YETSEDEY BISHARA | የፀደይ ቢሻራ | አዲስ የህብረት ነሺዳ | ዋሪዳ 5 WARIDA 5 New Ethipian Menzuma

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 439

  • @nkgahlethabiso4292
    @nkgahlethabiso4292 2 года назад +68

    I am a new Muslim from Christine's background I cannot stop watching Ethiopian music and listening May Hashemi bless you and Ethiopian from South Africa

  • @Emar976
    @Emar976 2 года назад +77

    ምን ቢቀኑ ምን ቢሀስዱ
    ለሙአዝ የሚደርስ የታለ አንዱ
    ቡህታን ቢሰሩ ቢፍጨረጨሩም
    የሙኤ ክብር አይጓደልም
    እኖዳሀለን ሙአዜ😍😘😘😘

    • @abirmamy5090
      @abirmamy5090 2 года назад +3

      long life our brother muaz

    • @Zahir_Ahimed
      @Zahir_Ahimed 2 года назад

      Ewnet nw mirtu muzikegnachn

    • @حبيبه-م6ش
      @حبيبه-م6ش 2 года назад

      ምነው ነብይ ነው አልሽ

    • @Emar976
      @Emar976 2 года назад

      @@حبيبه-م6شአራባ እና ቆቦ አታገናኝ

    • @oumerhabibitube
      @oumerhabibitube 2 года назад +1

      🥰 Allah 😍 ytabqachaw 🥰😍🔥💯

  • @hikemtube4614
    @hikemtube4614 2 года назад +47

    ገጣሚው ኡስተዝ ሰዒድስ
    ምርጥ አገላለፅ የሳቸው አድናቂ
    በ like

  • @heyruabdulkadir3938
    @heyruabdulkadir3938 2 года назад +71

    ሙሐመድ የኛ ፀሀይ ፍፁም የሎትም መሳይ
    ሙሀባው ደርሶ ገዳይ ብርቱ ነው ወዳጁ ላይ
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @Its_Me_Ebra
    @Its_Me_Ebra 2 года назад +46

    ይሄን ነሺዳ ማውቀው ያኔ ቢላል መስጂድ ስንማር ክፍል ከመግባታችን በፊት በህብር ብለን ነበረ ምንገባው አሁን ከብዙ አመታት ቡሀላ ስሰማው ያ ልጅነቴን አስታወሰኝ ወላሂ ❤😍😘❤😘😍

  • @mesudahmed7297
    @mesudahmed7297 2 года назад +221

    እስቲ ሙአዝን የሚያደንቀው በlike 👌

    • @ጌጤመኮነኔየፋጢማአባት
      @ጌጤመኮነኔየፋጢማአባት 2 года назад +5

      ከኢደንአረፋ እና ከኢደንአልፈጥር ለኔ መውሊድ ይበልጣል የሚል የወረደ አመለካከት ያለው ሰዉ ስለሆነ በጣም አዝንበታለው።

    • @sademzeynu419
      @sademzeynu419 2 года назад +11

      Huletum bemewlid miknyat new yetagegut ,bayweledu nebi (s a w) huletum eidoch aynorum neber

    • @ANWARULHABESHIY
      @ANWARULHABESHIY 2 года назад +12

      @@ጌጤመኮነኔየፋጢማአባት በመውሊድ አደል ያገኘናቸው ውነቱን ነው ሙዓዜ ሀያትትትትትት

    • @Zahir_Ahimed
      @Zahir_Ahimed 2 года назад +1

      Allah may give him hidayah

    • @ekramwarise9632
      @ekramwarise9632 2 года назад +2

      Ene🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ያአሏህአግዘኝ
    @ያአሏህአግዘኝ 2 года назад +23

    ሙሀመድ የኛ ጸሀይ ፍጹም የሎትም መሳይ
    አለይሂ ሶላቱ ወስላም
    አለይሂ ሶላቱ ወስላም
    ሶለሏሁ አለይሂ ወስለም
    ፊዳ ትሁን ነፍሴ የሀቢቡሏህ

