የቤት ሰራተኛዬ ጉድ ሰራችኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024

Комментарии • 656

  • @liyashow3274
    @liyashow3274  Месяц назад +170

    አንድም ቀን በሰራተኛ ተሳቅቄ አላውቅም ነበር አሁን ግን እመቤቴን ፈራዋቸው ጌታዬ ሆይ ክፋ ነገርን ከኔ አርቅ🙏

    • @seadiseadi8596
      @seadiseadi8596 Месяц назад +5

      ከዜሕ በሆላ ተጠንቀቄ አላሕ ይጠብቅሽ

    • @MekdesWorku-bb8hc
      @MekdesWorku-bb8hc Месяц назад +3

      ayzosh licho enem endanshi hoyalwe be erasaw zemed tezerfalaw

    • @AynalemBerhanu-ny2ic
      @AynalemBerhanu-ny2ic Месяц назад +16

      የልጅሽ አምላክ ይጠብቅሽ እኔ ስንት ዓመቴ ሶስት ልጆቼን ስራዬን ትቼ ነዉ የማሳድገዉ አሁን ትምህርት ቤት ገብተዋል ተመስገን ፈጠሪ ከሰጠኝ አራተኛ ወልጄ አሳድጋለሁ ለእነሱ የምከፍለዉን ጥሩ ጥሩ ነገር እየበላዉ እየጠጣዉ እራሴ እሰራለሁ👍😂😂

    • @HanaMakida
      @HanaMakida Месяц назад +1

      ❤❤

    • @liliynorman8950
      @liliynorman8950 Месяц назад +8

      ሊያዬ ካሜራ አርጊ ቤትሽ ስትወጪ ልጅሽን የምትከታተይበት

  • @Beniyas33333
    @Beniyas33333 Месяц назад +44

    📌እየፈረድኩብሽ አይደለም የተፈጠረዉ ነገር በጣም ያናዳል ነዉር ነዉ እንኳንም እግዚአብሔር አተረፈሽ። ነገር ግን ባለፈዉ ቤቲን ብዙ ነገር ስትይ ነበር ዉይ እቺ ጴንጤ ናት አልፈልጋትም ኦርቶዶክስ ነዉ ምፈልገዉ ብለሽ ምንም ሳታደርግሽ በላይቭ ብዙ ስትይ ነበር አንዳንዴ የሚሆኑብን ነገሮች ያለምክንያት አይሆኑም የምንናገራቸዉን የምናደርጋቸውን ነገሮች በጥንቃቄ ማረግ ተገቢ ነዉ ለማንኛውም ይሄ ማንቄያ ደዉል ነዉ ልጅሽን እራስሽን ብሎም ቤትሽን በአፅኖት ጠብቂ ሰዉ ከሀይማኖትሽ ጋር ተመሳሳይ ስለሆነ ወይም ጎንደሬ ስለሆነ ይታመናል ማለት አይደለም።

  • @netsanetl8529
    @netsanetl8529 Месяц назад +37

    የኔ ቆንጆ እንደ ቀልድ ይህንን አትይው: ምናልባት አምጭልኝ ያላት ስው ይኖራል: ብዙ ጊዜ የማይገባን ነገር: በህይታችን ፍቺ : ኪሳራ: በሽታ : አደጋ: ሞት የሚያመጣው መንገድ: አንዳንዴ ስዎች ጠንቃይ ቤት ሲሄዱ አምጡ ተብለው ሚጠየቁት የስውዬውን የውስጥ ልብስ ነው:: ለማንኛውም ሊያዬ ልልሽሽ የፈለኩት በጣም ተጠንቀቂ: በእርግጠኛነት ጠንቂይ ውይም የቅርብሽ የሆኑ ስዎች አምጭ ይሄንን ያህል እንስጥሻለን ብሎ ያዘዛት ስው ሊኖር ይችላል: ፀልይ በጣም: አካባቢሽ ያሉትን በጥንቃቂ ተመልክቻቸው: ጌታ ይርዳሽ

    • @user-wh8ko1dp8n
      @user-wh8ko1dp8n Месяц назад +2

      በትክክል አኔም የጠረጠርኩት ይሄን ነዉ ልብስና ፀጉር አየወስዱ ድግምት የምያሰሩ አሉ
      የደረሰበት ያቃል

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 Месяц назад

      ​@@user-wh8ko1dp8nትክክል ጊዜው ከብዷል ሠው በምን እንደሚመጣ አይታወቅም😮😮😮

  • @TUBE-fw2hp
    @TUBE-fw2hp Месяц назад +40

    ሊቾ በመጀመሪያ እንኳን ፈጣሪ አተረፈሽ ከክፉ ሰራተኛ እና እቤትሽ ውስጥ 📷camera ግጠም ከዛያ በጋላ በስልክሽ ኮንታንቴ አርግ በተለይ ለልጂሽ

  • @user-bf7wq8qt4h
    @user-bf7wq8qt4h Месяц назад +40

    እንደውም. ምንም አላረገችም ማለት ይቻላል ልጅ ይዛብሽ ብትሄድስ ምን ይውጥሽ ነበር ባለፈ ቤቲ ተያዠ አላት ወይ ስንልሽ ምን ያረጋል ምናምን ስትል ነበር ያለ ተያዠ የአ/አ መታወቂ ያለው መሆን አለበት ከፈጣሪ በታች ለልጅሽ እሰቢላት ሰው አትመኚ እደጂባስ ይቀያየራሉ ካለፈው ትምህርት ውሰጂ።

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Месяц назад +1

      😂ምን ላታረግ ልጄ ሆ ስታካብድ

  • @parrot_7889
    @parrot_7889 Месяц назад +11

    ሊዬ ለውደፊት ግን ፓንትሽን ወዲያው ሻውረ ውስድሽ በዛው ማጠብ ምኝታቤትሽ ወይ ድብቅ ቦታ አስጭ ስው ክፈቷል እማ እኛ ሴቶች ፓንታችን ከወርቅም ከምንም በላይ መድብቅ ያለብን ነገር ፓንት ቢሁንነው ከድላሉች ጋር ተማክር በፓንት መተት ያስራሉ ተጠንቀቂ 💕🙏💕💫🕊

