Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ባለፈው ዘመኔስ ብዙ አጥፍቻለሁ ባለማስተዋሌም ተጐድቻለሁ ፍቅርን የተሞላህ ባታግዘኝ ኖሮ እንዴት ይዘለቃል የዚህ ምድር ኑሮ አሁንም ጌታዬ መንገዴን አደራ ታዳጊ አንተ ነህ በሚያገኘኝ/በሚገጥመኝ መከራ (2x) መንገዴን አደራ አደራ በቀረው ጉዞዬ ኢየሱስ ሥራህን ሥራ (ሥራህን ሥራ) (2x) እስካሁን እንዳየሁ በዕድሜ ዘመኔ ማንም አላገኘሁ እንዳንተ ለእኔ እናትና አባት ጓደኛ ሆንክልኝ ማንም ያልሰማውን ሚስጥሬን ያስክልኝ አዝ፦ እንዳልበድልህ ጠብቀኝ እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ እኔ ከአንተ ሌላ ማንም የለኝ እንዳልበድልህ ጠብቀኝ እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ ወዳጄ ካለ አንተ ማንም የለኝ አንተን ችላ ያልሁ ፀጋ ሲርቃቸው አይቻለሁ ጌታ ቀን ሲመሽባቸው እስካሁን ያለፍኩት ሸለቆ ተራራ ምን ይውጠኝ ነበር ባልሆን ከአንተ ጋራ አዝ፦ እንዳልበድልህ ጠብቀኝ እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ እኔ ከአንተ ሌላ ማንም የለኝ ለሥጋዬ ምኞት በከንቱ ስገዛ ስንት ጊዜ አቃጠልኩ እንዲሁ በዋዛ ለቅዱሱ አደራ ታማኝ አልነበርኩም እንደ ልብህ ደስታም አላገለገልኩም ከእንግዲህስ ጌታ ሥራብኝ እንደ ሰው በጭንጋፉ/በትንሹ ባሪያ ከሁሉም በማንሰው (2x) መንገዴን አደራ አደራ በቀረው ዘመኔ ኢየሱስ ሥራህን ሥራ (ሥራህን ሥራ) (2x)
ዘመንህ ይለምልም ተባረክ
👍
ወንድም አገኘሁ ዘመንህ ይለምልም
😊😊
Ene orthodox nene kelgente gemero agenwe yedegede mezmurune adametewalwe mesnanaye new agenwe yedege lela MN elalwe Geta egzabhere wedesu behedke geze zemare melakete yasmalne edeme yestheh🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እኔ እኮ ጴንጤ ሲባል ንስሃ ኑዛዜና ጸጸት የረሱ መስሎኝ አዝኜ ነበር። የመንፈስ ቅዱስ ስራ እንዲህ ራስን ከትቢት ወረድ አድርጎ በእንባና በጸሎት ወደተሰቀለው ኢየሱስ ያመለክታል ስሙ ይባረክ
tebareki indachi yalu positive yehonu sewochin yabzalin
እግዚአብሔርን ሁልጊዜ ደጅ መጥናት ይናፍቀን ፤ ንሰሀ ገብተን ስሜታችን ደህና ሲሆን መልሰን በጌታ ላይ እንዳናምፅ ጸጋው ያግዘን። በቃ መዝሙሩ ደስ ይላል ፤ መልዕክት አለው።
ትኩረት ወደ ኢየሱስ ሲሆን ሁሉም ግልፅ ይልልናል.
እንዴ ጰንጠ ኔታ የምያመልክ የለም ❤❤❤❤
እኛስ ንሰሀ ገብተን ተመለስን።እናንተ ግን ምነው ባሰባችሁ?
ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ እውቅና አንጋፋ በሕይወት ከተመሰከረላቸው ሰዎች መካከል የድሮም ያሁንም የሆነ በዜማ በግጥም ድንቅ መዝሙሮችን እያቀረበልን ያለ ዘማሪ አገኘው ይደግ በጣም እንወድሃለን 😍😍🥰🥰
እምነቴም ባይሆን ያንተ መዝሙር ግን በጣም ነው ክብዙ ፈተና ያፀናናኛል ሰለዚህ በጣም እውደሃለሁ ውንድሜ አገኘው ምንም አይንካህ ጌታ ይጠብቅህ
አጉዬ ኑርልን አባቴ ምንም ማለት አልችልም#🥰🥰❤
lop
🙏💕🙌💕👍
አጉዬ ፀጋው ይብዛልህ ከበዛው ጫጫታ ይልቅ እንዲህ ራሳችንን እያየን እንድንፀልይ የሚያነሳሳ ዝማሬ ስላበረከትክልን እናመሰግናለን
📖🎤🎵💕👍
ጌታዬ በንገድህ ምራኝ እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ ያላንተ ወገን ዘመድ የለኝ
ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ወይኔ ወይኔ እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ይህንን መዝሙር ስሰማ😭😭😭😭😭😭 የዘመኔ ቅን ትሁት እግዚአብሔርን ፈሪ አገልጋይ አጉዬ እኔ በቃ እወድሃለሁ ❤❤❤❤የኔ አባት
WY tebareklgn❤❤❤❤
“የድፍረት ኃጢአት እንዳይገዛኝ ባሪያህን ጠብቅ፤ የዚያን ጊዜ ፍጹም እሆናለሁ፥ ከታላቁም ኃጢአት እነጻለሁ።” - መዝሙር 19፥13Aguye❤ ጌታ ስለባረከህና ስለሚባርክህ ክብር ለእርሱ ይሁን።
መንገዴን አደራ 🥺🤲
በዚህ አስከፊ ዘመን መንገድን ለ እ/ር አደራ መስጠት ትልቅ ጥበብ ነዉ።
አንተን ችላ ያሉ ጸጋ ሲርቃቸው 😭😭😭😭
አሁንም ጌታ ሆይ መንገድ አደራ አደራ ጉዞዬን አደራ በአድሱም ዓመት ሥራህን ስራ ታዳጊ አንተ ነህ በሚያገኘን ፣መከራመንገዴ አደራ፣በቀረው ዘመኔ ስራህን ስራ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባርክ ብቻ ጌታ ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ ተባርክ
"ታዳጊ አንተ ነህ፣በሚያገኘኝ መከራ፤መንገዴን አደራ፣በቀረው ዘመኔ ሥራህን ስራ።"እግዚአብሔር ይባርክህ🙏😍
እባካችሁ ኢየሱስን አንበድል እሱ አይገባውም በቅድስና እንኑር wow አጉ ክረምልን ተባረክ
የመላእክትን ዝማሬ ያስማህ አዎን መንገዴን አደራ መጨረሻችንን ያሳምርልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
መጨረሻህ እንዲያምርልህ ከፈልክ ከክርስቶስ ጋ ከሞተልህ ጋ በህይወት እያለህ ህብረት ማድረግ ጀምር
አጉዬ የኔ አባት ዘላለምህ ይባረክ
መዝሙር + ህይወት = ለሕዝብ በረከት እና ለጌታ ክብር ከመዝሙሩ ያስተወቃል ዘመንህ ይለምልም አጉዬዋ
እግዚኣብሔር፡ ኣባት ሆይ እባክህን ማስተዋል ስጠን። እባካችሁ ይህን የሆሊዉድና የናይት ክለብ ብልጭ ድርግም፡ የሚለውን መብራት ወዲያ በሉት ፡ እግዚኣብሔር በኣርቲፊሻል ብርሃን ብልጭልጭ ኣይከብርምና ፡ ይልቅስ ህይወታችን በፊቱ እንዲያበራ ጌታን እንለምነው፡ እንደ፡ ፈቃዱ ፡ እንደ፡ ሓሳቡ፡ እንደ፡ መደቡ፡ እንሁንለት፡ ለራኣኣችን እንዲበጀን፡ ለራሳችን ነው እንጂ ፡ እግዚኣብሔርማ፡ ትልቅ ኣምላኽ ነው፡ ሁሉም የሱ ነው።
Abate endalibedilih tebikegn .........ye eminet abatachin agegnehu yideg betam eniwodahalen blessed ❤❤
ጉዞየ አደራ😭😭😭😭😭😭😭እየሱስ 😢😢😢 ተባረክ ዘመን የተባረከ ይሁን😢
