“እፈርድባቸዋለው” የሚል ድምፅ ሰማሁ | የቄስ ዶ/ር ቶሎሳ ጉዲና አስደንጋ’ጭ ትንቢታዊ መልዕክት | የንስሃ ጊዜያችሁን አልተጠቀማችሁም አሁን እፈርድባችኋለው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 8

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 10 дней назад +2

    የኢትዮጵያ አሁኗዊ ዋና ችግርና ሐጢዓት ዘረኝነት ፣ ስግብግብነት ፣ ከእግዚአብሔር መንፈስ ተለይቶ ማፈንገጥ፣ ዘረፋ እና ሌብነትን መከተል፣ እርስበርስ መናናቅ፣ የደም አፍሳሽነትን ማብዛት እና እርስበራስ መለያየት እና ይቅር አለመባባል በመሆኑ ሕዝብና መንግሥት ትልቅ ዕውነተኛ ንሠሐ በማድረግ ሁላችንም ወደ ልባችን ቶሎ መመለስ ይኖርብናል። ያለበለዚያ እንደ አገር እንደ ሕዝብ ከፍተኛ ዕልቂትና ውድቀት ውስጥ ልንገባ እና ልንፈርስም እንችላለን ።

  • @nigistteklu2273
    @nigistteklu2273 8 дней назад

    Let us repent.This is the last chance.Thank u Dr Toloza

  • @Almaz-x1d
    @Almaz-x1d 10 дней назад

    ቄስ እግዜአብሄር ይባርኮ አገልጋዬች ሁሉ እንዳንቱ ቢሆኑ ምድራችን ይፈወሥነበር ነገርግንየኛሃጢአትየጠነሰስነውን የደፈደፍነውን በነገስታቶቾ ሳይቀር እየጣነው የኛህዝብፈጽሞ አይመለስም እንዲሁ እግዜአብህር ይማረን አሁንምበየሱስክርስቶስ ደምይታረቀን ልመናዬ

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 10 дней назад +1

    እሳቸው አላሉም አይሉም።

  • @LawofGod
    @LawofGod 10 дней назад

    Woshitam - setan Neh

  • @bygrace2411
    @bygrace2411 10 дней назад

    God bless you & your ministry, Dr. Tolosa! 🙏
    ruclips.net/video/cQFWhqFoad8/видео.htmlfeature=shared

  • @mereaschenaki4991
    @mereaschenaki4991 10 дней назад

    ምኑነዉ ቄስ ሲቀድስ አላየንም የሰይጣን ባሪያ ነዉ።