የሴት ልጅ ግርዛት እና ወሲብ! ከፓስተር ቸርነት በላይ ጋር የተደረገ ቆይታ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶአችን በጋብቻ ውስጥ ስላለ የወሲብ ችግርና የመፍትሄ ሃሳቦችን በክፍል ሁለት ከፓስተር ቸርነት በላይ ጋር ይዘንላችሁ መተናል። እንድትከታተሉትና ሃሳብ ጥያቄአችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው።
    ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!!
    Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
    Subscribe Now ⏩ www.youtube.co....
    FACEBOOK ⏩⏩ www.facebook.c....
    Telegram ⏩⏩ t.me/Betachntv
    Note: unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021: #BetachnTv

Комментарии • 32

  • @rutht9104
    @rutht9104 2 года назад +2

    ወንድማችን ተባረክ በጣም ወሳኝ ነገር ላይ ጌታ አስነስቶሀል ብዙ መንገድ ወንጌል ይሰራልና

  • @tmn8000
    @tmn8000 2 года назад +1

    tebareki.betikiki.xuru.temirith.nuw.ameseginalo❤💖💖💖🙏🙏🙏🙏💌

  • @saroangirma1714
    @saroangirma1714 2 года назад +4

    ማር ከዝግጅቱ አስተማሪነት ሌላ አቤት ዉበትሽ እግዜር እንዴት ቆንጆ አርጎ ነዉ የሰራሽ እህቴ

  • @henokkamura721
    @henokkamura721 2 года назад +1

    Mrtnetachu bekalat aygeletsim tebareku

  • @masarattasifeye1251
    @masarattasifeye1251 2 года назад +2

    እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው🙏😍😍😍

  • @Sami-dn8sz
    @Sami-dn8sz 2 года назад +1

    Ewnetenga t/t seriously thank u both of you.

  • @dinkneshalemu4494
    @dinkneshalemu4494 2 года назад +1

    Geta Ybarek Xena Edeme Huluni Yet Bareke Yihun Liyu Timirit newu ❤️❤️❤️🥰👌🌹Gini ENE tidare fereshe 5 amet honle gin ? Gabicha Aydelem Lela magbati Ychalal woyi Ebaki Ngereni 🤲

  • @marthaatomssa9572
    @marthaatomssa9572 2 года назад

    Tebarek Pastor silante geta yimesgen 🙏💕💕

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 2 года назад +2

    ተባርክ 💕🙏

  • @Tube-cn1qw
    @Tube-cn1qw 2 года назад

    ፖሥተርየ አቦ ተባረክ እውነቱን ተናግሮከመሸበት ማደር ለምልም

  • @lakewsolomon6413
    @lakewsolomon6413 2 года назад

    Pastor Chere, God Bless you

  • @eyosiyasterefeofficial
    @eyosiyasterefeofficial 11 месяцев назад

    ተባረኪ

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 2 года назад

    ተባረኩ🙏❤️💞🥰

  • @Mire8839
    @Mire8839 2 года назад +2

    ሰኒዬ በጣም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጠቃሚ ትምህርት ነው፡፡ በዚህ ዓመት ወደ ትዳር ለመግባት ሀሳብ አለኝ፡፡ ነገር እኔ በጌታ ቤት ስለሆነ ያደኩት ወንድ አላውቅም ጓደኛዬ ግን በአለም ስለነበረ ከብዙ ሴቶች ጋር ግኙነት እንዳለው ነግሮኛል፡፡ እና በባሕርይው ጥሩ ሰው ነው ግን "ብልቱ " በጣም ትልቅ እንደሆነ አውቄአለሁ:: ከአሁኑ ፈርቻለሁ እና የወንድ ብሊት በጣም ትልቅ ሲሆን በወሲብ ላይ መፍትሔው ምንድ ነው??? ሰንዬ መልስሽን እጠብቃለሁ፡፡ አመሰግናለሁ

    • @betachntv6779
      @betachntv6779  2 года назад +1

      0900580505 በዚህ ስልክ ደውዪ

    • @Mire8839
      @Mire8839 2 года назад

      God bless you

    • @Mire8839
      @Mire8839 2 года назад

      ❤❤❤thanks ❤❤❤

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 года назад +1

      Wow Balish tadiloal. Ayzosh minim atihognim tefetiro rasu yimerashal. Melkam ye fikir gize . Enem yanchi aynet mist bagegnehu…

  • @tsehaymoges2799
    @tsehaymoges2799 2 года назад

    thankyou so much

  • @davedawit9757
    @davedawit9757 2 года назад

    Thanks pastor

  • @alamzaibo7041
    @alamzaibo7041 2 года назад

    geta yebarkeh pator

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 5 дней назад

    ክሬዚው ቸሬ

  • @yeshisintyeshisint6651
    @yeshisintyeshisint6651 2 года назад +2

    Hi Yemewedish

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 2 года назад +3

    ፓስተር ቸሬ ግን ትገርማለህ 😂😂💗

  • @sarahkadr2089
    @sarahkadr2089 2 года назад

    ስወደ

  • @kinghenians986
    @kinghenians986 2 года назад +1

    🙏❤🥰

  • @sarahkadr2089
    @sarahkadr2089 2 года назад

    😘😄❤❤🙏🙏

  • @meazaasmare9245
    @meazaasmare9245 2 года назад

    lemn yemayawkewn titeyikiwalesh yiha eko legynacologist ena mental health yetemare sew nw yemiteyekew

  • @hanatesfguta9758
    @hanatesfguta9758 2 года назад

    Era gudi nwu

  • @hiwotzeneb2442
    @hiwotzeneb2442 2 года назад

    Geta zemneken yebarkew