عن عائشة أن أبا بكر رضي الله عنه دخل عليها وعندها جاريتان في أيام مِنى تدففان وتضربان ، والنبي صلى الله عليه وسلم متغش بثوبه فانتهرهما أبو بكر فكشف النبي صلى الله عليه وسلم عن وجهه فقال دعهما يا أبا بكر فإنها أيام عيد ، وتلك الأيام أيام منى . رواه البخاري ( 944 ) - واللفظ له - ومسلم ( 892 ) Ihew liyawm enatachn Aisha nech yeneshedechw 😁😁😁
ወዮ ወዮ ምናለ እናንተ መሀል ብሆን ምን ያህል እንደሚታፍጥ አፋቹ ላይ ወላሂ ምርትዬ ነው በርቱልኝ የኔ ምርጥ እህቶች አንደኛ ወላሂ ሀውለት እንደዚ አላስብሽም ነበር ወላሂ ሰርፕራይዝ ነው ያረግሽኝ ሴቶች ማነው ሰይዳችንን ሰለለ አለይሂ ወሰለም አታወድሱ አትዘክሩያለው ኮሜንት ላይ የምትንጫጩ አላህን አትፈሩም ለምትሉቸው አላህን እና ረሱላችንን (ሰለላ አለይሒ ወሰለም ) ለመጥራት ለመዘከር አላህን መፍራት ምን ያስፈራል አወድሱን ብለው አይደል አእንዴ ይሄ የእውቀት ማነስ ይመስለኛል እራሳቹን ተመልከቱ በአለም ላይ ስንት ምርጥ ምርጥ ሴቶች ነሺዳ እያወጡ አይደል እንዴ የ ሀበሻ ሴት ስትሆን ለምን ትናጫጫላቹ ይልቁንስ የናንተት ስድብ ትችት አላስፈላጊ ንግግር እያዩ ነው እኛን ለመንካት የሚደፍሩት አስቡበት ተሳደዳቢዎች
🙏🙏🙏🙏
አቺራስሺ አላህን ፍሪ ከሙዚቃምኑነው የሚለየው ሙዚቃእኮነው ኢተቂላህ
@@hawlettube6809 اتقي الله يا اختي
አሏህን በአደባባይ በሙዚቃ መሳሪያ ዘክሩ ተብሏን እንዴ ዚክር ኢክላስ ያስፈልገዋል ማማየ ይልቅ ምክራችሁን ቀጥሉ ለ 5 ደቂቃ ህዝብን አታበላሹ ሌሎች እየነሸዱ ያልሽ ጅሀነም ሲገቡ መግባት ትፈልጋላችሁ ነሽዳ ከቁርአን ማራቁ ብቻ ይበቃል
@@hawlettube6809 መልካም መቀናትን የሁላችንም ያድለን አሏህን ፍሪ
ረሱል (ሰ,ዓ,ወ,) በህይወት ቢኖሩ ምን የሚሏችሁ ይመስሏቹሀል አላህን ፍሩ
😢💔
ወሏሂ! አላሀምዱሊላህ ነበር የሚሉት
በኢሥላም ነሽዳ የሚባል ነገር የለም አራት ነጥብ ::
ሁለት አራት ነጥብ ነው ያደረግሽው ጀለስ😂
Teleal bedru mndnew
ውሀቢያ ነሽ እንዴ ጀለስ
ነብዩ ሰ አ ወ የምንወድ ከሆነ እሳቸው የሚወዱትን ሱናቸውን እንከተል !!!
ሰብስክራይቡን እያነሳችሁ ውጡ
በዚህ በሚያምር ድምፃችሁ ከቤታችሁ ዉስጥ እናቶችን እና እህቶችን ሰብስባችሁ ቀርአን ባቀራችሁበት አላህ ለሁላችነም ሂዳያ ይስጠን☝️
አላህ ፋሪ አላህ ይወደድሽ እህቴ እጅግ አዘነኩኘ እባክሽ አለህ የተሻለ አለዉ ይሰጥሻል ለመታዉቅ ከሆነ ዉላሂ ቁራህነ ቅሪ አፊዝ ሆነሽ እኛነም አስጠሪነ
ግን ቁርህነ ቀረተሻል?
ኪታብስ ቀረተሻል
Are dmtum tekenabronew
ትክክል ወላሂ አሚን
አሚን
Awo wellahii
Ere allahn fru muslim set nachu
ለሰው ልጅ ትልቁ ጠላቱ ማህይመነቱ ነውና
አላህ ለዱኒያም ለአኼራም ጠቃሚ እውቀት ይስጠን ያረበረ
አሚን የኔውድ ኢስላማዊ ጥያቄ እና መልስ አለ ጎራበይ
ሰብስክራይቡን እያነሳችሁ ውጡ
አሚን ያረብ
አሚንንንንንን👍👍👍
Aminn
እስኪ በሰሃቢያት ዘመን ሴቶች የኛ ተምሳሌቶች እንዲ እንዳ እናንተ ነሺደዋል የሚል ሀዲስ ሀምጡ ረሱልን ከወደዳቹ በዝህ መልክ አይደለም ዉድ እህቶቼ አላህ ከፊትና ይጠብቀን ለወንዶቹ ፈተና እየሆናቹ ነዉ
عن عائشة أن أبا بكر رضي الله عنه دخل عليها وعندها جاريتان في أيام مِنى تدففان وتضربان ، والنبي صلى الله عليه وسلم متغش بثوبه فانتهرهما أبو بكر فكشف النبي صلى الله عليه وسلم عن وجهه فقال دعهما يا أبا بكر فإنها أيام عيد ، وتلك الأيام أيام منى .