  • @aymenyimamofficial
    @aymenyimamofficial 2 года назад +33

    ይሄ ጀማአ ይለያል የሚል like❤

  • @anwaryesuf9672
    @anwaryesuf9672 2 года назад +43

    እያዳመጥኩ ድንገት እንባዬ ሲፈስ ባነንኩ። ሌላ ነገር ውስጥ የሚከት ምርጥ ነሺዳ ማሻአላህ

    • @ekram6930
      @ekram6930 2 года назад +2

      Ewenet new welahi🥰🥰🥺

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ Год назад +1

      betam ❤❤❤❤❤😢

  • @ፈሪሀ-ቀ7ጘ
    @ፈሪሀ-ቀ7ጘ 2 года назад +8

    ሰ❤ዐ❤ወ❤ ማሻ አላህ ሙአዝ(1)ኛ ❤❤❤👌👌👌😍😍😍

  • @emranmohammed8587
    @emranmohammed8587 2 года назад +53

    እንደነዚህ አይነት ድንቅ ድንቅ ነሽዳዎችን እያዘጋጀ ለሚያቀርብልን አህመድ ኑርዬ(Azan films) ትልቅ ክብር አለኝ🙏

  • @soof-umartube
    @soof-umartube 2 года назад +20

    Wow 👏 masha Allah
    Warida is the first one 👌

  • @Qari_Hayder_Official
    @Qari_Hayder_Official 2 года назад +9

    ማሻ አላህ አንደኛ ነው ሙዓዞ በርታልን

  • @HamduIbrahim
    @HamduIbrahim 2 года назад +37

    👏በተለይ እንደኔ እንጉርጉሮው (ተክራሩ) ሲጀምር አልቻልኩም ወላሂ ልብን ሰብሮ በእንባ😢 ያስጨርሳል : ማሻአላህ ማንን ገደለ🥰👏👏👏 Like more👍

  • @zeybaali26
    @zeybaali26 2 года назад +18

    አምሮ እንዲያሳምር ተደርጎ ሆነና የተፈጠረው
    ነብዩን ላሳምር ስጥር ለካስ እኔው ነኝ የማምረው😊😭

  • @ethiodire8953
    @ethiodire8953 2 года назад +8

    ማሻአላህ የረሱል ኡማ የተውሂድ ትውልድ ሙስሊሞች አንድ ነን💪🏾☝🏼🕋☪️✌️🕌ماشاءالله mashallah

  • @keyohasha5831
    @keyohasha5831 2 года назад +11

    ብስማው ብስማው የማይጠገብ ስራ ማሻአላህ ትችላላችሁ

  • @abrarredi3911
    @abrarredi3911 2 года назад +48

    ያነቢ ሰላሞ አለይክ 😍 መሀመድ ስሙ ተጠርቶ ብቻ ልብን ያርዳል የሙሂብን ልብ ማሻ አላህ

  • @mubamnurer5502
    @mubamnurer5502 2 года назад +19

    የኛ ውዱ ነበይ ሰለ ላ አለይሂ ወሰለም ሀቢቡና መሀመድ የአለም ዳኛ

  • @fariskemal3991
    @fariskemal3991 2 года назад +18

    ማሻ አላህ☝️ ምነኛ ልብ❤ ውስጥ ሰንጥቆ የሚገባ ነሺዳ ነው ምንም ማለት እንዳለብኝ አላቅም ብቻ አላህ☝️ ጀዛቹን ይክፈላቹሁ ዋሪዳዎች ሁሌም ወደፊት ከአላህ☝️ ጋር 🤲🤲🤲

  • @kediramanadem5122
    @kediramanadem5122 Год назад +1

    ይህንን ስሰማ ነፍሴ ከስጋዬ ጥላኝ ትዘምታለች ብቻ እንዴ መዲና አንዴም ያአላህ ቤት ሰፊ ነው እጠቅላዩ ድረስ፤

  • @ANWARULHABESHIY
    @ANWARULHABESHIY 2 года назад +22

    አጂብ ሙዓዙ ምርጥ ስራ እስቲ የተመቸው

  • @AhmedMohamed-nb6mk
    @AhmedMohamed-nb6mk 2 года назад +18

    አልሃምዱ ሊሏህ ፥ወማሻአሏህ ፥አሏህ ካሰባችሁት በላይ ያድርሳችሁ፤እሄ ለሙሥሊሙ ትልቅ ነሻጣ እና ብርታት የሚሰጥ ትልቅ መልእክት ያዘለ ሥራ ነው በርቱልን።

  • @hanakamil5593
    @hanakamil5593 2 года назад +13

    Waridawoch teleyalachuuu!! Allahu Akbar

  • @muhidenjemal8603
    @muhidenjemal8603 2 года назад +10

    የሙዐዝ ግጥሞች ለሌሎች ቢሆኑ በጣም ዉበት ይኖረዋል አላህ ለሊሏህ የሚሰሩትን ይርዳ

  • @kurulusosman7721
    @kurulusosman7721 2 года назад +23

    የኛ ባትሆን ይቆጨን ነበር ወንድሜ ሀገራችንን ምታስጠራም ያድርግህ #Respect! !!!

