ፀጉሬን ተገላገልኩ//ለጥያቄያቹ መልስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 июл 2023

Комментарии • 192

  • @mekiya3934
    @mekiya3934 Год назад +34

    የመዳም ልጅ እያበላሁ ነው የማይሽ ወልጄ ለማብላት ያብቃሽ በሉኝ😓

  • @user-sd8ww2eo6l
    @user-sd8ww2eo6l Год назад +34

    ስራ ጨርሺ ልቤ ሽርትት ብሎል በናፍቆት በሀሳብ በስራ እሰው ሀገር ነኝ ሀገራቸንን ሰላም ያድርግልን❤❤🎉

  • @sofya388
    @sofya388 11 месяцев назад +4

    እኔ እደት ብየ እደማይሺ ብታቂ ታለቅሺ ይሆናል ጥርሴን አሞኛል😢 በሀሳብ በናፍቆት ጨልሌ ክላሴ ኔት ስለሌለ ለማየት ስር በር ስር ተሸርኩቸ አይሻለሁ 😢 አየ ኑሮ

  • @sofiyayemame9019
    @sofiyayemame9019 Год назад +9

    owwwww ዛሬ አንደኛ ኮማች ነኝ በላይክ ግጩኝ አቦ የፊሎዬ የኔ ባለሙያ🥰 የፅጉርሽ እስታይል ሁሌም ይመቼኛል!!!❤🥰

  • @temutube6321
    @temutube6321 Год назад +5

    ሳምሪ የትንሽ ትልቅ ፈጣሪ ማስተዋልን የሰጠሽ ፣ ጥንካራ ፣ በራስሽ የምትተማመኒ ፣ ለትዳርሽ ክብር ያለሽ ከመጀማሪያ ከፍቅር ጊዚያችሁ ጀምሮ እሳካሁኗ ይህችን ቪደዎሽን እስካየሁበት ሰዓት ጀምሮ የማይሽ የማደቅሽ ጅግና ልጅ ነሽ ❤❤❤❤❤

  • @serkaasmare5065
    @serkaasmare5065 Год назад +4

    ሰምሪዬ የልጅ አዋቂ ደስ የሚል መልክት ነው ይስተላለፍሽ በምክኒይት ነው የምወድሽ እግዚአብሔር ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynadissehayneh9477
    @aynadissehayneh9477 Год назад +3

    ሳምርየ የኔ ውድ በጣም ነው ምወድሽ ያችን ምክር ስሰማ አእምሮየ ሁሉ ይታደሳል እራሴን ምን ማድረግ እዳለብኝ ካች ብዙ ት/ት እወስዳለሁ በርች የኔ ውድ❤❤❤❤

  • @meditube9018
    @meditube9018 Год назад +2

    ቁርስ እየሰራሁ ነው የማይሽ ሳምሪዬ የእውነት ትመችኛለሽ❤

  • @rohamamarantha7446
    @rohamamarantha7446 Год назад +2

    የእኛ መካሪ ኑሪልን እመብርሃን ባለሽበት ትጠብቅልን የእኔ አስተዋይ

  • @geexeekabadaa3537
    @geexeekabadaa3537 Год назад

    Samariyee inee ginii hulee yem ayishii wayii sii balaa wayii daghamoo inqilifee lii tanayaa silii nawuu ❤❤😊

  • @joy-qg3xp
    @joy-qg3xp Год назад

    Dear enatesh abezagnawn gize human hair ayedel yemttkemw esu arif nw le hair so abrachu install eyaregachu video serilen my dear betrefe love u and ur fam

  • @user-be1dv3lt1w
    @user-be1dv3lt1w Год назад +2

    ሳምሪ ስወድሽ ኦኮ ስራየን ጨረሼ ልጆቼን አስተኝቸ ሶፋ ላይ ጋደም ብዬ ነው እያየሁሽ ያለሁት።

  • @kiyyaatube4930
    @kiyyaatube4930 Год назад +18

    ልጄን ተኝቼ እያጠባው እያየሁሽ ነው

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Год назад +2

    የልጂ አዋቂ !Smart!🙏🏾🕊️✌🏽👍🏽👏🏽🫶🏽💓

  • @tekuret
    @tekuret Год назад

    Kkkk sameriye ene eyalefekubet selehon bexam new yesakut yenema 2 wendoch nachew endezi new yetejegerkut 1 sinesa huletum yaleqesalu tensu l xuxo sinesa telequm bedeg yelale becha temesegen new enqelef xegebo belo meteghat sanweld qere