  • @emebet2513
    @emebet2513 Месяц назад +15

    ሊዬ ጥሩ ሰው ነሽ ግን ሰውን በሰውነቱ እንጂ በዘር አትለኪ ስህተት ነው ከሁሉም ዘርጥሩ አለ መጥፎ አለ
    እንኳን አተረፈሽ❤

  • @eyerugebeyehu1238
    @eyerugebeyehu1238 Месяц назад +18

    ሊችዬ ብዙ ጉድ አለ የፈለገው ብታምኚ ኬኳን ብቻአርገሽ አትኤጄ

  • @Luna23official
    @Luna23official Месяц назад +40

    ሰራተኛ ቻንስ ነው በደምብ ስለያዝሽ ስላልያዝሽ ኣይደለም። ቢሆንም ግን ክፉ ቢሆኑብን እኛ አሰሪዎች መልካም ከመሆን ኣንቦዝን። መልካምነታችን ይከፍለናል። ክፉ የሚያደርጉትም ጌታ ልቦና ይስጣቸው የዘሩትን ያጭዳሉ። ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳልና

  • @aaaa-tw2yr
    @aaaa-tw2yr Месяц назад +18

    Liya don't let your daughter to watch tv too much is not good

  • @user-tx7ci9df5o
    @user-tx7ci9df5o Месяц назад +12

    ሊቾየ ሰላም ነሽ ምዓረይ እኔ ምልሽ እነዚ ድህነት ነው ምያሰርቃቸው የሚሉሽን እንዳሰሚያቸው ድሃ ሲርበው እንኳን ይጠይቃል እንጂ አይሰርቅም እኔ 5 አመት አዲስ ኑሬ በሰራተኞች ስንት በደል ደርሶኛል ግን ኤርትራዊት ስለ ሆንኩኝ እውነት ምንም አላደርግም ነበር አንቺን ግን በተለይ ለልጅሽ ተጠንቀቂ ቤትእያለሽ ራሱ ብቻዋን እንዳትተያት በናትሽ 🙏በጣም ነው ምወድሽ ከዱባይ❤

  • @user-jp9mv8gw6p
    @user-jp9mv8gw6p Месяц назад +10

    በጣም ጥሩ አደረግሽ ሌላ ቢሆን ዪቱዮቡ ይሰራባት ነበር ልቡሽ ጥሩ ነዉ ማርያምን

    • @ShakeelKhan-zp7si
      @ShakeelKhan-zp7si Месяц назад

      ደነዙ በዛ እና አሁን እየሰራችባት አይደለም እያልሽ ነው 😅😅😅

  • @Dodi-n5v
    @Dodi-n5v Месяц назад +5

    ሊያዬ እኔም እናቴ ብቻ ነች ኢትዮጵያ የምትኖረው ስራተኛዋ ምሳ እንኮን በስአቱ አትስጣትም ለናቴ እኛ ደሞ ልብስ አይቀር ሽቶ አይቀር እንልክላታለን እናታችንን እንድትንከባከብ እሶ አዳሮ ውሎዋ ቲክቶክ ነው ቲክቶክ አላት እህቶቼ ለእረፍት ሄደው ጉድ ብለው መጡ ከወንድ ጋር ሊብ ገብታ ስታቀልጠው መኝታ ቤቶ ሆና እና ተጠንቀቁ ስራተኛ ስትቀጥሩ በተለይ ልጂ ጥላችሁ ስራ የምትሄድ

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x Месяц назад +16

    ❤ሊቾ እግዚብሔር አንቺን ልጅሸን ይጠብቅሸ

  • @Marthahealthyliving
    @Marthahealthyliving Месяц назад +9

    ኧረ ተይ ሊያ ገረድ አትበይ ረዳት ነዉ ሚባለው እዚህ አሜሪካ ረዳት ለመቅጠር በጣም ሃብታም መሆን አለብሽ ስለዚህ ከምንም በላይ ሰዉን ማክበር ከመቅጠር በፊት ስለሚቀጠረው ሰዉ ምርመራ ማድረግ ጤናን ጨምሮ ያስፈልጋል... ሌላው ልጅሽ ስትተኛ Live ላይ ብትሆኚ ጥሩ ይመስለኛል:: እግዚአብሔር እንኩዋን የከፋ ሳይከሰት አተረፈሽ ከዚህ ትምህርት ዉሰጂ 😊

    • @hiwetbehayilu5678
      @hiwetbehayilu5678 Месяц назад +1

      እሷም አልፎላት እንደማናቃት ስትንበላጠጥ እና ገረድ ስትል ታናድደኛለች እኔ ላይቭ ላይ ሳያት እራሱ ለሰራተኛም ክብር የላትም ሊያ ትንቃለች በዛው ልክም መጥሮ የቤት አጋዥም አይጠፋ

  • @user-li5ty1pm2f
    @user-li5ty1pm2f Месяц назад +7

    ለምን እራስሽ አሰሪም ከዚሁሉ ፍራት አረብ ሀገር እንኳ ሰራተኛ ሁነን ኑረናል ደግሞ አፓርታማ ነው ቤትሽ ልጅሽም 1 ናት ገና እኔ እፈራለሁ ሰራተኛ

  • @me_tube9723
    @me_tube9723 Месяц назад +4

    ሊያዬ እንኳንም ልጅሽን ፈጣሪ ጠበቀልሽ በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢
    ፈጣሪ ልጅሽንም አንችንም ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቅልሽ ማማቲ❤❤❤

