Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አሰተዋይ ሰው ዝም ይላል ቃሉ እውነት ነው በዝምታ ውስጥ ብዙ ጩኸት አለ ግን ከጩኸት ዝም አሁንም ዝምታ ይበልጣል አመሰግናለሁ ብዙ ተምሬበታለሁ 🙏
ከዚህም የበለጠ አሪፍ እንደምትሰራ አምንብሀለዉ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
thanks❤👍beruh
ወድሜ ጠቃሚ መልእክት ነዉ ።ጌታ ይባርክህ ።
ደስ የሚል ትምህርት ነው እኔ ተመችቶኛል በርታ !!!
እኔ ዝምምም አልልም ግን ክፉ አልናገርም ክፉ አይደለሁም ግን ዝም ወይንም ቀስ ማለት እፈልጋለሁ ሳወራ እጮሀለሁ በተለይ ስናደድ ቀስ ብየ ማስረዳት አልችልም ሳቅ ጨዋታ አበዛለሁ ሳወራ ስጫወት ድምፄ ካሉት ሰውች ጎላ ብሎ የሚሰማው የኔ ነው ልክ እንደኔ የሚጮህ ሰው ካየሁ እራሴን ያመኛል እራሴን እጠይቃለሁ እኔም እንደዚህ ነው ሰው የምረብሼው እላለሁ ???
እኔም ነኘ
ታድለሽ እኒ መዳም ራሱ ስትጣራ ጩሄ ነአም ማለት አልችልም የምለዉም ቶሎ አይሰማቸዉም
የታደልሽውስ አንች እረጋ ያልሽ ስመሆንሽ እኔኮ እንዴት ልረጋጋ ነው እይያልኩ ያለሁት
ሀሀሀሀ ልክ እደኔ እኔ ዝም ማለት መማር እፈልጋለሁ
@@seada9327 ማሻአላህ ምከሪኝ እኔ እደት ዝም ቀስ ያልኩ እዲሆን
በጣም አሪፍ የሚተገበር ነገር ስለሰጠኸኝ አመሰግናለው
thanks ❤ hope
ምርጥ ምክር ነው በርታ
ዋውው እናመሰግናለን
በጣም ጠቃሚ ነው
Thank you so much! I get a lot from the content!
ዝም በማለት ክፉ ምላስን ማለዘብ አለብን።
እናመሠግናለን
በጣም አሪፍና አስፈላጊ ምክር ወድጄዋለሁ ኢንሻአላህ እተገብረዋለሁ !
Woww this is motivational speaker 🥰🥰🥰thank you bro
Thanks
በጣም ጥሩ ምክር ነው አመሠግናለዉ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጥ ነው
Ewnet bezi zemen endezi aynet tibeb yetemola video silemtakerblin kelib enamesegnalen kemnim belay waga yalew timhirt newna.
አመሰግናለሁምርጥትምህርትነው ዝምታወርቅነው
በጣም ምርጥ ቻናል
Thanks❤👍
መቼም ቢሆን ተነጋግሮ ሥምምነት ላይ መድረሥ ጠቃሚና አሠፈላጊ ነዉ።
Thank you, Thank you, intersting TOPIC!!!
Thanks❤
ተባረክ
እናመሰገናለን
እናመሰግናለን ወንድማችን አስተማሪ የው።
♥️👍
አመሰግናለው
Kebrelge wadema ❤btame tkami nagre naw bhiwta weset edmetkmebte ergetaga nage
Thank you bro
ትክክል ነው ጥሩ ምክር ነው 👍👍
ምርጥ ትምህርት ነዉ።
Best advice thanks bro 🙏 👌
እውነት ነው ዝምታ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው በተለይ ሰዎች መጥፎ ንግግር በሚናገሩን ጊዜ ዝምታን መርጠን ጌዜ ወስደን ስናስበው ሁለት ነገር እናገኝበታለን እነዚህም አግባባዊ የሆኑ ምለሾችን ማለት አውንታዊ የሆኑ ለማለት ነው ሌላው ጉዳዩ ሚዛን ማይደፋ ነገር ሆኖ አግኝተኘው ምላሽ ማያስፈልገው
Thank 🙏❤️
Thankful 👍👍👍👍
Nice job brother keep it up.