  • @merinatube6287
    @merinatube6287 11 месяцев назад +1

    ሳምሪዬ እኔ ምግቤን እዤ ቁጭ ስል ያቺ ቪዲዮ መጣልኝ ስለዚህ እየበላሁ ነዉ ያየሁሽ ቀድመሽ የተባረከ ይሁንላቹ ስላልሽ አመሰግናለሁ በርቺ በዚዉ ቀጢይ ዉዴ😂😂❤❤❤❤

  • @wubitualemayehu5932
    @wubitualemayehu5932 Год назад

    Arejech yich liji yale gezewa
    Min honesh my sister

  • @hananwasie2565
    @hananwasie2565 Год назад

    Samri Ye balistraw sem ena link tsafeleg

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Год назад +23

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሳምሪዬ 🥰🥰🥰 አገላለፅሽ ደስ ብሎኛል 👍 እንደዚህ ነዉጂ ይሄን የመሰለ ፀጉር ይዘሽ እጅሽ ይባረክ ያምራል በጣም 😍😍😍👏 ሁሌም እኛ ሰዎች አለማዊውን ብቻ ማሰብ የለብንም ሁሉም ሀላፊ ጠፊ ነው ደክመን የያዝነዉ ጥሪት ሁሉ ትተነዉ ነው የምንሄደዉ አደለም ገንዘብና ንብረት ገላችንም የሚበሰብስ ፈራሽ ነዉና ሞት እንዳለ እያሰብ ለነብሳችንም ስንቅ እንያዝላት ❤️

  • @lidiatasfay1997
    @lidiatasfay1997 Год назад

    ሳምርዬ ሰላም ላቺ ይሁን እኔ እዳቺ አይነት ፀጉር ያለኝ ማድረቂያ ፎን አትጠቀሚ እራሱ እያበጠትረ የሚያደርቀውን ጠቀሚ

  • @bezawitmoges9354
    @bezawitmoges9354 Год назад +4

    ጀግና ይመችሽ ❤

  • @hiwetbrhanu5481
    @hiwetbrhanu5481 Год назад +12

    ለፀጉርሽ ያለሽ ፍቅር ይለያል💖 ግን ትዕግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም 💖

  • @Madinanazif
    @Madinanazif Год назад

    Yamri batam ba fitnat taworiyalash libal ❤

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Год назад

    የኔ ጀግና በትክክል እኔ ግሬለፍቸበሳሰውላይ ተጠላጥሎ ስኬታማነኝ የሚሉት ይገርሙኛል

  • @genetayele990
    @genetayele990 Год назад +1

    Eiyenga naw 5:33 am naw wed sira lemehed eiyetenesaw naw Chicago naw yalehut yemechesh

  • @የሚችል
    @የሚችል Год назад +3

    ልብስ እየተኮስኩ ነው ያየሁሽ የፀጉር ነገር ተይ ፐርም እኔ ተቀብቼ አማረበት ከአንድ ሳምንት ቡሃላ ግን ሌላው ከታች ሲወጣእንዳለ ምዝዝ በእጄ ነው እየወደቀ ያለለው በጣም ማይመከር ነው

  • @user-bx2pl8py6o10
    @user-bx2pl8py6o10 Год назад +1

    ሳምሪዬዬ እንወድሻለን ❤❤

  • @AbelTsi
    @AbelTsi Год назад

    ሳምሪዬ የፔስትራሽን ብራንድ ስሙን ንገሪኝ

  • @munaet394
    @munaet394 Год назад

    ተባረኪ ሳምሪዬ

  • @fatiyagirma
    @fatiyagirma Год назад

    ሰምራዬ እኔ ቤጣም ነው ምወዴሽ ❤ እና ፀጉራሽን ሰቲሳራ እንም አቤራ ነው ምሳራው
    ፀጉር ስቲሳረ እነንም ተናቀቅያልሽ

  • @embetigermaa524
    @embetigermaa524 Год назад

    Sameriye yen wedi edti edemewdeshi ❤

  • @maryamawittad
    @maryamawittad Год назад +2

    ልጆቼን ምሳ አብልቼ እኔም በልቼ ለነሱ ቲቪ ከፍቼ እኔ ደሞ ስልኬን ስከፍት ከች ብለሽ ሶፋ ላይ ቁጭ ብዬ እያየሁሽ ነው........ፊትሽ ተቀያየረብኝ ዛሬ ሌላ ሰው መሰልሽ. .....ሌላው ደሞ ፀጉርሽን ከርል ስታደርጊው ስወድልሽ ደሞም ያምርብሻል. ....ውይ ሳምሪዬ ሌላው😅😅😅 ስታወሪ ብዙ ኤዲት(ስትቆራርጭው)ስላደረግሽው ቶሎ ቶሎ የምታወሪ ስለሚመስል ትንሽ ምቾት አይሰጥም እየሮጥኩ የምሰማሽ ነው የመሰለኝ😅😅😅😅ደከመኝ.....ልክ ነሽ የምንችለውን እንችላለን የማንችለውን አንችልም የማንችለውን ማወቃችን ራሱ መቻል ነው "ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለው" በሚለው ነው መጓዝ ያለብን ይህም ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር ነው

