Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አገኛሁን ስሰማ በመንፈስ ክርስቶስን ያየሁት ያክል ይሰማኛል ነብሴ ደስ ይላታል!!!
አቤቱ ዛሬ በ2017 የመጀመሪያ ቀን ገና በማለዳው ቲክቶክ ስከፍት ለመጀመሪያ ጊዜ ይሄንን መዝሙር ሰማሁት👉 ገረመኝና አዲስ መስሎኝ ሳየው ለካስ 3 ዓመታት አልፎታል 👌 ሆኖም እግዚአብሔር ዛሬም አዲስ ሁሌም አዲስ ሁሌም ገራሚ ስለሆነ በዚህ ዝማሬ ምንም ዘፈን ሳልሰማ በዚህ ብቻ ቤቴን ስደበላልቀው ዋልኩ🙏 ለእኔ ዛሬ የጉብኝቴ ቀን ነበረ🙏 ተባርኬበታለሁ ተጎብኝቼበታለሁ🙏🙏 አሜን Jesus you are savior for all humanbeing 🙏 I am Orthodox but I am blessed visited and healed 🙏🙏🙏
ይሄ ቪዲዮ ከተሰራማ 9አመት ያልፈዋል መዝሙሩ በኦዲዮ የወጣው ደሞ ከ20አመት በፊት ግን እንዳልሽው ዛሬም እንባረክበታለን
ተባረኪ ዛሬ በጠዋት መዝሙሩ ወደልቤ መጣና ዩትዩብ ላይ ስፈልገው ያንቺን መልእክት አየሁ የሆነነገርማ አለ
የጌታ ጉብኝት ወደአንቺ ይምጣ ተባረኪ/ክ
❤️🩹የምያፅናናኝ መዝሙር ልብ የምነካኝ❤️🩹
ዘመንህ ይለምልም ጌታን ካገኘሁ ጀምሮ ያንተ መዝሙር ለኔ ሁሌ ትንቢት ነዉ ወደ እየሱስ ያስጠጋኛል
መቸም የማይሰለች ዘማሪ ። ዘመንህ ይባረክ።
Waqayoisinfihaataa.u ebifamadachaebifama
Naagaan waaqaayoisnfihaataa.uu dachdachaebifama and
አቤት ወንድሜ ይህ ሁሉ የኳኳታ ድምፅ በበረከት ሥም የሠውን ሁሉ ጆሮ ባደነቆረበት ዘመን የፀጥታውን የኮቴ ድምፅ ያሠማህና የማዳመጥን እድል የሠጠን ጌታ ይባረክ! የዓለም ቁሣቁስ ትንቢት ተናጋሪዎች ዝም በሉ ዝማሬውን እንስማበት።
ኡፍ የኔ መድሀኒት ኢየሱሴ ነፍሴ ተጠምታሀለች! አባዬ እየሱስ ናልኝ!!
ወደ ጌታ ያመጡ ያንተ መዝሙሮች ናቸው ጌታ ኢየሱስ ይባርክ መንፈሳዊ አባቴ ነክ ተባረክ
ቲክቶክ ላይ እኮ ፈልጌ ፈልጌ አጥቼ Histreyen ፈልጌ አገኘሁት ተባረክ ወንድሜ አገኘሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘
የኮቴ ድምጽ ይሰማል.....ዝም በሉ......ኢየሱስ ይሆናል።ወደውስጥ ሰርስሮ የመግባት ኃይል ያለው መዝሙር ፤ ለአፍታ እንኳን የማይሰለች።ሁሉ በጸጋ ሲሆን እንዲህ ያምራል ።ዘመንህ ይባረክ።
Zm belu yekote dmte ysemal ligobegngne nwe mesegn eyesus yhonal wdye yhonal 🙏 ellllllllllllllllllll
ተሰምቶ ተሰምቶ ሊተገብ የማይችሂል ዲንክ መዝሙር ተባረክልን ኣገነሁ ፥፡
ዘመን የማይሽርህ ድንቅ ወንድማችን አሁንም ይጨመርልህ።
976
ብዙ ጊዜ የምዘምረውና,ፈልጌ ያጣሁት መዝሙር።😭😭 ዘማሪ አገኘሁ ፣ ተባረክ። ይብዛልህ ይጨምርልህ!!
