Betachn Tv
Betachn Tv
  • Видео 81
  • Просмотров 438 169
#ወንጌል ማንኛውንም ነገር ሊያስከፈልሽ ይችላል # የትንሳኤ በዓል ፕሮግራም ከተወዳጁ መጋቢና ዘማሪ እንዳለ ቤተሰብ ጋር። መልካም በዓል መልካም ቆይታ!
እንኳን አደረሳችሁ! ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶዓችን የ2016 ዓ.ም የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከተወዳጁ ከመጋቢ እና ዘማሪ እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ ቤተሰብ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ይዘንላችሁ ቀርበናል ሀሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው።
ለሚኖራችሁ ተጨማሪ አስተያየት 0900580505
ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!!
Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
Subscribe Now ⏩ ruclips.net/channel/UCPSl...
FACEBOOK ⏩⏩ BETACHN/?ref...
Telegram ⏩⏩ t.me/Betachntv
Note: unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2023: #BetachnTv
Просмотров: 25 237

Видео

የማልደራደርበት እቋም ነው ያለኝ!
Просмотров 1,4 тыс.7 месяцев назад
ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶአችን ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ ስለሚተክለው ቤተክርስትያን ምን አይነት አስተምሮና ልምምድ ይኖራት እንደሆነ ለተመልካች ለማሳወቅ በቦሌ አዲሱ ስታድየም አካባቢ በሚገኘው የቤተክርስትያኒቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተን ቃለ መጠይቅም በማረግ ዛሬ ወደ እናንተ አቅርበናል ። እንድትከታተሉትና ሃሳብ ጥያቄአችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው። ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!! Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos! Subscribe Now ⏩ ruclips.net/channel/UCPSl.....
የመጨረሻው የስህተት ትምህርት ጋብቻን የሚከለክል ነው!
Просмотров 4159 месяцев назад
ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶአችን በክርስትያን ህይወት ውስጥ ስላለው ትክክል ያልሆነውን የእጮኝነት ህይወትን እየቃኘን እንደ መጽሃፍ ቅዱስ እይታ ደግሞ እንዴት መሆን እንዳለበት በማየት በሰሜን አሜሪካ ከዴኔቨር ኮሎራዶ ከመጣው አገልጋይ ኢሳያስ ለገሰ ጋር በክፍል ሁለት ቆይታ አድርገናል ። እንድትከታተሉትና አሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው። ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱት ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!! Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos! Subscribe Now ⏩ ruclips.net/channel/U...
ምንድነው የምናየውና የምንሰማው?!
Просмотров 4879 месяцев назад
ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶአችን በክርስትያን ህይወት ውስጥ ስላለው ትክክል ያልሆነውን የእጮኝነት ህይወትን እየቃኘን እንደ መጽሃፍ ቅዱስ እይታ ደግሞ እንዴት መሆን እንዳለበት በማየት በሰሜን አሜሪካ ከዴኔቨር ኮሎራዶ ከመጣው አገልጋይ ኢሳያስ ለገሰ ጋር በክፍል አንድ ቆይታ አድርገናል ። እንድትከታተሉትና አሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው። ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱት ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!! Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos! Subscribe Now ⏩ ruclips.net/channel/U...
የነብይ መልክ ይህንን ነው የሚመስለው!0900580505
Просмотров 70110 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ! ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶዓችን የ2016 ዓ.ም የአዲስ ዓመትን በማስመልከት ከነብይ አበበ ሃ/ማርያም ቤተሰብ ጋር ያደረግነውን ቆይታ በክፍል ሶስት ይዘንላችሁ ቀርበናል ሀሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው። ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!! Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos! Subscribe Now ⏩ ruclips.net/channel/UCPSl... FACEBOOK ⏩⏩ BETACHN/?ref... Telegram ⏩⏩ t.me/Betachn...
እኔ የሚታየኝ ኢትዮጵያ ስትበለጽግ ነው!0900580505