  • @RahelMatiwos-db6uo
    @RahelMatiwos-db6uo 11 месяцев назад

    አህይ ሳምርዬ እኔ ሥራ ጫርሺ ባእራፍተ ሳዓት የማዳም የ 7አማት ቅማም ናኝ እንዴት ናሺ ካእና ልጆቺሺ እና ካባልሺ ጋር ሰላም ፋጣር ይብዛቹ ❤️❤️🙏🙏በጣም አርፍ ትምህርት ነው አማሳግናለው 🙏

  • @haymiyitagesu1770
    @haymiyitagesu1770 11 месяцев назад

    እረ ሳምሪ የልጆቹ ነገር ገደለኝ በሳቅ 😂😂😂 እኔም አሉኝ በስደት ብቻየን. ደከምኩ የኔን ቤት ነው የነገርሽኝ ክሬዚ ሆኜ 😂

  • @Asya-td9cq
    @Asya-td9cq 11 месяцев назад

    Mndn new smu le ethiopean yemihone ?

  • @LubabaMohamed-no2lt
    @LubabaMohamed-no2lt Год назад

    ክክክ ተኝቸነው እያየሁሽ ያለሁት ፀጉሬን ብታይው ትስቂአለሽ ክርድድብሎ ምንላርገው እንድ ለሰልስ??

  • @user-habeshawit
    @user-habeshawit 11 месяцев назад

    ሳምርዬ እንዴት ነሽ የኔ ቆንጆ ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ኣንቺ ከመውለድሽ በ1ቀድሜሽ ነው የወለድኩት እና ውፍረት ኣስቸግሮኛል 63ኪሎ ነኝ መቀነስ እፈልጋለው በተለይ ቦርጫን እስፖርት እንዳልሰራ በ ኦፕራስዬን ነው የወለድኩት መላ በሉኝ

  • @fatema6593
    @fatema6593 Год назад +2

    ስራ ሳሮሩጠኝ ቆይቸ ትንሽ ልረፍ ብየ ሰውኔቴን ጣል አድርገለሁ ደክሞኝ ነው ግን አንቺን ሳይ ለማየት ገባሁ ሁለየም ትመቺኝ አለሽ🎉

  • @Aisha-ex8vd
    @Aisha-ex8vd 11 месяцев назад

    😂እኔ ቡና እየጠጣሁ ነው❤😊😊😊

  • @elsieyobe9765
    @elsieyobe9765 Год назад +3

    ሳምሪ ግን ፍሪዝ ነዉ የሚያምርብሽ

  • @tijtijtij2154
    @tijtijtij2154 11 месяцев назад

    ሳምሪ ግን ተቀየርሽ በሜካፕ የሌለ ታስጠልያለሽ

  • @hebeshawuit8575
    @hebeshawuit8575 Год назад

    ወላሂ ስወድሽ ሴት እኮ ነሽ

  • @user-um6jl9iy2c
    @user-um6jl9iy2c Год назад

    Samere betame new yemeketelachehu love you💖💖

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 Год назад +2

    ተኝቼ ነው ያየሁሽ ❤

  • @aster-du3xz
    @aster-du3xz Год назад +3

    በሞቴ የፒሥትራዉ ሥም ምንድነዉ ንገሪኝ

  • @user-ld3kz8nr1y
    @user-ld3kz8nr1y Год назад +1

    እያበለዉ ነዉ እረት❤

  • @birtukantolasagirma5175
    @birtukantolasagirma5175 Год назад

    You are very good person ❤❤❤❤

  • @muntiawol9054
    @muntiawol9054 11 месяцев назад

    About love self 👌👌👌thanks

  • @kiyakiyasanyihacee1118
    @kiyakiyasanyihacee1118 Год назад

    Buna eyetetaw neber😂😂😂❤❤❤❤❤ ene betam sis new tsagure😢😢😢😢

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 Год назад +1

    እረፍት ተኝቸ ነው የማይሽ❤

  • @mslove3676
    @mslove3676 Год назад +1

    ሳምረየ እኔም እንዳንች አይነት ፀጉር ነው ያለኝ የሚያቅ ያቀዋል ❤😂

  • @gugshb428
    @gugshb428 Год назад

    ሳምሪየ የምርመልሽልኝ ፊቴበጣምቡጉርየውጣብኛል በዛ ላይ አይን ልብ ስር ቅርብ እስኪ ምከሪኝ ፀጉሬ ነጫጭማለቴ ፎረፎር እስኪምንማድረግአለብኝ

