ብታምኑም ባታምኑም ጷግሜ 7 ትሆናለች ስለ ጷግሜ ያልተሰማው ሚስጥር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2021
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 144

  • @beletetube_
    @beletetube_ 2 года назад +17

    ጳጉሜ ሩፋዔል ዛሬ ነው እንኳን አደረሳችሁበየአላችሁበት ይጠብቃችሁ LIKE

  • @serkayilma2426
    @serkayilma2426 2 года назад +32

    በጣም ገራሚ ነው ኢትዮጵያ ሀገሬ ሠላምሺ ይብዛ እንዲህ አስደማሚቀመር ሠርተው ያቆዮልኝ አባቶቻችን ክብሩልን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abaynehlemma164
    @abaynehlemma164 2 года назад +16

    24 ሰአት 0.4 second ይኖረዋል በ 30 ቀናት 12 second ሲሆን በ 1 አመት 144 second ይሆናል 600 አመት ለይ መለትም 144*600÷3600= 24 አንድ ቀን ይገኛል ጳጉሜ 7 በየ 600 አመት 1 ቀን ሆና ተከብራ ትሆራለች

  • @OmarMohamed-qc1km
    @OmarMohamed-qc1km 2 года назад +1

    አናመስግናለን አቤሎ ግን እኔ ሀይማኖቴ ሙስሊም ነው ቋቅሜ ሲደርስ ለሊት ከክርስቲያን ጓደኘቸ ጋር ለሊት ተነስተን እንታጠባለን ቋቅሜ ሲደርስ ይቆርቁረኛል ሰው አገር መሆኔ እንኮን አደረሳችሁ ለክርስትና እመነት ተከታዮች

  • @salamisalami1332
    @salamisalami1332 2 года назад +1

    ጳግሜ ወርን ከሌሎች ወር የበለጠ እወዳታለው ደስታ እና ተስፍ ትሰጠኛለች መልካም አዲስ አመት በስደትም ባገርም ያላችው ዘንድሮ ወደ አገር መግባት አልተሳካልኝም የዛሬ አመት ጻግሜ 3 እገባለ ሰላም ይቆየን አገሬን ሰላም ፍቅር መተሳሰብን ተመኝው አቤሎ እናመሰግናለን በሁለቱም ቻናልክ የምንግዜም ተከታታይህ ነኝ

  • @dimpletube5600
    @dimpletube5600 2 года назад +5

    በጣም ነው ምወድክ እባክህ እየተጨነቅን ነው እኔና መሰሎቸ መረጃ አፈላልገክ ቁርጣችንን አሳውቀን የኮቪድ ክትባት የወሰዳችው ከ2አመት በኽላ እንዴምንሞት እየነገሩን ነው እውነት ከሆነ ሀብታችንን ማከፋፈል እንድጀምር😌 ፕሊስ

  • @MullerApp
    @MullerApp 2 года назад +1

    ጳጉሜን በጣም ነው የምወዳት እቺን አለም የተቀላቀልኩት ጳጉሜ ፭ ስለሆነ😊🔥

  • @Ermirobi
    @Ermirobi 2 года назад +24

    አቤሎ በጣም ምርጥ መረጃ ነው ያሳየኋን ፈጣሪ እውቀቱን ይጨምርልህ keep it up

  • @eyuelgetachew7957
    @eyuelgetachew7957 2 года назад

    comment ለማየት የገባ መልካም አዲስ አመት

  • @selamlealem2696
    @selamlealem2696 2 года назад +7

    እንኩዋን አደረሳቹ ውድ ኢትዮጵያዊያን መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻 አዲሱ ዘመን ጦርነት ጠፍቶ ፍቅር እርሀብ ጠፍቶ ጥጋብ ዘረኝነት ጠፍቶ አንድነት የምናይበት ይሁንልን! ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ🇪🇹🌻🌻🌻

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ብዙ ነገር ታሰማናለክ

  • @saronfikir5962
    @saronfikir5962 2 года назад +4

    በጣም ይገርማል እናመሰግናለን አቤል እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @kinfezegeyeaboretugn6839
    @kinfezegeyeaboretugn6839 2 года назад +6

    መልካም በዓል ለአንተም ይሁንልህ አቤሎ!!

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h 2 года назад +5

    እንኳን ለዲስ አመት በአል አደረሳቹ ፈጣሪ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ያውርድልኔ

  • @alembaye8185
    @alembaye8185 2 года назад +6

    በአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ዘንድ ያልታወቀ ድንቅ ሚሥጥር። አመሰግናለሁ አቤል ላንተም ለመላው ኢትዮጵያዊ ሁሉ የሠላም የፍቅር አዲስ አመት ይሁንልን።

  • @selamawittewodros2387
    @selamawittewodros2387 2 года назад +4

    አቤልዬ ጎበዝ ልጅ ነህ በአጭር ደቂቃ ውስጥ ብዙ ትምህርትን ትሰጠናለህ እናመሠግናለን በርታልን አሪፍ አቀራረብ ነው

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s 2 года назад +2

    እናመሰግናለን አቤል ይህን ትምርት በትንሹ ሰምቸዋለሁ ትልቅ ትምርት ነዉ

  • @user-zw1qd7cj8e
    @user-zw1qd7cj8e 2 года назад +5

    አቤሎ እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ❤️💛💚ሰላም ለእናት ሃገራችን ለቤተክርስትያናችን 🙏

  • @martisanwakuma7618
    @martisanwakuma7618 2 года назад +3

    thanks for informing & sharing

  • @saripaul2215
    @saripaul2215 2 года назад +6

    This is amazing