“ስለዘማሪ ሀዋዝ ህልም አየሁ” መምህር አሰግድ ህልሙን በእንባ ተናገረ “ይሄንን ካንተ አልጠብቅም” የድምፃዊት ቻቺ ወደጌታ መምጣ..!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 212

  • @samieyo8689
    @samieyo8689 Месяц назад +9

    What whatttt powerful and humble person you are…..God bless you abundantly…በአንተ ውስጥ የክርስቶስ ትክክለኛ ምስል አይተናል

  • @Eferemwinner
    @Eferemwinner 29 дней назад +3

    መምህር አሰግድ ጌታ ይባርክህ፣ይህ አገልግሎት ብዙ ፈተና ያለበት ነዉ ጌታ በቸርነቱ ይሸፍንህ።

  • @GoitomAbadi-oj5kv
    @GoitomAbadi-oj5kv 23 дня назад

    መ/ር ኣሴ ፀጋ ይብዛልህ እንወድሃለን የጌታ ትክክለኛ ኣገልጋይ

  • @marthahabte6838
    @marthahabte6838 Месяц назад +9

    በጣም የሚገርም እውነተኛ ፍቅርን ነው ያየሁት። አዎን ከሁሉ የሚበልጠው ፍቅር ነው ከብዙ ጉባኤዎቻችን የጎደለ ፍቅር ነው የሰማሁት ።
    መምህር አሰግድ አሁንም ይብዛልህ!

  • @tigistlegessepomi
    @tigistlegessepomi Месяц назад +8

    እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን ተብሎ የተፃፈው ን አንተ ላይ አየው ፀጋ ይበዛለህ መምህር አሰግድ 😍

  • @LemmaTafese
    @LemmaTafese Месяц назад +10

    ❤❤❤ ተባረክ እንዴት ያለ ፍቅርና ምህረት ነዉ ተባረክ ታድለሃል ወንድሜ !!
    ተባረክ ተባረክ ትክክል
    ❤❤❤

  • @kelemseratu9457
    @kelemseratu9457 Месяц назад +9

    ወንድሜ አሰግድ የተናገርከውን ሁሉ ሰማሁ አኔ ም ከእንባዬ እየታገልኩ ነበረ የጌታ ፀጋ የብዛልህ ጌታ ልብህን የበለጠ ያስፋልህ።

  • @yilfashewayirga2435
    @yilfashewayirga2435 Месяц назад +27

    ሰላምህ ይብዛ ወድም አሰግድ የዘመናችን ጳዉሎስ ነህ ጌታ ይባርክህ ግደታህን ተዉተሀል እዉነተኛ እረኛ ነህ።

  • @rb2782
    @rb2782 Месяц назад +14

    Wow powerful message, you are really leader 👏 God bless you 🙏🏼

  • @rahelt9785
    @rahelt9785 Месяц назад +2

    በብዙ ተባረክ መምህር አሰግድ አንተ እውነተኛ እረኝ ነህ

  • @WinWinta-x8j
    @WinWinta-x8j 18 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርክ መምህር አሰግድ በዚህ መጠን ሰዉን መዉደድ ዋጋ መክፈል የክርስቶስን ልብ መያዝን ይጠይቃል

  • @prophetashenfichosen8614
    @prophetashenfichosen8614 Месяц назад +8

    በቅንነት ማገልግል ነው ዋናው ወንጌል ለእየሱስ መኖር ነው ተባረኩ🎉

  • @EliasJebo-rl9gu
    @EliasJebo-rl9gu 26 дней назад

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ አሰግድ

  • @YeznaZewdu-i5x
    @YeznaZewdu-i5x Месяц назад +6

    መምህር አሰገድ ፀጋ ይብዛልህ፡፡

  • @TewabechBegashaw
    @TewabechBegashaw Месяц назад +10

    መምህር አሰግድ ዋጋህን ተምነህ የወጣህ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነህ ዋጋህ የከበረ ነው።የምድር ከበሬታን የሚወዱ በምድር ዋጋቸው ይከፈላቸዋል።አንተግን በመስቀል ላይ የተሰቀለልንን ኢየሱስ ክርስቶስ አይተህ ነው።
    ወንጌል የገባው ሰው ሐዋሪያው በብዙ ሲየሰቃዩት ሸንጎፊት ሲያቀርቡት ከተገለጠልኝ እውነት ወዴት እሄዳለሁ ነው ያለው የኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር የገባው እስከሞት ድረስ ነው የሚከተለው።መምህር አሰግድ ስለብዙ ፍቅርህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን።

  • @AbrhamAfework
    @AbrhamAfework Месяц назад +3

    እግዝአብሔር ይመስገን ስለ ቻች ታደሰ። ሐዋዝንም እግዚአብሔር ያስበው

  • @wondaist
    @wondaist 28 дней назад

    When I see you I remember apostle Paul stay blessed!!!brother Asegid!!!

