عن عائشة أن أبا بكر رضي الله عنه دخل عليها وعندها جاريتان في أيام مِنى تدففان وتضربان ، والنبي صلى الله عليه وسلم متغش بثوبه فانتهرهما أبو بكر فكشف النبي صلى الله عليه وسلم عن وجهه فقال دعهما يا أبا بكر فإنها أيام عيد ، وتلك الأيام أيام منى . رواه البخاري ( 944 ) - واللفظ له - ومسلم ( 892 ) Ihew liyawm enatachn Aisha nech yeneshedechw 😁😁😁
Enate gn alah mefrar atakum ende be resul ayizefenm haram gn enate le brachw or le tkmachw blachw eislam atabalashu ba alah (alah yasachw dedeboch matrebu )
ወዮ ወዮ ምናለ እናንተ መሀል ብሆን ምን ያህል እንደሚታፍጥ አፋቹ ላይ ወላሂ ምርትዬ ነው በርቱልኝ የኔ ምርጥ እህቶች አንደኛ ወላሂ ሀውለት እንደዚ አላስብሽም ነበር ወላሂ ሰርፕራይዝ ነው ያረግሽኝ ሴቶች ማነው ሰይዳችንን ሰለለ አለይሂ ወሰለም አታወድሱ አትዘክሩያለው ኮሜንት ላይ የምትንጫጩ አላህን አትፈሩም ለምትሉቸው አላህን እና ረሱላችንን (ሰለላ አለይሒ ወሰለም ) ለመጥራት ለመዘከር አላህን መፍራት ምን ያስፈራል አወድሱን ብለው አይደል አእንዴ ይሄ የእውቀት ማነስ ይመስለኛል እራሳቹን ተመልከቱ በአለም ላይ ስንት ምርጥ ምርጥ ሴቶች ነሺዳ እያወጡ አይደል እንዴ የ ሀበሻ ሴት ስትሆን ለምን ትናጫጫላቹ ይልቁንስ የናንተት ስድብ ትችት አላስፈላጊ ንግግር እያዩ ነው እኛን ለመንካት የሚደፍሩት አስቡበት ተሳደዳቢዎች
🙏🙏🙏🙏
አቺራስሺ አላህን ፍሪ ከሙዚቃምኑነው የሚለየው ሙዚቃእኮነው ኢተቂላህ
@@hawlettube6809 اتقي الله يا اختي
አሏህን በአደባባይ በሙዚቃ መሳሪያ ዘክሩ ተብሏን እንዴ ዚክር ኢክላስ ያስፈልገዋል ማማየ ይልቅ ምክራችሁን ቀጥሉ ለ 5 ደቂቃ ህዝብን አታበላሹ ሌሎች እየነሸዱ ያልሽ ጅሀነም ሲገቡ መግባት ትፈልጋላችሁ ነሽዳ ከቁርአን ማራቁ ብቻ ይበቃል
@@hawlettube6809 መልካም መቀናትን የሁላችንም ያድለን አሏህን ፍሪ
እስኪ በሰሃቢያት ዘመን ሴቶች የኛ ተምሳሌቶች እንዲ እንዳ እናንተ ነሺደዋል የሚል ሀዲስ ሀምጡ ረሱልን ከወደዳቹ በዝህ መልክ አይደለም ዉድ እህቶቼ አላህ ከፊትና ይጠብቀን ለወንዶቹ ፈተና እየሆናቹ ነዉ
عن عائشة أن أبا بكر رضي الله عنه دخل عليها وعندها جاريتان في أيام مِنى تدففان وتضربان ، والنبي صلى الله عليه وسلم متغش بثوبه فانتهرهما أبو بكر فكشف النبي صلى الله عليه وسلم عن وجهه فقال دعهما يا أبا بكر فإنها أيام عيد ، وتلك الأيام أيام منى .
