...ሳላውቀው እቀየራለሁ....በእስራኤል ፓርላማ ፊት ስቆም የሚታየኝ የኔ ሳይሆን የህዝብ ችግር ነው... ትውልደ ኢትዮጵያው ጋዲ ይቫርከን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 апр 2022
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 318

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 года назад +51

    ጋዲ,እድሜ ጤና ይስጥህ ! ሁል ጊዜ ሳይህ ለኢትዮጵያ ያለሕ ፍቅር በውጩ አለም ቆራጥ አቆም ይዘህ እየተሟገትክ የኢትዮጵያን ቅርስ እና ይዞታ ታስከብራለሕ!ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ወዳድ ጀግና …!🙏🏾
    💚💛❤️🇪🇹☦️🕎🇮🇱

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 2 года назад

      ሰብሊየ ደምሪኝ

    • @bekeleworku8606
      @bekeleworku8606 2 года назад

      መነሻውን ያላወቀ መድረሻውን አያውቅም እዲሉ ጋዲ ሀገርህን ኢትዮጵያን ስለምትወድ እናመሰግንሀለን ። እናም ደግመን እንመርጥሀለን ፕሮሚስ ።

    • @abdunuri7464
      @abdunuri7464 2 года назад

      ኧረ ባክህህ 😂😂😂😂

  • @user-gz7cl7uu3t
    @user-gz7cl7uu3t 2 года назад +39

    እባክዎት አቶ ጋዲ ያንን የኢትዮጵያውያንን ነገር ከሁንም አደራዎት! የግብጽ ነገር እዛም የግር እሳት ሆኖብናል🙏🙏🙏

  • @atalelechhailu3166
    @atalelechhailu3166 2 года назад +14

    ሚንስትር ጋዲ እጅግ በጣም እናመሰግናለን በየጊዜው በጣም ነው እምታኮራን ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ከነቤተሰብህ ይባርክልን

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 2 года назад +74

    ጋዲ መልካም ሰዉ እንወድሀለን ለኢትዮጲያ ያለህ ፍቅር ያለህ ክብር በእዉነት ጀግና ነህ❤❤❤😘😘😘😘

  • @asteralemayehukendie9131
    @asteralemayehukendie9131 2 года назад +14

    ውይ ጋዲ ምርጥ ዜጋ እንወድሀለን እናከብርሀለን በጣም ቀና ልብ ነው ያለህ ሰውን ለመርዳት እኔም እድሉን አግኝቼ በሀካል ስላየውህ ደስ ብሎኛል 1ለናቱ ሺለጠላቱ በርታልን

  • @user-gw3ly1vd3z
    @user-gw3ly1vd3z 2 года назад +21

    ጎንደር ሰሜን በጌምድር ይሁዲነት ሙስሊምነት ክርስትና ሁሉም ነገር ጎንደር ኢትዮጵያ ሰላምሺን ሀይሉ እግዚአብሄር ይጠብቅ

    • @user-bt3bw1ce8q
      @user-bt3bw1ce8q 2 года назад

      ጎንደር የ ትግሬ ነው ድል ለ ትግሬዎች ትግራይ ኣገር ነች fuck all fano

    • @sebleeffa3277
      @sebleeffa3277 2 года назад

      @@user-bt3bw1ce8q evil always used profanity!

    • @user-gp4in4zj6m
      @user-gp4in4zj6m 2 года назад

      @@user-bt3bw1ce8q ቅማላም

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 года назад +20

    ጎንደርዬ ስንቱ ጀግና ተወልዶብሻል ኑሪልኝ ከእነ መብራቱ ሲሳይ እስከነ ስጠኝ ባይብል ጎቤ መልኬ ሙሃቤ በለጠ እነ ጋራ አልፎም ለእስራኤል እንኳን ስንቱን እንቁ ጀግና ስጥተሻል

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 года назад +5

    በጣም እናመሰግናለን አሁንም ግብፃዊያንን በየ አመትባሉ የሚረብሹትን አሳርፍል በቸር ተመለስ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ❤🌼

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 2 года назад +19

    ወንድማችን መቼም ከቃላት በላይ ነህና እግዚአብሔር ብድርህን ከእረዥም እድሜ ጤና ከመላው ቤተሰብ ጋራ ከመላው ኢትዮጵያን ጋራ ያድልህ ዘን ፀሎታችንም ምኞታችንም ነው::
    🤲🤲🤲

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 2 года назад

      ቤተሰብ እንሁን ወንድም

  • @getachewhunew9119
    @getachewhunew9119 2 года назад +26

    ፈጣሪ እንዳተ አይነት ሰወችን ያብዛል

  • @dolphinayalew1770
    @dolphinayalew1770 2 года назад +17

    When He says, selamiga ,Debark, janamora my Heart is melted spontaneously ILove my Gonderian people for ever I proud to be Gonder today is the day my tru feeling for Gonder is come Gonder=Israel we are the special one

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 2 года назад +16

    አቶ ጋዲ እባክሕ የቤተክርስቲያናችን ነገር አደራ uk ግብጾችን አደብ አስገዛልን

  • @elsabetfanta264
    @elsabetfanta264 2 года назад +18

    ዋዉዉ ምንአለበት የኛ ፓለቲከኞች ከአንተ ቢማሩ ምርጥ ሰው ❤

  • @berhanubelango5885
    @berhanubelango5885 2 года назад +14

    Thank you, Gad!
    May the God of Israel bless you!!
    We love you!