Просмотров 39010 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ! ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶዓችን የ2016 ዓ.ም የአዲስ ዓመትን በማስመልከት ከነብይ አበበ ሃ/ማርያም ቤተሰብ ጋር ያደረግነውን ቆይታ በክፍል ሁለት ይዘንላችሁ ቀርበናል ሀሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው። ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!! Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos! Subscribe Now ⏩ ruclips.net/channel/UCPSl... FACEBOOK ⏩⏩ BETACHN/?ref... Telegram ⏩⏩ t.me/Betachn...
እውነት ባለበት አርነት አለ! 0900580505
Просмотров 61110 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ! ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶዓችን የአዲስ ዓመትን በማስመልከት ከነብይ አበበ ሃ/ማርያም ቤተሰብ ጋር ያደረግነውን ቆይታ በክፍል አንድ ይዘንላችሁ ቀርበናል ሀሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው። ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!! Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos! Subscribe Now ⏩ ruclips.net/channel/UCPSl... FACEBOOK ⏩⏩ BETACHN/?ref... Telegram ⏩⏩ t.me/Betachntv Note: u...
September 9, 2023
Просмотров 20710 месяцев назад
ውድ የቤታችን ቤተሰቦች እንኳን ለ 2016 በሰላም አደረሳችሁ ! ልዩ የበዓል ቆይታ ከነብይ አበበ ሃ/ማርያም ጋር። በመስከረም 1 በኢቫንጄሊካል ቲቪና በቤታችን ቲቪ ዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁን! ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!! Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos! Subscribe Now ⏩ ruclips.net/channel/UCPSl... FACEBOOK ⏩⏩ BETACHN/?ref... Telegram ⏩⏩ t.me/Betachntv Note: unauthorized use, distribution...
#በሚስትና በርስት #ቀልድ የለም 😂😂ለ8 ዓመታት የዘለቀ ጓደኝነት ከወጣቶች ጋር የተደረገ ተወዳጅ ፕሮግራም
Просмотров 33310 месяцев назад
ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶዓችን ጓደኝነት እህት ወንድማዊነት እንደሚያስፈልግ ብናምንም ግን በተለይ በዚህ ዘመን ለብዙ ሰው ፈተና እየሆነ ስላለው ህብረትን ጠብቆ ስለመኖር ልናነሳ በክፍል ሁለት ብቅ ብለናል! ለዚህም በጣም ሰፊ ልዩነት ያላቸው ግን ደግሞ አንድ በመሆን እየኖሩ ያሉ በክራቶስ ወንድማማቾች (ጓደኛማቾች) ዮሃንስ ኦቦሌሳ እና በርናባስን ይዘንላችሁ ቀርበናል ፈገግ እያሰኙ ቁምነገር ያጨብጡናልና እንድትከታተሉት ሃሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው። ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!! Thanks For Watching. LIKE,...
#ለክፋት እስከመተባበር የደረሰ ጓደኝነት #በእኛ መካከል መተው ትልቁ አቅማችን ነው። ለ8 ዓመታት የዘለቀ ጓደኝነት ከወጣቶች ጋር የተደረገ ተወዳጅ ፕሮግራም
Просмотров 406Год назад
ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶዓችን ጓደኝነት እህት ወንድማዊነት እንደሚያስፈልግ ብናምንም ግን በተለይ በዚህ ዘመን ለወጣቱ ፈተና እየሆነ ስላለው ስለህብረት ልናነሳ ብቅ ብለናል! ለዚህም ጥቂት ምልከታ ይሰጡን ዘንድ በጣም ሰፊ ልዩነት ያላቸው ግን ደግሞ አንድ በመሆን እየኖሩ ያሉ በክራቶስ ወንድማማቾች (ጓደኛማቾች) ዮሃንስ ኦቦሌሳ እና በርናባስን በክፍል አንድ ይዘንላችሁ ቀርበናል እንድትከታተሉትና ሃሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው። ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!! Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCR...
ሚዲያውን የሸፈኑት ሕዝቡን አሳቱት
Просмотров 244Год назад
ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶዓችን በካናዳ ኦተዋ ከተማ የምትኖር በአግልግሎቷ የተወደደችን ትሁቷን መጋቢ ጽጌ ፈለቀን እንግዳ አድርገን ስለሙሽራይቷ ቤተክርስትያን ዙሩያም በክፍል ሶስት ጥሩ ቆይታ አድርገናል። እንድትከታተሉትና ሃሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው። ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!! Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos! Subscribe Now ⏩ ruclips.net/channel/UCPSl... FACEBOOK ⏩⏩ BETACHN/?ref... Tel...
የገሃነም ደጆች | ሆዳቸው አምላካቸው ክብራቸው በነውራቸው
Просмотров 241Год назад
ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶዓችን በካናዳ ኦተዋ ከተማ የምትኖር በአግልግሎቷ የተወደደችን ትሁቷን መጋቢ ጽጌ ፈለቀን እንግዳ አድርገን ስለሙሽራይቷ ቤተክርስትያን ዙሩያም በክፍል ሁለት ጥሩ ቆይታ አድርገናል። እንድትከታተሉትና ሃሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው። ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!! Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos! Subscribe Now ⏩ ruclips.net/channel/UCPSl... FACEBOOK ⏩⏩ BETACHN/?ref... Tel...
በዝግጅት ላይ ያለችው ሙሽራ!
Просмотров 637Год назад
ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶዓችን በካናዳ ኦተዋ ከተማ የምትኖር በአግልግሎቷ የተወደደችን ትሁቷን መጋቢ ጽጌ ፈለቀን እንግዳ አድርገን ስለሙሽራይቷ ቤተክርስትያን ዙሩያም በክፍል አንድ ጥሩ ቆይታ አድርገናል። እንድትከታተሉትና ሃሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው። ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!! Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos! Subscribe Now ⏩ ruclips.net/channel/UCPSl... FACEBOOK ⏩⏩ BETACHN/?ref... Tel...
#ልዩ #የበዓል ፕሮግራም የእንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ ዘማሪ ቄስ ብርሃኑ እና ቤተሰቦቻቸው ክፍል 02
Просмотров 3,5 тыс.Год назад
ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶዓችን እጅግ ተወዳጅ የሆኑትን #እንኳን #ክርስቲያን ሆንኩኝ የተሰኘው ዝማሬ ባለቤት #ቄስ ብረሃኑ እና ኔተሰቦቻቸውን ልዩ የበዓል እንግዳ አድርገናል። እንድትከታተሉትና ሃሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው። ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!! Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos! Subscribe Now ⏩ ruclips.net/channel/UCPSl... FACEBOOK ⏩⏩ BETACHN/?ref... Telegram ⏩⏩ t.me/Beta...
#ልዩ #የበዓል ፕሮግራም የእንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ ዘማሪ ቄስ ብርሃኑ እና ቤተሰቦቻቸው ክፍል 01
Просмотров 7 тыс.Год назад
ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶዓችን እጅግ ተወዳጅ የሆኑትን #እንኳን #ክርስቲያን ሆንኩኝ የተሰኘው ዝማሬ ባለቤት #ቄስ ብረሃኑ እና ኔተሰቦቻቸውን ልዩ የበዓል እንግዳ አድርገናል። እንድትከታተሉትና ሃሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው። ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!! Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos! Subscribe Now ⏩ ruclips.net/channel/UCPSl... FACEBOOK ⏩⏩ BETACHN/?ref... Telegram ⏩⏩ t.me/Beta...
ተዋቂነትን የማይፈልግ የለም!
Просмотров 774Год назад
ተዋቂነትን የማይፈልግ የለም!
ዓመተ ዓለምን ዓመተ ምህረት አረገው!
Просмотров 13 тыс.Год назад
ዓመተ ዓለምን ዓመተ ምህረት አረገው!
የ4 ዓመት ስቃይ ድረሱልኝ?
Просмотров 303Год назад
የ4 ዓመት ስቃይ ድረሱልኝ?
ስለደገፉኝ ስለደጋግ እጆቻችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!
Просмотров 1,4 тыс.Год назад
ስለደገፉኝ ስለደጋግ እጆቻችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!
ክርስትያን ሳይ እጠላለሁ!
Просмотров 465Год назад
ክርስትያን ሳይ እጠላለሁ!
እኔ አጥፍቻለሁ እኔ ያጠፋሁትን አትድገሙ የሚል ምስክርነት የለም | ሀጢያቱ የተከደነችለት ሰው ምስጉን ነው | እጅግ አስገራሚ የሕይወት ምስክርነት እና
Просмотров 3,1 тыс.Год назад
እኔ አጥፍቻለሁ እኔ ያጠፋሁትን አትድገሙ የሚል ምስክርነት የለም | ሀጢያቱ የተከደነችለት ሰው ምስጉን ነው | እጅግ አስገራሚ የሕይወት ምስክርነት እና
በትላንት ዛሬን አንኑር! ክፍል 2
Просмотров 5262 года назад
በትላንት ዛሬን አንኑር! ክፍል 2
ዝምታው ይሰበር!
Просмотров 1,2 тыс.2 года назад
ዝምታው ይሰበር!
ከፍቺ በኋላ ህይወት
Просмотров 6562 года назад
ከፍቺ በኋላ ህይወት
ፍቅር በጉልበት ሳይሆን በሂወት ይገለጥ!
Просмотров 1,4 тыс.2 года назад
ፍቅር በጉልበት ሳይሆን በሂወት ይገለጥ!
ፍቅር ለዘወትር አይወድቅም!
Просмотров 9252 года назад
ፍቅር ለዘወትር አይወድቅም!
በተቻለ መጠን በፕሮግራም ተጣሉ!
Просмотров 3,1 тыс.2 года назад
በተቻለ መጠን በፕሮግራም ተጣሉ!
ሚስትህን አትምከር ምክሩን ለኛ ተወው!
Просмотров 1,7 тыс.2 года назад
ሚስትህን አትምከር ምክሩን ለኛ ተወው!
ብዙ ልጆች አባታቸውን አይወዱም!
Просмотров 5452 года назад
ብዙ ልጆች አባታቸውን አይወዱም!
ከወገኖች ጋር የበአል ቆይታ!
Просмотров 2722 года назад
ከወገኖች ጋር የበአል ቆይታ!