  • @liyuminte-ov2dh
    @liyuminte-ov2dh 28 дней назад

    በእውነት የምትገርም አባት ነህ ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልህ ለምልም ጌታ ያስፋህ❤❤❤❤

  • @martamiry3896
    @martamiry3896 Месяц назад +13

    መምህር አሰግድ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ! አንተ የዘመናችን የፅድቅ ህይወት ምሳሌ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ

  • @alemayehutadese4603
    @alemayehutadese4603 27 дней назад

    ዘመንህ አገልግሎትህ ቤቴሰብህን ጌታ ይባርክህ ።ተባርኬሀል ❤❤❤

  • @abiw728
    @abiw728 29 дней назад

    😢በእንባ ነው የሰማውክ ተባረክ ቅን ልብክን ልቦና ይስጠው የገቡትን አላወጣቸውም ያለ ጌታ ያመጣዋል የገባው ወንጌል እዛ አያስቀምጠውም ዝና ጊዜአዊ ነው ይመጣል ከኛ በላይ ጌታ ይወደዋል አይተወውም

  • @AynalemEjigu-y1y
    @AynalemEjigu-y1y Месяц назад +7

    የምትችለዉን አድርገሀል ጌታ ይባርክህ

  • @WoyneshetTilahun
    @WoyneshetTilahun Месяц назад +2

    ,,,ወንድማችን ሀዋዝ ጌታ እድል እንዲሰጥህ ፀልያለሁ

  • @እትዮጵያኣንድናት
    @እትዮጵያኣንድናት Месяц назад +12

    መምህር አሰግድ ስለ እየሱስ ስም ስለከፈልከው ዋጋና ስላሳየሄው ፍቅር ይረሳ ዘንድ እርሱ ሰው አይደለም ተባረክ አንተ ልዩ ሰው ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንወድሃለን❤❤❤❤❤❤

  • @yonitadady9717
    @yonitadady9717 Месяц назад +1

    አይዞህ መምህር አሰግድ እስከ መጨረሻው የሚጸና ይድናል ካለ የማይጸናም እንዳለ መዘንጋት የለብንም! ሊመልሰው ከወደደ ይመልሰው እንጸልይለታለን አንተ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ ባለው ጸጋ በርታ!!

  • @HelenEshete-li3hs
    @HelenEshete-li3hs Месяц назад +9

    ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ሸክምህን ተወተሀል

    • @MnbreuSerfulle-u5d
      @MnbreuSerfulle-u5d Месяц назад +1

      Tebarke Memeher ye godawu erasun new manenem Ayedelem!!

  • @Hannaseyoum
    @Hannaseyoum Месяц назад +7

    ወንድም አሰግድ ከጌታ እየሱስ የተማርከውን እውነተኛውን ፍቅር አሳይተሀል ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @BereketNegaBetebo
    @BereketNegaBetebo Месяц назад +3

    ተባራክ ዘመን በጌታ በኢየሱስ ስም ይባርክ

  • @እትዮጵያኣንድናት
    @እትዮጵያኣንድናት Месяц назад +11

    ሀዋዝ እግዚአብሔር አምላክ የእንደገና እድል ይስጥህ ሀዋዝ ዛሬም እየሱስ ክርስቶስ ይወድሃል

  • @meazakefeni678
    @meazakefeni678 Месяц назад +1

    የጠፋው በግ ተገኝቷልና ደስ ይበላችሁ ።ወደ ድንግልን ልጅ እየሱስ እንኳን ተመለስክ ሀዋዝ።

    • @tesstefera6334
      @tesstefera6334 18 дней назад

      WEDE TENKOLA ? ORTHODOX TENKOLA EKO NW, DEBTERA ....EYESUS GN YEMELESEWAL EHETE ANCHEM WEDE GETA EYESUS NEYY

  • @MisguMisgu-e1f
    @MisguMisgu-e1f Месяц назад +2

    መምህር አሰግድ የዘመኔ ጳውሎስ ❤

  • @zionyonasweracho1449
    @zionyonasweracho1449 Месяц назад

    እውነት ብለሃል ወንድማችን!
    ይሁዳን ያነሳኀበት ድንቅ ነው!
    ተባረኩ!

