ሁሉም ሰው ሊያውቃቸው የሚገቡ 6 ስውር የሳይኮሎጂ ታክቲኮች| Dark psychology techniques | tibebsilas inspire ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • ሁሉም ሰው ሊያውቃቸው የሚገቡ 6 ስውር የሳይኮሎጂ ታክቲኮች| Dark psychology techniques | tibebsilas inspire ethiopia
    ስውር ሳይኮሎጂ ወይም ዳርክ ሳይኮሎጂ አንዱ የስነ ልቦና ዘርፍ ሲሆን ሰዎችን የመቆጣጠሪያ እና ተፅዕኖ ውስጥ የማድረረጊያ ሳይንስ እና ጥበብ ነው። ሳይኮሎጂ በአጠቃላይ የሰውን ባህሪ ሲያጠና፣ ስውር ሳይኮሎጂ ይህንን እውቀት ይጠቀማል።
    ብዙ ሰዎች ባያውቁትም የስውር ስነ-ልቦና ዘዴዎችን ይጠቀማሉ; ይህም የሆነበት ምክንያት ለተጠቃሚው ህይወትን ቀላል ስለሚያደርግ ነው። ቀላልና አቋራጭ መንገዶችን ደግሞ ብዙዎቻችን እንወዳለን።
    ስውር ሳይኮሎጂ ማነቃቃትን፣ ማሳመንን እና ውስጣዊ ስሜትን ስለሚጠቀም ተጎጂውን በጉዳዩ ላይ ጠለቅ አድርጎ እንዳያስብና እና ግንዛቤ እንዳይኖረው በማድረግ በቀላሉ ወጥመድ ውስጥ እንዲወድቅ ያደርገዋል።
    በቀጣይ ታዲያ ዋና ዋና የሆኑትን የስውር ሳይኮሎጂ ዘዴዎችን በዝርዝር እንመለከታለን. ለቻናላችን አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግና የደውል ምልክቱን በመጫን ሁሌም የምንለቃቸው ቪዲዮች እንዲደርሷችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።
    ጥበብ ሲላስ የዩትዩብ ቻናል አነቃቂ ና አስተማሪ ፅሁፎችን፣አባባሎችን፣ንግግሮችን የሚያቀርብ ለየት ያለ ቻናል ነው።
    ጥበብን መሰረት ያደረጉ የአስተሳሰብ ለውጥን የሚያድሉ ቪዲዮዎች ድንቅ በሆነ አቀራረብ ያገኛሉ።
    ቻናላችን የሚማሩበት የሚለወጡበት ለወዳጅ ጓደኞቻችሁ የሚያጋሩት ነው።
    " ስኬትን፣ እውቀትን፣ ለውጥን በጥበብ ሲላስ"
    ቻናሉን ሰብስክራይብ ና የደውል ምልክቱን በመጫን እንደዚሁም ሼር በማድረግ ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ እግር ይሁኑት።
    tibebsilas official RUclips channel publishes educational motivational videos, quotes, speeches.
    Related videos that change the bad attitudes to the good and better also be available. Be family and supporter of this good channel by subscribing and sharing the videos for others.

Комментарии • 70