p
@@firehiwotabebe1946😅😊
Enem❤
@@firehiwotabebe1946😊
❤❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ አንተ ለኛ በረከታችን ነህ ባንተ መዝሙሮች ብዙ ተባርኬያለሁ
ሊጎበኘኝ ነው መሰለኝ 😭😭😭
“ወደ እግዚአብሔርም የተጠጋ መጻተኛ፦ በእውነት እግዚአብሔር ከሕዝቡ ይለየኛል አይበል፤ ጃንደረባም፦ እነሆ፥ እኔ ደረቅ ዛፍ ነኝ አይበል።” - ኢሳይያስ 56፥3
የኮቴ ድምፅ ይሰማል ሊጎበኘኝ ነው መሰለኝ ኢየሱስ ይሆናል ውድዬ ይሆናል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የት ነበርኩ እስከዛሬ ይህንን ድንቅ ዝማሬ ሳልሰማ ማቆም አልቻልኩም ተባረክልን
ደማስቆ ላይ ኢቲረቢውን ካየው በሀላ መዝሙሮችህን ስሰማ ወይኔ ብዬ ፈዘዝኩ በጠቅላላ አቃቸዋለው ግን የዚን ዘማሪ ሰው ማን ይሁን እያልኩ ነበር አቤት አቤት አቤት እውነትም እየሱስ አገኘክ 😢😢😢😢😢ተባረክ ብዛ ለምልም
ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ!!! ዘመንህ ፣ ትውልድህ ይለምልም ፓስተር ኣገኘሁ !!!!!!!
አሜን እሰኪ ዝም በሉ የኮቴ ድምፅ ይሰማል ሊጎበኘኝ ነው መሰለኘኝ ውድየ ይሆናልእየሱስ ይሆናል
አገኘው አገኘው አገኘው በከንፈርህ የዝማሬን ፀጋ. ያስቀመጠ የአብርሀም አምላክይባረክ ይመስገን. ያን የተባረከ ዘመን ያስታውሰኛል
ወንድም አገኘው በእውነት መንፈስ ቅዱስ አለበት ዝማሬኸ ተባረክ
የለምንም ጥርጥር መንፈስ ቅዶስ ከሰማየ ሰማየት ወርዶ የሰጠህ መዝሙር ነው ማለት ይቻላል በሰውኛ አፀፃፍ ሊሆን ቀርቶ አይታሰብምና ሰላረገው ጊታ የጌታ ሰም ይባረክ ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም ጌታ ይባርክህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን
አገኘሁ በእውነት ለእኔ ለህይወቴ እና ለአገልግሎቴ ምሳሌ የሆንክልኝ አባት ነህ!!!
እየሱስ ይሆናል❤
ጌታ..ይጎብኘን
መባረክን የሚያውቀው ጌታ ባርኮሀል ያብዛልህ
ተበርክ እዎድሃለው የእግዚአብሔር ሳው 🥰
ነፍስ የሚያለመልም
እየሱስዬ እወድሃለው❤❤❤❤❤❤
ዘመንህ ይለምልም ወንድማችን በብዙ ተባረክ
በ 11ኛዉ ሰዓት አገኘዉት
ፓስርዬ ዘመንክ ይለምልም ተባረክ
አጉዬ እንደው ይህቺን መዝሙር ስለ ተቀኝህ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ!! ሁልጊዜ ለቅዳሴ የምታነሳሳኝ መዝሙር ነች:: ብርክ በልልኝ!!!!!
