ስለደገፉኝ ስለደጋግ እጆቻችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 12

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +2

    አብርሽዬ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስስስስ ብሎኛል በእምነት ስፀልይ ነበር ጌታ ደግ ነው የቤቶች አዘጋጆች ተባረኩ

  • @rutaruteee2244
    @rutaruteee2244 Год назад

    አብርሽዬ እንኳን ጌታ እረዳህ እጂግ በጣም ደስ ብሎናል ክብር ለጌታ ይሁን🥰

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +2

    የሰጡ እጆች ሁሉ እግዚአብሔር ይባርከን

  • @emandazeleke2597
    @emandazeleke2597 Год назад

    አብርሽዬ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል

  • @kskdsjkf9097
    @kskdsjkf9097 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ለዚህ አበቃህ በጣም ደስ ይላል

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +1

    የሚገርም የእግዚአብሔር ጣልቃ ገብነት ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ እዛ የረዷቹ እግዚአብሔር ይባርካቸው ኢጂሲው ግን ይገርማል ማፈሪያዎች በሰው ህይወት የሚጫወቱ ጌት ልብ ይስጣቸው

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ Год назад

    ሞክሼ የኔ ቆንጆ ስታምሪ እርጋታሽ ፈገግታሽ በጣም ቆንጆ ነሽ 🥰

  • @genettamirat1795
    @genettamirat1795 Год назад +1

    እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ
    የእግዚአብሔር ቸርነት ያስገርማል

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ Год назад

    ስለዚ ወጣት ጌታ ይክበር 🙏

  • @mercy6146
    @mercy6146 Год назад

    Ellllllll esey betam des blongal slayehuh egziabhear awaki new

  • @FitsumGselassie
    @FitsumGselassie Год назад

    God with u bro 😇😇😇😇😇😇 i knew

  • @mitayemaregn7275
    @mitayemaregn7275 9 месяцев назад

    WEYNE GETA EYESUS ENEKO DEMTSU SITEFA YEWNET CHENKOGN NEBER ABRESHYE ENKWAN GETA EREDAH ELELELELELELELELELEL HALELUYA EGZYABHER GN MELKAM NEW ........... BEZI HULU CHENKET WEST EYESUSEN BETELEYE MEREDAT MAYETEG MAGGNETEH DEMO YELEYAL ...BECHA BETAM DES BELOGNAL