  • @kibreabhabte7123
    @kibreabhabte7123 Месяц назад +1

    ❤❤❤እንደ መምህር አሰግድ ያሉ የፍቅር ሰዎች ማግኘት መቸም ቀላል አይደለም!! እግዚአብሔርይባርክህ መምህር!!❤❤❤

  • @askalehabtemariam442
    @askalehabtemariam442 Месяц назад +12

    ጠላት ይዋጋ እንጂ አያሸንፍም ወንድማችን ዋጋ ከፍሎ ይመለሳል ጌታ ከእጄ ማንም እይወስዳችሁም ብሎዋልና። ተስፋን የሰጠው ጌታ የታመነ ነው።
    ዝም ብሎ መፀለይ ነው።

  • @Feven-f9d
    @Feven-f9d Месяц назад +5

    ኢየሱስ ጌታ ነው ፀጋ ይብዛልህ

  • @fasikacasperkebede7445
    @fasikacasperkebede7445 Месяц назад +1

    ኦርቶዶክስ መልስ አላት!!! የሚሻለው, አረ አባክህ ያለህቤተን ቦታ መርመር, አባካችሁ ለብ አችአሁን አዳምጡ ሁሉን መርመሩ!!!
    አገዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏🙏🙏

  • @YoditDegefa-j9g
    @YoditDegefa-j9g Месяц назад +1

    መምህር አሰግድ እግዚአብሔር የፍቅር አገልግሎትህን ይባርክ!

  • @MahletTilahun-qd2gw
    @MahletTilahun-qd2gw 28 дней назад +1

    Lerasih ezen

  • @JerryJesus-o9u
    @JerryJesus-o9u Месяц назад +5

    ወንድሜ ሀዋዝ ለዚህ ብላቴና ስላሳየህው ጥልቅ ፍቅር ጌታ ይባርክህ!

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 Месяц назад +5

    "የክርስቶስ ልብ" - ይገርማል!! ቤተ ክርስቲያንን መምራት ቀላል እንዳልሆነ ያሳያል፣ ግን ያኔ ውድቀቱ ገሀድ ከሆነ ምነው በገሀድ ተገስጾ በነበረ እያልሁም አስባለሁ። ምክንያቱም ዛሬ ግራ የገባቸውና የተለያዩ ጥያቄዎች የተፈጠረባቸውም ሊማሩበት ይችሉ ነበር ማለቴ ነው። ለማንኛውም ጌታ የርሱ የሆኑትን ያውቃል!! እንጸልይ 😢😢😢

  • @mercy9108
    @mercy9108 Месяц назад +1

    አቤት እልህ እግዚአብሔር ወንድማችንን ከክፉ ይጠብቅልን አንተንም እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን አሰግድ ልብህን ከእልህ መልስ ፍቅር ሰውን አያሳጣምም አያስጭንቅም :: እግዚአብሔር ነው የፈቀደውን ያደረገው ፈጣሪ ያስብህ !!!!እናንተም እዛ የተሰበሰባችሁ ከሰው ቤት ውጡ እና በጊዜ በቤቱ ተሰብሰቡ ❤❤
    አድማጮችም ፍቅር እና እልህን ለዮ

  • @GenetTesfaye-e1s
    @GenetTesfaye-e1s Месяц назад

    የምትችለዉን አድርገሃል ጌታ ይባርክህ መ/ር አሰግድ,

  • @sura9022
    @sura9022 Месяц назад

    እውነት ነው ወንድሜ ማረፍ በኢየሱስ ነው።

  • @mala4122
    @mala4122 Месяц назад

    ኢየሱስ ጌታ ነው ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg Месяц назад +2

    ካንተ ወዴት እሄዳለው አንተኮ የሂወት ቃል አለህ

  • @HiwotAregay-de7zi
    @HiwotAregay-de7zi Месяц назад

    Ewnet yetbark nh .Ewnetga menfesawi abatu nbrk.gn bemelse yehulum sew pray nw.