ኢየሱስ ይሆናል....ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ቡሩክ ሁን ፓስተር አጉ
አፅናናኝ በአንተ መዝሙር ጌታ ዘመንህ ይባርከው
I love you my dear God bless you thank u 🙏 ❤
አምላክ ዘመንህ ይባርክ ሰለ ትልቅ መዝሙሮች ጌታ ይባርክ❤❤❤❤
አሜን አጉ ተባረክ እንደገና
Aguye,aguye agye tebrk,eyesusam eyesusam eyesusam betfu yebrk.kidusnye tebrku
ተባረክ ውድ ወንድሜ ሞገስ ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ህይወት ዘመንህን ይባርክ
አጎዬ ለምልምልኘ አሜን እየሱስ ይጎበኘናል አባታችን አይጥለንም😭😭❤❤❤
ተባረክ ወንድም አገኘሁ እኛም በመዝሙሩ ተባርከናል
Zeme balu.. ya kote demitsi yesemagnali ..... legobegnigni nWu meselegni . eyasus yehonali. Wudiye yehonali. ...... tebareke pastor
ተባረክ ።የሚያፀናና እና የሚያበረታ መዝሙር ነው
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ❤️❤️❤️
Amen 🙏 Amen
የተበባረኩበት መዝሙር ሁሉም። የማይጠገብመልእክት ፣ቃል ምሥጋናተባረክ ተባረክ ተባረክ አሜን አሜን አሜን!!!!!!!!!!!
አጉዬ በጣም ነው ምወድክ ከኛ አጥቢያ እንዳንተ አይነት እንቁ ስለወጣ ጌታን አብዝቼ ባርካለው ለኔ ጥሩ አራያዬ ነህ ፅኑ ክርስቲያን በመሆንህ እጅግ አከብርሃለው ጌታ ገና ባንተ ብዙ ስራ ይሰራል ተባረክ❤
አሜን አሜን
Our beloved senior brother ,I got no words to say anything about such a great song with a great message ,I cry always when I hear..God bless you more amd more by heavenly songs
እንደዉ ጌታዬ ይህንን መዝሙር የሰጠክ እኔን አስቦ ነው ተባረከ❤❤
ተባረክልኝ❤❤❤❤❤❤❤
Amennnnn ጌታዬ ሆይ ስምህን ለዘላለም ይባርክ 🙏🙏🙏🙏😇😇😇😇
I can stop to play this God song 🎧 it is amazing
Wow ye geta menfes yalebet mezmur eko aytegebim agegnehu wendme geta yabzalh tsegawun❤❤❤
እየሱስዬ እወድዳለሁ እየሱስ የኔ ፍቅር!
ልብ የሚነካ❤️❤️🙏 ተባረክ
ጌታ ዘመንህን ይባርከው በዝማሬህ ተባርከና
God bless you!!Let God be with you until the end 🙏 What a wonderful song is it!
ግታ አብዝቶ ይባርክህ አጉዬ🙏🏽
Thank you for sharing...please keep posting we love you.
❤❤
God bless you for ever pastor!
አሜን ጌታ ሆይ ና ለጠማ ጠጪ አንተነህና አጉ ተባረክ
😮bizu giz felige yatawut mezimur agegnewu tebarek
Amennnn yene wude Eyesus Getaye antn becha lezelalem amelkalehu ❤️❤️❤️❤️❤️😭😭❤️❤️❤️❤️😉❤️❤️😍😍😍😍😍😍❤️😭😭😭
የኮቴ ድምፅ ይሰማል ሊጎበኘኝ ነው መሰለኝ ኢየሱስ ይሆናል ውድዬ ይሆናል Amennnnn
አሜን የኔ እየሱስ አባቴ...
አግዬ እንወድሃለን እረጅም እድሜ ኑርልን
Be blessed foreverGrace of Holy God bewith you!!!