  • @دينامحمد-ل6ش
    @دينامحمد-ل6ش 2 года назад +12

    አህለን የኛ ጨረቆዎች ማሻኣሏህ አሏሁ ተዓላ የጨምሪላቸሁ 😍😍😍😢😢
    صلى الله عليه وسلم💘
    صلى الله عليه وسلم📿📚

  • @ሶፊየደራልጅ
    @ሶፊየደራልጅ Год назад +1

    ሙሐመድ የኛ ፀሃይ ፍፁም የሎትም መሳይ
    ሙሀባው ደርሶ ገዳይ ብርቱ ነው ሙሂቡ ላይ😍😍😍😍😍😘😍😘😍😘😍😍😘😍😘😍😘😍😘😭😭

  • @jemalmohammed1932
    @jemalmohammed1932 2 года назад +2

    ቆንጆ ነሽዳ ነው የልጅነት ትዝታየን ነው የቀሰቀሰው ልጅ እያለሁ ከጓደኞቼ ጋር የምንነሽደው ነሽዳ ነው ጥሩ ስራ ነው፣ አቀራረቡም ቆንጆ ነው ግን መንዙማው አቀዘቀዘው በጋለ ስሜት እንደተጀመተ በጋለ ስሜት ቢያልቅ የተሻለ ይሆን ነበር። ቢሆንም ሀሪፍ ስራ ነው በርቱ ።

  • @abuki5458
    @abuki5458 2 года назад +70

    የሚገርመው ኮ ሁሉም ልቦናው ያውቀዋል ሚደርስብህ እንደሌለ ግን ምን ይደረግ ኺስድ ሚባል ነገር አለ ሙአዜ አንተ ብቻ ወደፊት

    • @Muhaba-Hairu-Teyime
      @Muhaba-Hairu-Teyime 2 года назад +4

      የጀመዓ ስራ ላይ አንድን ሰው ብቻ ማድነቅ አይከብድም ሀቢቢ

    • @abuki5458
      @abuki5458 2 года назад +2

      @@Muhaba-Hairu-Teyime አድናቆት አይደለም ብዙ ግዜ ልለው ምፈልገው ነገር ነበር ወንድሜ በዛ ላይ የተለቀቀው በሱ page ነው

    • @obbsan6203
      @obbsan6203 2 года назад +1

      Kkkkk

    • @obbsan6203
      @obbsan6203 2 года назад +1

      Maaas

    • @obbsan6203
      @obbsan6203 2 года назад +1

      Kkkkkkk

  • @ibrahimhussen9525
    @ibrahimhussen9525 Год назад +1

    ማሻ አላህ ሙዐዝ ነሺዳን በሀበሻ ወደ ላቀ ደረጃ ከፍ ያደርጋል ተብሎ ተስፋ ከተጣለባቸው ወጣቶች ዋናው ነው።አላህ ይጨምርልህ

  • @sikosilo215
    @sikosilo215 2 года назад +2

    ኡስታዝ እና ዋሪደወች አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @bahreymohamed1487
    @bahreymohamed1487 2 года назад +38

    ሙዐዝን የሚያደንቅ

  • @zeah22
    @zeah22 2 года назад +18

    صلى الله عليه وسلم
    صلى الله عليه وسلم 😍😘😍😍
    ما شاء الله ما شاء الله 😘😘😘بارك الله فيكم

  • @zeybaali26
    @zeybaali26 2 года назад +6

    የሚስኪን ደሀው አለኝታ
    የሴቶች መድህን ከለላ
    ልክ አሳለፈው እዝነቱን
    ተርቦ ሌላ ሲያበላ
    ለሰው ለእንስሳው ምትደርሱ
    ምንም ምን ይከጅል
    በባዶ ማትመልሱ
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @aminatmohammed2752
    @aminatmohammed2752 2 года назад +9

    ማሸአላህ እሚያምር ነሽዳ ነው

  • @محمدمرسي-ن9ح
    @محمدمرسي-ن9ح 2 года назад +3

    ማሻአሏህ ተባረከሏህ አለይሂ ሶላቱ ወሠላም አላኸይሪል አናም👍🌹🌹🌹

  • @Mነኝዉሀብያአልወድም
    @Mነኝዉሀብያአልወድም 2 года назад +3

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ldteregna8527
    @ldteregna8527 2 года назад +7