رواه البخاري ( 944 ) - واللفظ له - ومسلم ( 892 )
Ihew liyawm enatachn Aisha nech yeneshedechw 😁😁😁
እዉነት ነዉ ጃሪያ ታን ማለት ምን ማለት መሆኑን አንዘንጋ ህፃናት ለጋብቻ ያልደረሱ ማለት ነዉ እነኚ አልደረሱምን ? በድምፃቸዉ በለ መሸፈናቸዉ እመኑኝ ለወንዶ ፊትና እየሆኑ ነዉ ደግሞ የሙዚቃ መሳሪያ ነዉ የምትጠቀሙን ብቻ አላህ ትክክለኛዋን መንገድ ይምራን
ትክክል አረ ወዲት እየሂድነው
ወላሂእኔማ በጣምነውየሚገርመኝ
@@nes_mussa
وَلَا تَقُولُوا لِمَا تَصِفُ أَلْسِنَتُكُمُ الْكَذِبَ هَٰذَا حَلَالٌ وَهَٰذَا حَرَامٌ لِّتَفْتَرُوا عَلَى اللَّهِ الْكَذِبَ ۚ إِنَّ الَّذِينَ يَفْتَرُونَ عَلَى اللَّهِ الْكَذِبَ لَا يُفْلِحُونَ
በአላህም ላይ ውሸትን ልትቀጣጥፉ ምላሶቻችሁ በሚመጥኑት ውሸት «ይህ የተፈቀደ ነው፤ ይህም እርም ነው» አትበሉ፡፡ እነዚያ በአላህ ላይ ውሸትን የሚቀጣጥፉ አይድኑም፡፡ ምን አለ ግን አላህን ብትፈሩ ግን ነገ ሞት አለብን አይደል ወይ አሁን እናታችን አኢሻ አሁን ይህ ሀድስ ማስረጃ ይሆንሀል ወይ አበደን የማይገናኝ ነገር ነው ሲጀመር የሙዚቃ መሳሪያ ሀራም ነው ሲቀጥል አይደለም ሴት ልጂ ሚድያ ላይ ወታ በዚህ መልኩ ድምፆን እያቅለሰለሰይ ሙዚቃ ልዘፍን ይቅርና ኒቃብ በኛ ላይ ዋጂብ ነው አሁን በዚህ ውስጥ ስንት ጥፋት አለ መዝፈን ከፈለጉ ለምን ከድናችን ገለል ብለው አይዘፍኑም በአላህ እኛስ እናውቃለን እንጠነቀቃለን እንደዚህ አይነት ነገር ስናይ ልባችን ቢሰበርም ምንም ማድረግ አይቻልም ነገሩን ለአላህ አሳልፎ ከመስጠት ውጭ እሽ የነገ የምንተካቸው ትውልዶችስ ትውልድን መበከል መልካም ነወይ ሲጀመር ነሽዳ በኢስላም እውቅና ምንም አይነት የለውም በእንደዚህ አይነት መልኩ አወድሱኝ ጨፍሩልኝ አላሉም ሀቢቡና ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
أَفَرَأَيْتَ مَنِ اتَّخَذَ إِلَٰهَهُ هَوَاهُ وَأَضَلَّهُ اللَّهُ عَلَىٰ عِلْمٍ وَخَتَمَ عَلَىٰ سَمْعِهِ وَقَلْبِهِ وَجَعَلَ عَلَىٰ بَصَرِهِ غِشَاوَةً فَمَن يَهْدِيهِ مِن بَعْدِ اللَّهِ ۚ أَفَلَا تَذَكَّرُونَ
ዝንባሌውን አምላኩ አድርጎ የያዘውን፣ አላህም ከዕውቀት ጋር ያጠመመውን፣ በጆሮውና በልቡ ላይም ያተመበትን፣ በዓይኑም ላይ ሺፋን ያደረገበትን ሰው አየህን! ታዲያ ከአላህ በኋላ የሚያቀናው ማነው? አትገሠጹምን?
