በእነዚህ 4 ነገሮች ደፋር ሁኑ | Be brave with these 4 things Albert Einstein quotes |tibebsilas | tibeb silas

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • በእነዚህ 4 ነገሮች ደፋር ሁኑ | Be brave with these 4 things Albert Einstein quotes |tibebsilas | tibeb silas
    #tibebsilas
    #einstein
    #joycemeyer
    #psychologyfacts
    ጥበብ ሲላስ የዩትዩብ ቻናል አነቃቂ ና አስተማሪ ፅሁፎችን፣አባባሎችን፣ንግግሮችን የሚያቀርብ ለየት ያለ ቻናል ነው።
    ጥበብን መሰረት ያደረጉ የአስተሳሰብ ለውጥን የሚያድሉ ቪዲዮዎች ድንቅ በሆነ አቀራረብ ያገኛሉ።
    ቻናላችን የሚማሩበት የሚለወጡበት ለወዳጅ ጓደኞቻችሁ የሚያጋሩት ነው።
    " ስኬትን፣ እውቀትን፣ ለውጥን በጥበብ ሲላስ"
    ቻናሉን ሰብስክራይብ ና የደውል ምልክቱን በመጫን እንደዚሁም ሼር በማድረግ ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ እግር ይሁኑት።
    tibebsilas official RUclips channel publishes educational motivational videos, quotes, speeches.
    Related videos that change the bad attitudes to the good and better also be available. Be family and supporter of this good channel by subscribing and sharing the videos for others.
    In this video you will get inspire ethiopia,abel birhanu,donkey youtube,donkey tube,inspire ethiopia new,inspire ethiopia tiktok,tibebsilas,ለማንም ማካፈል የሌለባችሁ ቁልፍ የሆኑ 3 ሚስጥሮች,tibebsilas inspire ethiopia,love story amharic,amharic love story,amharic yefiker tarik,yefiker tarikoch,yefiker ketero,amharic yefiker tiksoch,amharic yefiker ubabaloch,tibebsilas motivational,best amharic motivational video,best amharic inspirational video,motivational video,inspire ethiopia new video,inspire

Комментарии • 48

  • @SolomonHaile-k2c
    @SolomonHaile-k2c 23 дня назад

    ደስ የምል!!!!!!!!

  • @KenyalewKiros
    @KenyalewKiros 4 месяца назад

    Amezing

  • @meskeremmeseret7808
    @meskeremmeseret7808 Год назад +3

    ደስ የሚል ሀሳትን የሚያረካ ድንቅ ድንቅ መልክት ነው የምታስተላልፍልን ሁሌም እከታተላለሁ ይህን ምክር በምሰማበት ጊዜ በጣም ደስ ይለኛል እናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን

  • @BisetFetene-uf3vz
    @BisetFetene-uf3vz 6 месяцев назад +1

    I'm very happy to this listening video

  • @KhanKhan-kh4im
    @KhanKhan-kh4im Год назад +3

    እናመሰግናለን የኔ ጀግና ቀጥልበት ፈጣሪ ያግዝህ ወንድሜ ደስስስስስ እሚል የአእምሮ ምግብ ስለ ምትሰጠኝ እናመሰግናለን

  • @ferdeegemdel5451
    @ferdeegemdel5451 Год назад +1

    ድንቅ ሰዉ ኑርልን🙏 መፅአፋን ባናነበዉም እንኳ አንተ ዋናዉን ቁምነገሩን ታሰማናለህ ከዚህ የበለጠ የአይምሮ እርካታ የለም ☀️
    መልካም ነገሮችን የማካፈል ችሎታ ያለህ ድንቅ ሰዉ ነህ👍 ሁሉም ካንተ እንደሚማር ተስፋ አረጋለሁ የማካፈል ልምድ እንደሚለምድ።

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Год назад +2

    Thanks for your time and beautiful things ❤

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን። በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ የሰጠህን። በርታ።

  • @woyenshtleyw1143
    @woyenshtleyw1143 6 месяцев назад +1

    Gተባረክ ጉሩም ነወ

  • @Samsom-jk8qw
    @Samsom-jk8qw 11 месяцев назад +1

    በጣም ጎበዝ

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 10 месяцев назад +1

    Thank you very much🙏❤️❤️❤️❤️

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 Год назад +1

    Thank you

  • @Serkalemseyfeslase
    @Serkalemseyfeslase 8 месяцев назад +1

    Thankyou❤❤❤❤

  • @user-eb7nq5jp5k
    @user-eb7nq5jp5k 10 месяцев назад

    Egziabiher ystln wendmacih

  • @neimashemsu2383
    @neimashemsu2383 Год назад +1

    Wow

  • @SaraHassen-h1f
    @SaraHassen-h1f 6 месяцев назад

    Thank so much ❤❤

  • @samuelmitiku5326
    @samuelmitiku5326 Год назад

    It's nice motivation

  • @kiyafikr
    @kiyafikr Год назад

    አናመሰግናለን ክበርልን 🥰🥰🙏👍

  • @MnHv-rw9uy
    @MnHv-rw9uy 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tigstshewafra7683
    @tigstshewafra7683 Год назад

    ስለ መልካም ምክሮችህ በብዙ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን❤🙏

  • @Yordanosbizuneh-qi8xc
    @Yordanosbizuneh-qi8xc Год назад

    Enamesegnalen❤❤❤❤

  • @user-th3dd2pv1e
    @user-th3dd2pv1e Год назад

    በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @yeasi4294
    @yeasi4294 10 месяцев назад +1

    💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @TsiHeaven
    @TsiHeaven Год назад +3

    ሰላም ብያለው ❤አዲስ ገቢ ነኝ

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 10 месяцев назад +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-zo1wb7hu1v
    @user-zo1wb7hu1v 6 месяцев назад +1

    ቆንጆምክርነው

  • @MigbaruhabtsmuGhgg
    @MigbaruhabtsmuGhgg Год назад

    Of course

  • @temesgenteklewold5142
    @temesgenteklewold5142 Год назад +1

    ተባረክ ወድሜ አመሰግናለዉ❤❤❤

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p Год назад +1

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes6091 Год назад

    👍🙏

  • @ayelebenberu-jv5fb
    @ayelebenberu-jv5fb Год назад

    👍

  • @meaza2509
    @meaza2509 Год назад +1

    💞😘

  • @AbenezerMoges-m9c
    @AbenezerMoges-m9c 7 месяцев назад +1

    ታቃላችዉ እኔ አንስታይንን እወደዎለዉ

  • @azeb9433
    @azeb9433 Год назад +1

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @yuotub-
    @yuotub- Год назад +2

    ❤❤❤👌👌👌✅✅✅

  • @KerimWorku-rw6lu
    @KerimWorku-rw6lu Год назад

    Des sill

  • @user-lc1bs7jt4s
    @user-lc1bs7jt4s 10 месяцев назад

    ❤❤❤😂❤❤😂❤❤

  • @realtube6031
    @realtube6031 Год назад

    ሰነፍ ነህ ሚስት እንዴት ትወስናለች ወረኛ ደካማ ነህ😊ላዳምጥህ ሞክሬ ነበር ቢሆን ደካማ የሚያደርጉንን በመግለፅህ አዘንኩ