    ማሻላህ❤❤❤❤
    ይሂን ስራ ጂማ ስመጡ በአይኔ አየዋለው ኢንሻላህ

  • @anwarmecca5036
    @anwarmecca5036 2 года назад +3

    Wellahi muaz manem aydersebehem ante tleyaleh❣💟❤❤❤❤

  • @ifnaanabdinasir1364
    @ifnaanabdinasir1364 Год назад +1

    አላህ የነቢዉን ወዴታ ይስጠን ፣ ሁሉነም አወቀዉ እወቀታቸዉ ከአንገታቸዉ በላይ እንጂ ወደ ቀለባቸዉ ካላወረዱት አታደረገን ያረብ ።

  • @saraahemd9525
    @saraahemd9525 2 года назад +3

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ አላሁመሰሊ አለ ሙሐመድ አልፍ ሰላቱ ወሰለም ያአ ሐቢቢ የአ ረሱሉላህ((ጀዛኩሙላሁ ኸይር ወዶቼ)

  • @ረመዳንረመዳንረመዳን
    @ረመዳንረመዳንረመዳን 2 года назад +1

    ማሻ አሏህ ብቻ ሙአዜ አንተ ትለያለክ

  • @zebibasandaye1397
    @zebibasandaye1397 2 года назад +13

    Masha Allah 👏👏
    ምንኛ ያማረ ስራ ነው
    Keep shining 💥💥🙏🏽
    ሙሀመድ የኛ ፀሀይ ፍፁም የሎትም መሳይ
    ሙሀባው ደርሶ ገዳይ ብርቱ ነው ወዳጁ ላይ 💚💚💚

  • @hanakamil5593
    @hanakamil5593 2 года назад +4

    Ustaz Seid getemochachu yeleyalu welahi 🙌🙌

  • @hanakamil5593
    @hanakamil5593 2 года назад +6

    MashaAllah MashaAllah MashaAllah ❤️ 💙 💕 😍 💖 ♥️ ❤️ 💙 💕 😍

  • @ኑራዐይንዓብዱ-ቨ6ቐ
    @ኑራዐይንዓብዱ-ቨ6ቐ 2 года назад +2

    ያሰላምምምምም ማሻአሏህ ተባረካሏህ በጣም ደስስስ የምል ነበሪ ባራካሏህ ብኩም አሕባብ ሶሎላሂ ዐለይህ ወሰለም❤❤😍😍😍

  • @ፍቅርለተጠማ-ኀ5ለ
    @ፍቅርለተጠማ-ኀ5ለ 2 года назад +7

    ይሄ ይለያል በጣም በጣም የተመቸኝ!!

  • @rihanaran8079
    @rihanaran8079 2 года назад +7

    ውይ ይሄን ነሺዳ ድሮ በሪዲዮ ካሴት ነበር ምንሰማው እንኳን እንደአዲስ ሰራቹት🤩

  • @saramuhammed1400
    @saramuhammed1400 2 года назад +8

    ጣፋጭ እኮ ነህ ማንንም እዳሰማ

  • @kedijahassen3490
    @kedijahassen3490 Год назад +1

    የኛ ድምፀ መረዋዎች የአኸይራ ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃችሁ የውዱ ነቢ (ሰ.ዐ.ወ) ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ

  • @aymia207
    @aymia207 2 года назад +19

    ሙአዜ ልዩ ችሎታህ ይደነቃል ማሻ አሏህ በርታልን ሀቢቢ 😍

  • @fanantube123
    @fanantube123 2 года назад +10

    💚💚اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمد ﷺ💚

  • @Tofamuhiberesul
    @Tofamuhiberesul 2 года назад +4

    alahumeseli aleyk waridoch alah ywdedachu💚💚💚

  • @tahahussein2988
    @tahahussein2988 2 года назад +17

    jezekellah Muaz Habib and ur group, May Allah bless ur heart, MashaAllah.

