አንድ አመት ትምህርት ጨረስኩ😍ልንለያይ ነው😫

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 80

  • @gedag5658
    @gedag5658 3 месяца назад +24

    ሳምሪ በህይወትሽ ስኬታማ ለመሆን ከፈለግሽ እባክሽ በትንሽ በትልቁ ጓ ማለትሽን ተይ። በተለይ በተለይ በተለይ ስራ ቦታ።

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 3 месяца назад +2

      ተሳስተሻል ስኬት ለእናትዋ ከልብ ይቅርታ ብላ ለአባትዋ እንደዛው የሀይትዋ ያሳደግፕታች ምርቃት ወይም ዱአዋ አድርግላች ሁሉም አለም ይከፍታል

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 месяца назад

      ​@@ተሽንፍአለውእናቷ ን በምንድነዉ ይቅርታ የምትለዉ

  • @hayatadm5085
    @hayatadm5085 3 месяца назад +29

    እኔም ከመዳም እሩዝ መቀቀል ልንለያይ 3አመት5ወርከ3ቀን ቀረኝ እንኮን ደስ አለሽ በሉኝ ሰወችዬ ሳምሪዬ ጎበዝ ጠካራ ነሽ በርች እኔም ስደት ከድክሞኛል በስደት ያለን በሙሉ የረፍት እጀራ ይስጠን ስደት በቃ ይበለን አገራችንን ሰላም ያርግልን😊

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 3 месяца назад +7

    ሳምርየ የኔ ቀበጥ አቺ የሴት ተምሳሌት ጥንካሬ ውበት ትግስት ልጅነትን ፍቅርን ቤተሰብን ትምርትን ሁሉንም ሆነሺ ያሳየሺን እቁ ሴት ነሺ ስትጀምሪ ጀምሮ እስከ አሁን ስዓት ጀምሮ ያላየሁት ቪዶ ያንቺን የለም ሁሌ ከማየቴ የተነሳ አቺን አቺ እኔን የምታቂኝ ያህል ይሰማኛል ♥ስወድሺ ሁሌም ከፍታ ላይ ልይሺ የኔ ጠካራ ሴት 😍

    • @fsffamily9263
      @fsffamily9263  3 месяца назад +2

      ❤❤❤Enem Wedede New maregesh Mareg wag Mare

  • @HelenKefela
    @HelenKefela 2 месяца назад +1

    ሳምሪዬ መልካም እረፍት ይሁንልሽ ከነባለቤትሽ ። ነጭ ነገር ያልሽው ሰሊጥ ይባላል እና ደሞ ዶሮውንና ሶሶቹን ገዝታችሁ sweet and sour chiken ብለሽ youtube ላይ ሰርች አድርገሽ በቀላሉ እቤት ውስጥ ኩክ ማድረግ ትችላላችሁ ። መልክ ስጠኝ ሙያ ..... አይደል የሚባለው 😂 በተረፈ ይመቻችሁ 👍

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 3 месяца назад +19

    ሳምሪኮ ተመረሺ ሰጨረሺ ዶክተረ ሆሺ ጀገነ ሳምሪየየየየ ካች በሰተጀረባ ፍኒ ጠካራ ባለ😊

  • @majetetube
    @majetetube 3 месяца назад +3

    በጣም ጓበዝ ነሽ በርች ❤ ነጭ ሰሊጥ ነው የሚባለው ቻይኒዝ ችክን አረስቶ ሲሰራ ለዲዛይን ይደረጋል

  • @Emantube19
    @Emantube19 3 месяца назад +2

    ሰምሪ በጠም ናዉ መደንቅሽ ከሊጅ ገር የኔም ኢልም ናበር ሙስሊም ሲለሆንኩ ከሸርብ አዪፈቅዱም ሲለዚህ ዚቅታኛ ሲረ ሰረለሁ ሰልፈሊግ ብዙ ናገር መስረት የቻልኩ የቁም ኢስር ሆናቢኝ ከፈረንሰዪ

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd 3 месяца назад +3

      አብሽሪ ሀላልከሆነ ትንሽም ቢሆን በረካአለው አላህይገዝሽ

    • @WintaKidane-xv3ei
      @WintaKidane-xv3ei 2 месяца назад

      Why don't you tell your husband,,,and make something

  • @marysnite2894
    @marysnite2894 3 месяца назад

    Samri endedrosh zenechi lij selweladsh enda arogit atelbash lij nash zenichi zenachi enat mehon alabish