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg1716 Год назад

    Ymdam kemimochem sera laye honine.eyaynshi nwo samre

  • @sarasara-ps8cs
    @sarasara-ps8cs Год назад

    Betam metefo new ene befete aregewe yaseleselesale beye ahune gn tsgureni alekuwale Betam metefo new are

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 11 месяцев назад

    አስተዋይ ነሸ

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Год назад

    ክእድሜሺ በላይ ትልቅየ ነሺኮ ሳምርየ

  • @adamia3883
    @adamia3883 Год назад

    U are great mom

  • @abeba-19ruham
    @abeba-19ruham Год назад

    ፀጉሬን እየሰራሁ ነው የማይሽ የኔም እንዳንቺ ብዛት አለው እና ፖይስትራ ስሰራው እንዴት እንደሚያንደኝ ኡኡኡ😮😢

  • @zinetnuru136
    @zinetnuru136 Год назад

    የመዳምን ክላስ እያፅዳሁ ነው ያይሁሽ ክክክክክ

  • @user-td4tb3bc1f
    @user-td4tb3bc1f Год назад

    ስራ ጨርሸ ቁይርሴን እየበላሁ ነው የማይሽ 😂😂😂አሁን ከስራ ቡኃላ ቁርስ ልትሉኝ ትችላላችሁ ከእንቅልፌ ተነስቸ ስራ እንጅ ቁርስ ቶሎ መብላት አይመቸኝም

  • @muna7848
    @muna7848 Год назад +3

    ሳምሪዬ ያገር ልብስ እየተኮስኩ ነው እማይሽ እሚገርመው ፀጉሬ በጣም ስስ ከመሆኑ የተነሳ ብዛት እመኝ ነበር ነገር አብዛኛው ሰው ሲያማርር ነው እማየው አሁን ግን ይቅር በለኝ ብያለው 😂😂😂❤

  • @elsabethailu-mm8oh
    @elsabethailu-mm8oh Год назад

    Tencha new maysh wuda meshetuallll bitay

  • @amberiyaidris8350
    @amberiyaidris8350 Год назад +4

    ቃለል ቆንጆ ነሽ ውብ ነሽ እንጂ ቅመማ ነገር ነሽ

  • @user-if4lx1wy3n
    @user-if4lx1wy3n Год назад

    Sameriy siwodesh❤❤❤❤

  • @zemzem69
    @zemzem69 Год назад +1

    ውይ ሳምሪ ፐርም ኣትቀቢ እኔ ተቀብቼ ተቆራረጠ እንዳለ ይረግፋል በጣም ፀጉሬ ተበላሽት ኣሁን ላይ ቀረጥኩት እሡን ለማሳደግ እጣርኩኝ ነው😢😢 ዩቲብ ቪዲዮ ሣይእየሠራሁም እየበላሁም ከሆነ እረሠዋለሁ ዝብዬ የማይ😂😂😂

    • @marefiyabizuneh5520
      @marefiyabizuneh5520 Год назад

      There are a lot of studies indicate using hair relaxer can cause uterine cancer, so please don’t use it again!

  • @rimtube1335
    @rimtube1335 Год назад +7

    በማንኛውም ግዜና ቦታ ሁኘ ነው ማይሽ 😂😂😂😂😂😂
    ሳምሪይ ግን ጠቆርሽ 😮

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A Год назад +1

      የት ነሺ እኔ እራቁቴን ልሄድ ነው😅😅😅

  • @user-nf5cy2gu9f
    @user-nf5cy2gu9f Год назад

    Samriy❤❤

  • @user-ec2tm7rz6h
    @user-ec2tm7rz6h Год назад

    Ene ayenene eyashu neo mayeshi samery lmetgat kkkkk

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee Год назад +2

    እንዴት እኮ እድምውድሽ

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 Год назад

    btam samriya tekekel

  • @khadijashubiso3297
    @khadijashubiso3297 Год назад

    Samir chuwtu rasen asamamegn please sit charsh Matthew gin 🙏sorry eyewodadkush maslemat alchalkum

