Ukhti be in fear of Allah(sw) a woman everything of her is "awrah" so this is music but even if you think it is nashida but your voice it self is not allowed to come out public the way you are now Sister dunya is very short don folger self plz fear Allah
ኢንናሊላሂ ወኢንናኢላሂ ራጅኡን አኡዙቢላህ
Allah ፊሪ ኢባኪሺ
ዘፈን ነው እንዳልል አላህ የሚል ሰማሁ አረ ወደየት እየሄድንነው ያበኒ አደም
መጥፎ ሰው ማለት ያዋቂ አጥፌ ነው አሉ
አይብርርርርርርርርእያል ብርብለንዳንቀር የአላህ ያረቢ የሁላችንንም ቀልብ ይመልስልን ያአላህ
Aminnnn
አቤት የቤጤመዝምር ይመስላል አውድ ባውዱነብያችንመነገድችሁአላህይስቱርሸወር ተረስነው የከሰርሽው አችነሽ አችም መሰሎችሽም አላህይመልሳችሁ
አይ አላህ ደጉ አላህ መጨርሻችንንያሳምርልን
amin ehte
አሚን
አሚሚንንንንንንም
የአሄራ እህቴ አላህን አንቺ አንድ ነብስሽን አሳስተሽ ያልተማረውን አታሳስቺ ከዚ በፊት ቃለ መጠየቅሽን አይቼዋለው እና ሙስሊም ባልሆነ ዘፋኝ እሆን ነበር ብለሻል እና እህቴ እስልምና ውስጥ እንኳን ሴት ወታ ነሺዳ ለመነሸድ ሰላታቹን ጓዳ ተብለናል አላሁመ ኢኒ በለግት አላህ ሂዳያ ይስጠን
ማሻአላህ እህቴ.አንዳንድ የተሰጠሸን ኮሜንት ሳይ እስልምና ሚባለዉ ነገር አፈላይ ብቻ ያለ ልብላይ ያለገባ ነገር ይመስለኛል፡፡ዕኛ እንወድሻለን በርቺ እስልምናን ነዉ የካደምሽዉ አላህ ያስደስትሽ 🥰🥰🥰🥰
ዝም ያለ ነጃወጣ አሉ የኛ ነብይ
Tekiklnesh eht
በትክክል እህቴ
"youteb
በርች መንንም አትስም እዝም እዘ የሽቀብጠሉ የሁሉም አወቅ አላህ ብቸና ብቻ ነዉ።ችግሩ ከች ሰይሆን ከመጀመሬሀ ጀምሮ የምሰሩ የስፈፉ ሙነሽዶችጋ ነዉ እዘ መሸአላህ እዝ ወቀሰ ከልተፈቀዳ ለሁሉም አልታፈቀደም።የመንንም ቀብር መንም አይገበም ሁሉም ለያብቻ ነዉ አይመለከተቹም የፈለገችሁን ትስራ ከፈለገቹ ተመልከቱ ከልፈለገቹ ለሽ በሉ መ አስገደደቹ
አሸናፊው አላህ ብቻና ብቻ ነው
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነብይ ሠለላሁ ወሠለም🤔
Selelahu alehyi weselem
Masha allah❤❤❤❤
ማሻ አላህ ሀውሊየ ስወድሽ አላህይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤
S a w ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ hawlat adnakish negn betam new miwadish
ምርጥ ስራ በርች😘😘😘😘
ሀለዉለትየ አላህይጨምርልሽ
አላህንፊሪእህቴ
ማሻ አላህ ❤😘🙏👍
እኔኮ ያልገባኛ ሙዚቃ ልበለው ወይሰ ነሺዳ አታጃጂለኛ🤔🤔🤔🤔🤔
mashaallah,hawli,💞😍😍💫
ማሻአሏህ የኔውድ በርች👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👌👌ስወድሽ
ሀውለትየ የኔ እህት አላህንፍሪ እኮን ነሽዳ ነሽዳ ማለትኮ ሙዝቃነው እህት አላህን ፍሪ የኔ ውድ ይቅርብሽ
ስለትዳር ብሮግራም ስሪ ግን ከዚህ ተቆጠብ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ
ሀዉለት በርች ጠክር በመንሽሁ ነገር ወደፍት ተጎሀዥ መንንም አትስም አሽቀበጭ በይሀቻሁ ብዙ ሙነሽዶች አሉ ሄደሁ እነሱን ይዉቀሱ የስጀመሩትን በንች አልተጀመራም ወዶሀለ እንድትቀር ይጎትቱሸል ምን አሌ ብሀበራተቱሽ በመንም ወንጀል መንም አይጠያቅም ቀብራችን ለያብቻ ነዉ የሁሉም አወቅ አላህ ብቻ ነዉ ከኛ ሌለ አወቅ ዬለም ጄናቴ በእጀችን ነት የምትሉ ኤራሰቹ አላህን ፍሩ
🙏🙏🙏
በጣም ደስ ይላል ግን ለሴቶች ብቻ ብለሽ ፃፊበት በትልቁ
Adis nashida entabikalen be kirbu wude
Yarebi aremot alebn belu beallah lebrblachu aherachun atabelashu set lj tseterblewal yegna nebi s.a.w
አች ሠይጣን ኡፍፍፍፍፍ
አኡዙቢላህ
አላህብየ በጨፈርኩኝ አላለችም
ያአላህ ሠትርኒ
ተሼነፍኩ ብተይ ይሺላል አለአላህ ልባችንን ይመልስልን
እኔምለው ማነው አይዞሽ እሚላት አኡዙቢላ ሳታጃጅል ጌደለኝ ያረብ ምን አለ ሰዎ እንደሰው ቢአስብ እኛንም ውጀለኛ አረጋችሁን አላህ ይድኪ በስ አላህ ይወከልሽ መካሪ አተሻል😏😏 ወሬው ሊላ አለባበሱ ሊላ🤔 እህህህህ በስቱ ልናደድ
ኤበላህአላህን ፉሪ
የኔ ጀግና ስወድሽኮ
ማሻአሏህ😘😍
ማሻሐላ ተባሬካላ💚💛❤️🍓🍓🍓🍓🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🌺🌺🌺🥀🥀🥀🌹
ሀውለትእወድሻለሁ
_ያጀመዓ አትፍረዱባት ወዴ እስልምና ከመጣቷ በፊት ሙዚቀኛ እዴ ሆነች ተናግራለች አሁንም እዛው እሙዚቃዋ ነው የገባይው ነሽዳ እያለች ሌላውን ባላሣሳተች እንጂ በራሷ ነፍስ እራሷ ትጠየቅበት አላህ ቀናውን ምገድ ይምራት ይምራን እህቴ አላህ እስልምናን የመሰለ ውብ ሀይማኖት ሰቶሽ የአላህ ድበር በአለፈሽ በጣም ልብ ይሰብራል እኔም እዳቺው ሰለምቴ ነኝ ለሰው የሚተርፍ እውቀት ባይኖረኝም ግን የአላህን ድበር ከማለፍ ነፍሴን በእጁ ባለችው ጌታየ አላህ እጠበቃለሁ ሣይመሽብሽ ንቂ ተመለሽ እህቴ የዱኛ ፍቅር አያታልሽ።ወላሂ አቺ ለጮህሽው እኔ እራሴን አመመኝ_
Auzubilahi minesheytanrajim inanilahi wa inailayhi irajiun
ምን ጉድ ነው አኡዙቢሏህ
አላህን ፍሪ ሴት አይደለሽ
አላህን ፍሪይ እህቴ ሙስሊብቻ መሆን አይደለም ኢስላም ምን ይላል ብሎ ማሰብ መማር ግድ ይለናል አላህ ይሂዲኒ ይሂድሽ
ምርጥነዉሀዉለት
Mashalla sister
Abeba desallegn😅
ተይ እሚል ባል የለሺም አላህንስ መፍራት ትተሻል አይ ዱኒያ
አላህ ብቻ ይፍረድ ሰዎች ስለሚሉት አትጨነቁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይቺ ዘማሪ ዛሬም አለሽ አላህ የህዲሽ በስ
Eht neshida haram new tey mnamn allshm gn biyans set nesh. Be allah bechalshiw erasshn setri
🙏🙏😢😢
እረባካችሁአላህንፍሩ
demtseshi swedwu🥺💞💞💞
Like 👍🏼
አረ አላህን ፊሪ ሞት መቼ እንሚመጣ አናውቅም ተውባ አድርጊ ዱኒያ ጠፊ ናት
❤
የድቤ ነሽዳ ስሪልን
mashallah ... mashallah ... mashallah ....wonderful great neshida munishide hawlet endale ..