رواه البخاري ( 944 ) - واللفظ له - ومسلم ( 892 )
Ihew liyawm enatachn Aisha nech yeneshedechw 😁😁😁
እዉነት ነዉ ጃሪያ ታን ማለት ምን ማለት መሆኑን አንዘንጋ ህፃናት ለጋብቻ ያልደረሱ ማለት ነዉ እነኚ አልደረሱምን ? በድምፃቸዉ በለ መሸፈናቸዉ እመኑኝ ለወንዶ ፊትና እየሆኑ ነዉ ደግሞ የሙዚቃ መሳሪያ ነዉ የምትጠቀሙን ብቻ አላህ ትክክለኛዋን መንገድ ይምራን
ትክክል አረ ወዲት እየሂድነው
ወላሂእኔማ በጣምነውየሚገርመኝ
@@nes_mussa
وَلَا تَقُولُوا لِمَا تَصِفُ أَلْسِنَتُكُمُ الْكَذِبَ هَٰذَا حَلَالٌ وَهَٰذَا حَرَامٌ لِّتَفْتَرُوا عَلَى اللَّهِ الْكَذِبَ ۚ إِنَّ الَّذِينَ يَفْتَرُونَ عَلَى اللَّهِ الْكَذِبَ لَا يُفْلِحُونَ
በአላህም ላይ ውሸትን ልትቀጣጥፉ ምላሶቻችሁ በሚመጥኑት ውሸት «ይህ የተፈቀደ ነው፤ ይህም እርም ነው» አትበሉ፡፡ እነዚያ በአላህ ላይ ውሸትን የሚቀጣጥፉ አይድኑም፡፡ ምን አለ ግን አላህን ብትፈሩ ግን ነገ ሞት አለብን አይደል ወይ አሁን እናታችን አኢሻ አሁን ይህ ሀድስ ማስረጃ ይሆንሀል ወይ አበደን የማይገናኝ ነገር ነው ሲጀመር የሙዚቃ መሳሪያ ሀራም ነው ሲቀጥል አይደለም ሴት ልጂ ሚድያ ላይ ወታ በዚህ መልኩ ድምፆን እያቅለሰለሰይ ሙዚቃ ልዘፍን ይቅርና ኒቃብ በኛ ላይ ዋጂብ ነው አሁን በዚህ ውስጥ ስንት ጥፋት አለ መዝፈን ከፈለጉ ለምን ከድናችን ገለል ብለው አይዘፍኑም በአላህ እኛስ እናውቃለን እንጠነቀቃለን እንደዚህ አይነት ነገር ስናይ ልባችን ቢሰበርም ምንም ማድረግ አይቻልም ነገሩን ለአላህ አሳልፎ ከመስጠት ውጭ እሽ የነገ የምንተካቸው ትውልዶችስ ትውልድን መበከል መልካም ነወይ ሲጀመር ነሽዳ በኢስላም እውቅና ምንም አይነት የለውም በእንደዚህ አይነት መልኩ አወድሱኝ ጨፍሩልኝ አላሉም ሀቢቡና ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
أَفَرَأَيْتَ مَنِ اتَّخَذَ إِلَٰهَهُ هَوَاهُ وَأَضَلَّهُ اللَّهُ عَلَىٰ عِلْمٍ وَخَتَمَ عَلَىٰ سَمْعِهِ وَقَلْبِهِ وَجَعَلَ عَلَىٰ بَصَرِهِ غِشَاوَةً فَمَن يَهْدِيهِ مِن بَعْدِ اللَّهِ ۚ أَفَلَا تَذَكَّرُونَ
ዝንባሌውን አምላኩ አድርጎ የያዘውን፣ አላህም ከዕውቀት ጋር ያጠመመውን፣ በጆሮውና በልቡ ላይም ያተመበትን፣ በዓይኑም ላይ ሺፋን ያደረገበትን ሰው አየህን! ታዲያ ከአላህ በኋላ የሚያቀናው ማነው? አትገሠጹምን?
وَمَا كَانَ صَلَاتُهُمْ عِندَ الْبَيْتِ إِلَّا مُكَاءً وَتَصْدِيَةً ۚ فَذُوقُوا الْعَذَابَ بِمَا كُنتُمْ تَكْفُرُونَ
በቤቱ ዘንድም (በካዕባ) ስግደታቸው ማፏጨትና ማጨብጨብ እንጂ ሌላ አልነበረም፡፡ ትክዱት በነበራችሁትም ነገር ቅጣትን ቅመሱ (ይባላሉ)፡፡
ነብዩ ሰ አ ወ የምንወድ ከሆነ እሳቸው የሚወዱትን ሱናቸውን እንከተል !!!
ሰብስክራይቡን እያነሳችሁ ውጡ
ለሰው ልጅ ትልቁ ጠላቱ ማህይመነቱ ነውና
አላህ ለዱኒያም ለአኼራም ጠቃሚ እውቀት ይስጠን ያረበረ
አሚን የኔውድ ኢስላማዊ ጥያቄ እና መልስ አለ ጎራበይ
ሰብስክራይቡን እያነሳችሁ ውጡ
አሚን ያረብ
አሚንንንንንን👍👍👍
Aminn
በዚህ በሚያምር ድምፃችሁ ከቤታችሁ ዉስጥ እናቶችን እና እህቶችን ሰብስባችሁ ቀርአን ባቀራችሁበት አላህ ለሁላችነም ሂዳያ ይስጠን☝️
አላህ ፋሪ አላህ ይወደድሽ እህቴ እጅግ አዘነኩኘ እባክሽ አለህ የተሻለ አለዉ ይሰጥሻል ለመታዉቅ ከሆነ ዉላሂ ቁራህነ ቅሪ አፊዝ ሆነሽ እኛነም አስጠሪነ
ግን ቁርህነ ቀረተሻል?