ሁሉኑም ትክክል ናቾው ።እንደ ዝምታ ሰቦች ጋራ የሚያጋባ የለም ።ዝምታ ብዙ የተለመደ ኣይደለም ዝም ስትል ምነው ብሃሳብ ተወሰድክ ይሉሃል ንግግሯቾው እያዳመጥክ ሳለ በቤት ውስጥም ዝም ካለክ ዶሞ ኣነበሆው የነበረ ለማስታወስ በምትታገለብት በዝምታ ውስጥ ሆነህ ቀድሞው ባልኩህ ኣልተደሰትክም እንዴ ትልሃለች እናት ወይ እህትህ ኣንተ ኮ ጭራች እናትህን ያሰበቹው ነገር ኣላስታወስኮዉም ይህ የምያሳህ ዝምታ ሽግር በገጠመህ ግዜና ባዘንክ ግዜና ደስ ባላለህ ና በተጨነቅህ ግዜ ብቻ ዝም የምባል ስለ ምመስለን ነው ዝምታ ኣምላካችን የሰጠን ውድ ስጦታ ነው ይህ የሁሉም ስጦታ ባለ ሃብት ብቻ በብራቾው የሚገዙት ቢሆን ኖሮ የብር ሽግር ያለብን ሰቦች እናማርር ነበር ግን ፈጣሪ ያለ ብር ሰጥቶን ሳለ ኣንጠቀምበትም ከረዘመ ይቅርታ ።
Thanks brother 💙💙🙏🙏
dess yemil timhrt nw 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ትክክል ነክ ዝምታ ከብዙነገር ይጠብቃል
good information
Betam Aerif enamesgnalen berta
thanks❤👍
Betam enameseginaln
Wow Thank u So much
You are most welcome
እግዚአብሔር ይስጥልን
እግዚኣብሔር ይስጥህ
Thanks bro this is best job
ውይ ተባርክ እንደዛሬ ከትዩበሮች መልካም ነገር ስምቼ አላውቅም
Thanks.
it is a great idea thank you
Glad you like it!
እውነት ነው ዝም ይመረጣል ዝም አይነቅዝም ይላል አበው ከነተረቱ :::
እናመሠግናለን ወድም
thanks for you comment❤
You have lovely voice
Betam des yemil mikr new
Betam tekami neger new thank you
ወንድሜ በጣም ወድጄዋለው እስቲ ሌላ ደግሞ ጆን ዳልተን ንግግሮችን ንገረኝ 🙏🙏🙏
yemir memar mifelgewu neger binor eyen zimta nw en sel zimta endtastmeren fekligalewu betam wedjewalwu bro
Betam betam enamesegnallen
የኛውድነቢዩመሀመድአለይሁሰላም አላስፈላጊቃላትከመናገርዝምበሉበለውናል❤
ትክክል
Thanks you are inspir of Ethiopian 👏👏😊👍🇪🇹💯🙏👊😁💚💛❤️😘😌😔🤫
ለኢትዮጵያዊያን እመኛለሁ
Tebarek 🙏👍
Amen❤
እኔ በተፈጥሮ ዝምተኛ ነኝ, ማድመጥ ነው ምወደው😌
ይህ አስተማሪ ትንታኔ በተለይ ስነስርዓት ለራቃቸው ኢትዮጵያውያን ዩቲበሮች በጣም ጠቃሚ ነው አንብቡት!!
Yes
Good job bro 😘
Thanks 🔥
best idea!
Thanks ❤
Nice bro
👌👌
Gobez
❤😍🤔
🙏🙏🙏👑
thanks❤
ewnet new
በሂወት ያዳበርኩት ነገር ቢኖር ዝምታ ነዉ
እንዴት ?? እኔ አልችል አልኩ ከምንም በላይ የከበዴኝ ነገር ዝም ማለት እረጋ ማለት አልቻልኩም
👍👍🙏🙏
1
''ዝም አይነቅዝም''
👍👍👍👍👍👍👍👍
😍😍😍😍😍😍
beteam teru naw ketlbet
Ok
‹‹በአላህ እና በትንሳኤ ያመነ መልካም ይናገር ወይም ዝም ይበል፡፡›› ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)
እኔ በጣም ዝምተኛ ነበርኩ አረብ ሃገር ሲሄድ ግን ሆሆሆሆሆ ከነሱ እኔ ባሰኩ ለካ የሰው ፀባይም ይቀያየራል😢
Me too😢
ዮኒ ማኛን እና ምህረታብን invite arglgn
Mirtuwa
❤👍
Zemta malkme naw
When you are quite people think foolish
Millet.miker.new.bexam.asitemar.new.temehitonal
ኢትዮጵያ እየጠነባች ያለችው ሀገር አቀፍ ጥፋት ሲጠፋ እያዩ በምንቸገነኝነት ‹‹ ዝም›› በሚሉ አድርባይ ምሁራን እና ባለሀብት አማካኝነት ነው፡፡ትውልድ ይከበር ዘንድ እርባና ቢስ ዝምታ ይሰበር፡፡
Enqmsgunalen selmkrh
thank you
አሰተዋይ ሰው ዝም ይላል ቃሉ እውነት ነው በዝምታ ውስጥ ብዙ ጩኸት አለ ግን ከጩኸት ዝም አሁንም ዝምታ ይበልጣል አመሰግናለሁ ብዙ ተምሬበታለሁ 🙏
ከዚህም የበለጠ አሪፍ እንደምትሰራ አምንብሀለዉ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
thanks❤👍beruh
ወድሜ ጠቃሚ መልእክት ነዉ ።ጌታ ይባርክህ ።
ደስ የሚል ትምህርት ነው እኔ ተመችቶኛል በርታ !!!
