመጣዉ ሀሳብ ላይ ማተኮርና እርሱ እንዳለዉ ለመመለስ ልባችንን መመለስ ነዉ ያለብን መተቸት ጥቅም የለዉም መመለስ ከጥቂት ነገር ይጀምራል ተባረክ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ
It’s cold pay attention the massage
ኧረ ደረጀን ዘማሪውን አግኙት ነገ በእግዚአብሔር እጅ ነው
ምድረ ዘረኛ በዘር ተከፉፍሎክርሥቱሥን መሥበክ ይቻላል። መጀመሪያ ሠው ሁኑ በላቸው
እረ ፓስተር እጆዎ ከኪስዎ ቢወጣ
ejzchew new melktachew new lebshen yesabew
ፓስተር ተባረክ! ጥሩ ምክርም ማስጠንቀቂያም ነው! በብዙ ጌታን አሳዝነናል ራሳችንንም ጎድተናል! ብንመለስ ይመልሰናል! መመለስ ይሁንልን!
ዘመኖት ይባረክ ፓስተር የመንቃት ግዜ ይሁንልን እንቃ ቃሉን እንጠማ ጩህት ሞቅታ ወዳለበት አንሳብ እንደቸርነቱ ያስበን❤❤❤❤❤
That's very true dear pastor. Blessings ❤!
ጌታ ይርዳን እስከመጨረሻው የሚፀና እርሱ ይድናል ።የመፅናትን ፀጋን ያብዛልን እንመለስ!!!
ፓስተር ጌታ ይባርክህ።