وَمَا كَانَ صَلَاتُهُمْ عِندَ الْبَيْتِ إِلَّا مُكَاءً وَتَصْدِيَةً ۚ فَذُوقُوا الْعَذَابَ بِمَا كُنتُمْ تَكْفُرُونَ
በቤቱ ዘንድም (በካዕባ) ስግደታቸው ማፏጨትና ማጨብጨብ እንጂ ሌላ አልነበረም፡፡ ትክዱት በነበራችሁትም ነገር ቅጣትን ቅመሱ (ይባላሉ)፡፡
ፍቅር አዲስ እና አበባ ደሳለኝ ቁርጥ ኧረ እንዳውም ከነሱ የበለጠ ምርጥ ሙዚቃ ነው
😂 በትክክል
እርግጥ ነው ነብያችን ሡለላህ አለይህ ወሠለምን ሁላችንም እንናፍቅ አለን ወላኪን ስለዘፈንን አናጉኛቸውም!!!
ከከከከከከከከከከከከ አላህ መጨረሻቺንን አሳምርልን
አሚንንን ያረብ
አምን ያረብል አልምን
አሚን ያረብብብ
Amyn yareb
ከነሱ በላይ በርቱ ማሻ አላህ የምትሉት ታሳፍራላቹ በዚ አይነት ነገ ተነስተን አዛን ካላወጣን እንዳይሉ እፈራለው መከልከል ባንችል እንኳን አናበረታታቸው .....አላህን ፍሩ እህቶቼ ዛሬ የምታገኙትን ላይክ ምናምን አትዩ ነገ ቀብር እንዳለባቹ አትርሱ እኔ ከናንተ የተሻለ አውቄ አይደለም አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
😆😆 ማለትማ አይቀርም
Ewntm😢
አላህ ቅኑን መንገድ ምራን ጠሞከማጥመም አላህ ይጠብቀን
ቁረአን ብቀሩበት አሪፍ ነው ግን
ይፈቀዳል መረጃ አምጡልኝሲ የሴት ነሽዳባይ በሚድያ ወደች ፊትና ቢወርቁ ማነው ተገያቂው ተው መጀመሪያ በሸሪአ እንመዝን ማንኛውንም ነገር ተው ያኢላሂ
አላህን ፍሩ ሴት መድረክ አይወጣም ከመጋረጃ ጀርባ ነው የምናቀው አኢሻ ስታስተምረን
በለው ምን ጉድ ነወ አይንሽ ነው በሉኝ አስተግፊሩላህ😢😢😢😢 የሞታቹ
ሀውለትየ እኔ በጣም እወድሻለሁ አከብራሻለሁ ነሽዳ የሚለውን ነገር ብትተይው መልካም ነው በአሁን ሰአት ወጣቱ ወደ ድን የሚመለስበትን መንገድጅ ነሽዳ እየተባለ የሚወጣው ጭፍራ አስፈላጊ አይመስለኝም ተው ውድ እህቶቸ ፊትና አንሁን አላህን ፍሩ ሸሪዓ የከለከለውን ነገር እየተዳፈራችሁ ሰውን ወደ ጥሜት አትንዱት የሚጠቅመውን ሀድስና ቂረዓት ላይ ትኩረት እንድያደርግ መንገድ አታመቻቹ ተው ድናችንን አታጥፉበን ቀጣዩን ትውልድ አታበላሹት
ትክክል ወለሂ አለህ ይጠብቀን
ይድርሥ ለኡሥታዝ ሳዳት ከማል
ምርጥ ነብይ ምርጥ አስታማሪ ምርጥ ፈራጅ ምርጥ አዛኝ ነብይዩ ሙሀማድ ሶለላሁ አለይህ ወሳለም
የነብዩ ሙሀመድን ናፍቆት፣ክብርና ሙሀባ በእንደዚህ አይነት ክላሲካ ሚዲያ ላይ በግልፅ ውዝዋዜ ለመግለፅ አይቻልም አላህ ድምፅ ሰቶሻል ማሻአላህ ግን ወላሂ ይሄ ለሙስሊሙም ለሌላውም ፊትና ነው አላህ ሁላችንንም ይጠብቀን 🙏🙏🙏
ሰብስክራይቡን እያነሳችሁ ውጡ
Sallallaahu aleyhi wessalam iwnet bilehal jzkk
@@foziyakmal5037 shukren
@@hassenbeshir8735 afuwen
Seh 👍
ያረቢ ወደየት እየሂድን ነው ቀጥተኛው መገድ ምራን በአላህ እና በረሱል እየካድን መሆኑን እዚህ ጋር ይታያል አኡዙቢላሂ ሚነሼጣን እረጂም
ረሱልን ብትወዱ ኑሮ የሚተልቱን (የከለከሉትን) ነገር ባልሰራቹህ 😭😭😭አላህ ሂድያ ይስጣስሁህ
አላህ ሄዲያ ይስጣችሁ የሰሀቦች ሱና ምትሉት ሴት ልጂ አደለም ነሽዳ ማዉጣት ድምፁዋን ከፍ አድርጋ መናገር አትችልም
ረሡል ሠ አ ወ ከመካ ወደ መዲና ሲገቡ በአደባባይ ወጦተው ጠላአል በድሩአለይና እያሉ ዶፍ እየደበደቡ ሢቀበሉዋቸው ሀራም ነው ብለው አልከለከሉዋቸውም?እና ዛሪ ከልካዩ ማን ነው?