ዘመንህ ይባረክ
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ጌታ ይባርከህ
Aguye E/r yibarkih yihen mezmur sisemaw desta , sak ena emba yidebalekubignal yalemakuaret kenm lelitm le nebse migib honogn yalemakuret eyadametkut new Eg/r edmehn yalemmlimew
Fetari amelak yetebekeh
እልልልልልልልልልልልል
geta eyesus yibarkih zemari Agegnew Yideg, bante mezimuroch be bizu tebarkenal
ኢየሱስ ይሆናል !!!🥰
እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ሀይል አለ ተመስገን
Yihe mezimur ye ahun ye gizew melkit new age zemenih yibarek
አሜን ና ጎብኘኝ እባክህ ጎብኘኝ !!
ተባረክ የአባቴ ብሩክ በጣም የተወደደ መዝሙር ነው
ተባረክ
Getaye Eyesus abzito yibarkih. Amen Hallelujah.
ወንድሜ ተባረክ በብዙ ይብዛልህ የእ/ል አምላክ ይባርክህ!
Amen legobegnen metwale
Zemenih yibarek ......mezmuroch Amesgagn getan miyakebru kef miyaderg amliko amliko hiliwnawn miyasnafik miyaweds ...tinbitawim nachew ybzalih geta yibarek
ያለእውነት መታማቴን ሠምቶ በውሸትም መከሰሴን አይቶመጥቶልኝ ይሆናል የሱስ የናዝሬቱየምጎበኝበት ደርሶልኝ ሰአቱነፍሴ አንተን አተን ትላለች ክብርህንም ተጠምታለች::
እምባዬን ሊያቢስ መቶልኝ ይሆናል
getaye yesuse abzteh barkew lewendme abet yeafu taemna wdasew endihum dmsu stm abet wededkush ke Asmera eritrea .
AMEN AMEN AMEN GLORY TO GOD📖🎶🎤GOD BLESS YOU 💚
Amen Amen Amen yes he is coming to me. Geta eyesuse yebarke betam
እውንት ይትነው ይለው ❤❤❤
አሜን ጌታ ብብዙ ይባርክህ ❤❤❤
አሜን አሜን ጊዜው እና ሰአቱ ደርሶልኛል ተበረክ ወንድሜ!!!!
ወንድማችን ተባረክ እንወድሀለን
Ameeennnn hufee geta hoyee ante melkam neh aguye tebareklgn
ዋዉ ግሩምዝማሬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተረ አገኘው
You always a blessing for us! What a blessing song🙏🙏🙏
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አገኛሁን ስሰማ በመንፈስ ክርስቶስን ያየሁት ያክል ይሰማኛል ነብሴ ደስ ይላታል!!!
አቤቱ ዛሬ በ2017 የመጀመሪያ ቀን ገና በማለዳው ቲክቶክ ስከፍት ለመጀመሪያ ጊዜ ይሄንን መዝሙር ሰማሁት👉 ገረመኝና አዲስ መስሎኝ ሳየው ለካስ 3 ዓመታት አልፎታል 👌 ሆኖም እግዚአብሔር ዛሬም አዲስ ሁሌም አዲስ ሁሌም ገራሚ ስለሆነ በዚህ ዝማሬ ምንም ዘፈን ሳልሰማ በዚህ ብቻ ቤቴን ስደበላልቀው ዋልኩ🙏 ለእኔ ዛሬ የጉብኝቴ ቀን ነበረ🙏 ተባርኬበታለሁ ተጎብኝቼበታለሁ🙏🙏 አሜን Jesus you are savior for all humanbeing 🙏 I am Orthodox but I am blessed visited and healed 🙏🙏🙏
ይሄ ቪዲዮ ከተሰራማ 9አመት ያልፈዋል መዝሙሩ በኦዲዮ የወጣው ደሞ ከ20አመት በፊት ግን እንዳልሽው ዛሬም እንባረክበታለን
ተባረኪ ዛሬ በጠዋት መዝሙሩ ወደልቤ መጣና ዩትዩብ ላይ ስፈልገው ያንቺን መልእክት አየሁ የሆነነገርማ አለ
የጌታ ጉብኝት ወደአንቺ ይምጣ ተባረኪ/ክ
❤️🩹የምያፅናናኝ መዝሙር ልብ የምነካኝ❤️🩹
ዘመንህ ይለምልም ጌታን ካገኘሁ ጀምሮ ያንተ መዝሙር ለኔ ሁሌ ትንቢት ነዉ ወደ እየሱስ ያስጠጋኛል
መቸም የማይሰለች ዘማሪ ። ዘመንህ ይባረክ።
Waqayoisinfihaataa.u ebifamadachaebifama
Naagaan waaqaayoisnfihaataa.uu dachdachaebifama and
አቤት ወንድሜ ይህ ሁሉ የኳኳታ ድምፅ በበረከት ሥም የሠውን ሁሉ ጆሮ ባደነቆረበት ዘመን የፀጥታውን የኮቴ ድምፅ ያሠማህና የማዳመጥን እድል የሠጠን ጌታ ይባረክ! የዓለም ቁሣቁስ ትንቢት ተናጋሪዎች ዝም በሉ ዝማሬውን እንስማበት።
ኡፍ የኔ መድሀኒት ኢየሱሴ ነፍሴ ተጠምታሀለች! አባዬ እየሱስ ናልኝ!!