እኔ ዝምምም አልልም ግን ክፉ አልናገርም ክፉ አይደለሁም ግን ዝም ወይንም ቀስ ማለት እፈልጋለሁ ሳወራ እጮሀለሁ በተለይ ስናደድ ቀስ ብየ ማስረዳት አልችልም ሳቅ ጨዋታ አበዛለሁ ሳወራ ስጫወት ድምፄ ካሉት ሰውች ጎላ ብሎ የሚሰማው የኔ ነው ልክ እንደኔ የሚጮህ ሰው ካየሁ እራሴን ያመኛል እራሴን እጠይቃለሁ እኔም እንደዚህ ነው ሰው የምረብሼው እላለሁ ???
እኔም ነኘ
ታድለሽ እኒ መዳም ራሱ ስትጣራ ጩሄ ነአም ማለት አልችልም የምለዉም ቶሎ አይሰማቸዉም
የታደልሽውስ አንች እረጋ ያልሽ ስመሆንሽ እኔኮ እንዴት ልረጋጋ ነው እይያልኩ ያለሁት
ሀሀሀሀ ልክ እደኔ እኔ ዝም ማለት መማር እፈልጋለሁ
@@seada9327 ማሻአላህ ምከሪኝ እኔ እደት ዝም ቀስ ያልኩ እዲሆን
በጣም አሪፍ የሚተገበር ነገር ስለሰጠኸኝ አመሰግናለው
thanks ❤ hope
ምርጥ ምክር ነው በርታ
ዋውው እናመሰግናለን
በጣም ጠቃሚ ነው
Thank you so much! I get a lot from the content!
ዝም በማለት ክፉ ምላስን ማለዘብ አለብን።
እናመሠግናለን
በጣም አሪፍና አስፈላጊ ምክር ወድጄዋለሁ ኢንሻአላህ እተገብረዋለሁ !
Woww this is motivational speaker 🥰🥰🥰thank you bro
Thanks
በጣም ጥሩ ምክር ነው አመሠግናለዉ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጥ ነው
Ewnet bezi zemen endezi aynet tibeb yetemola video silemtakerblin kelib enamesegnalen kemnim belay waga yalew timhirt newna.
አመሰግናለሁምርጥትምህርትነው ዝምታወርቅነው
በጣም ምርጥ ቻናል
Thanks❤👍
መቼም ቢሆን ተነጋግሮ ሥምምነት ላይ መድረሥ ጠቃሚና አሠፈላጊ ነዉ።
Thank you, Thank you, intersting TOPIC!!!
Thanks❤
ተባረክ
እናመሰገናለን
እናመሰግናለን ወንድማችን አስተማሪ የው።
♥️👍
አመሰግናለው
Kebrelge wadema ❤btame tkami nagre naw bhiwta weset edmetkmebte ergetaga nage
Thank you bro
ትክክል ነው ጥሩ ምክር ነው 👍👍
ምርጥ ትምህርት ነዉ።
Best advice thanks bro 🙏 👌
እውነት ነው ዝምታ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው በተለይ ሰዎች መጥፎ ንግግር በሚናገሩን ጊዜ ዝምታን መርጠን ጌዜ ወስደን ስናስበው ሁለት ነገር እናገኝበታለን እነዚህም አግባባዊ የሆኑ ምለሾችን ማለት አውንታዊ የሆኑ ለማለት ነው ሌላው ጉዳዩ ሚዛን ማይደፋ ነገር ሆኖ አግኝተኘው ምላሽ ማያስፈልገው
Thank 🙏❤️
Thanks❤👍
Thankful 👍👍👍👍
Nice job brother keep it up.