  • @tigist6457
    @tigist6457 Месяц назад +3

    ፈጣሪን አመቤትቴን መላእክትን እየጠራሽ ለምን ትሳደቢያለሽ አግባብ አይደለም ይቅር ይበልሽ

  • @FrehiwotMulugeta-gf4so
    @FrehiwotMulugeta-gf4so Месяц назад +3

    አንቺ ካለ መብላት ምታውቂው ነገር ዩሉም

  • @user-zm2ds5nw8e
    @user-zm2ds5nw8e Месяц назад +6

    ለማንኛውም የምትተኛበት ጣይ የምታክ ከሆነ ያስፈራል ተጠንቀቂ ሊያ ልጅሽ

  • @mulutadele6826
    @mulutadele6826 Месяц назад +6

    ይበለሽ በጣም አስቸግረሻት ነው ሆዳም ግቢ ወደ ኩሽናሽ እሱ ነው እሚያምርብሽ ዝፍዝፍ

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Месяц назад +14

    ቤትሽ ስራ ድካም አለው መጥራት ይብዛል ትልቅ ስራ መስራት ይቀላል

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Месяц назад +1

      እዉነት ነዉ የመጀመሪያዋ ሁሉንም ችላ የምትኖር ጥሩ ልጅ ነበረች

    • @user-wz1mz1vq6f
      @user-wz1mz1vq6f Месяц назад +4

      😂😂😂 ምን ድካም አለው ሁለት ክላስና አንድ ሳሎን ማፅዳት ነው ስራ ድካማ ያለው አረብ ሃገር ስት ክላስ ታፀጅ የለዴ እር እናስተውል በዛላይ ጩኸታቸው እራሱ ይከብዳል

    • @user-rv5rd1fi7o
      @user-rv5rd1fi7o Месяц назад

      35:24 ​​@@user-wz1mz1vq6fአረብ ሀገርኮ ደመወዙ አንጀት አርስ ነው ሂወት ይቀይራል ብትደክሚም ውጤት አለው ሲስ

    • @eyerusalemyitbarek8583
      @eyerusalemyitbarek8583 Месяц назад

      Gena ke gebach 5 kenewa new be men awekeshe ​@@Bt-Y2XLO

    • @eyerusalemyitbarek8583
      @eyerusalemyitbarek8583 Месяц назад +2

      Ena letesera ayedele yegebachew

  • @firehiwotalemu7235
    @firehiwotalemu7235 Месяц назад +5

    ትክክል ነው የተናገርሽው ሊያ እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @selamwondimu4885
    @selamwondimu4885 Месяц назад +5

    ፈጣሬ እንኳን አተረፈሽ የልጅሽ አምላክ ይጠብቅሽ

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Месяц назад +41

    ቴሌካሜራ ቤትሽ ውስጥ አድርግ በር ሲከፈት የሚጮህ አላርም አለ 😔ያስፈልግሽል

  • @hanag8198
    @hanag8198 Месяц назад +1

    አይዞሽ ሊያየ እግዚአብሔር መልካም ሰራተኛ ያጋጥምሽ የኔ እህት

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Месяц назад +3

    እኔ ገና ሳያት በጣም ያስፈራል አይኖ ነበር ይሆነ ነገሯ ጥሩ አይደለም የምጠሪው ገብርኤል ገላገለሽ

  • @lomineSh3384
    @lomineSh3384 Месяц назад +38

    ጎደሬምስላኝ ህፃልጅ ያረደችው አ አ ንዶሚኒየም የዛሬ አመት ህፃልጅ የገደለችው ጎደሬ ናት ግን ጎደሬን አትወክልም ከሆሉም ቢሄር መጥፎ አለ ደግምሰው አለ

    • @eelluma2950
      @eelluma2950 Месяц назад +3

      የብሔር ጉዳይ አይደለም የሰራተኛ በሀሪ ነው ክብር አይወድላቸውም

    • @banchiamsalu6053
      @banchiamsalu6053 Месяц назад +1

      ቆሻሻ የሴተኛ አዳሪ ልጅ እኔ ጎጃሜዋ ባገኝሽ አንገትሽን ነው የምቆርጠው ለማኝ

    • @eelluma2950
      @eelluma2950 Месяц назад

      @@banchiamsalu6053 ቆሻሻ

    • @lomineSh3384
      @lomineSh3384 Месяц назад

      @@banchiamsalu6053 የታወቃችሁ ናችሁ ሰው በማረድ እና ሰወችን በመብላት ሽርሙጣ አማራክልልነው ያለው ከኛጋ ስራ ብቻነው በየሄዳችሁበት ስድብ ቱ ገረዶች አ አ በግርድና አማራ ብቻነው ብዛት ያለው መሀይሞች ለናተ መልስ አያስፈልግም ምክነያቱም ቅርሻታም ስለሆናችሁ ቡዳ ሁላ ማነው ትምህርት እዳይገባው ቅማል እድወርሰው መተት አርጌበታለሁ ያለው ጎጃሜው እኮነው አይይይይይይይይ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Месяц назад

      ​@@eelluma2950ባንችቤት ሰራተኛን ዝቅ ማድረግሽነው ሥንት የወረደሥራ የሚሠራ አለ

  • @romram6614
    @romram6614 Месяц назад +4

    ጠዋት ገብተው ማታ የሚወጡ ባለትዳር እና የልጆች እናት የሆኑ ሰራተኞች አሉ እነሱን ቅተሪ ሊያየ

    • @yonatanteshome6800
      @yonatanteshome6800 Месяц назад +1

      Ene oromo negn Amhara ayidelehoum finfine ye oromo Nate

    • @tigiste5465
      @tigiste5465 Месяц назад

      @@yonatanteshome6800 ጋላ ስደተኛ መጤ ዘላን ነዉ አይደለም አዲስ አበባ ኢትዬጲያ ማባረር አለበት

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Месяц назад

      ​@@yonatanteshome6800እንዴ እና ብትሆኝሥ ምንአገናኘው የብሄርብሔረሠብ ዋናከተማ

  • @melatmelkamu2902
    @melatmelkamu2902 Месяц назад +6

    ጎንደር ናት አላልሽም እንዴ

  • @user-zb1kf9hk4q
    @user-zb1kf9hk4q Месяц назад +3

    ዘበኛ በግልሽ የቀጠርሽው እኳን ቢሆን በአሁን ጌዜ ከቤት ሰራተኛ ጋር ነው የሚሻረከው ሁሉም እሰው ቤት ገብተው አራቁተው መሄድ ነው የሚፈልጉት