@@youtubeuser7684. ዶኢፍ ነው ሀዲሱ ሺአ ና ሱፊዮች የቀጠፉትን ሁሉ እየተቀበላችሁ ገደል አትግቡ መጀመሪያ ቅሩ አጣሩ
ሀዲስ ሲሰጣችሁ ዶኢፍ ነው ትላላችሁ አጂብ ሲጀመር ማነዉ ዶኢፍ ያለም?
የሴት ልጂ ዲምፀ አዉራ ቢሆንማ ኖሮ እናታችን አኢሻረዲየሏሁ ዓንሀ ሀዲስ ባላስተማሩ ነበር እናተ የበለጠ እዉቀት አለን ልትሉን ባልሆነ
ሰነዲ የሌለው ንግግር ከመናገራችሁ በፊት ማስተንተን ኸይር ነዉ 😏
@@ከዲነኝመዉሊድአክባሪዋ ታዲያ እናታችን አኢሻ ያሥተማሩት በቤት በመጋረጃ ጀርባነው ሲቀጥልሴቶችን በቤት ውስጥ ያሥተምራሉ በአደባባይ አደለም አወንሴልጂ ሁለነገሯ አውራነው በሚዲያ ትገላለጥ ያለውማነው ሀጂነብይወድ ጋርመተያየት እደለለብን ሸሪአ ያሥተምረናል ስለዚህ ለምን እ
@@ከዲነኝመዉሊድአክባሪዋ ሀያ እናትህንም ሚስትህንም ሴት ልጅህንም ቻፒስቲክ ለቅልቃቸውና አዘምራቸው ብዙዎች ይቅሙበታል ሚስትህም እናትህም የጫት ሙድ በማድመቃቸው ጀነትን ይወርሳሉ ሳይሆን ውርደትን ይላበሳሉ
አዑዙቢላሂ ሚነሸይጣን ረጂም ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን አላህ ሆይ ሳታጃጅል ግደለኝ
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ማን አለ በዚህ ምድር ላይ እንደ አህባሽ ረባሽ ድን አፍራሽ !!! ከእናንተ እኔንም ዘርዬወቸንም አላህ ይጠብቀን በዚህ እሚመጣ ብር ደም ያድርግልሽ ጌታዬ !!!
አህባሽ ማለት ምን ማት ነው መጀመሪያ
@@ሁሉምያልፍል-ቈ3ፀ አህባሽ ማለት እማ በድላይ የለለን ነገር እያመጡ የሚሰራሰውማለትነው
እሄን ዘፈን ሰሰማ ደስ ይለኛል ግን በሰማው ቁጥር እስትግፈር አደርጋለው ፡ይቅር ይበላቹህ
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ እኛንም
ይወፉቀን ያረብ
ኢነሊለሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጂኡን አለህን ፍሩ አለህ ሂደየውን ይስጠችሁ በኢስለም ስም ያከሰራ ንግድ አትናግዱ
እውነት ረሱልን ብትወዱና ብትናፍቁ የእሳቸውን መንገድ ትከተሉ ነበር እህቶች አላህ እንፍራ
አላህ ይዘንላችሁ አረሱል አለይሰላም ዝፈኑልኝ አላሉም እህትዋየ ከወደድሻቸውና የምር ፍቅር ካለሽ ሱናቸውን ተከተይ እህቴ ጭራሽ በአደባባይ ለሴት ልጅ አልተፈቀደላትም እህትዋየ እባክሽ እስቲክቨር አድርጊ እህትየ በዚህ የምታገኝ ገንዘብ ለአላህ ብለሽ ተይ አላህዋየ ተሻለ ይተካሻል
ኢናኒላህ ወኢነ ኢለይሂራጅኡን allah firdun yistachuh
Ye arebochi neshida bihon mashallah bilesh tiwechi neber👈👈👈😍
ነሺዳ የሚሉት ሁሉ ምን አይነት ኮመንት እንደምሰጥችው እያወቁ ለ ቢዝነስ ብለው ስለሆነ የሚዘፍኑት ስለዚህ እኛ ነን ከነሱ መራቅ ያለብን ምንም ቢባሉ መስምያችው ጥጥ ነው በጣም ነው ይምያሳዝነው ዋ ለራሴ አላህ ሆይ የኔ ጌታ አንደዚህ አይነቱን ከማየትም ከመሆንም ተብቀኝ ያረብ ⛔⛔⛔⛔⛔⛔⛔⛔⛔⛔⛔⛔
በትክክል ጉድ ነው
የ20014 ምርጥ ሙዚቃ እደት የሰዉ ልጂ እያደር ይበላሻል አላህ ሆዲያ ፈይሥጠን ብቻ
አኡዙቢላህ የባስ አለና ሀገርን አተለቀቅ አሉ አላህ ሂዲያ ይሰጣቹሁ
አላሕ ቀጥተኛመንገድይምራቹ፣
አላሁመ አሳአሉከ ሁስኑል ኻቲማ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል።
የተከበረውን ያአሏህን ቃል ቁርኣን ወንዶች በሚሰሙመት ቦታ ድምፆን አሳምራ መቅራት አዛን ማውጣት የማይፈቀድላት ለምን ይመስላችኃል ያአሏህ ማስተዋሉን ስጠን
ሱበሀን አላህ አላህ ይዘንልን ምንአይነት ጌዜ ደረስን ጭራሽ ነሸዳ
😭😭😭አረ አላህን ፍሩ
የእዉነት የነብያችን አፍቃሪዎች ከሆናችሁ እሳቸዉ ባዘዙአችሁ መንገድ መጔዝ ብቻ ነዉ የሚሻለዉ ይሄ ፍቅር ሳይሆን ነብያችንን መናቅ ነዉ ሰብሰብ በሉ ሴቶች ።
