እኔ አጥፍቻለሁ እኔ ያጠፋሁትን አትድገሙ የሚል ምስክርነት የለም | ሀጢያቱ የተከደነችለት ሰው ምስጉን ነው | እጅግ አስገራሚ የሕይወት ምስክርነት እና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶአችን ምንም እንኳን ፍቺን ደግፈን ባናበረታታም የፍቺ ህይወት ግን በመሀላችን በሰው የኑሮ ህይወት እየተፈጸመ ይገኛል! ከዚህ የተነሳ በፍቺ ህይወት ውስጥ ያሉ ወንድና ሴት እናት እና አባት ልጆችንም ጨምሮ እንዴት መኖር እንደሚገባቸው ከወ/ሮ ዘለቃ በቀለ ጋር ክፍል ሶስት ጥሩ ቆይታ አድርገናል።
    እንድትከታተሉትና አሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው።
    ያላችሁን ሃሳብ እና አስተያየት በ +251900580505 መስጠት ትችላላችሁ።
    ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱት ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!!
    Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
    Subscribe Now ⏩ www.youtube.co....
    FACEBOOK ⏩⏩ www.facebook.c....
    Telegram ⏩⏩ t.me/Betachntv
    Note: unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 #betachntv

Комментарии • 4

  • @GospelforMuslims
    @GospelforMuslims 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏

  • @fete8818
    @fete8818 2 года назад +1

    Thank Seni

  • @ephremtumsido9997
    @ephremtumsido9997 2 года назад

    Berchi Geta yibarkishe

  • @ruthztube4920
    @ruthztube4920 2 года назад +2

    እግዚብሄር ሚሳነው ነገር የለም ላመኑበት ያስችላል