Комментарии

  • @tsegatariku3644
    @tsegatariku3644 23 часа назад

    Tebareku ❤❤

  • @dawettamirat-xh5vr
    @dawettamirat-xh5vr 17 дней назад

    ዳስይላል ta

  • @SamsonAmare-e1h
    @SamsonAmare-e1h 20 дней назад

    How is the solution .

  • @tigibiz9774
    @tigibiz9774 22 дня назад

    How can we get hold of this family, please share their contact info, Thanks

  • @tigibiz9774
    @tigibiz9774 22 дня назад

    Beautiful family, what a beautiful songs and their voices oh wow. Please sing more, love the lyrics too. Blessings to you all!!❤

  • @bereketwoldetirebo5994
    @bereketwoldetirebo5994 28 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤aà

  • @genetyohannes8922
    @genetyohannes8922 Месяц назад

    Zamnachu yebarek

  • @meronendrias5935
    @meronendrias5935 Месяц назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ፡፡ እንዳንተ አይነት አገልጋዮችን በተለይ በዚህ ዘመን ያብዛልን፡፡

  • @RibkaAwol
    @RibkaAwol Месяц назад

    ❤❤❤

  • @user-gr8qt2tm9u
    @user-gr8qt2tm9u Месяц назад

    😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gr8qt2tm9u
    @user-gr8qt2tm9u Месяц назад

    Wow

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Месяц назад

    እውነቱንነው እዴ ብዙ ሰወች በባና አስራት የሚሰጠው ከማጣቱ የተነሳ የዶሮ እንቁላል እና የጉራጌ ጎመን ቅጠሉን ሲሰጡ አይቻለው ደቡብላይ