  • @selenahaile1027
    @selenahaile1027 Месяц назад +3

    ሰላም ሊያ በጣም ተጠንቂ ልጅሽን ጠብቂ አሁን ሰራተኛ አገርቤት በጣም ጨካኝ ሆነዋል ልብስ ተራ ነገር ነዉ እኔና ጋደኛዬ ምሳ ደረሰ ብለን ስለጠየቅናት ቢለዋ አንስታ ባይደርስ ብላ አስፈራራችን በሀላ ስንሰማ የሰዉልጅ ጋዝ አጠ ጥታ ታስራ የተፈታች ናት ኢሄን ሁሉ ምነግርሽ እድትጠነቀ ቂ ነዉ

    • @liyashow3274
      @liyashow3274  Месяц назад

      😳😳😳😨

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Месяц назад

      ወይኔ ጉዴ😢😢😢😢😢ምን ጉድ ነዉ

  • @user-mv5nv5jy9n
    @user-mv5nv5jy9n Месяц назад +3

    ያስፈራል በስማም ለልጂሺ ጥንቃቄ አድርጊ ካሜራ አስቀምጪ

  • @AnchialemHailu
    @AnchialemHailu Месяц назад +5

    ምግብ በልተሽ አታቂም?

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Месяц назад +3

    አይ ሊያ የዋህ ነሺ አንቺ ጎንደሬ እፈልጋለሁ ስላልሽ ያልሆነችውን ጎንድሬ ናት ብሎ ደላላው ያመጣ ልሻል በዛ ላይ እም ነትሽ ን ክርስትያን ስለሆነ እሷ ሌላ እም ነት ሊኖራት ይቻላል መስራት ስለፈለገች ይሆናል የገባችው እኔ ጋደኛ የ ቤት እንደ ዚህ አይነት ታሪክ ገጥሟታል እንኩዋን በሰላም ዎጣች :::

  • @user-jq6rl5mw8p
    @user-jq6rl5mw8p Месяц назад +2

    ያለ ተያያዝ አትቅጠሪ ሊይቾ ጊዜው ከፍቶል ፈጣሪ ይጠብቅሸ እሰከ መላ ቤተሰብሸ❤❤❤

  • @zed8788
    @zed8788 Месяц назад +10

    ሰራተኛ ስትቀጥሪ ተመላላሽ ቅጠሪ ምን አሰጨነቀሽ መተው የተወሰነ ሰአት ሰርተው ቢሄዱ ብዙ አይደለም ግን የዋህነትሽ ነው ውስጥሽ ጥያቄ ፈጥሮ ቼክ እንድታደርጊ የመራሽ /የመነፈስቅዱስ አንዱ ስራው ድብቅ ነገርን በተለያየ መነገድ ማሳየት ነው እና ፀልይ ፁሚ ;መፅሀፈቅዱስ አምብቢ ለምን ልብሽ ቅን ሰለሆነ የበለጠ እግዚአብሔር ያበራልሻል

  • @jamilaEnderis-qd9dg
    @jamilaEnderis-qd9dg Месяц назад +2

    9 ስአት ታውራለቺ ላልሺ መብትዊ ነው ስራዊን በአግባብ እስክስራቺ እኔ ስራየን ከጨርስኩ እደፍለኩ ነው እማውሪው እድሜ ለመዳም ዊይፋዪ ሲጀመር የኢቶ ስራተኛም አስራም አትከባበሩም ሁሌ ስመታ መዳሜ የኔ ልእልት

    • @TigistGadamu
      @TigistGadamu Месяц назад

      አዳምጪ መጀመርያ

  • @romram6614
    @romram6614 Месяц назад +2

    ሊያ እባክሽ ከደላላ ቤት ሰራተኛ በፍጹም አታምጭ ደላላዎቹ ራሳቸው በጣም ሌቦች ናቸው በዙ ጉድ እየሰማን ነው ብቻ ልጅሽን ክርስቶስ በደሙ ይሸፍናት 🙏

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Месяц назад +1

    የኔ ልጅ ተጠንቀቂ በዚህ ዘመን ሰው ለሰው ከፍቷል ያሳዝናል 😔 እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ ክፉ ዘመን እግዚኦ ... አሁንም መልካም ሁኚ አየሽ እግዚአብሔር ያያል ይጠብቃል ሁሉን የሚችልና የሚያይ አምላክ መልስ አለውና አይዞሽ አትደንግጪ ....