  • @Afd-no9lv
    @Afd-no9lv Год назад +1

    የኔ ነቢ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abduke5656
    @abduke5656 2 года назад +2

    የባሌው ይለያል ወልላሂ🥰🥰🥰 ሙአዜ ትለያለህ😍
    እንደዚህ የድሮዎቹን መሻኢኾች የሚዳስስ ስራ ምነኛ ደስ ይላል🥰

  • @mugibamugiba437
    @mugibamugiba437 2 года назад

    በርቱ አላህ ይጨምርላቹ የሚሰራን የማይወድ በርካታ ነዉ እኔ ግን በነሺዳ ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም እንደኔ ሙዚቃ አዳማጭ አነበረም አሁንግን ወደነሺዳ ገብቻለዉ ቢያንስ ስትጊዜ ሰ.ዐ.ወ እንላለን

  • @shekhsiraaj4640
    @shekhsiraaj4640 2 года назад +6

    ماشاء الله تبارك الله ❤️🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋

  • @አብደሏህነስሩ
    @አብደሏህነስሩ 2 года назад +1

    ማሻ አላህ ውዶች የነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሙሀባ የሁላችን አላህ ይወፍቀን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yenimengedetube6125
    @yenimengedetube6125 2 года назад +5

    warida ዋሪዳ ደረጃውን እንደጠበቀ ነው ነገር ግን የፉዓድ እና የኢድሪስ ጉዳይ መስተካከል አለበት እኔ ከቁጥር ጎላችሁ ማየትን አልሻም አንድ መሆናችሁ ውበታችሁ ነው ሙዓዜ

  • @ldteregna8527
    @ldteregna8527 2 года назад +17

    የልጆቹ ልዮ ነዉ ማሻላህ ❤❤❤
    ምርጥ ስራ ቆንጆ ዜማ ልብ ሚነካ ግጥም

  • @ethiopiandish3361
    @ethiopiandish3361 2 года назад +16

    ሙሐመድ የኛ ፀሐይ ❤️❤️❤️👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hikmanegash3435
    @hikmanegash3435 2 года назад +8

    ከምር አንደኛ ነው 👌👌👌👌👌👌🙏👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍

  • @sumayamomasani848
    @sumayamomasani848 10 месяцев назад

    صلي الله اليه وسلم❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤يا حبيبي يا رسول الله❤

  • @ruqiahmad3482
    @ruqiahmad3482 2 года назад +2

    Muazacen bertalen barekellahu fikum hulacehunm enamesegenalen gen fuadena edris lemen telayu bemeketelaw endemekerubeln tesefa adergalehug

  • @shekurayenew2389
    @shekurayenew2389 2 года назад +2

    ማሻአሏህ ስታምሩ በረሱል ሰ አ ወ

  • @timajidris6272
    @timajidris6272 2 года назад +6

    Ma Shaa Allaah❤️
    صلوات ربي وسلامه عليك يا سيدي يا رسول الله❤️
    yegna Wedoch Waridawoch Allaah Yitbiqachu ❤️
    Baraka Allaahu feekum ❤️

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +1

    ማሻ አሏህ ተባረከራህማን❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ አላሰይድና ሙሀመድ🤗💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @bouhabdoulsalam
    @bouhabdoulsalam 2 года назад +3

    big respect brother, jazakallah

  • @amirakemal5525
    @amirakemal5525 2 года назад +1

    Masha Allah tabaraka Rahman 🌹 muhiboche Allah ychemrilachu

  • @jafarjaf9189
    @jafarjaf9189 2 года назад +18

    wow muaz's voice❣❣❣

    • @hanandesalegn
      @hanandesalegn 2 года назад +1

      የኔ ፍሬንድ ነህ እሽ

    • @jafarjaf9189
      @jafarjaf9189 2 года назад

      @@hanandesalegn እሺ 👍😊

  • @Alhidayajemeatube
    @Alhidayajemeatube 2 года назад +6

    As wr wb waridawoch hulachunm Eyetabknachu nw Jimma nu gibulin Jimma ye feker ketama waridawoch telayalachu

    • @ldteregna8527
      @ldteregna8527 2 года назад

      ሀቅ ነው እየጠበቅናቸው ነው

  • @lijamitube8412
    @lijamitube8412 2 года назад +21

    አላህ ይጨምርላቹ ወርቆቼ 🥰

  • @ኡሙዓልይ
    @ኡሙዓልይ 2 года назад +1

    ማሻአሏህ ባራካሏሁ ፍኩም

  • @aualtubi5087
    @aualtubi5087 2 года назад +10

    አጂብ ምርጥ ሙሂብ ከምርጦች

  • @miftayoub3499
    @miftayoub3499 2 года назад +1

    muaz habibi nashida say hon ye pente mezmur nw mimaslaw.mejamariya muslim hun anta naggade'''''