ወደ ጌታ ያመጡ ያንተ መዝሙሮች ናቸው ጌታ ኢየሱስ ይባርክ መንፈሳዊ አባቴ ነክ ተባረክ
ቲክቶክ ላይ እኮ ፈልጌ ፈልጌ አጥቼ Histreyen ፈልጌ አገኘሁት ተባረክ ወንድሜ አገኘሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘
የኮቴ ድምጽ ይሰማል.....ዝም በሉ......ኢየሱስ ይሆናል።
ወደውስጥ ሰርስሮ የመግባት ኃይል ያለው መዝሙር ፤ ለአፍታ እንኳን የማይሰለች።
ሁሉ በጸጋ ሲሆን እንዲህ ያምራል ።
ዘመንህ ይባረክ።
Zm belu yekote dmte ysemal ligobegngne nwe mesegn eyesus yhonal wdye yhonal 🙏 ellllllllllllllllllll
ተሰምቶ ተሰምቶ ሊተገብ የማይችሂል ዲንክ መዝሙር ተባረክልን ኣገነሁ ፥፡
ዘመን የማይሽርህ ድንቅ ወንድማችን አሁንም ይጨመርልህ።
976
ብዙ ጊዜ የምዘምረውና,ፈልጌ ያጣሁት መዝሙር።😭😭 ዘማሪ አገኘሁ ፣ ተባረክ። ይብዛልህ ይጨምርልህ!!
p
@@firehiwotabebe1946
😅😊
Enem❤
@@firehiwotabebe1946😊
❤❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ አንተ ለኛ በረከታችን ነህ ባንተ መዝሙሮች ብዙ ተባርኬያለሁ
ሊጎበኘኝ ነው መሰለኝ 😭😭😭
“ወደ እግዚአብሔርም የተጠጋ መጻተኛ፦ በእውነት እግዚአብሔር ከሕዝቡ ይለየኛል አይበል፤ ጃንደረባም፦ እነሆ፥ እኔ ደረቅ ዛፍ ነኝ አይበል።”
- ኢሳይያስ 56፥3
የኮቴ ድምፅ ይሰማል ሊጎበኘኝ ነው መሰለኝ ኢየሱስ ይሆናል ውድዬ ይሆናል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የት ነበርኩ እስከዛሬ ይህንን ድንቅ ዝማሬ ሳልሰማ ማቆም አልቻልኩም ተባረክልን
ደማስቆ ላይ ኢቲረቢውን ካየው በሀላ መዝሙሮችህን ስሰማ ወይኔ ብዬ ፈዘዝኩ በጠቅላላ አቃቸዋለው ግን የዚን ዘማሪ ሰው ማን ይሁን እያልኩ ነበር አቤት አቤት አቤት እውነትም እየሱስ አገኘክ 😢😢😢😢😢ተባረክ ብዛ ለምልም
ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ!!! ዘመንህ ፣ ትውልድህ ይለምልም ፓስተር ኣገኘሁ !!!!!!!
