መጋቢ በጋሻው ደሳለኝን ያስለቀሰው ምንድነው | እሱ ግብረ ሶዶማ*ዊ ነው ወደ ከተማችን አናስገባውም | ብዙዎችን ያስደነገጠ*ው የወላይታ ህዝብ ተቃውሞ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2025

Комментарии • 54

  • @astershifera1606
    @astershifera1606 Месяц назад +10

    ወድሜ በጋሻው ቀኑን መቀየር አይቻልም ግድ የለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይፍረድ አንተን ሳይሆን እግዚአብሔርን እየገፉ ነው ስለዚ ቀኑን መቀየር ነው እግዚአብሔር ለኦርቶዶክሶች ልቦና ይስጣቸው

  • @assefashsura578
    @assefashsura578 Месяц назад +4

    መሰለህ ወንድሜ ለክርስቶስ ብለህ ይሄ ስለደረሰብህ ዲያብሎስን ሊበቀልህ እጅግ በቁጣ ወጣ ሰላመለጥከው ነው አያገኝህም በርታ ወንድሜ የእግዚአብሔርን ሥም እየጠሩ ጥላቻን የሚዘሩ በእውነት እግዚአብሄር ዝም አይላቸውም

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 Месяц назад +5

    ወንድም በጋሻዉ መንፈስ ቅዱስን ብቻ አዳምጥ። የሰዉንም ሆነ የአዕምሮህን ድምፅ አትስማ! ዉጊያዉ የእግዚአብሔር ነዉ።

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 17 дней назад

    አሜን. አሜን. አሜን

  • @weynits571
    @weynits571 19 дней назад

    ❤🎉❤Mark 16 ትግ - ማርቆስ
    15: በሎም ድማ፥ ናብ ኵላ ዓለም ኪዱ፡ ንብዘሎ ፍጥረት ከኣ ወንጌል ስበኹሉ።
    16: ዝኣመነን እተጠምቀን ኪድሕን፡ እቲ ዘይኣመነ ግና ኪዅነን እዩ።❤🎉❤🎉❤

  • @weynits571
    @weynits571 19 дней назад

    ❤🎉❤Romans 3 አማ - ሮሜ
    21: አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥
    22: እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤❤🎉❤🎉❤

  • @senaitdebebe1811
    @senaitdebebe1811 Месяц назад

    ወንጌል ወንጌል ወንጌል ይማርካል
    ወንጌል ወንጌል ወንጌል ያሽንፋል
    ለአመፅ የተዘረጉ እጆች ለክርስቶስ ይማረካሉ እየሱስ ጌታ ነው

  • @senaitdebebe1811
    @senaitdebebe1811 Месяц назад

    ወንጌል ነፃ ያወጣል ወንጌል ያሽንፋል
    እየሱስ ጌታ ነው

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 Месяц назад

    በጋሻው በርታ እግዚአብሔር ይረዳሀል ለጴንጤው ማህበረሰብ እራሱ አስተማሪ ነህ ለዛም ነው ጠላት በሀይል እየተዋጋክ ያለው ጌታ ይረዳሀል!!

  • @tesfayeanjulo27
    @tesfayeanjulo27 Месяц назад

    በጣም ይገርማል። ወንጌል መሰበክ በስታድየም ስመለክ ከሚሰማ በላይ በቀጥታና በተዛዋሪ ተሰብኳልና ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን የግል አዳኝ አድርገው የሚቀበሉ ሰዎችን ከልክ በላይ ይሆናልና። ጌታ ይባርካችሁ!!!

  • @weynits571
    @weynits571 19 дней назад

    ❤🎉❤1 John 4 አማ - 1ኛ ዮሐንስ
    8: ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፥ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና።
    9: በዚህ የእግዚአብሔር ፍቅር በእኛ ዘንድ ተገለጠ፥ በእርሱ በኩል በሕይወት እንኖር ዘንድ እግዚአብሔር አንድ ልጁን ወደ ዓለም ልኮታልና።❤🎉❤🎉❤🎉