ነፍሰ ገዳዪ የአረብ ነጋዴ መሀመድ 🤣😂🤣🤣🤣
ደደቦች
አላሁም ሙስተዐን ያስትር ምን ጉድ ናችሁ አላህ ይህድኩም ወይህድነ ያረብ 🤔
በጣም ጥሩ ሥራ ነው ቀጥሉበት በተለይ ሐውለት ጠፍተሻል አዳዲስ ነገር እንጠብቃለን ኢንሻ አላህ
የሌላ ሀይማኖት መዝሙር ነዉ የመሰለኝ አላህ ይዘንላችሁ
እነዚህ ልጆች በጣም ወድጄአቸዋለሁ ምን አረጉ ይህ ሁሉ ውርጅብኝ ረሱልን(ሰአወ) በወደዱ እላህ ይጨምርላችሁ ምነው ዱበርቲዎችን ተው አላላችሁም ደግ አረጉ ነቢን ነው ያቆላመጡ እንደው በአላህ ሌላም ጨምሩልን keep it up👏👏👏
I agree with statement 🙏🙏🙏👍👍👍
ለ አኬሩ ዘመን ጫፍ ላይ መሆናችን ከዚ በላይ ምን እንይ ዛሬ ነው ማልቀስ
Ajiiibbb new allah ystur .endew eski mejemerya sunachew beteketeln
አቤት አላህዬ አኽሩዘማን የማናየው ነገር የለም የረሱል S.A.W ሱናቸውን በመከተል እና ሲራቸውን በመማር ነው ያአላህ መጪው ትውልድ ምንአይነት ፈተና ላይ እንደወደቀ ሳስብ ይጨንቀኛል ዎላሂ ያረቢ መጨረሻየን አሳምርልኝ
አላሁመ ያሙቀሊቡል ቁሉብ ስቢት ቁሉበና አላዲንክ አላህ ሂዲያ ይስጣችሁ ይስጠን ለሁላችንም እረሱል ሱለላህ አለይሂ ወሰለምን ወደዲን ካልን ሱናቸውን መከተል የጠሉትን መጥላት እንጂ እዚህ መጥተን ስለዘፈን አይደለም እህቶቸ ተው ለይቱብ ብላችሁ በእስልምና አንቀልዲ ነገ ሁላችንም አላህ ፊት ቆመን እንጠይቃለን የእኛ መመሪያ ቁርአንና ሀዲስ ነው ያሀባይቢ አላህየ ተውሂዲን የበላይ አዲርገህ በተውሂዲ አፅንተህ ወደህ ዉሰደን
አላህ ይዘንልን ቀልባችን ይመልስልን በዱኒያ ጥቅም ተታለን አሄራችንንን ከማበላሸት አላህ ይጠብቀን ሌላ ምንም አልልም ያሳዝናል በጣም ኢነአሊላሂ ወኢነ ኢላህ እራጅኡን
ሀውለትዬ ወላሂ ለአላህ ብዬ ወድሻለው ። ነገር ግን ውዴ! እንደዚ ነሺዳ መውጣትሽን አልደግፈውም። ምክንያቱም የምትወጃቸው ፊዳ ልትዪላቻው ምንም ማታመነቺው ረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሴት ልጅ አውረ ናት። ብለዋል። ያ ማለት ሙሉ አካልሽ ድምፅሽም ማለት ነው። ሀውለትዬ የእውነት ግን ረሱልን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ትወጃቸዋለሽ? አዎ! ከሆነ መልስሽ በሁን ሰአት ( ዘመን) ላይ ረሱል የዘዙትን መታዘዝ ለሳች ፊደ ከመሆን አይተናነስም። የኔ ውድ በለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበል😘💝
እሥቲ ሀዲሡን እስከዘገበው አምጪ እናታችን አኢሻ ረዲየሏህአንሀ ወንዶችን ሲያሥተምሩ አልነበረምእንዴ እናታችን አኢሻ ሥንት ሀድሥ ዘግበው የል እንዴ ረሡላችንን ማወደሥ ምኑ ነው ጥፋቱ እሥካሁን ሙዚቃ የምታዳምጭ ይሆናል ማን ያውቃል
@@ዜድመሀመድ-ኰ2ሐ ክክክክክ የምን ማጣመም ሀድስና ነሺዳ ን አድ ልታረጊዉ ዳልሆነ ብቻ
You are Well thought
أعوذ بالله من الشيطان الرجيم
ለምኑ ስለዘፈነች አልጠቀምሻትም ባወጃት ይዛላል መዉደድ በሚጠቅም ነገር
አለህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችው
አላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራን አህቶቼ ረሱላችን አንደዚ አላሥተምረንም ሴት አደባባይ ወጥታእንደዚ መሆን አላህን እንፍራ
ተውበት አድርጉ ነብዩ ( ሰ.ዐ.ወ) መውደድ የሚገለጸው የከለከሉትን በመራቅ ያዘዙትን በመስራት ነው
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ ።ተሣሥቶ ከማሳት አላህ ይጠብቀ።
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይህ ራጂዑን 🥺🥺🥺🥺
Allen ewdajo ezih habesha.....!