ሁሉኑም ትክክል ናቾው ።እንደ ዝምታ ሰቦች ጋራ የሚያጋባ የለም ።ዝምታ ብዙ የተለመደ ኣይደለም ዝም ስትል ምነው ብሃሳብ ተወሰድክ ይሉሃል ንግግሯቾው እያዳመጥክ ሳለ በቤት ውስጥም ዝም ካለክ ዶሞ ኣነበሆው የነበረ ለማስታወስ በምትታገለብት በዝምታ ውስጥ ሆነህ ቀድሞው ባልኩህ ኣልተደሰትክም እንዴ ትልሃለች እናት ወይ እህትህ ኣንተ ኮ ጭራች እናትህን ያሰበቹው ነገር ኣላስታወስኮዉም ይህ የምያሳህ ዝምታ ሽግር በገጠመህ ግዜና ባዘንክ ግዜና ደስ ባላለህ ና በተጨነቅህ ግዜ ብቻ ዝም የምባል ስለ ምመስለን ነው ዝምታ ኣምላካችን የሰጠን ውድ ስጦታ ነው ይህ የሁሉም ስጦታ ባለ ሃብት ብቻ በብራቾው የሚገዙት ቢሆን ኖሮ የብር ሽግር ያለብን ሰቦች እናማርር ነበር ግን ፈጣሪ ያለ ብር ሰጥቶን ሳለ ኣንጠቀምበትም ከረዘመ ይቅርታ ።
Thanks brother 💙💙🙏🙏
Thanks❤👍
Thanks
dess yemil timhrt nw 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ትክክል ነክ ዝምታ ከብዙነገር ይጠብቃል
good information
Betam Aerif enamesgnalen berta
thanks❤👍
Betam enameseginaln
Wow Thank u So much
You are most welcome
እግዚአብሔር ይስጥልን
እግዚኣብሔር ይስጥህ
Thanks bro this is best job
ውይ ተባርክ እንደዛሬ ከትዩበሮች መልካም ነገር ስምቼ አላውቅም
Thanks.
it is a great idea thank you
Glad you like it!
እውነት ነው ዝም ይመረጣል ዝም አይነቅዝም ይላል አበው ከነተረቱ :::
እናመሠግናለን ወድም
thanks for you comment❤
You have lovely voice
Betam des yemil mikr new
Betam tekami neger new thank you
ወንድሜ በጣም ወድጄዋለው
እስቲ ሌላ ደግሞ ጆን ዳልተን ንግግሮችን ንገረኝ 🙏🙏🙏
Thanks❤
yemir memar mifelgewu neger binor eyen zimta nw en sel zimta endtastmeren fek
ligalewu betam wedjewalwu bro
Betam betam enamesegnallen
Thanks❤
የኛውድነቢዩመሀመድአለይሁሰላም አላስፈላጊቃላትከመናገርዝምበሉበለውናል❤
ትክክል
Thanks you are inspir of Ethiopian 👏👏😊👍🇪🇹💯🙏👊😁💚💛❤️😘😌😔🤫
ለኢትዮጵያዊያን እመኛለሁ
Tebarek 🙏👍
Amen❤
እኔ በተፈጥሮ ዝምተኛ ነኝ, ማድመጥ ነው ምወደው😌
ይህ አስተማሪ ትንታኔ በተለይ
ስነስርዓት ለራቃቸው ኢትዮጵያውያን ዩቲበሮች
በጣም ጠቃሚ ነው አንብቡት!!
Yes
Good job bro 😘
Thanks 🔥
best idea!
Thanks ❤
Nice bro
👌👌
Gobez
❤😍🤔
🙏🙏🙏👑
thanks❤
ewnet new
በሂወት ያዳበርኩት ነገር ቢኖር ዝምታ ነዉ
እንዴት ?? እኔ አልችል አልኩ ከምንም በላይ የከበዴኝ ነገር ዝም ማለት እረጋ ማለት አልቻልኩም
👍👍🙏🙏
1
''ዝም አይነቅዝም''
👍👍👍👍👍👍👍👍
😍😍😍😍😍😍
beteam teru naw ketlbet
Ok
‹‹በአላህ እና በትንሳኤ ያመነ መልካም ይናገር ወይም ዝም ይበል፡፡››
ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)