  • @RahmahMohammad
    @RahmahMohammad Месяц назад +2

    ሰላም ሊያ ኬኮ እዴት ናት ተይ ግን ስራተኛ አምነሽ እቤትሽ አታሰገቢ በሁኑ ሰአት ሰው አይታመንም ከኔም ሰራተኛ ያመነ ብዙ ሰቀጣ እሄው አረፌ ተቀመጫለሁ አረደውኘ እከሚሄዱ አጠብቅ መቸስ ከሚገርም 2 ሀለት ልጂ እሳደኩ ላይስራተኛ አሊዝም ብየ እኖርኩ ነው አን ላድ ነፈስሽ እና ለልጂሽ ደሞ

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 Месяц назад

    ወላሂ ሊያ በጣም ጅግና ናት እኔ እራሴን እታዘባለሁ ይሄን ኮሜንት እራሱ ምፅፈቅ ኩሺና ሆኜ ነው እሷ Oman(ኣማን) ስደት ላይ እያለች በFacebook አያት ነበር ሀገርም ገባች አንዴ ቱርክ አንዴ ኢትዮጵያ እያለች ስትኖርም አያት ነበር ብሎም አገባች ወለደች እኔ አሁንም እዛው ነኝ ቤተሰቤን ስል😢ግን ስለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ ሊያ ልቧ ንፁህ ናት ጎበዝ ጅግና ናት❤ ❤❤

  • @eleniwoldemariam5755
    @eleniwoldemariam5755 Месяц назад +2

    ደሞ እንዳለ ሰራተኛ ነጻነት የሚሰጥ አላየሁም።ግን እንኮን ልጅሽ ሰላም ሆነች።

  • @liliynorman8950
    @liliynorman8950 Месяц назад +5

    ሊያዬ ካሜራ ቤትሽ አስገቢ

  • @ziyadashifa-kx8qy
    @ziyadashifa-kx8qy Месяц назад +1

    ዊይ በጣም ከባድ ነው ሰራተኛ መጥፎም እንዳለ የኢትዮ አሰሪዎች በጣም ክፉ አሉ ለሰራተኛ ክብር የሌላቸው ከሰው ማይቆጥሩ አሉ እኔ አረብ አገር ከመምጣቴ በፊት የሰው ቤት ስሰራ አሰሪዬ በጣም መጥፎ ነበረ ምተኛበት ፍራሽ ብድልብሱ ሳስበው አሁን ያስለቅሰኛል ጠዋት ስነሳ ሽንት ቤት አጠገብ እዛ ወስደሽ አቀምጪ ነበር ምትለኝ እና አሁን አረብ አገር እድሜ ልኬ ብስራ ቢከፋኝም አላዝንም አልሀምዱሊላህ ነው ምለው በኢትዮ ስሰራ ካየሁት አንፃር 😢

  • @tinanigusse4935
    @tinanigusse4935 Месяц назад +7

    GOD saved you big time. The spirt of GOD woke you up/spoke to you to get up to catch her. It could have been worst. I have gone thru this before. We believe you. Your baby is ok and you are ok, praise the Lord. Liya, you are just attacking the issue / the situation for being robbed not the maid personally. What she did is a crime period.

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 Месяц назад

    ሊቾ ለምን አልቀረፅሻትም ነበር ባለጌ ነች በእውነት እኔማ የቤት አጋዥ እርም አልኩኝ በሌለንበት ስራ ስንውል ብዙ ነገር ተፈፅሞብናል

  • @genitube3975
    @genitube3975 Месяц назад +10

    ሊያየ ፈጣሪ የጠብቅሽ ልጅሽንም አችንም

  • @Abeba-nq1pf
    @Abeba-nq1pf Месяц назад +3

    በስመአም በሰራተኘ የተቃጠለ የለም አሁን ብቻዬን ነው የማሳድገው እንዴ በነሱ ደሞዝ ማሽኔን እያሞላው ቁጭ ነው. በቃ እነሱ ክብር አዮዶም

    • @anmazalmaz7680
      @anmazalmaz7680 Месяц назад

      እደዛ አይበልም ግማታም ኢቶበያ ሰራተኛ ከመኮን ሞት ይሻላል ደሞለሁለትሽብር ደመወዝ አፍሽን ትከፍቻለሽ እኔበምሰራበት አገር ሰማና ሽብር ይከፈለኛል

    • @user-sr7to6lx3m
      @user-sr7to6lx3m Месяц назад

      ​@@anmazalmaz7680 ምን ያረጋል ታዲያ 40,000 ለ ታፕ ታፕ ።40,000 ለወንድ😅

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Месяц назад +7

    😔ሊአ ለ ማንኛውም አንችም ልጀሽም ተመርመሩ የ ጉበትም HIV ደም ተመርመሪ ልጆትዋ ላይ አለ ያልሽው ነግር ያጠራጥራል 😔😔አማላይ 🤲🏿ይጠብቅሽ ፈራሽዋንም በ ደንብ አጽጂ

  • @mmh4991
    @mmh4991 Месяц назад +2

    37:55 First of all you need a door alarm with a camera on it. Just hire the cleaners who come in the morning, then finish her work for the day,. You don't need them to stay in your house.

  • @kinankinan5758
    @kinankinan5758 Месяц назад +5

    ሰላም ሊያ እኔ በጣም ተረድቼሻለሁ የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው አሁንም በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል, ካሜራ መግጠም ግን ይጠቅምሻል እቤት በማትሆኚበት ጊዜ መቆጣጠር ትቺያለሽ አሁን አገራችን በጣም ከብዶዋል, ለሁሉም ግን ፈጣሪ እንኩአን ልጅሽን ፈጣሪ ጠበቀልሽ, ኢሄ መማሪያ ይሁንሽ አይዞሽ አትደናገጪ ተረጋጊ 😘

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg Месяц назад +1

    ጎበዝ ነሽ ማግኘትሽም እግዝአብሄር ረዳሽ

  • @Beza1514
    @Beza1514 Месяц назад +2

    Don’t expect good safety in Ethiopia just because you pay money you the only one can take care of yourself and your God only

  • @WorkneshBeda
    @WorkneshBeda Месяц назад +4

    Zerna neish gondera menamen teyalsh hulgiza

  • @muludejen9244
    @muludejen9244 Месяц назад +3

    ተጠንቀቂ ሊያዬ❤

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 Месяц назад +2

    I am so happy. God, safe you with your lovely daughter. Have a nice blessed 🙌 you and your daughter. God blessed you and all countries.❤❤🎉🎉