  • @tadw
    @tadw Месяц назад +2

    እኔ ስለ መምህር አሰግድ በጥቂቱ እሰማና ምስሉን አይ ነበር እንጂ ሰምቼው አላውቅም ነበር:: በዚህ ምስክርነትህ ግን ምን አይነት ጨዋ ምስጢር ጠባቂ በፍቅር የምትኖርና የምታገለግል ጌታንና የምታገለግለውን ህዝብ የምትወድ ጠንቃቃ በቅድስና የምትመላለሰ ወዘተ.. አገልጋይ እንደሆንክ መመልከት ብቻ ሳይሆን መንፈሴም መስክሮልኛል:: የምትመግበው መንጋህና አብረውህ የሚያገለግሉህ አገልጋዮች እጅግ እድለኞች ናቸው:: ጌታ ፈቅዶ ወደሃገሬ ስመጣ አብሬያችሁ ላመልክ እጏጏለሁ:: 🙏🥰😇😊

  • @emebetbogale6063
    @emebetbogale6063 27 дней назад

    Amen

  • @Adam-lw8lx
    @Adam-lw8lx Месяц назад +3

    "ዴማድ አለምን ወዶ ትቶኛል"😪

  • @elagym5723
    @elagym5723 Месяц назад

    ዘመንህ ይባረክ መምህር 🙏

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 18 дней назад

    ENKUAN GETA CHACHIEN GETA REDAT.....DEMO ምህረት ለወንድም ሐዎዝ....EYESUS YADENAL EYESUS BECHA

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Месяц назад +3

    Lord jesus is coming back now every one accept Jesus because jesus is visa of heaven amen amen amen amen amen

  • @Gigi-t6p9v
    @Gigi-t6p9v Месяц назад +1

    Wow dink melekt geta yibarkih

  • @HiwotMelese-z4s
    @HiwotMelese-z4s Месяц назад

    ለእናንተ ለሁላችሁ ልቦና ይስጣችሁ🙏 የመንግስቱ ወራሽም ያድርጋችሁ🙏

  • @YenenshShimels
    @YenenshShimels Месяц назад +5

    በዉነት መጨረሻህ ምን ይሆን እ/ር ያስብህ ለሱ ነዉ ያዘንኩት ክህደት ዋጋ ያስከፍላል እዉነትን ግዛት እንጂ አትሽጣት ይላል ሰዉን በማስደሰት የጌታ አገልጋይ መሆን አይቻልም መምህር አሰግድ እ/ር ይባርክህ እንደአገልጋይ እንደ አባትም ሀላፊነትህን ተወተሀል እ/ር በነገር ሁሉ ይባርክህ

  • @AschalewAssefa-s7t
    @AschalewAssefa-s7t Месяц назад +2

    ፓ ር ዳዊት ሞላልኝ ሰው ጌታን ተቀብሎ ወደ ኌ ላ ቢመለስ ተላልጦ የአየር ወለድ ልብስ መስሎ ይመጣል ብ ሎአል ጌታ ይርዳህ እግዚአብሔር በአንድ ልጁ አይደራደርም

  • @tibebgebru3088
    @tibebgebru3088 Месяц назад

    ተባረክ ተባረክ ። ዘርህ ይባረክ ። አገልግሎትህ ይስፋ

  • @JannatQtr
    @JannatQtr Месяц назад

    ሀዊ እጅግ በጣም እንወድሀለነ ልባችን ስላንተ በመንፈሳዊ ቅናት ተቃጥሎብናል በሄድክበት መንፈስ ቅዱስ ይከተልህ ይውቀስህ ወደ

  • @Burtetadese-vs2os
    @Burtetadese-vs2os Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤ተባረክ

  • @Angela_436
    @Angela_436 Месяц назад +15

    መምህር አሰግድ አይዞህ ለስሙ ያሳየኽውን ፍቅር ይረሳ ዘንድ እግዚሀብሄር አመጸኛ አምላክ አይደለም ።በተናገርከው መሰረት ከደሙ ንጹ ነህ ፥ለምታገለግለው ህዝብም ለእኛም ጥሩ ገለጻ ነው ያደረከው ።ጌታ ካንተ ጋር ነው በርታ ወንጌል ያሸንፋል ።ልጁ ግን የእውነት የበለጠ አሳዘነኝ እንጸልይለታለን ጌታ እንደገና እድል ይሰጠዋል ብየ አምናለው ፥ግን ለመንፈስ ቅዱስ እውቅና ስጡ በሩን ክፈቱለት ሀጥያት እንድንጸየፍ አቅም የሚሰጠን እርሱ አይደል እንዴ ፥ህብረት ላይ ጉባኤ ላይ እሱ ካልተገኘ ዝም ብሎ መንፈራገጥ ነው የሚሆነው "በመንፈሴ እንጂ በሀይልና በብርታት አይደለም"እንደሚል የገባኝ ልጁ ከሀጥያት መውጣት መቀደስ ማገልገል እየፈለገ ሀይል የመንፈስ ቅዱስ እርዳታ አላገኘም ሀጥያተኝነትንና አለማዊ ምኞትን የሚያስክድ የእግዚሀብሄር ጸጋ ተገልጧል ተብሎ እንደተጻፈ እግዚሀብሃር የሚጠላውን እንድንጠላና የሚወደውን ደግሞ እንድንወድ የሚያደርግ አቅም የሚሰጠን ሀጥያት እያለ ማድረግ የማንችልበትን ጉልበት የሚሰጠን ነው አሁንም ለእግዚሀብሄር መንፈስ ቦታ ስጡ በራሳቹ ማስተዋል አትደገፉ ባይ ነኝ ቃለ አዋዲዋች መምህር አሰግድ ይሄ ይጠፋሀል ብዪ አላስብም አከብርሀለው በራሳችን ጥረት የትም አንደርስም የሚል ስጋት ስላለኝ ነው ።

    • @workuworkukebede-kr6ik
      @workuworkukebede-kr6ik Месяц назад

      Menw endzi leju laye temartalchu eyesuse kerstos yelwm endi be ortodox cherch endi tefatun beka asemsayochi lemn malkes asefelg wengele ayesbkem ayemsay ⛪⛪⛪yelm beka yemtam 😂😂😂😂

    • @Angela_436
      @Angela_436 Месяц назад

      የምን ወንጌል ነው ደግሞ ኦርቴዶክስ የሚሰበከው?ለመሆኑ ወንጌል ምን እንደሆነ እንኳን ህዝቡ ያውቃል? መቼም ማሪያም ፈርዶባታል እሷ ናት የእናንተ ወንጌል ያለ ቦታዋ ክልክ በላይ የሆነ እሷ የማትፈልገውን ያልተፈቀደላትን ክብር እየሰጣችኃት ኧረ እንደውም በትግባር ከኢየሱስ በላይ የእናንተ አምላክ ናት እያየናቹ አይደል እንዴ ኢየሰስ ቢሰበክ ወንጌል ቢሰበክ መምህቅ አሰግድን ጨምሮ ምን ምን የመሳሰሉ ሰዎች ባልፈለሱባቹ ነበር ፥ልጁ ደግሞ በተሻለ ክብር ወደ ሀይማኖት ድርጅት ሳይሆን ወደ ጌታ ኢየሱስ ይ መ ለ ሳ ል አራት ነጥብ ።የአንድ ሀይማኖት አባል ወይም ቲፎዞ መሆን አያድንምምም ኢየሱስ ያድናል ፥መዳን በኢየሱስ ነው እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን ሌላ ስም የለም አለቀ ።

    • @mesigemechu8470
      @mesigemechu8470 Месяц назад

      😂😂😂😂

    • @tghahayoutuification
      @tghahayoutuification Месяц назад

      ክፉ ምኞት ነው ይቅር ይበላችሁ ወደመስቀሉ ተመልሷል🎉

    • @meazakefeni678
      @meazakefeni678 Месяц назад

      ሀዋዝ እውነተኛውን እየሱስን አግኝቷል ።ሀሳዊውን የሱስን አምልጧል ።

  • @bezamengesha8515
    @bezamengesha8515 Месяц назад

    ምህረት ለወንድም ሐዎዝ

  • @genetbekele896
    @genetbekele896 Месяц назад

    እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ አንተ የእግዚአብሔር ባሪያ

  • @amazingmarvelphenomenalfac3658
    @amazingmarvelphenomenalfac3658 Месяц назад +4

    አሰግድ የክርስቶስ እውነተኛ ደቀ መዝሙር እንዲሁም የአብን ቃል የሚያስተምር የእግዚአብሔር ሰው እና አገልጋይ ነው።ክርስቶስ ይርዳው።ሁላችንም ንስሀ እንግባ።