  • @senaitdebebe1811
    @senaitdebebe1811 Месяц назад

    ትውልድን እየዋጠ ያለው ዘንዶ ነው የተቆጣው ስለዚህ እንፀልይ ክፉን እንቃወም እየሱስ ጌታ ነው

  • @asebini7642
    @asebini7642 Месяц назад

    በጋሻው ልጄ ጻዲቅ ፈራጅ ጌታ በዙፋኑ ላይ ነው ይህ በወንጌል አማኝ ሁሉ ላይ እንጂ በአንድ የግለሰብ ጉዳይ ብቻ አይደለም

  • @weynits571
    @weynits571 19 дней назад

    ❤🎉😂❤John 3 ትግ - ዮሃንስ
    16: ኣምላኽ፡ በቲ ሓደ ወዱ ዝኣመነ ዅሉ ናይ ዘለኣለም ህይወት ምእንቲ ኺረክብ እምበር፡ ከይጠፍእሲ፡ ንወዱ በጃ ኽሳዕ ዚህብ፡ ክሳዕ ክንድዚ ንዓለም ኣፍቀራ።❤🎉❤🎉❤

  • @DeginehHaile-t5h
    @DeginehHaile-t5h Месяц назад +4

    የእግ/ረ ሰው መጋቢ በጋሸው ፈጣሪ ይረደል

  • @sentayehualemu6312
    @sentayehualemu6312 Месяц назад

    ይሔ ክብር ነው ወንድም በጋሻው ወንድሜ መድሀኒዓለም ኢየሱስ ክርስቶስንም"ብኤል ዜቡል አለበት በአጋንንት አለቃ አጋንንትን ያወጣል" ብለውት የለ? ዛሬም ወንጌል እንዳትሠራ የሚገፉሕ አንተን ሳይሆን የሞተላቸውን "እስክመጣ ድረስ ሞትና ትንሳኤዬን ተናገሩልኝ" ያለውን ጌታ ነው!!

  • @WupaJoma
    @WupaJoma Месяц назад +3

    እግዝአብሔር አለ በዙፋኑ ንጉስ አለ በዙፋኑ ይፈርዳል አይፈርድም አትበሉ:: በጋሻውን እየገፈቹ ሳይሆን ወንጌል እንዳይሰበክ መሰናከያ ስለምትሆኑ ዎዮላቹ

  • @TsigieChanie
    @TsigieChanie Месяц назад

    ትክክል

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco Месяц назад +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @FreeAlemayehu
    @FreeAlemayehu Месяц назад +2

    ቦዲቲን ለእየሱስ ክርስቶስ ። በመቀጠል ኦርቶዶክስ እስከመቼነዉ የወንጌል ጠላት ሆና የምትቀጥለዉ?

  • @Gadisa-n2t
    @Gadisa-n2t Месяц назад

    Bishop Begashaw Desalegn-Ye Geta agelgay.

  • @HelenBekele-n1w
    @HelenBekele-n1w Месяц назад

    ምናለ ጌታ አይናችሁን ይክፈት
    ምንም ይሁን ምን ክርስቶስ ይሰበካል

  • @EslahSeman-w5z
    @EslahSeman-w5z Месяц назад

    በእውነትየሚገዚቱአንድዬ፣ውጪሌላየለም፣እየሱስባሪያነዉ፣የፈጣሪ፣የአብረሀም፣አምላክ፣አደለም፣ያሕዌ፣ወይም፣አላሕ፣ኢሳፍጡር፣ነው

  • @FikrHaylegebral
    @FikrHaylegebral Месяц назад

    Telatachew Be Gashaw ayidelem Eyesus new Gidelem Lib yistachew

  • @WudineshtsegayeElitamo
    @WudineshtsegayeElitamo Месяц назад

    Wondima begashaw geta keantegarnaw berta

  • @weynits571
    @weynits571 19 дней назад

    ወይ ቸሩ ጌታ ኣምላካችን ፍርሓት አግዚኣብሄር የሌለው ህዝብ ለወንጌል የምንቃወሞ አግዛብሄር የሚጠየፈው የሶዶማውያን ለምን ኣትቃወሙም? ? ? አናንተ ብሩካን የምንወዳችሁ ረጋ ብለን መንጋገር አግዚኣብሂር ይወድዋልኮ❤🎉❤🎉❤ ኦርቶዶክስ ? ? ?😂😂😂ለግብረሶዶማውያ ኣትቃወሙም? ? ? አርስ በራሳችን ብንነጋገር ኣይሻልም አግዚኣብሀርኮ የሚፈራ ኣምላክ ነውኮ😂😂😂 ክቡራን ኣባቶች ወገኖች ወንድሞች አህቶች ጌታ የሱስኮ አዚህ ዓለም በፍቅር ነው በመስቀል ተሰቃይቶ ሞቶ በክብር ወደ ሰማይ ያረገ ኣሁን ሊመጣ ሊፈርድ በደጅ ነው ለወንጌል አየተቃወምን ሳንዘጋጅ ወገኖች በህይወት ቀልድ የለም ንስሓ ብንገባ ከዘል ኣለም ፍርድ አናመልጣለን አግዚኣብሄርኮ የ ኣንድ ሰው ሞት ኣይወድም😂😂😂❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @TsigieChanie
    @TsigieChanie Месяц назад