ያ ረብ አኽረዘማን ደረሰ😭😭😭😭😭😭 ምን እንደምል አላውቅም ሴቶች እንዲነሽዱ አደባባይ እየታዩወህይ ወረደላቸው?????ኸረ ኡኡኡኡ እባካችሁ አላህን ፍሩ ምን መጣብን ድምጿን እኮ ከፍ አድርጋ አታሰማ ነው ያሉን ውዱ ነብያችን ጭራሽ በሙዚቃ መሳሪያ አላህ ይህዲሁም!!!!!!
የወንዶቹ አልበቃ ብሎ እናንተም ዘፈን ጀመራችሁ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ሴት በአደባባይ ወጥታ ያረቢ ወንጀላችን በዛ
😥ያረቢ ተሳስቶ አሳሳች ከመሆን ጠብቀን🤲
አለህ ሂዳያ ይስጣን ለሁለቺንም እህቶቼ💙
ሀሚንንንንንንንንንንንን ያረብ የአለህ
አምን ያረብ
አሏህን እንፍራ ጎበዝ ምን ስራ ቢጠፋ የተፈጠርንበትን አላማ የሚያዘናጋ ስራ ከመስራት መቆጠብ አለብን ትዳር ጥሩ ነው ወደ እሱ ተጠጉ እስኪ ወደ ልቦናችሁ ብትመለሱ አሏህ ይመልሳችሁ የትቢት መፈፀሚያ ከመሆን በአሏህ እጠበቃለሁ አሏህን ፍሩ
አሏሁመ ሰሊ ዓላ ሰይይድና ሙሐመድ ሊል ፋቲህ ሊማ ኡግሊቀ ወል ኻቲም ሊማ ሰበቀ አናስረል ሀቂ ቢል ሀቂ ወል ሀዲ ኢላ ሲራጠከ ሙስተቂም ወዓላ አሊሂ ሀቀ ቀድሪሂ ወሚቅዳረ ለአዚም
አኡዙቢላህ ጭራሽ ሙዚቃ 😭😭😭 ሱብሀን አላህ ይህ ነብዩ መውዳድ አይዳለም ኧሯ አላህን እንፍራ
ሳዳት አላህ ይጠብቅህ☝️☝️
ኢናሊላሂ ወኢናአለይሁ ራጂኡን!!! አላህን ፍሩ ለሰው ታይታ ወይ? ለአላህ ውዴታ? በቃችሁ!!! እስተግፋር አድርጉና ወደአሏህ አሁኑኑ ተመለሱ!!!
@@muhajebabdu3836 ሀቅ ወላሂ አላህ ይጠብቀን ብቻ
አላህ ይሁነን፡፡ እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ!!!
ruclips.net/video/HFzrqetEQLA/видео.html
የወንዶች ሲገርመኝ ሴቶችም ጀመሩ ነሽዳ አላህ ይጠብቀን ያርብ
ረሱል ሰለላአለይሂ ወሰለም እኛን ሴቶችን ያዘዙ እንድንሰተር እንድንደበቅ ልባሎቻችን እንድንታዘዝ ሰላትን እንድንስግድ ዘካን እንድናወጣ። አዘዙን እንጂ እንደዚህ ተውበን ጸጉራችን እንደሻኛ አቁመን ሚዲያ ላይ እንድንዘፍን አደለም ለኛ መስዋት የሆኑት እህቴ የጠመመች ልብ ከአላህ በስተቀር ምንም አያቀናውም ዱንያ ጠፊ ነች እንደዚህ ለባልሽ ተዋቢለት እንጂ ለሚዲያ አትዋቢ አላህ ይመልሳቹ ወደ ብርሃን መንገድ ወደ ረሱል ሰለላአለይወሱልም ን የምትከተሉ ያርጋችሁ😢😢😢😢😢😢
አኡዙቢላህ ቀጥተኛውንይምራችሁ ሙዚቃነውደ. እድሜለሳዳትከማል
ሙስሊም አየደለውም ግን በጣምምምምም ነው የሚያምረው ድምፃቹ ዜማው ደጋግሜ እንድሰማቹ አደረገኝ
ማሻ አላህ የኔ ምርጦች አላህ ይጨምርላችሁ ደስ ትላላችሁ ሀቂቃተን ጨምሩበት የኢብሊስን ጓደኞች እንዳትሰሙ ቀንተውባችሁ ነው የሚከለክላችሁ በኮሜንት ማላዛ የሚልኩላችሁ እናም ጨምሩበት 💗💗💗💗💗💜💜💜💜💜 ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ረሱልን የሚወድ ትእዛዛችውን ይከተላል እንጂ እንደጃሂሎች አይዝረከረክም
አሰላሙ አለይኩም እህቶቼ ሆይ አኄራቹን ሚያበላሽ ስራ አትስሩ አላህን ፍሩ!