  • @Feven-f9d
    @Feven-f9d Месяц назад +11

    ወንጌል ሰለ ልጁ ሰለ ኢየሱስ ነው የሚያድን የእግዚአብሔር ሀይል ነውና።

  • @hannamengistu9260
    @hannamengistu9260 Месяц назад

    መምህር አሰግድ እውነት ነው እንዲህ ያስለቀስህ ወይስ እልህ እና ሽንፈት የብቸኝነት ስሜት ነው ድምፅህ ያስታውቃል ውስጥ መረበሽ እና መጨነቅ ይታይብሀል ችግሮችን የሚፈታው የፈጠርን አምላክ ይፍታለት ዛሬም አሰግድ ትዋሻለህ እውነተኛ ስው ልቡ ከእግዚአብሔር ጋራ ነው ስለእውነትም የእግዚአብሔር ሰው የተቸገረውን ለመርዳት በሚስጢር ይፀልያል እንጂ እኔንጹ ነኝብሎ በአደባባይ አይተርክም። ማስተዋሉን ይስጠን እኛግን የጠፍው በግ በመገኘቱ በጣም ተደስተናል የድንግል ልጅ ምስጋና ይግባውና " እስይ ደስይበለን በአምላካችን ከሀጥያት ባርነት ነፃ ላወጣን "።

    • @tesstefera6334
      @tesstefera6334 18 дней назад

      WENDEME LENGEREH EYESUS YEMELESEWAL....EYESUSEN KEMSO WEDE TENKOLA DEBTERA MEMELES AYCHALEM....ANTEM GETA YEREDAH

  • @sosishulegeb7180
    @sosishulegeb7180 Месяц назад +2

    እውነትሽን እኮ ነው የጠፋው በግ ወደ ቤቱ ተመለሰ።

  • @mulualembaye6127
    @mulualembaye6127 Месяц назад +3

    ጌታ ያስበው

  • @MetiGezaw
    @MetiGezaw Месяц назад

    አሴ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meklitdebebe5933
    @meklitdebebe5933 Месяц назад +3

    Asegid, melkam eregna neh... Tsegawin yabzalih

  • @MohdDanish-gy9vi
    @MohdDanish-gy9vi Месяц назад

    ኣባቱ ቤት ገብተዋል እግዚአብሄር ይመስገን

  • @adammekonnen9891
    @adammekonnen9891 Месяц назад

    Wendeme Aseged Geta Tesgawen Yabzaleh Berta Banet Geta Yejemerewen Yifesem

  • @Feven-f9d
    @Feven-f9d Месяц назад +2

    Romans 1 አማ - ሮሜ
    16: በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።
    17: ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና።

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m Месяц назад +1

    መምህር አሰግድ አሁንም የፈለገ ሰው ካለ መሄድ ይችላል ምክንያቱም እየሱስን አይቶ የወጣ ሰው መቼም ወደግብፀ አይመለሰም እኛ ዼጤዎች እኖድሀለን

  • @MihretKidane-x3n
    @MihretKidane-x3n Месяц назад +1

    እየሱስ ብቻውን ያድናል

  • @Feven-f9d
    @Feven-f9d Месяц назад +1

    አሜንንን ምህረት ያድረግላቸው

  • @DerebMariga
    @DerebMariga Месяц назад

    ተባሬክየኢግዚያብሐርሰው❤️❤️🙏🙏

  • @abyya2271
    @abyya2271 Месяц назад

    Tebarek❤❤❤❤❤❤

  • @HenokGelaye
    @HenokGelaye Месяц назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ግን በዝሙት መንፈስ ነው የያዘው አሁንም ቢሆን እውነት ጌታ ኢየሱስ ይወደዋል እኔም እፀልይለታለሁ እየሱስ ፍቅር ነው

  • @selamawitezira
    @selamawitezira Месяц назад +2

    ,ቤተክርስቲያን ማድረግ ያለባትን ነገር አድርጋለች ከዚህ ሁኔታ እንዲወጣ ፀልይሎት
    ,ልጁ ከአቅሙ በላይ የሆነ ነገር ውስጥ ነው
    ያለው ወይ አስደግመውበት ይሆናል