ኪታብስ ቀረተሻል
Are dmtum tekenabronew
ትክክል ወላሂ አሚን
አሚን
Awo wellahii
ረሱል (ሰ,ዓ,ወ,) በህይወት ቢኖሩ ምን የሚሏችሁ ይመስሏቹሀል አላህን ፍሩ
😢💔
ወሏሂ! አላሀምዱሊላህ ነበር የሚሉት
ከከከከከከከከከከከከ አላህ መጨረሻቺንን አሳምርልን
አሚንንን ያረብ
አምን ያረብል አልምን
አሚን ያረብብብ
Amyn yareb
አላህ ቅኑን መንገድ ምራን ጠሞከማጥመም አላህ ይጠብቀን
ቁረአን ብቀሩበት አሪፍ ነው ግን
ይፈቀዳል መረጃ አምጡልኝሲ የሴት ነሽዳባይ በሚድያ ወደች ፊትና ቢወርቁ ማነው ተገያቂው ተው መጀመሪያ በሸሪአ እንመዝን ማንኛውንም ነገር ተው ያኢላሂ
አላህን ፍሩ ሴት መድረክ አይወጣም ከመጋረጃ ጀርባ ነው የምናቀው አኢሻ ስታስተምረን
እሄን ዘፈን ሰሰማ ደስ ይለኛል ግን በሰማው ቁጥር እስትግፈር አደርጋለው ፡ይቅር ይበላቹህ
በኢሥላም ነሽዳ የሚባል ነገር የለም አራት ነጥብ ::
ሁለት አራት ነጥብ ነው ያደረግሽው ጀለስ😂
Teleal bedru mndnew
ውሀቢያ ነሽ እንዴ ጀለስ
አላህ ሄዲያ ይስጣችሁ የሰሀቦች ሱና ምትሉት ሴት ልጂ አደለም ነሽዳ ማዉጣት ድምፁዋን ከፍ አድርጋ መናገር አትችልም
ረሡል ሠ አ ወ ከመካ ወደ መዲና ሲገቡ በአደባባይ ወጦተው ጠላአል በድሩአለይና እያሉ ዶፍ እየደበደቡ ሢቀበሉዋቸው ሀራም ነው ብለው አልከለከሉዋቸውም?እና ዛሪ ከልካዩ ማን ነው?
@@youtubeuser7684. ዶኢፍ ነው ሀዲሱ ሺአ ና ሱፊዮች የቀጠፉትን ሁሉ እየተቀበላችሁ ገደል አትግቡ መጀመሪያ ቅሩ አጣሩ
ሀዲስ ሲሰጣችሁ ዶኢፍ ነው ትላላችሁ አጂብ ሲጀመር ማነዉ ዶኢፍ ያለም?
የሴት ልጂ ዲምፀ አዉራ ቢሆንማ ኖሮ እናታችን አኢሻረዲየሏሁ ዓንሀ ሀዲስ ባላስተማሩ ነበር እናተ የበለጠ እዉቀት አለን ልትሉን ባልሆነ
ሰነዲ የሌለው ንግግር ከመናገራችሁ በፊት ማስተንተን ኸይር ነዉ 😏
@@ከዲነኝመዉሊድአክባሪዋ ታዲያ እናታችን አኢሻ ያሥተማሩት በቤት በመጋረጃ ጀርባነው ሲቀጥልሴቶችን በቤት ውስጥ ያሥተምራሉ በአደባባይ አደለም አወንሴልጂ ሁለነገሯ አውራነው በሚዲያ ትገላለጥ ያለውማነው ሀጂነብይወድ ጋርመተያየት እደለለብን ሸሪአ ያሥተምረናል ስለዚህ ለምን እ
@@ከዲነኝመዉሊድአክባሪዋ ሀያ እናትህንም ሚስትህንም ሴት ልጅህንም ቻፒስቲክ ለቅልቃቸውና አዘምራቸው ብዙዎች ይቅሙበታል ሚስትህም እናትህም የጫት ሙድ በማድመቃቸው ጀነትን ይወርሳሉ ሳይሆን ውርደትን ይላበሳሉ
ከነሱ በላይ በርቱ ማሻ አላህ የምትሉት ታሳፍራላቹ በዚ አይነት ነገ ተነስተን አዛን ካላወጣን እንዳይሉ እፈራለው መከልከል ባንችል እንኳን አናበረታታቸው .....አላህን ፍሩ እህቶቼ ዛሬ የምታገኙትን ላይክ ምናምን አትዩ ነገ ቀብር እንዳለባቹ አትርሱ እኔ ከናንተ የተሻለ አውቄ አይደለም አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
😆😆 ማለትማ አይቀርም
Ewntm😢
ፍቅር አዲስ እና አበባ ደሳለኝ ቁርጥ ኧረ እንዳውም ከነሱ የበለጠ ምርጥ ሙዚቃ ነው
😂 በትክክል