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Месяц назад

    ሰኑ እኔ ራጊቢ ነኝ እንዱ አንዴ ራግቢ ብሎኝ 🤣🤣🤣 እስካሁን ራግቢ እያሉሉሉ 🤣 ራግቢ ሰላም ብሎሃል በይልኝ😂

  • @teshomejobira9586
    @teshomejobira9586 Месяц назад

    God bless you Dr & senit it is very important currently

  • @KonjitGetachew-be5zx
    @KonjitGetachew-be5zx 2 месяца назад

    wow endezi aynet interview semiche alwukim ewunet hiwot yemizera new ene demo bekirbet yewondime gorebet honachu tsinuyem betam hitsan eyalech awukachulew ::lemilmulign ❤❤❤❤❤❤

  • @meseretwaldee895
    @meseretwaldee895 2 месяца назад

    Geta yiibarakachuu zamanachuu eysus yiibarakii 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️💯💯💯🙏🙏🙏🙏

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 2 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je 2 месяца назад

    ጌታ ብርክ ያድርጋቹ ጌታን ከልቡ የያዘ አሸናፊ ነው ምርጥ ቤተሰብ

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je 2 месяца назад

    እሱ ከተናገረው ነገር በጣም ያስደሰተኝ ስለአርተፍሻን የተናገረው ነገር ነው በተለይ ጥፍር ፀጉር እደው እደው እደዚ ሆና የምትመጣው እየገረፉ ነበር ማባረር አሁንማ ባገለጋዮች ባሰ ምእመናኑ ምን ያድርግ መድረክ ላይ ጦር የሚያክል ጥፍር ሰክታ እየዘመረች አሳፋሪ

  • @yanethabib9045
    @yanethabib9045 2 месяца назад

    Betam Denk new very interesting & very teaching bless you all

  • @AB-zy5ul
    @AB-zy5ul 2 месяца назад

    በመኖር አሳይታችሁናል እውነት ነው እንወዳችኀለን!!!♥♥♥

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 месяца назад

    ❤❤❤ብሩክ ቤተስቦች

  • @selamamare6686
    @selamamare6686 2 месяца назад

    ፓስተር ጌታ ዘመንህ ይለምልም ቤተሰቦችክ ይባረኩ በጣምነው በአገልግሎትህ የምባረከው ግን ታድሎ በአንተስር ኦኖ ቃሉን የሚመገቡት ሰዎች እና በጣም ነው የምወድክ ተባረኩ እና ፓስተር ፀባዎት ጌታ አብዝቶ ይባርክ ባንተ ትምህርት ብዙ ተለውጬ አለው ወደ ቤተ ክርስቲያን እንድመለስ እረድተኸኛል አመሰግናለው ተባረክ ❤

  • @endtimetrumpet8952
    @endtimetrumpet8952 2 месяца назад

    ፓስተር እንዳለ አንተን ለቤተ ክርስቲያን ስጦታ አድርጎ የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን !አንተንና ቤተሰብህን፣ቀሪ አገልግሎትህን ይባርክ ።

  • @meronkassa8426
    @meronkassa8426 2 месяца назад

    Good lesson 👏

  • @hailutadesse3386
    @hailutadesse3386 2 месяца назад

    የእንዳለን ድምፅ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት 1997 ዓ.ም ጂማ ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት ያለ ስቴሽነሪ አጠገብ ሳልፍ ነበር.... "ከምድረበዳ ከሩቁ ጠርቶ ልጁ አረገኝ መንፈሱን ሰጥቶ ጌታ ... ሲል ሰማሁና ተመልሼ ካሴቱን ገዛሁ ከዛ በኋላ እንደዛ (ቁጥር 1) አልበም ልወደው የቻልኩት ( የሱን ጨምሮ) አላገኘሁም እባክህ ከአልበም ውጭ በሲንግል (በCollection) የወጡ ዝማሬዎችህን (እነ " አብረሃም ያውቃል ወይ ያውቃል ወይ? አባት እንደሆንከኝ ለእኔ...?) ብዙዎች አያውቋቸውም እና በRUclips ቻነልህ ላይ ብትለቅልን U R a Blessing!