Anten chila bilo wedet yikedal geta hoy😭....here I am again surrendering my way to you lordendanbedilih tebikenbekrew zemenachin sirahn sira....zemenih yibarek Aguye
'“ዳዊት በራሱ ዘመን የእግዚአብሔርን ፈቃድ ካገለገለ በኋላ አንቀላፍቷል፤ ከአባቶቹም ጋር ተቀብሮ ሥጋው በስብሷል። 'ሐዋርያት ሥራ 13:36
መንገዴን አደራ የኔጌታ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ጌታ ሆይ መንገድን አደራ 😢😢😢
ፓስተር አገኘሁ ፈጽሞ ጌታ ይባርክህ። አሜን ጌታ ሆይ እንዳልበድልህ ጠብቀኝ
ምን አይነት ደስ የሚል መዝሙር ነው በጌታ
መንገዴን አደራ በቀረው ዘመኔ እየሱስ ስራህን ስራ😭😭❤❤ አጉዬ ተባረክ
አሜን አሜን ጌታ ሆይ ዘመኔን አደራ 🙌🙌🙌🙌🙌 እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባሪክ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ሆይ መንገዴን አደራ😢❤❤❤❤❤❤
መንገዴን አደራ አደራ በቀረው ጉዞዬ ኢየሱስ ሥራህን ሥራ (ሥራህን ሥራ) (2x) 🙏🙏🙏
ወንድሜ ረዥም እድሜ ይስጥህ ❤
የተባረክ
በእዉነት የነፍስ መታደስ ይሁን በኢየሱስም አሜን !!!
የቀረው ዘመኔ በፍቃድህ ውስጥ ይጠቅለል❤❤❤
አሜንንንን መንጋዴን አደረ 😢😢😢 ተበርክ ፀጋው ይብዛልክ Pastreye
አሜን አሜን መንገዴን አዳራ ጌታ ሆይ በቀረው ዘመኔ ❤
መንገዴ አደራ😭😭
ኣባ መንገዴን ኣደራ ያላንተ ማንም የለኝም ❤❤❤
ጌታን ጠዋት ጠዋት ብርታት የሚሆነኝ መዝሙር ነውጌታ ይባርክህ አጌ
ጌታሆይ እባክህ ዘመኔ በቤትህ ይለቅ እረዳኝ ሁሌም አደራራራ
AmenAmen 😢😢😢😢😢😭😭🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️ tabarakii
አበት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይጌርማልጌታ ሆይ ስተተን ሀጥሀተን በደለን ለኔ ብለ ያፈሴስከሁን ደም በየሱስም እጠበልኝ ጌታ ሆይ መንጌደን አደራ እድሜህ ስጨምር እንድህ ሀይልና ፀጋ ጌታ እየሱስ ይጨምርህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሕይወቴን ፣ መንገዴን ፣ ዘመን ሁሉ ጌታ ሆይ አደራ! ❤🙏
እግዚአብሔር ሆይ መንገዴን አደራ የእኔ አባት😢❤
When I listen those precious singers always I feel remember and think the love of Jesus is how deep, how high for us ❤❤❤❤
አሜን እየሱስ እስከ ፍፃሜ በቤትህ ይለቅ ዘመኔ😢😢
ጌታ እዬሱስ ዘመንህን ይባርክ ዘመንህ ይባርክ ዋው ዋው ቃል አጣሁ 🥰🥰
የዚ ተወዳጅ ዘማሬ ባለቤት ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ
አልቻልኩም ኡኡኡኧረየህወቴዋናኢየሱስ❤❤❤😭😭😭🥰
😢😢😢😢 መንገዴ ኣደራ ❤
it's one of my favorite songs 🎶 , Agegnehu you are blessed❤ 🙏
በቀረዉ ዘመናችን እግዚአብሔር የምንፈራ ያድርገን❤ 🙏
Uffff😢😢ameeeeen god bless U🎉
አሜን አሜን መገደን አደሪ ጌታዬ ተባርክልኝ ዘመን ይባርክ ❤❤👏👏👏👏✋✋💪💪❣️💔🥺🥺🥺🥺😢😢😢😢💔💕