አሜን እሰኪ ዝም በሉ የኮቴ ድምፅ ይሰማል
ሊጎበኘኝ ነው መሰለኘኝ ውድየ ይሆናል
እየሱስ ይሆናል
አገኘው
አገኘው
አገኘው
በከንፈርህ
የዝማሬን ፀጋ. ያስቀመጠ የአብርሀም አምላክይባረክ ይመስገን. ያን የተባረከ ዘመን ያስታውሰኛል
ወንድም አገኘው በእውነት መንፈስ ቅዱስ አለበት ዝማሬኸ ተባረክ
የለምንም ጥርጥር መንፈስ ቅዶስ ከሰማየ ሰማየት ወርዶ የሰጠህ መዝሙር ነው ማለት ይቻላል በሰውኛ አፀፃፍ ሊሆን ቀርቶ አይታሰብምና ሰላረገው ጊታ የጌታ ሰም ይባረክ ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም ጌታ ይባርክህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን
አገኘሁ በእውነት ለእኔ ለህይወቴ እና ለአገልግሎቴ ምሳሌ የሆንክልኝ አባት ነህ!!!
እየሱስ ይሆናል❤
ጌታ..ይጎብኘን
መባረክን የሚያውቀው ጌታ ባርኮሀል ያብዛልህ
ተበርክ እዎድሃለው የእግዚአብሔር ሳው 🥰
ነፍስ የሚያለመልም
እየሱስዬ እወድሃለው❤❤❤❤❤❤
ዘመንህ ይለምልም ወንድማችን በብዙ ተባረክ
በ 11ኛዉ ሰዓት አገኘዉት
ፓስርዬ ዘመንክ ይለምልም ተባረክ
አጉዬ እንደው ይህቺን መዝሙር ስለ ተቀኝህ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ!! ሁልጊዜ ለቅዳሴ የምታነሳሳኝ መዝሙር ነች:: ብርክ በልልኝ!!!!!
ኢየሱስ ይሆናል....ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ቡሩክ ሁን ፓስተር አጉ
አፅናናኝ በአንተ መዝሙር ጌታ ዘመንህ ይባርከው
I love you my dear God bless you thank u 🙏 ❤
አምላክ ዘመንህ ይባርክ ሰለ ትልቅ መዝሙሮች ጌታ ይባርክ❤❤❤❤
አሜን አጉ ተባረክ እንደገና
Aguye,aguye agye tebrk,eyesusam eyesusam eyesusam betfu yebrk.kidusnye tebrku
ተባረክ ውድ ወንድሜ ሞገስ ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ህይወት ዘመንህን ይባርክ
አጎዬ ለምልምልኘ አሜን እየሱስ ይጎበኘናል አባታችን አይጥለንም😭😭❤❤❤
ተባረክ ወንድም አገኘሁ እኛም በመዝሙሩ ተባርከናል
Zeme balu.. ya kote demitsi yesemagnali ..... legobegnigni nWu meselegni . eyasus yehonali. Wudiye yehonali. ...... tebareke pastor
ተባረክ ።የሚያፀናና እና የሚያበረታ መዝሙር ነው
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ❤️❤️❤️
Amen 🙏 Amen
የተበባረኩበት መዝሙር ሁሉም። የማይጠገብመልእክት ፣ቃል ምሥጋናተባረክ ተባረክ ተባረክ አሜን አሜን አሜን!!!!!!!!!!!