  • @SolomonHailu-2009
    @SolomonHailu-2009 2 месяца назад

    Mikalt sufi

  • @babiyassefa669
    @babiyassefa669 2 месяца назад

    God bless you

  • @yonashabte8875
    @yonashabte8875 2 месяца назад

    Geta yesus zemenachu yebark.

  • @tigistayalew7695
    @tigistayalew7695 2 месяца назад

    ሞተ ተብል በህይወት በድጋሚ አለ ተብላ መገናኘት በራሱ ድንቅ ነው ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ተመስገን ነው እንኳን ደስ ያላችሁ ለሁለችሁም እህቴ እንኳንም እንባሽ ታበሰልሽ ❤❤❤

  • @solomonaynalem9035
    @solomonaynalem9035 2 месяца назад

    ዋው አንዱ በጣም ተባረክ ከእነ ቤተሰብህ!!

  • @simretfisahaye7169
    @simretfisahaye7169 2 месяца назад

    God bless you all ❤❤❤❤

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 2 месяца назад

    እንድሽ ስወድህ ተባረክ፡ልጆችህ ትዳርህ ዘመንህ ይባረክ😊😊

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 2 месяца назад

    እንዴት አይነት ጥያቄ ነው😢😢 አትፈሪም ወይ ታዋቂ ሲሆን ከእኔ ውጪ ይሄዳል ብለሽ?? ሲጀመር ክርስቲያኖች እኮነን ከሀጢያት ርቀን፣ወደፅድቅ ቀርበን፣ ጨክነን፣እርሱ ደጋግሞ እንደሚናገረው፡ሸሽተን የምንኖር ነን፣ 😢😢አንዳንዶች እኮ የወደቁት ታዋቂ ስለሆኑ አይደለም፣ ፈተናቸውን ማለፍ አቅቷቸው፡ ነው፡እና እባካችሁ፡ሚዲያ ላይ የሚጣ ነገር ከዘመን እስከዘመን ለትውልድ የሚሄድና ብዙ ሰው ያለ ልዮነት የሚሰማው ነው፡ ከምትጠይቋቸው ሰዎች የተሻለ ነገር ብትጠይቁና፣ ብንማርበት። ተባረኩ

    • @babiyassefa669
      @babiyassefa669 2 месяца назад

      ከምትጠይቋቸው ሰው የተሻለ ምን ማለትህ ነው?

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 2 месяца назад

    Pastor… you are blessed for US. Big Respect ❤

  • @user-mn4fc1zu8d
    @user-mn4fc1zu8d 2 месяца назад

    የኖርክለት ኢየሱስ ዘመንህን ያለምልምህ እንዱ በጣም ነዉ የሚወድህ

  • @mintesnotdegemu1793
    @mintesnotdegemu1793 2 месяца назад

    በጣም ደስ ሲል ኢንተርቪዉ ነዉ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ተባረኩ መጋቢ እንዱ ለብዙ አገልጋዮች ምሳሌ የምትሆን ነህ

  • @bezawits3034
    @bezawits3034 2 месяца назад

    Paster Endalk enewadachuhalew tebareku

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад

    YEAH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад

    WHAT A FUNNY THING OH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад

    YEAH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад

    WHAT A FUNNY THING OH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад

    DEFINITELY SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад

    ABSOLUTELY OH YES SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад

    ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR ENDALE W/GIORGIS.

  • @lekebalakere6831
    @lekebalakere6831 2 месяца назад

    ተባረኩ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ የምፈልገው ምስክር ሰማሁ ያሰማሽን አህታችን ሰናይት ተባረኪ ሰይጣን አፈረ ብዙ ከሰረ።

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 2 месяца назад

    ተባረኩ ❤❤❤

  • @JoneTg
    @JoneTg 2 месяца назад

    Tebarku

  • @user-wo8fb2xw5o
    @user-wo8fb2xw5o 2 месяца назад

    እውነት ነው. ትክክል