❤ but too many emojis
ጌታ ሆይ መንገዴን አደራ
መንገዴን አደራ አደራ በቀረው ዘመኔ ስራህን ስራ❤❤
ብቻ ጌታ ይባርክህ
amen amennnn. our Blessing Aguye
Thank you Jesus my king. Bekerew zemene serhe sera ebakhe yene wed
agu geta yesus yibarkhi
Adera Abateee😭😭😭😭
አሁንም ወዳጄ ኢየሱስ ዘመነን አደራ!! አባቴ ከዚህ በላይ የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ ❤
Amen Geta hoye menigeden adera
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ዘማሪ አገኘ❤❤❤❤ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ😢😢😢😢😢😢
አዳራ አባ መንገዴን 🙏🙏🙏🙏😭😭
🥰🥰🥰ይለቀቅ ፋስተርዬ ደግሞ እባክን ስልክን እፈልጋለሁ ያንተን አልፌ ሂድ ከኔ ዘርመዘር የየሱስ ምርጥ ዋታደር ነክ በቡዙ ተባርከለው 🙏🏼🙏🏼🙏🏼እውነት
ተባረክ
@@Thesilentecho3832 አሜን አሜን የፋስተር ስልክ ፕሊስ 🙏🏼🙏🏼
ፓስተር @@Adele-qc6kk
ዋው❤❤❤❤
You have a unique sound that one can copy.please don't stop to 2:46 sing keep up the good work be blessed.
Aguye enwedhalen❤
Geta yibarek❤
Agu አንተ በረከታችን ነህ Ameeeeeen
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አደራ ጌታ ሆይ😭😭😭
መንገዴን አደራ❤
Ameni igizabiher inenim tabiqagn kazih alam matifo mikir.....
Agu Our blessings we love u we respect God bless u more and more ❤
Haleluja kibr la Egizhabher yhuni Samiye silante Egizhabherni amasaginalaw tabarikealaw tadarakiligni tsagawuni yabzalhi👏👏👏👏👏🎵🎶
አሜን ጌታ ሆይ መንገዴን አደራ የተባረክ አጉዬ ለምልም
❤❤❤ ጌታ እየሱስ ዘመንህ ይባርክ ዘማሪ መጋቢ አገኘሁ ይደግ
Amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤geta tsaga yicemri tebarke amen amen tebarki 📚🍇💯♨️
❤😢አልቻልኩም በእውነት 😢😢😢😢
መንገዴን አደራ
amen indalbedilih tekibegn getahoy!!!!
🥰🥰😘😘በእውነት ይህንን መዝሙር ሳዳምጥ ዉስጤን የሚነካው 😘😘
Ameen
Zemenhi begezaber yelemelim❤❤❤❤❤❤❤
Eyesus semu yebarek kene atsatchen yewededen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግ/ር ይባርክ❤❤
❤❤አሜን❤❤
🎉❤🎉❤
ከአዲስ ከተማ የቀድሞ ተማሪዎች ዳንኤል አጉዬ ፀጋው ደግሞ ደግሞ ይደረብልህ
አሜንንን😢😢
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
እንዳልበድልህ ጠብቀኝ እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ
Manganese adara ufffffff yihen mezmur sisema gena nebseHaset adergach...