  • @AffectionateDna-sy3cs
    @AffectionateDna-sy3cs Месяц назад +3

    የልጅሽ አምላክ ጠብቆሻል

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 Месяц назад +2

    የሰለጠነ አለም ሰራተኛ የለም ራሳቸው ይሰራሉ ቤትሽ ይመቻል ራስሽ ስሪ

  • @bezaselemon8808
    @bezaselemon8808 Месяц назад +15

    ጎንደሬ ጎጃሜ ብለሽ ሰው የምትለይው ማነሽ ምንድነሽ ስድ ደግ አረገችሽ ደሞ ክፉ ነሽ ፊትሽ ያስታውቃል

    • @edenkaletsidlk2510
      @edenkaletsidlk2510 Месяц назад

      ይች አህያ የአማራን ህዝብ ስታዋርድነው እኮ

    • @Luna23official
      @Luna23official Месяц назад +3

      ​@@edenkaletsidlk2510ኣይ ኣማራን እያዋረደች ሳይሆን ኣብዛኞች ጎንደሬዎቾ ታማኞች ይሉኝታ ያላቸው ባለሙያዎች እንደሆኑ በህብረተሰቡ ስለሚታመን ነው። ይህ ማለት ግን የሌሎቹ ብሄር እንደዛ ኣይደሉም ማለት ኣይደለም ጥሩ ከሁሉም እንዳለ ሆኖ መጥፎም የለም ማለት ኣይደለም። ከጎንደሬም ሆነ ከሌላ። በቃ

    • @user-ub5il4dg3v
      @user-ub5il4dg3v Месяц назад +2

      ​@@Luna23official 2 lejoch yardchwe gondery ayedelich enda

  • @user-zm2ds5nw8e
    @user-zm2ds5nw8e Месяц назад +9

    በፈጣሪ ቢቀርብሽስ ሰራተኛ ሊቾ ልጅሽን ፅድት ያለ ዴኪር አስገቢያት አንቺ ስራ ካለሽ የምር ግልግል እኮ ነው ዴኪር

  • @AmsaluAssefa-h8f
    @AmsaluAssefa-h8f 4 дня назад

    ማንም አይቀመጥም አንቺ ቤት ምላስኝ ነሽ አታስቀምጪም ለነሱ ሞራል አትጨነቂም

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በተለይ ልጅሽን እግዚአብሔር ጠብቆልሻል ልያ እህቴ ስራተኛ ከውጭ በር ቆልፋባት ብር ልብስ አይቀርም ይዛባት የጠፋች አንዳንድ የቤት አጋዥ ጨካኘ ናቸው እኔ ኮፍያ ስትደፋ ቤት ውስጥ ለምን ብዬ ነበር አንዳንድ የምትሳደቡ ስዎች ትገርማላችሁ ልጅ ነው እኮ ቤት ውስጥ ያለቹ ማርያምን ልያ እያየናት ስራተኛቻ በፍቅር የምትኖር ልጅ ናት

  • @lily-gg4nh
    @lily-gg4nh Месяц назад +2

    ይልገባኝ ነገር ለምን ጉንደር መረጥሺ በዘር ታምኝለሺ እንድ ሰው በሰውነት ብቻ እመኝ

    • @user-iq9em7vi3d
      @user-iq9em7vi3d Месяц назад

      የሉታየቅሉሰራአትአለቸውበሁሉነገርተማኛናቸውብላለቺከዱሩምሱ

  • @user-mz5ic2qt9j
    @user-mz5ic2qt9j Месяц назад +1

    የሆንሽ መርዝ ነገር ነሽ😢 እስቲ ዝም ብለሽ ብይ እንዴት እንዴት ያረግሻል እንደዉ ቲሽ

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Месяц назад +1

    እንኳን ልጅሽን ይዛብሽ አልሄደች" አንቺንስ አንድ ነገር ብታደርግሽ ?? ተመስገን በይ።

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Месяц назад +1

    የምታክ ከሆነ የተኛችበትን ልብስ መኝታ ሁሉ መጣል አለበሽ ። የተመለሰውን ልብስ ላውንድሪ አድርጊው።

  • @thtnaayalew7126
    @thtnaayalew7126 Месяц назад +9

    እኔ ማዳም ቤት ቁጭ ብዬ 4 ሰአት ነዉ ምነሳዉ እስዋ 1 ሰአት ተነሳችብላ እንቡዋ ከረዮ 🫢🥺 አይ ፈጣሪ 😢

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 Месяц назад +4

      አታሽቃብጭ ሊነጋ ሲል ተኝተሽ 4 ስአት የተነሳሽ እንደሆነ ኢትዮጵያ በዛ ቢባል 3 ስአት ነው ወደ መኝታ የሚኪደው አንዳንዴ ያለንበትን ማወቅ መልካም ነው ስራ ስራ ነው።

  • @Fatemanurhussin
    @Fatemanurhussin Месяц назад +8

    Lemdnewu 10 gzea mtmywu yamenesh sewu ysemashal mehala tru aydelem Betam abezashwu

    • @salamerke5811
      @salamerke5811 Месяц назад +2

      እረ ባክሽ መቶ ጊዜ ብታወራስ ትቀልዳላቹህ እንዴ ልጆን ይዛት ሂዳ ቢሆን ማበዷ ይቀራል በዚህ በከፋ ስአት አትፍረዱ!!🤔🤔

  • @kedirmohammed2988
    @kedirmohammed2988 Месяц назад +9

    .ሊያ የሠራተኛ እናታቸው አንድ ናት. .