    ፦ክክል

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg Месяц назад

    ዛሬ ነው በእስታድዮም ኮንፈረንስ የተጀመረው??????

  • @GizawGetaneh-q4z
    @GizawGetaneh-q4z Месяц назад +2

    The enemy of Gospel, Devil sheltered in the so called "church" and try to fight, but he can not win. He and his fellows is already defitted.

  • @alemituzewdu9955
    @alemituzewdu9955 Месяц назад

    መጋቢ ሊባል አይገባውም

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m Месяц назад

    ወድሜ በጋሻው ወግል አይቆምም

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 Месяц назад

    Eyesus yadnal bodityi le iyesus

  • @EyasuDawle
    @EyasuDawle Месяц назад

    ስም በማጥፋታቸው ማዘን አይገባም፤እየሱስም የዮሰፍ ልጅ ተብሎ የለም ወይ?

  • @elfnesheesrael
    @elfnesheesrael Месяц назад

    mafiti.Ykeber.

  • @WakOda-z7i
    @WakOda-z7i Месяц назад

    Bufaaaaa

  • @KokebeDamene
    @KokebeDamene Месяц назад

    Men ewnu new yker ybelachew

  • @heranabreham4075
    @heranabreham4075 Месяц назад

    Eyesos geta new lezfen behon yefkdal

  • @KemalKenfeso
    @KemalKenfeso Месяц назад

    Wongel mechem aykomim ante gin wonber leke tiwordal ingi tew enate ye wongel telatoch

  • @mago2251
    @mago2251 Месяц назад

    እስካሁን ቦድቲ ጥሩ ስም ነበረው እዚያም ለካ ህግ የለም

  • @KokebeDamene
    @KokebeDamene Месяц назад

    Ywegal enkfatovh eysuse ydenal

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 Месяц назад

    እናንተ ተፋቀሩ ተቻቻሉ ግን እሱ ወንጌል እንዳይሰብክ ምን ያገናኘዋል? ኧረ ኦርቶዶክስ ምነው?

  • @MerdeMena-kr9yn
    @MerdeMena-kr9yn Месяц назад

    Antes gin ato asefa lemanm atfra gin pitihawi hun

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ Месяц назад +1

    በግ-አሻው በጉ። ወፍራም ድምፅ ብቻ😂

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ Месяц назад +2

    አንተ ጠበቃ ነኝ ባይ። አትቅለብልብ። በግ አሻው ማለት ወፍራም በግ ነው። ቦዲቲ ከመጣ እናርደዋለን።

    • @WudeKetena
      @WudeKetena Месяц назад +2

      መቼም የእግዚአብሔር ቃል ይህንን አያስተምርም እግዚአብሔር ፍቅር ነው

    • @WupaJoma
      @WupaJoma Месяц назад

      መንፈስህ ሽባ ይሁን

    • @HenokGelaye
      @HenokGelaye Месяц назад

      Diyablos siraw nawu

    • @getachew188
      @getachew188 Месяц назад

      ካላረድክና ደም ካላፈሰስክ ጀነት አይገባም ብሎ ያስተማረህ ማን ነበር?

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 Месяц назад

    ወይ ጉድ ሁሉም የኛ ብቻ ነዉ አላችሁሳ አይ ኦርቶዶክስ 😮
    ጠንቋይ እደልብ የሚመለክባት ኢትዮጵያ ፣ ለክርስቶስ አምላኪዎች ግን ከለከላችሁ! አይ ኦርቶዶክስ😂

  • @tadessetumato9471
    @tadessetumato9471 Месяц назад

    አይ ኦርቶዶክስ 🤦‍♀🤦‍♀🤦‍♀🤦‍♀

  • @weynits571
    @weynits571 19 дней назад

    ❤🎉❤Romans 10 አማ - ሮሜ
    9: ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
    10: ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።❤🎉❤🎉❤