  • @eyoabmedia1
    @eyoabmedia1 3 месяца назад +2

    ሳምርየ የኔ ውድ ጎበዝ ነሽ ❤❤❤

  • @tube3507
    @tube3507 3 месяца назад +2

    ማሻ አላህ መብሩክ ሲስተር ሳምሪዬ

  • @salammsfin5526
    @salammsfin5526 2 месяца назад

    እኔም ቅዳሜና እሁድ እሰራለሁ Hln & wech ተጠቀሚ ስራ ቦታሽ ያደርሱሻል ይመልሱሻል

  • @WintaKidane-xv3ei
    @WintaKidane-xv3ei 2 месяца назад

    Where do you put your children ,,if you two go for date

  • @merontube1773
    @merontube1773 3 месяца назад +1

    ሳሚሪ የኮሪያ ምግብ ነዉ በጣም ነዉ የምጥመዉ❤❤❤❤

  • @edilandsena7681
    @edilandsena7681 2 месяца назад

    Samir temari seri keza sechareshe teru gebe yenoreshale gobeze nash tewachewe

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 3 месяца назад +5

    ሳምሪ ጎደኛሽን አጣብሽኝ እስቲ 💚💛❤️

    • @tetet5536
      @tetet5536 2 месяца назад

      ክክክክክክክክ እረ ሼ ነው

  • @genettesfaye6263
    @genettesfaye6263 2 месяца назад

    samrite asgomejeshign migibu ye korea migib newu yalbelashiwu tinishu qeyuu gimchii yibalal.dorow lay yalewu demo selit newu

  • @ethiopiadinku9881
    @ethiopiadinku9881 2 месяца назад

    Where are your kids? Who take care of them when you go out alone both?

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 3 месяца назад +3

    ጩከታቸው ልቅሶ መሰሎኘ😊😊

  • @evialem3446
    @evialem3446 2 месяца назад +1

    ኣደናቅሽ ነኝ የኔ ስኬታማ ሴት🥰🥰

  • @BahiremuzKahisu
    @BahiremuzKahisu 2 месяца назад

    Sle hkmna tmrt btnegrin yemtwesdajew cors btnegrin ena behkmna zuriya yalutn btasrejn

  • @bisrat1269
    @bisrat1269 3 месяца назад

    Bravo, my little sister🥰 Good Job! 💪you got this!

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 3 месяца назад

    🤔ሳምሪ የማታቁትን ምግብ እንዴት ነው የምትበሉት ግን

  • @GanuuCell
    @GanuuCell 2 месяца назад

    ..iskii yee xaghurii istyilii amchilinii maree

  • @Emantube19
    @Emantube19 3 месяца назад

    አምበሰ ሰምሪ ኮንጊረ ደስ ዪለል ጠንከረ ሴት ዉስጤ ናት

  • @NETSANETGIRMA-t6b
    @NETSANETGIRMA-t6b 3 месяца назад

    Samrye yene wed nati Dena nw mikael abren temrenal 1 class enbeltishi nbr

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 3 месяца назад +5

    ስለ ጀርመን ሰምቼ ገረመኝ በጣም ማለት ሁሉም እንደሚያቀው ጀርመን በመዳኒት 1ኛ ነች ነገር ግን ይ ተቀይሮ አሁን ከቻይና መዳኒት በማስገባት ግንባር ቀደም ሆናለች ሚገርም ነው ።

    • @bisrat1269
      @bisrat1269 3 месяца назад

      @@eyobyonas880 so what is your point?

    • @eyobyonas880
      @eyobyonas880 3 месяца назад +1

      @@bisrat1269 ህክምና ጋር ስለሆነ ስራዋ ከ አጋራውት ሀሳብ ጋር የተለየ ነገር ካላት ታካፍለናለች ብዬ አስቤ ነው ።። OK አተ ግን እንግሊዘኛ ስጽፍ በቃ እስማርት የሆንክ ነው ሚመስልህህህህህ ወይስ ድድብና ለምን አልበረከተም ነው የምትለው እንዳልሰድብህ ስደተኛ ነህ ቲሽሽሽ

    • @bisrat1269
      @bisrat1269 3 месяца назад

      @eyobyonas880 lol FYI, I am female 🙂and I am not "sedetega." 🤣Sorry! if I offended you. ✌️