ሀውለትየ እኔ በጣም እወድሻለሁ አከብራሻለሁ ነሽዳ የሚለውን ነገር ብትተይው መልካም ነው በአሁን ሰአት ወጣቱ ወደ ድን የሚመለስበትን መንገድጅ ነሽዳ እየተባለ የሚወጣው ጭፍራ አስፈላጊ አይመስለኝም ተው ውድ እህቶቸ ፊትና አንሁን አላህን ፍሩ ሸሪዓ የከለከለውን ነገር እየተዳፈራችሁ ሰውን ወደ ጥሜት አትንዱት የሚጠቅመውን ሀድስና ቂረዓት ላይ ትኩረት እንድያደርግ መንገድ አታመቻቹ ተው ድናችንን አታጥፉበን ቀጣዩን ትውልድ አታበላሹት
ትክክል ወለሂ አለህ ይጠብቀን
ይድርሥ ለኡሥታዝ ሳዳት ከማል
ምርጥ ነብይ ምርጥ አስታማሪ ምርጥ ፈራጅ ምርጥ አዛኝ ነብይዩ ሙሀማድ ሶለላሁ አለይህ ወሳለም
ሱበሀን አላህ አላህ ይዘንልን ምንአይነት ጌዜ ደረስን ጭራሽ ነሸዳ
Ere allahn fru muslim set nachu
እርግጥ ነው ነብያችን ሡለላህ አለይህ ወሠለምን ሁላችንም እንናፍቅ አለን ወላኪን ስለዘፈንን አናጉኛቸውም!!!
የነብዩ ሙሀመድን ናፍቆት፣ክብርና ሙሀባ በእንደዚህ አይነት ክላሲካ ሚዲያ ላይ በግልፅ ውዝዋዜ ለመግለፅ አይቻልም አላህ ድምፅ ሰቶሻል ማሻአላህ ግን ወላሂ ይሄ ለሙስሊሙም ለሌላውም ፊትና ነው አላህ ሁላችንንም ይጠብቀን 🙏🙏🙏
ሰብስክራይቡን እያነሳችሁ ውጡ
Sallallaahu aleyhi wessalam iwnet bilehal jzkk
@@foziyakmal5037 shukren
@@hassenbeshir8735 afuwen
Seh 👍
ነሺዳ የሚሉት ሁሉ ምን አይነት ኮመንት እንደምሰጥችው እያወቁ ለ ቢዝነስ ብለው ስለሆነ የሚዘፍኑት ስለዚህ እኛ ነን ከነሱ መራቅ ያለብን ምንም ቢባሉ መስምያችው ጥጥ ነው በጣም ነው ይምያሳዝነው ዋ ለራሴ አላህ ሆይ የኔ ጌታ አንደዚህ አይነቱን ከማየትም ከመሆንም ተብቀኝ ያረብ ⛔⛔⛔⛔⛔⛔⛔⛔⛔⛔⛔⛔
በትክክል ጉድ ነው
አኡዙቢላህ የባስ አለና ሀገርን አተለቀቅ አሉ አላህ ሂዲያ ይሰጣቹሁ
አላሕ ቀጥተኛመንገድይምራቹ፣
እውነት ረሱልን ብትወዱና ብትናፍቁ የእሳቸውን መንገድ ትከተሉ ነበር እህቶች አላህ እንፍራ
አላህ ይዘንላችሁ አረሱል አለይሰላም ዝፈኑልኝ አላሉም እህትዋየ ከወደድሻቸውና የምር ፍቅር ካለሽ ሱናቸውን ተከተይ እህቴ ጭራሽ በአደባባይ ለሴት ልጅ አልተፈቀደላትም እህትዋየ እባክሽ እስቲክቨር አድርጊ እህትየ በዚህ የምታገኝ ገንዘብ ለአላህ ብለሽ ተይ አላህዋየ ተሻለ ይተካሻል
Ajiiibbb new allah ystur .endew eski mejemerya sunachew beteketeln
ኢነሊለሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጂኡን አለህን ፍሩ አለህ ሂደየውን ይስጠችሁ በኢስለም ስም ያከሰራ ንግድ አትናግዱ
ሀውለትዬ ወላሂ ለአላህ ብዬ ወድሻለው ። ነገር ግን ውዴ! እንደዚ ነሺዳ መውጣትሽን አልደግፈውም። ምክንያቱም የምትወጃቸው ፊዳ ልትዪላቻው ምንም ማታመነቺው ረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሴት ልጅ አውረ ናት። ብለዋል። ያ ማለት ሙሉ አካልሽ ድምፅሽም ማለት ነው። ሀውለትዬ የእውነት ግን ረሱልን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ትወጃቸዋለሽ? አዎ! ከሆነ መልስሽ በሁን ሰአት ( ዘመን) ላይ ረሱል የዘዙትን መታዘዝ ለሳች ፊደ ከመሆን አይተናነስም። የኔ ውድ በለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበል😘💝