  • @mahirhusen7263
    @mahirhusen7263 2 года назад +1

    Neshidan ande dereja kef yaderge sera muaz chelotah aykadem mashallah

  • @ettmz
    @ettmz 2 года назад +3

    ufffffffffffffffffff muaz welahi mnm leleh alchilm ❤❤❤❤❤

  • @abukishekena1381
    @abukishekena1381 2 года назад +3

    ሙዐዝ ሀቢብ 😍

  • @abdulhakimibrahim4891
    @abdulhakimibrahim4891 2 года назад +2

    Masha-Allah Masha-Allah Masha-Allah Masha-Allah Masha-Allah Masha-Allah

  • @hayatbirhan2747
    @hayatbirhan2747 Год назад

    ኡስታዝ እድሪስ ማህሙድ ይሄን ነሺዳ በልጅነታችን ያስተምረን ነበር ወደልጅነቴ ትውስታ መለሳችሁኝ😢 ማሻዐላህ

  • @mukremkeyira8989
    @mukremkeyira8989 2 года назад +5

    ሁላቹም ምርጥ ናቹ ማሻአላህ ሙዓዝ ደሞ የሰላምምምምምምም።

  • @Munteha-l1y
    @Munteha-l1y 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሠላሙ አለይክ ለለለለለለለለነብዩመሀመድ ሰ.አ.ወ.ና ለሚወዳቸዉ ሁሉ ይድረሥልኝ

  • @hassenahmed5416
    @hassenahmed5416 2 года назад +3

    Masha allah allah yitbeqachh 💝💝💝

  • @mouhiboulama2843
    @mouhiboulama2843 2 года назад +13

    أعجبني سمت البنات ما شاء الله عليهن سكينة غير عادية ، محبكم من الجزائر

  • @zeybaali26
    @zeybaali26 2 года назад

    Jezakellahu kheyren Ahmed nurye for taking my comment Allah yakbrh sle neshidaw kalat yelegnm hulachunm Allah kheyr jezachun ykfelachu endi benebi muhaba lemtawasdun yenafeke yhenn neshida sisema alemalkes aychalewm aleyke afdolu solati ya habibina ya rasulellah 😊

  • @mifta4385
    @mifta4385 2 года назад +5

    💚💚💚💚ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያሀቢቢ 💚💚💚

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ 2 года назад +1

    ሰለ፣አለ፣ወሰ፣ጀዛኩሙሉሐይረን።።በሙሐባው አይሮፕላን መዲና ወሰዳችሁኝ፣የሰኪናው ቦታ፣የረውዳው ንጉሰ፣ሰለ፣አለ፣ወሰ፣ማሻአሏህ፣በርቱ።።

  • @zemzemali5326
    @zemzemali5326 2 года назад +3

    ማሻአሏህ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤💚💚💚💚💚

  • @rahmaadem2082
    @rahmaadem2082 2 года назад

    Masha alah betam desss yilal fuad melka ena muaz habib betam adinakashih negn alah yabertashihu

  • @muhammedmustofa1087
    @muhammedmustofa1087 2 года назад +1

    ማሻላህ በጣም ያማረ ስራ ነው

  • @nebahaa4849
    @nebahaa4849 Год назад +1

    Mert nashida mashallah

  • @اللهمَوْجُودٌبِلَاَمَكَان-ب9ح

    ሶለሏህ ዐለይሂ ወሰለም ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ወርቆቼ አሏህ ይጠብቀቹ

  • @selam34ase
    @selam34ase 2 года назад +1

    ወየየየየ. ይህህንን. ነሽዳዳዳ. ያአሏህ ሥወደዉ

  • @Kalid2015
    @Kalid2015 Год назад +3

    የኔ ነብይ ሰላም አለይኩም❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @ALFARUQQURAN
    @ALFARUQQURAN 2 года назад +4

    ye medresa twsta mifetr neshida👏👏❤

  • @abd822
    @abd822 2 года назад +1

    ወሏሂ ሙአዝ ትችላለህ

  • @murthe-wise535
    @murthe-wise535 Год назад

    ልጅነቴን አስታወሰኝ ድሮ አባድር ይህንን በጀመዓ እንል ነበር። አሪፍ ሰርታችሁታል

  • @Az-qp9yz
    @Az-qp9yz 2 года назад +3

    ማሻ አሏህ ምርጥ ስራ ነው በርቱ