  • @yeneneshmeshesha4868
    @yeneneshmeshesha4868 Месяц назад +1

    ብታውቁት የጠፋችሁት በጎች እናንተ እኮ ናችሁ:: እግዜርን ሃይማኖት በመቀየር የሚገኝ የሚመስላችሁ:: የጠፋው በግ ተመልስዋል በእኛ ቤት;;

  • @blenbefikadu4441
    @blenbefikadu4441 Месяц назад

    እኔ ብቻ ነኝ በጣም ያሳዘነኝ በርግጥ ዳግም ላይመለስ በንስሀ እንደሚመጣ ይሰማኛል ግን
    ብዙ ብዙ ዋጋ መክፈል ይሆናል ወንድሜ ሀዋዝ

  • @abrahamalemayehu5558
    @abrahamalemayehu5558 6 дней назад

    መምህር አሰግድ ለዚህ ወንድም ስለደከምከው መድከም እግዚአብሔር ይባርክህ ። ነገር ግን ስለ እርሱ በዚህ መንገድ መናገርህ ሌሎችን ካስተማረ እንጂ ለእርሱ ግን ምን ያህል ይጠቅመዋል ? ምናልባትም እንዳይመለስ ዕድል ከልካይ ይሆን ይሆን ...???

  • @TigiBetw
    @TigiBetw Месяц назад +1

    ישוע הוא המשיח🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @gezehagndiriba8780
    @gezehagndiriba8780 Месяц назад

    Be zemute weekend! Lela aydelem

  • @hirutgetahun879
    @hirutgetahun879 Месяц назад

    Geta ybarek

  • @laveleable
    @laveleable Месяц назад

    😱😱ቸቺ: ታደሰ: እግዚአብሔር: ይመስገን 🙏👍 መንፈስ :ቅዱስ: ተባረክ :🙏✝️🙏✝️

  • @yonatangebremariam8434
    @yonatangebremariam8434 Месяц назад

    Blessed!!!

  • @TgkonjoBekele
    @TgkonjoBekele Месяц назад

    ተሬ ጌታን አገኝ እንዴ እኔ ደስታውን አልቻልኩም ውይ ጌታ ይወደዋል ያ አሸናፊ የተባለ ጉዋደኛውንም እየሱስ ያግኘው

  • @alemheaven
    @alemheaven Месяц назад

    መተቻቸት አያምርብንም የጌታ ባሪያ አሰግድ ሆይ ወንድምህ ፖስተር ትዝታው ነው ስለመንፈስ ቅዱስ የተናገረህ እርሱን እኮ መነጋገር ትችላለህ ወንድማችን አሰግድ ስለወንበር መሰበር ብለህ የጌታን መንፈስ አገላለጥ ምንም ማለት አያስፈልግም 🙏
    ፀጋ ይብዛልህ 🙏

  • @Feven-f9d
    @Feven-f9d Месяц назад

    አሜንንንንን👏👏👏👏👏👏

  • @DeribeDelelegn-p5g
    @DeribeDelelegn-p5g Месяц назад

    Eyesus Ayitaferim!!!

  • @AbuteShalamo
    @AbuteShalamo Месяц назад

    Batikikil yalakiristos manori calama wusix manornew tsaga yibizalik yeigziabiher sawu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bemnet-ut7zj
    @Bemnet-ut7zj Месяц назад +2

    ተባረክ አሴ እድሜህ በክርስቶስ ቤት ይለቅ።

  • @gezehagndiriba8780
    @gezehagndiriba8780 Месяц назад

    Waga yekeflal gena yemiyawkew ewenet ale

  • @tewedajtensay1659
    @tewedajtensay1659 Месяц назад

    Temama lib aleh lantem egziabher yedrselh

  • @gezehagndiriba8780
    @gezehagndiriba8780 Месяц назад

    True Christianity asked a sacrificial life

  • @nihalMubarik
    @nihalMubarik Месяц назад

    Hawaz interveiw Siyaderg behulet Malya Lichawet Endfelege Slayew Mnum Aytmegnm Neber Tlacha Adlem Gn Endet Afere Bye Besechegn

  • @AswAsw-t4z
    @AswAsw-t4z 12 дней назад

    Ewdeh nbr ybelte wededkuh

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Месяц назад

    እረ አይባልም እየሱስ ሁላችንም ጋር አለ

  • @TigiBetw
    @TigiBetw Месяц назад

    ישוע,🙏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻❤❤❤