እሥቲ ሀዲሡን እስከዘገበው አምጪ እናታችን አኢሻ ረዲየሏህአንሀ ወንዶችን ሲያሥተምሩ አልነበረምእንዴ እናታችን አኢሻ ሥንት ሀድሥ ዘግበው የል እንዴ ረሡላችንን ማወደሥ ምኑ ነው ጥፋቱ እሥካሁን ሙዚቃ የምታዳምጭ ይሆናል ማን ያውቃል
@@ዜድመሀመድ-ኰ2ሐ ክክክክክ የምን ማጣመም ሀድስና ነሺዳ ን አድ ልታረጊዉ ዳልሆነ ብቻ
You are Well thought
أعوذ بالله من الشيطان الرجيم
ለምኑ ስለዘፈነች አልጠቀምሻትም ባወጃት ይዛላል መዉደድ በሚጠቅም ነገር
😭😭😭አረ አላህን ፍሩ
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ እኛንም
ይወፉቀን ያረብ
As wr wb inshaa allah ormo😭😭😭❤️💚❤️
አላሁመ ያሙቀሊቡል ቁሉብ ስቢት ቁሉበና አላዲንክ አላህ ሂዲያ ይስጣችሁ ይስጠን ለሁላችንም እረሱል ሱለላህ አለይሂ ወሰለምን ወደዲን ካልን ሱናቸውን መከተል የጠሉትን መጥላት እንጂ እዚህ መጥተን ስለዘፈን አይደለም እህቶቸ ተው ለይቱብ ብላችሁ በእስልምና አንቀልዲ ነገ ሁላችንም አላህ ፊት ቆመን እንጠይቃለን የእኛ መመሪያ ቁርአንና ሀዲስ ነው ያሀባይቢ አላህየ ተውሂዲን የበላይ አዲርገህ በተውሂዲ አፅንተህ ወደህ ዉሰደን
አለህ ሂዳያ ይስጣን ለሁለቺንም እህቶቼ💙
ሀሚንንንንንንንንንንንን ያረብ የአለህ
አምን ያረብ
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ማን አለ በዚህ ምድር ላይ እንደ አህባሽ ረባሽ ድን አፍራሽ !!! ከእናንተ እኔንም ዘርዬወቸንም አላህ ይጠብቀን በዚህ እሚመጣ ብር ደም ያድርግልሽ ጌታዬ !!!
አህባሽ ማለት ምን ማት ነው መጀመሪያ
@@ሁሉምያልፍል-ቈ3ፀ አህባሽ ማለት እማ በድላይ የለለን ነገር እያመጡ የሚሰራሰውማለትነው
የእዉነት የነብያችን አፍቃሪዎች ከሆናችሁ እሳቸዉ ባዘዙአችሁ መንገድ መጔዝ ብቻ ነዉ የሚሻለዉ ይሄ ፍቅር ሳይሆን ነብያችንን መናቅ ነዉ ሰብሰብ በሉ ሴቶች ።
ነፍሰ ገዳዪ የአረብ ነጋዴ መሀመድ 🤣😂🤣🤣🤣
ደደቦች
Ye arebochi neshida bihon mashallah bilesh tiwechi neber👈👈👈😍
የ20014 ምርጥ ሙዚቃ እደት የሰዉ ልጂ እያደር ይበላሻል አላህ ሆዲያ ፈይሥጠን ብቻ
አዑዙቢላሂ ሚነሸይጣን ረጂም ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን አላህ ሆይ ሳታጃጅል ግደለኝ
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይህ ራጂዑን 🥺🥺🥺🥺
ረሱልን ብትወዱ ኑሮ የሚተልቱን (የከለከሉትን) ነገር ባልሰራቹህ 😭😭😭አላህ ሂድያ ይስጣስሁህ
Allen ewdajo ezih habesha.....!