  • @user-wh5bv1uh4h
    @user-wh5bv1uh4h 28 дней назад

    እኛ ገና ወጣት ነን አንቺ ደሞ ትልቅ ነሽ የሚጠቅምሽን ታውቂያለሽ ብዙም እንለያያለን ከእናታችን እህቶች ጋር እናስተዋውቅሻለን በቃ

  • @AtnatiyosGebre
    @AtnatiyosGebre Месяц назад +2

    Pray to God to gives you honest servant for you and your daughter, Pray more

  • @user-gu7du4ty7y
    @user-gu7du4ty7y Месяц назад +1

    ካሜራ ግጠሚ ተያዥ ያዢ ከተቻለ ደሞ እንደመጠባበቂ የ አንድ ወር ደሞዛቸው ያዥባቸዋል በሰላም ከወጡ ትሰጫቸዋለሽ ከጠገቡ ደሞ ባዶ እጃቸውን ካሜራ ደቅነሽ ለሌላው መማሪያ አርጊያቸው

  • @yasminchanal6264
    @yasminchanal6264 Месяц назад

    ሊያ ይቅር በይኝ ድሮ እደዚህ ስታወሩ በናተ እፈርድ ነበር አሁግን ተረዳኋችሁ የምር ከባድ ናቸው

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 Месяц назад +5

    በጣምይገርማል❤❤❤❤

  • @diredawa3536
    @diredawa3536 Месяц назад +2

    አንቺ በጣም ጥሩ ነሸ የገብሬል ፀበል ረጭ

  • @hirutgezahagn-mz8zo
    @hirutgezahagn-mz8zo Месяц назад +10

    አበላልሽ ስርዓት ይኑረው ደስ አይልም

    • @eyerusalemyitbarek8583
      @eyerusalemyitbarek8583 Месяц назад +1

      Endew batayates ahune sele megebe yewerale

    • @HananHanan-dj6rp
      @HananHanan-dj6rp Месяц назад +1

      Er senete ayenete sew ale eski mn agebashi wey habesha ened habesha metefo yelem

  • @Sinbarenazelalem5420
    @Sinbarenazelalem5420 Месяц назад +3

    Ayezosh fetari yelebeshen ayeto aterfoshal gen lebesun bedeb zefezefesh etebiw bedeb eshi yasakekatal selalesh kelebsu gar seletekelakel 👍

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Месяц назад +6

    ፎቶዋን ለጥፈ ለ ሌላው ጠንቅ እንዳትኦን

  • @user-ew7eh3tm6x
    @user-ew7eh3tm6x Месяц назад +2

    ሊችእኔከድባይመስከረምአካባቢመጣለውጥሩየምትከፊኝከሆነ(በኮመትአሳዊቂኝሌሎችምካላችሁ🙏🙏

  • @deberetarekegne9009
    @deberetarekegne9009 Месяц назад

    እግዚያብሔር ምህረት ያድርግልሽ ችግርሽን እሚነግር ዘመድ ጓደኛ ወዳጅ የለሽም ማውራት ስለቻልሽ ብቻ ያወቅሽ መስሎሽ እንደዚህ በወረደ ቃላት ሰወችን አትዝለፊ ይህን ሁሉ ተናግረሽ ስትተኝ እንቅልፍ እሚወስድሽ ከሆነ ጤነኛ ነኝ ብለሽ አታስቢ

  • @Hababa-x4n
    @Hababa-x4n Месяц назад +1

    የምትሳደቡ ኮ ያረብ አገር ገረዶች ናቹ ለምን ብትሉ አረብ አገር ከመምጣታቹ በፊት ሰው ሰርታቹ ልክ እንደሊያ ሰራተኛ ሀዝቡን አዛ አርጋቹ የመጣቹ ስለሆናቹ ኮ ነዉ ርጉሞች አያልፍላቹ

  • @user-gj6wm9mz3t
    @user-gj6wm9mz3t Месяц назад +1

    ለሚቀጥለው ጌዜ ግን ጠዋት ጠዋት በሩን ቆልፈሽ ቁልፉን ይዘሽ ተኚ እሺ

  • @user-nk9bs5dz4i
    @user-nk9bs5dz4i Месяц назад +3

    Be chilfa new ende mitigorshiw 😅

  • @hanag8198
    @hanag8198 Месяц назад

    እንኳን ልጅሽን አተረፈልሽ አሁን እኮ ብዙ ነገር ነው እየተደረገ ያለውጌታን አምስግኚ እንኳን አተረፈሽ🙏🙏🙏

  • @user-bz6kt4xv3f
    @user-bz6kt4xv3f Месяц назад +1

    አላህ ይጠብቅሽ የኔ እብዶ

  • @Hilina-ml3wy
    @Hilina-ml3wy Месяц назад +2

    ጎንደሬ ነች እኛ ሠፈር አራብሣ ልጆች ያረደችው ለምን ጎንደሬ ፈለግሽ

    • @yasalefekutne9145
      @yasalefekutne9145 Месяц назад

      😂😂Esa gonedere selehonech yezeran

    • @tigiste5465
      @tigiste5465 Месяц назад

      ጋላ እና አጋሜ ነዉ ሲያርድ የማዉቀዉ

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 Месяц назад

    ሰራተኛ ስትቀጥሩ ግን በተያዥ ቢሆን ጥሩ ነው?? ምክንያቱም ከደላላ ጋር ይሸረካሉ ደግሞ ፓንት የሚወስዱት ለማስደገም ነው???

  • @SarasaraAbebe
    @SarasaraAbebe Месяц назад +2

    እረ ኬኳን እንዳትሰረቂ ሌላው ቀሪ ነው ኬኳ ምስኪን 😂😂😂

  • @user-qc9tr1jb4p
    @user-qc9tr1jb4p Месяц назад +2

    ሊዬ ካሜራ ግጠሚ ቤትሽ

  • @SisNem-wx9jq
    @SisNem-wx9jq Месяц назад +8

    ያ አላህ ምን አይነት ብልግና ነው ሀቂቃ ብዙ ብታወሪም በሰራተኛ ላይ ክፉ እንዳልሆንሽ ነው ማስብሽ በስርዓት ብትነግርሽ አንቺ ጋር መስራት አልፈልግም ሸኚኝ ብትልሽ ሂሳቧን ሰተሽ እንደምታሰናብቻት አምናለሁ እሷ ግን ባለጌ ናት የጇን ይሰጣታል የወሰዱትን ይውሰዱ ልጅሽን ግን ጠብቂ አደራ