Amen🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
Mengeden aderaaaa aderaaa😭😭😭😭
Jesus❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amen amen tebark tebark tebark tebark ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amen amen tebark tebark tebark tebark
Amenamenamen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen tebark tebark tebark tebark tebark tebark tebark tebark tebark tebark tebark tebark wawawawa wawawawa wawawswawsewawaw ❤❤❤❤❤❤
ባለፈው ዘመኔስ ብዙ አጥፍቻለሁ
ባለማስተዋሌም ተጐድቻለሁ
ፍቅርን የተሞላህ ባታግዘኝ ኖሮ
እንዴት ይዘለቃል የዚህ ምድር ኑሮ
አሁንም ጌታዬ መንገዴን አደራ
ታዳጊ አንተ ነህ በሚያገኘኝ/በሚገጥመኝ መከራ (2x)
መንገዴን አደራ አደራ
በቀረው ጉዞዬ ኢየሱስ
ሥራህን ሥራ (ሥራህን ሥራ) (2x)
እስካሁን እንዳየሁ በዕድሜ ዘመኔ
ማንም አላገኘሁ እንዳንተ ለእኔ
እናትና አባት ጓደኛ ሆንክልኝ
ማንም ያልሰማውን ሚስጥሬን ያስክልኝ
አዝ፦ እንዳልበድልህ ጠብቀኝ
እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ
እኔ ከአንተ ሌላ ማንም የለኝ
እንዳልበድልህ ጠብቀኝ
እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ
ወዳጄ ካለ አንተ ማንም የለኝ
አንተን ችላ ያልሁ ፀጋ ሲርቃቸው
አይቻለሁ ጌታ ቀን ሲመሽባቸው
እስካሁን ያለፍኩት ሸለቆ ተራራ
ምን ይውጠኝ ነበር ባልሆን ከአንተ ጋራ
አዝ፦ እንዳልበድልህ ጠብቀኝ
እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ
እኔ ከአንተ ሌላ ማንም የለኝ
ለሥጋዬ ምኞት በከንቱ ስገዛ
ስንት ጊዜ አቃጠልኩ እንዲሁ በዋዛ
ለቅዱሱ አደራ ታማኝ አልነበርኩም
እንደ ልብህ ደስታም አላገለገልኩም
ከእንግዲህስ ጌታ ሥራብኝ እንደ ሰው
በጭንጋፉ/በትንሹ ባሪያ ከሁሉም በማንሰው (2x)
መንገዴን አደራ አደራ
በቀረው ዘመኔ ኢየሱስ
ሥራህን ሥራ (ሥራህን ሥራ) (2x)
ዘመንህ ይለምልም ተባረክ
👍
ወንድም አገኘሁ ዘመንህ ይለምልም
😊😊
Ene orthodox nene kelgente gemero agenwe yedegede mezmurune adametewalwe mesnanaye new agenwe yedege lela MN elalwe Geta egzabhere wedesu behedke geze zemare melakete yasmalne edeme yestheh🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እኔ እኮ ጴንጤ ሲባል ንስሃ ኑዛዜና ጸጸት የረሱ መስሎኝ አዝኜ ነበር። የመንፈስ ቅዱስ ስራ እንዲህ ራስን ከትቢት ወረድ አድርጎ በእንባና በጸሎት ወደተሰቀለው ኢየሱስ ያመለክታል ስሙ ይባረክ
tebareki indachi yalu positive yehonu sewochin yabzalin
እግዚአብሔርን ሁልጊዜ ደጅ መጥናት ይናፍቀን ፤ ንሰሀ ገብተን ስሜታችን ደህና ሲሆን መልሰን በጌታ ላይ እንዳናምፅ ጸጋው ያግዘን። በቃ መዝሙሩ ደስ ይላል ፤ መልዕክት አለው።
ትኩረት ወደ ኢየሱስ ሲሆን ሁሉም ግልፅ ይልልናል.