ለ አኬሩ ዘመን ጫፍ ላይ መሆናችን ከዚ በላይ ምን እንይ ዛሬ ነው ማልቀስ
ያኢላሂ የወንዶቹም አልበቃ ብላቹ በሴት መንዙማ ማውጣት ጀመራቹ ምናለ ትክክለኛውን ተውሂድ ብትከተሉ ከዘፈን ምንም አይተናነስም ወላሂ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ሳዳት ከማልዬ የት ነህ
እኔየማዝነው በኛበኮሜታተሮችነው እስከዛሬ በጣምኸይርነገርስሰራ ሼርምላይክም የማያረገው ይሄውዛሬ በዚህመጣች በዛብናበረታታትኑሮ እስዋም በቀጠለችነበር ጥፋቱየኛ እናየኛነው 1ወርሙሉየሰራችውቪዶዎ 1አንድሰአትይህበለጠው ቆምብላችሁፍረዱ😌😌😌😌😌😌😌
akatelew lidefun new beka
እረ አሁንሥየመጨረሻው ዘበን ነው ብዙ ልዩነት እየታየነው አላህ ያሥተካክለን ዋነብሴ ፈራሁልሺ ለዛችለቀብርቤት
ወላሂ፡ፈራሁ
እኔ ምንም ፈትዋ ባልሰጥም ግን የዛን የጃሒል ስም አትጥራ ምንም እውቀት የለለው ሰው ነው ከሱ ካፊር ይሻላል
እነዚህ ልጆች በጣም ወድጄአቸዋለሁ ምን አረጉ ይህ ሁሉ ውርጅብኝ ረሱልን(ሰአወ) በወደዱ እላህ ይጨምርላችሁ ምነው ዱበርቲዎችን ተው አላላችሁም ደግ አረጉ ነቢን ነው ያቆላመጡ እንደው በአላህ ሌላም ጨምሩልን keep it up👏👏👏
I agree with statement 🙏🙏🙏👍👍👍
Mashaallah betam new yemtamrut....alah lehulachenem yenebin muhaba yisten.
አላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራን አህቶቼ ረሱላችን አንደዚ አላሥተምረንም ሴት አደባባይ ወጥታእንደዚ መሆን አላህን እንፍራ
አሰላሙ አለይኩም እህቶቼ ሆይ አኄራቹን ሚያበላሽ ስራ አትስሩ አላህን ፍሩ!
ለወንዶቹ ሲከለከሉ ሴቶቹም ይምጡ ሱንሀን አሏህ ጌታዬ ከዚህ ፈተና አሏህዬ ሰትረን
Amin
አላህ ሁላችንንም ስሜታችንን ከመከተል ይጠብቀን
የትነሽ
በለው ምን ጉድ ነወ አይንሽ ነው በሉኝ አስተግፊሩላህ😢😢😢😢 የሞታቹ
አላህ ይዘንልን ቀልባችን ይመልስልን በዱኒያ ጥቅም ተታለን አሄራችንንን ከማበላሸት አላህ ይጠብቀን ሌላ ምንም አልልም ያሳዝናል በጣም ኢነአሊላሂ ወኢነ ኢላህ እራጅኡን
አረ ተው ተው አላህን ፍሩ አሁን ይህምን ያስተምራል
አላህ ቀጥተኛውን መንገደ ይመራን አላህ ልብ ይስጣችሁ
Aggntew nw yesun mekr
ሰብስክራይቡን እያነሳችሁ ውጡ
የሌላ ሀይማኖት መዝሙር ነዉ የመሰለኝ አላህ ይዘንላችሁ
ያረቢ ወደየት እየሂድን ነው ቀጥተኛው መገድ ምራን በአላህ እና በረሱል እየካድን መሆኑን እዚህ ጋር ይታያል አኡዙቢላሂ ሚነሼጣን እረጂም
አለህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችው
ረሱልን የሚወድ ትእዛዛችውን ይከተላል እንጂ እንደጃሂሎች አይዝረከረክም
የወንዶቹ አልበቃ ብሎ እናንተም ዘፈን ጀመራችሁ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ሴት በአደባባይ ወጥታ ያረቢ ወንጀላችን በዛ
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ ኡፍፍፍፍ እራሳችሁ ጥማችሁ ሰውን አታጥሙ አላህ ቀልብ ይስጣችሁ ምን ይባላል ያረቢ ባሁን ሰአት መጃጃል ምን የሚሉት ነው ሱብሃን አላህ
ወይ ወሃቢያ እንደዉ የነብዩ ጠላት መሆናቹን እፋ ባታደርጉ ምን አለ እናንተ እኮ ዘፈን ነዉ የምታፈቅሩ
@@abdu8149 አይደል አልቀረብሺም ነብያ ለኛም ውዴ ናችው ግን ውዲነት እያዘፈኑ አይደለም እያቂሙ አይደለም እሱን መወዲዲ ኮተት
እኘም አነቅም
ሱበሀነላህ የወዱቹ አልበቃ ብሎ ደሞ እናተ መጣችሁ እረ አላህን ፍሩ 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
አላህ ይሁነን፡፡ እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ!!!