  • @user-vw4xd9hz1z
    @user-vw4xd9hz1z Год назад

    ቆጂ ነሽ የኔዉዲ እኔ ተኝቸ ነው የማይሽ

  • @tubez7733
    @tubez7733 Год назад

    ሚኪያጅ ስትጠቀሚ ማሚሽን ቁጭነሽ ውቢት

  • @farhasaid5114
    @farhasaid5114 11 месяцев назад

    ተኝቼ ነዉ የማይሽ ግን እኔም ፓርም ልቀባ እያሰብኩ ነዉ

  • @alemalex4454
    @alemalex4454 Год назад +1

    ሳምሪ ፀጉሬ ከፍም ዝቅም አይልም 😂😂😂

  • @boyseean8960
    @boyseean8960 8 дней назад +1

    tegecha

  • @hayath5331
    @hayath5331 Год назад

    አልጋዬ ላይ ብርድልብስ ለብሼ ጋደም ብዬ ነው ያየውሽ❤

  • @leenaleena5928
    @leenaleena5928 Год назад

    ስውድሽ ስምሪ💕💕

  • @evacell7485
    @evacell7485 Год назад

    Love you❤❤

  • @Madinanazif
    @Madinanazif Год назад

    Iyabalaw ❤

  • @ketenaketanan7560
    @ketenaketanan7560 11 месяцев назад

    Kushin eka eyatebku🥰🥰🥰🥰🙏

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Год назад

    ሳምር ሌላ ሰው መስለሻል እኔ ታኝቼ እያዬውሽ ነው😂😂😂እቅልፊ ኧረ ሳምር

  • @emusol8723
    @emusol8723 Год назад

    Ense algaye lay negh konjet❤😂

  • @mesisweet9447
    @mesisweet9447 Год назад

    በ አዓንዱ ስልኬ tiktok በ አንዱ ደግሞ youtube እየተጠቀምኩ ነው ያንቺ ቪዲዮ ያጋጠመኝ በርቺ

  • @zbibaahmad3513
    @zbibaahmad3513 Год назад

    እኔ እንዶሚ እየበላሁነዉ እማይሺ ሳምሪየ

  • @toybawollotube789
    @toybawollotube789 Год назад +2

    የልጅ ጠካራ አች ሳያ እደው ክዛኛ ዘርኛ እናት መለድሺ ብደብርንም አች ጎበዝ ልጅነሺ በርች

  • @aynalemsarah
    @aynalemsarah Год назад

    ነይ እንብላ ጎረድ ጎረድ ህየሰራሁኝ ነው

  • @medinaasefaasefa7990
    @medinaasefaasefa7990 Год назад

    yene wube neshi

  • @SaraSara-wj4tc
    @SaraSara-wj4tc Год назад +2

    ስምርይ።ብጥማነው።የማውድሺ።ፍጣርይጥብቅሽ❤❤❤❤

  • @user-jb6iz9te4s
    @user-jb6iz9te4s Год назад +1

    ሙካቶ እየጠጣሁ ነው የማይሽ በዛውም ልብስ እያጠብኩ ነው

  • @adnanalhammadi4093
    @adnanalhammadi4093 Год назад

    Iyabalahu naw gini fruit naw

  • @alemalex4454
    @alemalex4454 Год назад

    እራት ሰርቼ ጨርሼ ዩቱብን ስከፍት መጣሽ

  • @bamentasefu9559
    @bamentasefu9559 Год назад

    Ene libasi iyatakosaku naw

  • @user-bl9bi8ew2u
    @user-bl9bi8ew2u Год назад

    ❤❤❤❤😊

  • @kidistbiyazen1547
    @kidistbiyazen1547 Год назад +1

    የፔስትራው ስም ምድነው

  • @MahiAsne-dw2vm
    @MahiAsne-dw2vm 11 месяцев назад

    ተይኝ እስኪ ሳምሪ የመጀመሪያ ልጅ ባሌ ነው እኔ እሹሹ ብዬ ተንጋልዬ ተገልብጬ ያስተኛውትን ልጅ ልጄ ናፈቀኝ በሚል ተልካሻ ምክንያት እየቀሰቀሰ ልክ ትንሽ አጫውቶ ሲያለቅስ ነይ አለቀሰልሽ ተብዬ እጠራለው😢😢 የመጀመሪያ ልጅ ባሌ ሆነብኝኮ

  • @Mkids2836
    @Mkids2836 Год назад

    ሶስተኛውም ይነሳል❤😍😍😍😃😃

  • @khadi7544
    @khadi7544 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @tubez7733
    @tubez7733 Год назад

    ኪችን ውስጥ ተቀምጨ ነው የማይሽ احبك love you

  • @ehetamachuc5244
    @ehetamachuc5244 Год назад

    ዳቦ በሻይ እየበላሁ እያየሁሽ ነው