እንዴ ጰንጠ ኔታ የምያመልክ የለም ❤❤❤❤
እኛስ ንሰሀ ገብተን ተመለስን።እናንተ ግን ምነው ባሰባችሁ?
ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ እውቅና አንጋፋ በሕይወት ከተመሰከረላቸው ሰዎች መካከል የድሮም ያሁንም የሆነ በዜማ በግጥም ድንቅ መዝሙሮችን እያቀረበልን ያለ ዘማሪ አገኘው ይደግ በጣም እንወድሃለን 😍😍🥰🥰
እምነቴም ባይሆን ያንተ መዝሙር ግን በጣም ነው ክብዙ ፈተና ያፀናናኛል ሰለዚህ በጣም እውደሃለሁ ውንድሜ አገኘው ምንም አይንካህ ጌታ ይጠብቅህ
አጉዬ ኑርልን አባቴ ምንም ማለት አልችልም#🥰🥰❤
lop
🙏💕🙌💕👍
አጉዬ ፀጋው ይብዛልህ
ከበዛው ጫጫታ ይልቅ እንዲህ ራሳችንን እያየን እንድንፀልይ የሚያነሳሳ ዝማሬ ስላበረከትክልን እናመሰግናለን
📖🎤🎵💕👍
ጌታዬ በንገድህ ምራኝ እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ ያላንተ ወገን ዘመድ የለኝ
ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ወይኔ ወይኔ እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ይህንን መዝሙር ስሰማ😭😭😭😭😭😭 የዘመኔ ቅን ትሁት እግዚአብሔርን ፈሪ አገልጋይ አጉዬ እኔ በቃ እወድሃለሁ ❤❤❤❤የኔ አባት
WY tebareklgn❤❤❤❤
“የድፍረት ኃጢአት እንዳይገዛኝ ባሪያህን ጠብቅ፤ የዚያን ጊዜ ፍጹም እሆናለሁ፥ ከታላቁም ኃጢአት እነጻለሁ።”
- መዝሙር 19፥13
Aguye❤ ጌታ ስለባረከህና ስለሚባርክህ ክብር ለእርሱ ይሁን።
መንገዴን አደራ 🥺🤲
በዚህ አስከፊ ዘመን መንገድን ለ እ/ር አደራ መስጠት ትልቅ ጥበብ ነዉ።
አንተን ችላ ያሉ ጸጋ ሲርቃቸው 😭😭😭😭
አሁንም ጌታ ሆይ መንገድ አደራ አደራ
ጉዞዬን አደራ በአድሱም ዓመት
ሥራህን ስራ
ታዳጊ አንተ ነህ በሚያገኘን ፣መከራ
መንገዴ አደራ፣በቀረው ዘመኔ ስራህን ስራ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባርክ ብቻ ጌታ ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ ተባርክ
"ታዳጊ አንተ ነህ፣በሚያገኘኝ መከራ፤
መንገዴን አደራ፣በቀረው ዘመኔ ሥራህን ስራ።"
እግዚአብሔር ይባርክህ🙏😍
እባካችሁ ኢየሱስን አንበድል እሱ አይገባውም በቅድስና እንኑር wow አጉ ክረምልን ተባረክ
የመላእክትን ዝማሬ ያስማህ አዎን መንገዴን አደራ መጨረሻችንን ያሳምርልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