አላህ ይዘንልን ወደት እየሔድን ነው ግን ወላሒ የሚያሳዝን ግዜ ቱ 😥😥
ምን አይነት ዘመን ደረስን የሴት ነሽዳ ባይ አላህ ሆይ ከይህ አይነት ስራ. እኔንም አላህን ፈሪወችንም ወገኖቸን አላህ ይጠብቀን. ኢተቂላ እህት ሞት አለብን አላህ የከለከለውን ነገር አትፈፅሙ የአኼራው ቤታችን እዳምርልን
በዚህ ባበደ ግዜ ትልቁ ስጦታ የመንፈስ እርጋታ ነው... ይህንን መዝሙር ስ ሰማ የመንፈስ እርጋታ ይወርድልኛል... ገንዘብ ፎቅ ጩኸት ካጠገቤ ጠፍቶ ፍቅር ብቻ ለወገኔ ለቤተሰቤ ለሃገሬ ይሰማኛል.. አመሰግናለሁ... ሙስሊም አይደለሁም
ለወንዶቹ ሲከለከሉ ሴቶቹም ይምጡ ሱንሀን አሏህ ጌታዬ ከዚህ ፈተና አሏህዬ ሰትረን
Amin
እድሜ ይስጠን እንጅ ገና ብዙ እናያለን ቆይ የወንዶቹ ሳያንስ ሴቶቹም መጣቹ ረሱልን ትወዳላቹ ያዘዙትን ተግብሩ በይ ኒቃብሽን እና ጀልባብሽን ልበሽ ቅረአን ቅሪ ሀድሱን አንብቢ እሄ ነው የረሱን ዉዴታ ሀቂቃ ታሳዝናላቹ እላሂ እዘንለን መጨረሻችን አሳምረልን
Yamscharashacunn asamrln
በጣም የገረመኝ ነገር ሀውልት እኛጋ ቁራአን ትቀራ ነበር እኔ እስደት ላይ መስላኝ ነበር
ያርብ አንተ የኛን ስራ አትመልከት አንተ እዘንልን የወዶች ሲገርመን ሴቶች መጡልን ምን አይነት ጊዜ ደርስን አንተ እዘንልን አላህ ሂዳ ይስጣችሁ ይስጠን
ያኢላሂ የወንዶቹም አልበቃ ብላቹ በሴት መንዙማ ማውጣት ጀመራቹ ምናለ ትክክለኛውን ተውሂድ ብትከተሉ ከዘፈን ምንም አይተናነስም ወላሂ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ሳዳት ከማልዬ የት ነህ
እኔየማዝነው በኛበኮሜታተሮችነው እስከዛሬ በጣምኸይርነገርስሰራ ሼርምላይክም የማያረገው ይሄውዛሬ በዚህመጣች በዛብናበረታታትኑሮ እስዋም በቀጠለችነበር ጥፋቱየኛ እናየኛነው 1ወርሙሉየሰራችውቪዶዎ 1አንድሰአትይህበለጠው ቆምብላችሁፍረዱ😌😌😌😌😌😌😌
akatelew lidefun new beka
እረ አሁንሥየመጨረሻው ዘበን ነው ብዙ ልዩነት እየታየነው አላህ ያሥተካክለን ዋነብሴ ፈራሁልሺ ለዛችለቀብርቤት
ወላሂ፡ፈራሁ
እኔ ምንም ፈትዋ ባልሰጥም ግን የዛን የጃሒል ስም አትጥራ ምንም እውቀት የለለው ሰው ነው ከሱ ካፊር ይሻላል
አላህ ይዘንላቹ ከልቤ አሳዘናቹኛ ምንኛ አሳፊሪ ሥራ ነው በእስልምና ባአላህ በመልክትኛው ስም ሙዚቃ ምንኛ ታሳዝናላች ያአለማቱ ጌታ ይዘንላቹ
አኡዝብላህ ምርጥ ሙዚቃ
Masha allah 🌹🌹🌹🌹
ነቢንየወደደእደዚህነው
እሺ ቆይ ምንአደረጉ ደስ ይላል ማሻአለህ በርቱ
አላህ ሁላችንንም ስሜታችንን ከመከተል ይጠብቀን
የትነሽ
አረ ተው ተው አላህን ፍሩ አሁን ይህምን ያስተምራል
ቆይ አላህ ሱባህነ ወታላ እረሳችሁ እኮ አኡዙቢላህ
ያልተፈቀደላቹሁን ሁሉ ታደረጋላቹህ ለብር ብላቹሁ አሏህ ይምራችው ይህ ብር
Esun alresanm endewm eyetazeznew new resuln endnaweds azonal demo beken 5te mnsegdew lena honena besamntu 2 mnstomew leman new
@@tube-jv6pl ere le Aysha resul feqdewlatal
tadya allh dmtsachun ashmonmunachu neshida awto clasical techawetu blual allhn atferum