Yene azebare arefesh teqemeci
ማሻአላ
ተሸነኩኝ ብትይ ይሻል ነበር ሀቁ
🤣🤣
Girum sra 😍❤️🔥
💅💅💅💅💅💅💅
አላህ ምን ይባላልልል
Welcome habibti
ጡሩ ጡሩ ምክሮች በተለይ በትዳር ዙሪያ ስሰጭን ከርመሻል አሁን ሙገድ ሳትሽ
ሀገር ቤት ሲጀመር መንገድ የሚያሥት ነገር ያለው
Masha allah yene wd eht abshiri
Demo Allah tilalech jahil hodam dardar atibey anddegnashen music sire beslam atnegeji garbeg
🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
እኔምልሺ እሰኪ አዳምጭዉ መለሰ ብለሺ እንዴት እንደሚያሰጠላ አኡዙቢላህ ምነዉ ሴቶች ተጃጃላችሁ እኔምለዉ ባል ተብየወች ደይዝ ናችሁ ሚሰቶቻችሁን በዚህ መልኩ የምትለቁ ሚዲያላይ አሁን ከዚህ ምን ድነዉ ሰዉ የሚማረዉ❓❓❓ እረ እባክሺ አትጩሂብን አላህ ህዲያ ይሰጥሺ
😁😁😁ለምን ምጣሽ አራም ካልሽ 😁😁
@@ኢትዮጵያየእኝናት እኔሰ ደህናነገር መሰሎኝ የመጣሁት ገባሺ አን ሰብሰክራይብ አርጌ ሄድኩኝ አላህ ይዘንልን
@@ኢትዮጵያየእኝናት አንች በማያገባሺ አትግቢ አሰተያየት መሰጠት መብቴነዉ ጀል ሲመክሩት የቀኑበት ይመሰለዋል አሉ ተመክራለች
እሚጎዳት እሷንነዉ አንች ራሰሺ ምን ተጥቅም አጊተሻል ከዚህ ፊዶወ❓እኛ ሴቶችኳን ታርጎ ጫማ አርገን ቋ ቋ እያረግን ድምጥ እንዳናሰማኮነዉ የተከለከልነዉ አይዴለም በአደባባይ እንደዚች ወተን አፍን ልንከፍት ቱቱ ሰዉ እንዴት የሚያሰጠላና የሚሰራኳን አያቅም
ሰብስክራብ እያነሳቹሁ ዉጡ ከዚህ የጂልስራ አላህ ሁላችንም ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን
😏😏😏😏ለምን
አልቀረብሽም አስመሳይ ቱክክክክክክክክክክክ
@@ኢትዮጵያየእኝናት 😂😂😂😂በደብ ጠይቂልኝ 😍ማስመሠል ታቃለሽ እደዛነው መሥማት ካልፈለጉ ባልገቡ ባላዩነበር 😆 አየ ሰው-----??????