መጨረሻህ እንዲያምርልህ ከፈልክ ከክርስቶስ ጋ ከሞተልህ ጋ በህይወት እያለህ ህብረት ማድረግ ጀምር
አጉዬ የኔ አባት ዘላለምህ ይባረክ
መዝሙር + ህይወት = ለሕዝብ በረከት እና ለጌታ ክብር
ከመዝሙሩ ያስተወቃል ዘመንህ ይለምልም አጉዬዋ
እግዚኣብሔር፡ ኣባት ሆይ እባክህን ማስተዋል ስጠን። እባካችሁ ይህን የሆሊዉድና የናይት ክለብ ብልጭ ድርግም፡ የሚለውን መብራት ወዲያ በሉት ፡ እግዚኣብሔር በኣርቲፊሻል ብርሃን ብልጭልጭ ኣይከብርምና ፡ ይልቅስ ህይወታችን በፊቱ እንዲያበራ ጌታን እንለምነው፡ እንደ፡ ፈቃዱ ፡ እንደ፡ ሓሳቡ፡ እንደ፡ መደቡ፡ እንሁንለት፡ ለራኣኣችን እንዲበጀን፡ ለራሳችን ነው እንጂ ፡ እግዚኣብሔርማ፡ ትልቅ ኣምላኽ ነው፡ ሁሉም የሱ ነው።
Abate endalibedilih tebikegn .........ye eminet abatachin agegnehu yideg betam eniwodahalen blessed ❤❤
ጉዞየ አደራ😭😭😭😭😭😭😭እየሱስ 😢😢😢 ተባረክ ዘመን የተባረከ ይሁን😢
Anten chila bilo wedet yikedal geta hoy😭....here I am again surrendering my way to you lord
endanbedilih tebiken
bekrew zemenachin sirahn sira....zemenih yibarek Aguye
'“ዳዊት በራሱ ዘመን የእግዚአብሔርን ፈቃድ ካገለገለ በኋላ አንቀላፍቷል፤ ከአባቶቹም ጋር ተቀብሮ ሥጋው በስብሷል። '
ሐዋርያት ሥራ 13:36
መንገዴን አደራ የኔጌታ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ጌታ ሆይ መንገድን አደራ 😢😢😢
ፓስተር አገኘሁ ፈጽሞ ጌታ ይባርክህ። አሜን ጌታ ሆይ እንዳልበድልህ ጠብቀኝ
ምን አይነት ደስ የሚል መዝሙር ነው በጌታ
መንገዴን አደራ በቀረው ዘመኔ እየሱስ ስራህን ስራ😭😭❤❤ አጉዬ ተባረክ
አሜን አሜን ጌታ ሆይ ዘመኔን አደራ 🙌🙌🙌🙌🙌 እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባሪክ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ሆይ መንገዴን አደራ😢❤❤❤❤❤❤
መንገዴን አደራ አደራ
በቀረው ጉዞዬ ኢየሱስ
ሥራህን ሥራ (ሥራህን ሥራ) (2x) 🙏🙏🙏
ወንድሜ ረዥም እድሜ ይስጥህ
❤
የተባረክ
በእዉነት የነፍስ መታደስ ይሁን በኢየሱስም አሜን !!!