ruclips.net/video/HFzrqetEQLA/видео.html
አኡዙቢላሂ ምንየማናየዉ አለበዚዘመን እኔአፈርኩ ለናተ ምን ይመስላሉ ኮቶታሞች
Wedenewal agul atkalfu konjo new
አላህ ይዘንላቹ ከልቤ አሳዘናቹኛ ምንኛ አሳፊሪ ሥራ ነው በእስልምና ባአላህ በመልክትኛው ስም ሙዚቃ ምንኛ ታሳዝናላች ያአለማቱ ጌታ ይዘንላቹ
አኡዙቢላህ ጭራሽ ሙዚቃ 😭😭😭 ሱብሀን አላህ ይህ ነብዩ መውዳድ አይዳለም ኧሯ አላህን እንፍራ
ሳዳት አላህ ይጠብቅህ☝️☝️
ኢናሊላሂ ወኢናአለይሁ ራጂኡን!!! አላህን ፍሩ ለሰው ታይታ ወይ? ለአላህ ውዴታ? በቃችሁ!!! እስተግፋር አድርጉና ወደአሏህ አሁኑኑ ተመለሱ!!!
@@muhajebabdu3836 ሀቅ ወላሂ አላህ ይጠብቀን ብቻ
አላህ ይሁነን፡፡ እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ!!!
ruclips.net/video/HFzrqetEQLA/видео.html
ቆይ አላህ ሱባህነ ወታላ እረሳችሁ እኮ አኡዙቢላህ
ያልተፈቀደላቹሁን ሁሉ ታደረጋላቹህ ለብር ብላቹሁ አሏህ ይምራችው ይህ ብር
Esun alresanm endewm eyetazeznew new resuln endnaweds azonal demo beken 5te mnsegdew lena honena besamntu 2 mnstomew leman new
@@tube-jv6pl ere le Aysha resul feqdewlatal
tadya allh dmtsachun ashmonmunachu neshida awto clasical techawetu blual allhn atferum
yetu gar resul yefekedut seatoch ke seatoch kar bcha sihonu mechawet endichlu esunm yale clasical tadya enante mn eyaderegachu new
Alahe afiya yargachu
አላሁም ሙስተዐን ያስትር ምን ጉድ ናችሁ አላህ ይህድኩም ወይህድነ ያረብ 🤔
በቃ ዘፈን ያረብ ሀውለትየ እወድሻለሁ ግን ወደፊት ለማስተካከል ሞክሪ የኔ ውድ
ትክክለኛ እህት እንደዚ ነው 🥰🥰🥰🥰
😥ያረቢ ተሳስቶ አሳሳች ከመሆን ጠብቀን🤲
አኡዝብላህ ምርጥ ሙዚቃ
Masha allah 🌹🌹🌹🌹
Astewugfirillah bellu,...Allah(S.W) Hidayawun yistachu
መሻ አሏህ ምርጦች በረቱ የተቀጠለ ይቀጠል 👏👏👏👏👏👏ሶሏለሁ አለይህ ወሰለም
ተውበት አድርጉ ነብዩ ( ሰ.ዐ.ወ) መውደድ የሚገለጸው የከለከሉትን በመራቅ ያዘዙትን በመስራት ነው
አላህን ፍሪ ዘማሪ ነው የምትመሲው
Kkkkk
አንቺስ እነሱ ዘማሪ ከሆኑ አንቺ አዝማሪ ው ነሽ
ሰው ስሜቱን ብቻ ከተከተለ በርግጥም ከስሮዋል!