yetu gar resul yefekedut seatoch ke seatoch kar bcha sihonu mechawet endichlu esunm yale clasical tadya enante mn eyaderegachu new
አረ ኡስታዞቴ ለአላህ ብላችሁ እሄንን ነገር አስቁሙ ኡስታዝ ሳዳት ከማል አቦበክር አህመድ ያሲኔ ዬት ናችሁ 😭😭
As wr wb inshaa allah ormo😭😭😭❤️💚❤️
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ ኡፍፍፍፍ እራሳችሁ ጥማችሁ ሰውን አታጥሙ አላህ ቀልብ ይስጣችሁ ምን ይባላል ያረቢ ባሁን ሰአት መጃጃል ምን የሚሉት ነው ሱብሃን አላህ
ወይ ወሃቢያ እንደዉ የነብዩ ጠላት መሆናቹን እፋ ባታደርጉ ምን አለ እናንተ እኮ ዘፈን ነዉ የምታፈቅሩ
@@abdu8149 አይደል አልቀረብሺም ነብያ ለኛም ውዴ ናችው ግን ውዲነት እያዘፈኑ አይደለም እያቂሙ አይደለም እሱን መወዲዲ ኮተት
እኘም አነቅም
ሱበሀነላህ የወዱቹ አልበቃ ብሎ ደሞ እናተ መጣችሁ እረ አላህን ፍሩ 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
አላህ ይሁነን፡፡ እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ!!!
ruclips.net/video/HFzrqetEQLA/видео.html
I don’t know why I just tearing 😢 but I wasn’t sad, more hopeful. Thanks 🙏🏾
በቃ ዘፈን ያረብ ሀውለትየ እወድሻለሁ ግን ወደፊት ለማስተካከል ሞክሪ የኔ ውድ
ትክክለኛ እህት እንደዚ ነው 🥰🥰🥰🥰
Alahe afiya yargachu
በእርግጥ ቅያማ ደርሶዋል አላህ ሆይ ያንተን መንገድ ያሚያስጥል ነገር አታምጣብን የወንዶች ሲወራ ጭራሽ ሴት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ማሻ አሏህ የምትሉ የዝንብ ቀፎወች ምኑን ነው ማሻ አሏህ የምትሏችው😎 ወል አያዙ ቢላህ በሏችው
ሳህ ትክክል ወናኡዙቢላህ ያስደነግጣል የሴት ነሽዳ ባይ ኧረ ወደት እየሄድን ነው
ማሻአላህ ዉድ💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
mashallah mibalewen eyemeretachu ketelu eyalchuachew new ere allhen feru tewu wedeat eyeheaden new
አላህን ፍሩ
የረ........ብ ቀጥተኛውን መንገድ ምረን😭😭😭😭
ጉዲ አያልቅም
ምን ብየ ልጻፍ
አላህን ፍሩ በስ
አላህ ሂድያ ይሰጣችሁ ያረብ ዘፍናችሁልን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ይምራችሁ
ማሻአላህ ትያለሽ ሁልሸም ወደጥሜት እየተጣሩኮነው አላህ የህድና በሥ
አኡዙቢላ ምሪጥ ዘፍን ነው
አላህ ሂዳያ ይሰጠን ተይ ብንልሸ እቢ አልሸ አዴለ ከሙዚቃኮ ምንም አይለይም
ማሽአላህ ተባረክ አላህ አገራችንን ስላምያዲርግልን ያረብ
betam new mtastelut
አድስ የመጣዉ ዘመናዊ ሙዚቃችሁ በተለይ ለዳንስ አጅብ ተኳኩሎ በሚድያ ሴት ልጅ መመነቃቀር አሳፋሪ ነዉ ...!! በአሏህ ይሁንብኝ አይነፋም የኔ መሸማቀቅ ምን ይሉታል ወረረኝ ኧረ ተሰተሩ ድናችንን አታሰድቡ እስኪ ኑ ሳኡድ አረቢያ ቀልባችሁ ቢመለስ ኑ እና ድናችሁን በደንብ ተማሩ 🌻