@@Rአደም 😁😁😁ምን ታድርጊአለሽ ሀበሻ ማስምስል ያቃል ተደብቆ ያተረማምስና ከ ፍለፈት 😳😳😳አስፉሮራ 😏😏የሚል አስምሳይ የ ውንዱን ምንዙማ እንደተፍቀደለት ማሻአላህ ይላሉ ሴቷን ሲያዩ 😳😳በ ልባችው ታድላ በ ራሰዋ ምትተማመን 😏😏ብለው ያስባሉ ሃራም ካልሽ ዞርርር 😁😁😁
@@ኢትዮጵያየእኝናት 😅😅😅😅😅ሀቅ ነው😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
😍😍😍😍😍
ere atkedejibn
በኢስላም ስም እንድህ ከምትጃጃይ ሙዜቃ ብታወጪ ግጥሙን እችልሽ ነበር
ኧረ አላህን ፍሪ
Ay yagerelij ahun yihenin nashida yewichizega bitihon lamadamet andagna neberachu ware hula.damo nashidan man haram aregew
ምንጉድነው
እረ እህቴ አላህን ፍሪ በዝህ የመጣገዘብይቅርብሽ አላህን ከያሽ ከዝህ የበለጠ ይረዝቅሻል እህቴ
Masha Allah
Balge neshe sdee
አላህን ፍሪ እህቴ ሰውን አታሳስቺ አላህ በሰጠሽ ኒእማኮ ቁርአንም መልቀቅ ትቺያለሽ ሰውን ቢያዘናጋ እንጂ አያስተምርም ሀቂቃ
እህት ነሽዳ ሀራም ነው ሲቀጥል ሴት ልጅ ሚዲያ ላይ ወጥታ በድምፅ ቅላፄ ወላህ ሀራም ነው እነ ሶሀቦቹ አልሰሩትም አላህን እንፍራ
እህቴ ይቅረብሺ
🥰🥰🥰🥰💞💞
Aster awake kkkkk😀😀😀😀😀😀
1 ende gmel yekomewn tsegurshn astekaky sikel demo be islam musica yelem so mitekmshn quran btafzi yshalshal mayreba gtm shemddo kemezfen habibtimn yemesele zemen mayshrew bezema mikera quran alen so betsh tesetresh quranun kriw ajr alew le zna blesh mayreba genzebna zn ykrbsh coz youtube mezezu bzu nw bale mawek hulum atftal gn tewbetn yemesele neger yelem
Masha alah berchi habibti ❤️🔥
💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💘💘💘💘💘💘💘💘
Ukhti be in fear of Allah(sw) a woman everything of her is "awrah" so this is music but even if you think it is nashida but your voice it self is not allowed to come out public the way you are now
Sister dunya is very short don folger self plz fear Allah
አደኛውን የሴቶች ሲንማ ክፈቺ ይሻልሻል
አላህ የስራችሁ ይስጣችሁ እነዚህ ሴቶች ያበላሻኋቸዋቸዉ። እረ እስልምና እኮ የናንተ መጫወቻ ሆነ እኮ አላህን ፋሩ
እረይሄየ ሴት ልጅ ባህሪ አይደለም ምነው እረሱልን እረሳችኋቸው ውዱነቢ እንድህ አላስተማሩንም
እህቴ አረ ይቅሪብሽ
Shidaa ya muft Huwa anahsribuu tuu kamaa haujuwikonvagskhdwablikh wachiryoko wansjuwr
🥰🥰🥰🙏🙏🙏
Ukizz,,,,amoyiooopahgakaw,,..!umeewewakamode ninio usinioneshipico utahariuk
Mashallah
💝💝💝💝💝💝💝💝💝💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💯💯💯💯💯መሸአለህ
የምርሽ ነው ወላሂ ሱመ ወላሂ እንዳንቺ ድምጹ የሚደብረኝ ዬለም አይገባሽም በቃ አትልቀቂ ኢሄ ሞዛዛ ድምጽሽ ላምም ተመለሽ ካሏት ትመለሳለች ማንም አይሰማሽም ጃሂል ካልሆነ በስተቀር ለራሱ ያልበቃ ለሰው ጠበቃ አሉ ደ
😁😁😁ብታዳምጭ አደል ድምጽዋን የጠላሽው 😏😏😏
@@ኢትዮጵያየእኝናት ያዳመጥኩት ወድጄው ሳይሆን ልጽፍላት ነው ከገባት ልብ አድርቅ ወላሂ ሰብስክራይቧን አንስቼዋለው አስመሳይ
@@ኢትዮጵያየእኝናት 😆😆😆👍👍👍👍👍👍👍👍
@@zubaidaargab4664 ቅናት ክክክክክክክክ እየስሙ አልስማም አልቀረባችሁም አስመሳዩች ቱ ብታነሽ ትጎዳለይ የኛ ህዝብ ቅናት ስበዛበት --------😏😏😏😏😏😏😏😏😆😆😆😆😆
@@Rአደም ቅናት አላለችም በ
አላህ ልብ ይስጥሽ
ዘፍኝ ብትሆኚ ድምፅሽ እደ ዘሪተ ነው
Menew ket atash Allahn feri