    • @liyashow3274
      @liyashow3274  Месяц назад +8

      አጥፍታ እንኳን ቢሆን መሄድ እፈልጋለሁ ካለችኝ አላስገድዳትም ምክንያቱም የሰው ቤትን አውቀዋለው እና ለማንኛውም ፈጣሪ
      አድኖኛል🙏

    • @SisNem-wx9jq
      @SisNem-wx9jq Месяц назад +2

      @@liyashow3274 እውነት ነው ስደትን የቀመሰ ሰው በሰራተኛ ላይ ክፉ አይሆንም አላህ ይጠብቅሽ ሀቢብቲ ልጅሽን ይጠብቅልሽ

    • @ademendire2080
      @ademendire2080 Месяц назад

      ወላሂ የዋህነሺ ምግብኮን አደፈለጉነዉ ብሉምትይዉ ወላሂ አድሥ አበባ14አመቴ እሠዉቤትገብቸ ምግብ ለሡ መስር ሥጋ ተሠሩ ለሠራተኛ ሽሮነዉ አረብ ለምጣት መሄድ ነበር 1ሠርቸ ስወጣ ቀሚሴን የፈተሸችኚ ያችንመጋኛሤትዮ መቸም ይቅር አልላትም የወሎልጆችነበሩ እሱ የሠጡኚልብሥሁላ የቀማችኚ ሊያኮ የዋህነሺ ልጂሺን አላህይጠብቅልሺ❤❤❤❤​@@liyashow3274

    • @ademendire2080
      @ademendire2080 Месяц назад

      ፓንትሺን ልታሥደግምበት ይሆናል ዉደዋ አንች የዋህነሺ ​@@liyashow3274

    • @RahelAddisu-ip1lr
      @RahelAddisu-ip1lr Месяц назад

      ሊ እባክሽ ኬኳን ጠብቂ እኔ በወጣትነቴ ስራ ትቼ ልጄን ብየ ነው የተቀመጥኩ ደግሞ ደላላ ተያዝ እንዴት ታደርጋለሽ​@@liyashow3274

  • @fitsumhaile5052
    @fitsumhaile5052 Месяц назад +1

    ልክነሽ ሊያ ልጅ ከባድ ነው በጣም ተጠንቀቂ ከዚህ በውሀላ

  • @tigistbekele9530
    @tigistbekele9530 Месяц назад +25

    ልክ ነሽ ሊያዬ። እነሱ ምንም ጥሩ ቢመስሉም እናታቸው አንድ ናት።

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n Месяц назад

      👌👌

    • @user-dp1jg7pe5h
      @user-dp1jg7pe5h Месяц назад

      ትክክል

    • @user-zd7vl1xn2n
      @user-zd7vl1xn2n Месяц назад +1

      እበት

    • @DeseDese-ex4wo
      @DeseDese-ex4wo Месяц назад

      በጣም አደገኛ ነው።

    • @Hiwot19981
      @Hiwot19981 Месяц назад +3

      መርዞች የኢትዮ አሰሪዎች መናጢ ሁሉንም ባንድ ምን ማለት ነው?

  • @bitaniyawoldeyes4107
    @bitaniyawoldeyes4107 Месяц назад

    የአፖርትመንቱ ጥበቃዎች መጠየቅ አለባቸዉ እንዴት ያስወጣሉ ?አንቺን ማሳወቅ ነበረባችሁ

  • @RihanaHassen-lh5em
    @RihanaHassen-lh5em Месяц назад +2

    ሊያ. ልጂሽን ለምን አታሳይንም በጣም ስለገረመኝ ነው በሰላም ነው

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Месяц назад +1

      ለምን ፈለግሸ ልጇ youtuber አደለች

    • @amytk6095
      @amytk6095 Месяц назад

      የራስሽን ልጅ እዪ😂😂

    • @RihanaHassen-lh5em
      @RihanaHassen-lh5em Месяц назад

      @@amytk6095 የራሴልጁማ እኮንእኔ አለም ያውቃታል ምንአስደበቀኝ ያምናል በልጄ ምን አሳፈረኝ ኬክ የሆነች ልጂ አለኝ

    • @user-gs2rh9fz8n
      @user-gs2rh9fz8n Месяц назад

      😂😂😂​@@amytk6095

  • @Kukiid1549
    @Kukiid1549 Месяц назад +2

    አላህ ጠብቆሻል

  • @user-dy5fk6iw8r
    @user-dy5fk6iw8r Месяц назад +1

    ጀግናነሽ ጋማዋን ይዘሽ ሀቅሽን ማሥመለስሽ ንፁህ ልብሽን አይቶ ፈጣሪ ጠብቆሻል የሌባ አይነ ደረቅ እረ በቤተሰብ ካላገኘሽ ድካሙ ይሻልሻል ደላላው ራሡ ሌባ ነው ተጠንቀቂ

  • @great-full3612
    @great-full3612 Месяц назад +1

    Yes you are very fair Madam! Keep treating them the way you want to be treated

  • @saron4252
    @saron4252 Месяц назад

    የኔ ቆንጆ እመብረሀን ትጠብቅሽ የሰዉ ልጅ ይከብዳል

  • @Selam-xd2xt
    @Selam-xd2xt Месяц назад

    ሁላችሁንም አስሪም ስራተኞችም እግዚአብሔር ይጠብቀን ቆይእኛ በሌቦች ምክንያት ስራስርተን መቀየርቤተስቦቻችን ማገዝየምንችለው እግዚአብሔር ንፁህጉልበቴን ይባርክልኝና ይቀይረኝ ሆእንኳንየስው ገንዘብላስብ ለማንኛውም እንኳንእግዚአብሔር ጠበቀሺ🥺🥺ምንአይነትጊዜነው😥😥