የቀረው ዘመኔ በፍቃድህ ውስጥ ይጠቅለል❤❤❤
አሜንንንን መንጋዴን አደረ 😢😢😢 ተበርክ ፀጋው ይብዛልክ Pastreye
አሜን አሜን መንገዴን አዳራ ጌታ ሆይ በቀረው ዘመኔ ❤
መንገዴ አደራ😭😭
ኣባ መንገዴን ኣደራ ያላንተ ማንም የለኝም ❤❤❤
ጌታን ጠዋት ጠዋት ብርታት የሚሆነኝ መዝሙር ነውጌታ ይባርክህ አጌ
ጌታሆይ እባክህ ዘመኔ በቤትህ ይለቅ እረዳኝ ሁሌም አደራራራ
AmenAmen 😢😢😢😢😢😭😭🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️ tabarakii
አበት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይጌርማል
ጌታ ሆይ ስተተን ሀጥሀተን በደለን ለኔ ብለ ያፈሴስከሁን ደም በየሱስም እጠበልኝ ጌታ ሆይ መንጌደን አደራ እድሜህ ስጨምር እንድህ ሀይልና ፀጋ ጌታ እየሱስ ይጨምርህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሕይወቴን ፣ መንገዴን ፣ ዘመን ሁሉ ጌታ ሆይ አደራ! ❤🙏
እግዚአብሔር ሆይ መንገዴን አደራ የእኔ አባት😢❤
When I listen those precious singers always I feel remember and think the love of Jesus is how deep, how high for us ❤❤❤❤
አሜን እየሱስ እስከ ፍፃሜ በቤትህ ይለቅ ዘመኔ😢😢
ጌታ እዬሱስ ዘመንህን ይባርክ ዘመንህ ይባርክ ዋው ዋው ቃል አጣሁ 🥰🥰
የዚ ተወዳጅ ዘማሬ ባለቤት ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ
አልቻልኩም ኡኡኡኧረየህወቴዋናኢየሱስ❤❤❤😭😭😭🥰
😢😢😢😢 መንገዴ ኣደራ ❤
it's one of my favorite songs 🎶 , Agegnehu you are blessed❤ 🙏
በቀረዉ ዘመናችን እግዚአብሔር የምንፈራ ያድርገን❤ 🙏
Uffff😢😢ameeeeen god bless U🎉
አሜን አሜን መገደን አደሪ ጌታዬ ተባርክልኝ ዘመን ይባርክ ❤❤👏👏👏👏✋✋💪💪❣️💔🥺🥺🥺🥺😢😢😢😢💔💕
❤ but too many emojis
ጌታ ሆይ
መንገዴን አደራ
መንገዴን አደራ አደራ በቀረው ዘመኔ ስራህን ስራ❤❤
ብቻ ጌታ ይባርክህ
amen amennnn. our Blessing Aguye
Thank you Jesus my king. Bekerew zemene serhe sera ebakhe yene wed
agu geta yesus yibarkhi
Adera Abateee😭😭😭😭
አሁንም ወዳጄ ኢየሱስ ዘመነን አደራ!! አባቴ ከዚህ በላይ የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ ❤
Amen Geta hoye menigeden adera
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ዘማሪ አገኘ❤❤❤❤ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ😢😢😢😢😢😢
አዳራ አባ መንገዴን 🙏🙏🙏🙏😭😭
🥰🥰🥰ይለቀቅ ፋስተርዬ ደግሞ እባክን ስልክን እፈልጋለሁ ያንተን አልፌ ሂድ ከኔ ዘርመዘር የየሱስ ምርጥ ዋታደር ነክ በቡዙ ተባርከለው 🙏🏼🙏🏼🙏🏼እውነት
ተባረክ
@@Thesilentecho3832 አሜን አሜን የፋስተር ስልክ ፕሊስ 🙏🏼🙏🏼
ፓስተር @@Adele-qc6kk
ዋው❤❤❤❤
You have a unique sound that one can copy.please don't stop to 2:46 sing keep up the good work be blessed.
Aguye enwedhalen❤
Geta yibarek❤
Agu አንተ በረከታችን ነህ Ameeeeeen
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አደራ ጌታ ሆይ😭😭😭
መንገዴን አደራ❤
Ameni igizabiher inenim tabiqagn kazih alam matifo mikir.....
Agu
Our blessings we love u we respect God bless u more and more ❤
Haleluja kibr la Egizhabher yhuni
Samiye silante Egizhabherni amasaginalaw tabarikealaw tadarakiligni tsagawuni yabzalhi👏👏👏👏👏🎵🎶
አሜን ጌታ ሆይ መንገዴን አደራ የተባረክ አጉዬ ለምልም
❤❤❤ ጌታ እየሱስ ዘመንህ ይባርክ
ዘማሪ መጋቢ አገኘሁ ይደግ