  • @GanuuCell
    @GanuuCell 2 месяца назад

    Samariyee yenee qonojoo ❤❤❤

  • @helenhaile2811
    @helenhaile2811 3 месяца назад

    Good job girl keep going 🎉🎉

  • @MiheretTsegaye-gq3tt
    @MiheretTsegaye-gq3tt 3 месяца назад +1

    God blessed America 🇺🇸

    • @Samri3344
      @Samri3344 2 месяца назад

      Yes! Big time❤❤❤

  • @ZAHRASEID-v4g
    @ZAHRASEID-v4g 2 месяца назад

    you are hero.keep it up.🌺🌺🌺

  • @hrititsegay242
    @hrititsegay242 3 месяца назад

    ሳምሪየ እባክሽ ካየሽው መሊሽሊኝ እኔም ነርሲግ ነው መማር ምፈልገው አሁን አንቺ Ausbildung als Krankenschwester ነው ኣይደል እየተማርሽ ያለሽው? Muss man Realschule abschluss machen?

    • @fsffamily9263
      @fsffamily9263  2 месяца назад

      Ja du muss für die Ausbildung zur Pflegefachfrau: Mittlere Reife bzw. Realschulabschluss mitbringen ODER Hauptschulabschluss und zweijährige Pflegehelfer-Ausbildung.

    • @hrititsegay242
      @hrititsegay242 2 месяца назад

      @@fsffamily9263 OKay samriye, das heißt die Ausbildung dauert insgesamt drei Jahren oder?

  • @tayechzeleke7782
    @tayechzeleke7782 3 месяца назад +1

    ሰልጥ😂❤

  • @yordibm7855
    @yordibm7855 3 месяца назад

    And amet tmhirt mndin new?

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 3 месяца назад +1

    welcome samriye yene konjo ❤❤❤❤

  • @tsitsi5432
    @tsitsi5432 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @TitiFiti
    @TitiFiti 2 месяца назад

    ሰሊጥ ነው ነጩ

  • @kalkidanassefa3350
    @kalkidanassefa3350 6 дней назад

    አንቺ በመዘንሽበት ሚዛን እመዝንሻለሁ በስፈርሽበት እስፈርሻለው በቋጠርሽበት እቋጥርሻለው

  • @HerutKonjo-kf8fs
    @HerutKonjo-kf8fs 2 месяца назад

    ❤❤❤❤💙💙💙💙💙

  • @kibrieonlineentrepreneur2572
    @kibrieonlineentrepreneur2572 3 месяца назад

    Selit or Sesame seed new yemibal.

  • @FfhfDgfh
    @FfhfDgfh 3 месяца назад

    ስወዳችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @hanagetachew3523
    @hanagetachew3523 3 месяца назад

    በርቼ ውዴ

  • @AberashMelesse
    @AberashMelesse 3 месяца назад

    ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 3 месяца назад

    ሳምሪዬ ቅማም😘❤

  • @tigistdinbru2249
    @tigistdinbru2249 3 месяца назад

    My interesting Nrseing ❤❤❤

  • @MadenaUae-lw9wy
    @MadenaUae-lw9wy 2 месяца назад

    እየተመኛችሁልን በይ

  • @Littileorogyrl-rm9uo
    @Littileorogyrl-rm9uo 3 месяца назад

    ❤❤❤❤😂😂

  • @umuabedurohman7657
    @umuabedurohman7657 3 месяца назад

    እነፊሎሳ🎉🎉

  • @sarah.sarahsarah
    @sarah.sarahsarah 3 месяца назад +1

    ሳምሬ ውዲ ደምርኝ

  • @selambelay3046
    @selambelay3046 3 месяца назад

    ኧረ ተመገቢ ከሳሽ

  • @hareegemitike-ly1fx
    @hareegemitike-ly1fx 2 месяца назад

    Ee

  • @ካሳየአገኘሁዮቶብ
    @ካሳየአገኘሁዮቶብ 2 месяца назад

    ዉዶቸ ደምሩኝ አዴስ ጀማሪ ነኝ እመልሳለሁ

  • @Zx-qq5bb
    @Zx-qq5bb 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @YasminAbdu-lv1rz
    @YasminAbdu-lv1rz 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @JamilaA-yw8fu
    @JamilaA-yw8fu 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