እሺ ቆይ ምንአደረጉ ደስ ይላል ማሻአለህ በርቱ
በጣም ጥሩ ሥራ ነው ቀጥሉበት በተለይ ሐውለት ጠፍተሻል አዳዲስ ነገር እንጠብቃለን ኢንሻ አላህ
ኧረ ተው ጌታችሁ ፍሩ ነቢያችን በሙዚቃ ሚገላፁ አይደሉም
Enate gn alah mefrar atakum ende be resul ayizefenm haram gn enate le brachw or le tkmachw blachw eislam atabalashu ba alah (alah yasachw dedeboch matrebu )
ረሱል ሰለላአለይሂ ወሰለም እኛን ሴቶችን ያዘዙ እንድንሰተር እንድንደበቅ ልባሎቻችን እንድንታዘዝ ሰላትን እንድንስግድ ዘካን እንድናወጣ። አዘዙን እንጂ እንደዚህ ተውበን ጸጉራችን እንደሻኛ አቁመን ሚዲያ ላይ እንድንዘፍን አደለም ለኛ መስዋት የሆኑት እህቴ የጠመመች ልብ ከአላህ በስተቀር ምንም አያቀናውም ዱንያ ጠፊ ነች እንደዚህ ለባልሽ ተዋቢለት እንጂ ለሚዲያ አትዋቢ አላህ ይመልሳቹ ወደ ብርሃን መንገድ ወደ ረሱል ሰለላአለይወሱልም ን የምትከተሉ ያርጋችሁ😢😢😢😢😢😢
እድሜ ይስጠን እንጅ ገና ብዙ እናያለን ቆይ የወንዶቹ ሳያንስ ሴቶቹም መጣቹ ረሱልን ትወዳላቹ ያዘዙትን ተግብሩ በይ ኒቃብሽን እና ጀልባብሽን ልበሽ ቅረአን ቅሪ ሀድሱን አንብቢ እሄ ነው የረሱን ዉዴታ ሀቂቃ ታሳዝናላቹ እላሂ እዘንለን መጨረሻችን አሳምረልን
Yamscharashacunn asamrln
Uff mashaAllah dimtish love nw
አላሁመ አሳአሉከ ሁስኑል ኻቲማ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል።
የወንዶች ሲገርመኝ ሴቶችም ጀመሩ ነሽዳ አላህ ይጠብቀን ያርብ
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ ።ተሣሥቶ ከማሳት አላህ ይጠብቀ።
ልብ ይስጣቸው ☝️☝️
Awnetnw Alan lbypstapchu
betam new mtastelut
ወይ ዘንድሮ ፈተና ፈተና አበዛችሁብን እረ አላህን እንፍራ
ማሻ አላህ የኔ ምርጦች አላህ ይጨምርላችሁ ደስ ትላላችሁ ሀቂቃተን ጨምሩበት የኢብሊስን ጓደኞች እንዳትሰሙ ቀንተውባችሁ ነው የሚከለክላችሁ በኮሜንት ማላዛ የሚልኩላችሁ እናም ጨምሩበት 💗💗💗💗💗💜💜💜💜💜 ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
አላህ ሂድያ ይሰጣችሁ ያረብ ዘፍናችሁልን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ይምራችሁ
ማሻአላህ ትያለሽ ሁልሸም ወደጥሜት እየተጣሩኮነው አላህ የህድና በሥ
እሄኔ ነዉ መሸሽ ሆ እኔ የገረመኝ አቀሳቀሳቸዉ ሙሀመዴ ተብሎ ጭፈራ
ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃቹሁ
ያ ረብ አኽረዘማን ደረሰ😭😭😭😭😭😭 ምን እንደምል አላውቅም ሴቶች እንዲነሽዱ አደባባይ እየታዩወህይ ወረደላቸው?????ኸረ ኡኡኡኡ እባካችሁ አላህን ፍሩ ምን መጣብን ድምጿን እኮ ከፍ አድርጋ አታሰማ ነው ያሉን ውዱ ነብያችን ጭራሽ በሙዚቃ መሳሪያ አላህ ይህዲሁም!!!!!!
አኡዙቢላ ምሪጥ ዘፍን ነው
شبرا شبرا وذراعا بذراع اللهم أرن الحق حقا وارزقنا اتباعه وأرنا الباطل باطلا ورزقنا اجتنابه
ኧረ አሏህን ፍሩሩሩሩሩ ነገ አሏህ ፊት መቆም እኮ አለ እንደዚ አይነት ምርጥ ዘፈን ሀቂቃ ያለንበት ዘመን ፊትና መብዛቱ ያረብ በእዝነት ማስተንተንን ስጠን
ሀያእጠፋ ኢስሏም መነገጃ ሆነ ያረብብብ ሱብሀነሏህ
Mashalh
ጉዲ አያልቅም
ምን ብየ ልጻፍ
አላህን ፍሩ በስ
ማሻ አላህ ጡሩ ነወ ቀጥሎበት
ዉይ; ደስ ሲል;;
አሪፍ ሙዚቃ በተለይ ተወዠዋዦች ቢኖሩ
ክክክ ጉድ እኮ
ክክክክክክ
ክክክ
ክክ በቃ እኔና አንች እንወዛወዝላቸው
ቆየት ብለው ማቀናበራቸው አይቀርም ተወዛዋዝ
ማሻ አሏህ የምትሉ የዝንብ ቀፎወች ምኑን ነው ማሻ አሏህ የምትሏችው😎 ወል አያዙ ቢላህ በሏችው
ሳህ ትክክል ወናኡዙቢላህ ያስደነግጣል የሴት ነሽዳ ባይ ኧረ ወደት እየሄድን ነው
I don’t know why I just tearing 😢 but I wasn’t sad, more hopeful. Thanks 🙏🏾
masha allah ketlubet
ሟሻአሏህአሏህይጨምርላችሁ አሏህያበርታችሁ
አኡዙቢላሂ ሚሸይጧን ረጅም አላህ ሂድ ይስጣችሁ በስ