አጉዬ በጣም ነው ምወድክ
ከኛ አጥቢያ እንዳንተ አይነት እንቁ ስለወጣ ጌታን አብዝቼ ባርካለው ለኔ ጥሩ አራያዬ ነህ ፅኑ ክርስቲያን በመሆንህ እጅግ አከብርሃለው ጌታ ገና ባንተ ብዙ ስራ ይሰራል ተባረክ❤
አሜን አሜን
Our beloved senior brother ,I got no words to say anything about such a great song with a great message ,I cry always when I hear..God bless you more amd more by heavenly songs
እንደዉ ጌታዬ ይህንን መዝሙር የሰጠክ እኔን አስቦ ነው ተባረከ❤❤
ተባረክልኝ❤❤❤❤❤❤❤
Amennnnn ጌታዬ ሆይ ስምህን ለዘላለም ይባርክ 🙏🙏🙏🙏😇😇😇😇
I can stop to play this
God song 🎧 it is amazing
Wow ye geta menfes yalebet mezmur eko aytegebim agegnehu wendme geta yabzalh tsegawun❤❤❤
እየሱስዬ እወድዳለሁ እየሱስ የኔ ፍቅር!
ልብ የሚነካ❤️❤️🙏 ተባረክ
ጌታ ዘመንህን ይባርከው በዝማሬህ ተባርከና
God bless you!!
Let God be with you until the end 🙏
What a wonderful song is it!
ግታ አብዝቶ ይባርክህ አጉዬ🙏🏽
Thank you for sharing...please keep posting we love you.
❤❤
God bless you for ever pastor!
አሜን ጌታ ሆይ ና ለጠማ ጠጪ አንተነህና አጉ ተባረክ
😮bizu giz felige yatawut mezimur agegnewu tebarek
Amennnn yene wude Eyesus Getaye antn becha lezelalem amelkalehu ❤️❤️❤️❤️❤️😭😭❤️❤️❤️❤️😉❤️❤️😍😍😍😍😍😍❤️😭😭😭
የኮቴ ድምፅ ይሰማል ሊጎበኘኝ ነው መሰለኝ ኢየሱስ ይሆናል ውድዬ ይሆናል Amennnnn
አሜን የኔ እየሱስ አባቴ...
አግዬ እንወድሃለን እረጅም እድሜ ኑርልን
Be blessed forever
Grace of Holy God be
with you!!!
ዘመንህ ይባረክ
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ጌታ ይባርከህ
Aguye E/r yibarkih yihen mezmur sisemaw desta , sak ena emba yidebalekubignal yalemakuaret kenm lelitm le nebse migib honogn yalemakuret eyadametkut new Eg/r edmehn yalemmlimew
Fetari amelak yetebekeh
እልልልልልልልልልልልል
geta eyesus yibarkih zemari Agegnew Yideg, bante mezimuroch be bizu tebarkenal
ኢየሱስ ይሆናል !!!🥰
እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ሀይል አለ ተመስገን
Yihe mezimur ye ahun ye gizew melkit new age zemenih yibarek
አሜን ና ጎብኘኝ እባክህ ጎብኘኝ !!
ተባረክ የአባቴ ብሩክ በጣም የተወደደ መዝሙር ነው
ተባረክ
Getaye Eyesus abzito yibarkih. Amen Hallelujah.
ወንድሜ ተባረክ በብዙ ይብዛልህ የእ/ል አምላክ ይባርክህ!
Amen legobegnen metwale
Zemenih yibarek ......mezmuroch Amesgagn getan miyakebru kef miyaderg amliko amliko hiliwnawn miyasnafik miyaweds ...tinbitawim nachew ybzalih geta yibarek
ያለእውነት መታማቴን ሠምቶ
በውሸትም መከሰሴን አይቶ
መጥቶልኝ ይሆናል የሱስ የናዝሬቱ
የምጎበኝበት ደርሶልኝ ሰአቱ
ነፍሴ አንተን አተን ትላለች ክብርህንም ተጠምታለች::
እምባዬን ሊያቢስ መቶልኝ ይሆናል
getaye yesuse abzteh barkew lewendme abet yeafu taemna wdasew endihum dmsu stm abet wededkush ke Asmera eritrea .
AMEN AMEN AMEN
GLORY TO GOD📖🎶🎤
GOD BLESS YOU 💚