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 2 года назад

      በቅንነት ደምረኝ ወንድም

  • @mulualemseble9661
    @mulualemseble9661 2 года назад +14

    ኩሩ ቤተ እስራኤል ጋዲ ይባርከን♥🇮🇱

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r 2 года назад +11

    ጋዲ ወንድም በጣም እንወድሀለን እንኳን አደረሰህ ለዳግሚያ ትንሣኤ እግዚአብሔር እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 2 года назад +5

    Gadi, we're PROUD of YOU!! GOD BLESS YOU!!

  • @rahelalemu3298
    @rahelalemu3298 2 года назад +5

    The smart one Gadi keep up brother God bless you and your family ‼

  • @Beka_G
    @Beka_G 2 года назад +9

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ Eid Mubarak. እንኳን ለዳግመ ትንሳኤ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች. ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንንም ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን !! ሰላም ካለ ሁሉም አለ !!!💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @tsedalufenta3316
    @tsedalufenta3316 2 года назад +9

    እረጅም እድሜ ለታላቋ እስራኤል

  • @kingcell9524
    @kingcell9524 2 года назад +10

    ጥሩ ተስፋ ነው... እኛ ህዝቦች
    ደግሞ ሰላም በመስበክ እንተባበር
    ሰላም ይሻላል 🙏

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 2 года назад +4

    We are proud of you Gadi for not forgetting Ethiopia ❤

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 года назад +6

    Shalom Shalom our brother Gahddy...we love you!!! More blessing!!🙏😍

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 2 года назад

      ደምሪኝ ማሬ በቅንነት

  • @geletunurebo4687
    @geletunurebo4687 2 года назад +6

    May the God give us like you for us!

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 2 года назад +5

    የእስራኤል አምላክ ይጠብቃችሁ ቤተ እስራኤላውያን 😍
    ክቡር ጋዲ ይባርከን እርስዎን አይነት ለኢትዮጵያ ተመኘሁላት

  • @kukulu99
    @kukulu99 2 года назад +8

    እኛ ኢትዮጵያውያን እስራኤላውያን እንወዳለን

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 2 года назад +7

    በርታ ጋዲ ለወገን ደረሽ ወገን ነዉ🙏

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 2 года назад +4

    We love you gadi yibarken long life to you ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-pd3ot9tb4u
    @user-pd3ot9tb4u 2 года назад +4

    ተባረክ. የ ያቆብ የይሳቅ የአብረሀም አምላክ. በፀጋ በሞገስ. ይጠብቅህ እግዚአብሔር ይስጥልን. (((ገለቱማ)))

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 2 года назад

      ደደብ እሱ እኮ ይሁድ ነው ጭቃ

    • @user-gp4in4zj6m
      @user-gp4in4zj6m 2 года назад

      @@adanchetesfaye285 አይሁድ እኮ የእግዚአብሔር ህዝብ ናቸው

  • @plapututa9146
    @plapututa9146 2 года назад +7

    አሪፍ ሰው ነህ በርታ። በኢትዮጵያ ወገኝተኝነትህ አልጠራጠርም!!

  • @fatangewindy3899
    @fatangewindy3899 2 года назад +12

    ጎንደር ማህፃነ ለምለም

  • @seenaagedda3740
    @seenaagedda3740 2 года назад +11

    ጋዲ መልካም ሰው እናከብርሃለን እንወድሃለን እናደንቅሃለን! ለአማራ ለአፋር ለትግራይ ሕዝብ ያለህ እኩል አመለካከት ደስ ነው ያለኝ የረሃቡ የጦርነቱ የውድመቱ የሌብነቱ የሸፍጡ የውሸቱ ደጋሽ ጠንሳሽ የሆነውን ወያኔን እንዴት ትመለከተዋለህ?

  • @abelteame1221
    @abelteame1221 2 года назад +5

    Always I love you , you're my hero , you're a best worshippers of judhi ,
    #ጋዲ_ኢቫርከን 👍👍😍🙏

  • @user-qx9qh2ib5h
    @user-qx9qh2ib5h 2 года назад +12

    ጋዲ ይባርከን አንተ የትባረከ ሰው እስኪ ኢትዮጵያዊ ወደ እስራኤል በነፃነት እንዲገባ አድርግልን ቅድስት ሀገር እስራኤል እግራችን ይርገጥ 🙏

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 2 года назад

      ሴት ከሆንሽ በትዳር ብዙ ጊዜ ይውስዳሉ

    • @user-qx9qh2ib5h
      @user-qx9qh2ib5h 2 года назад

      @@eyrusfeker4790 አረ ሴት ነኝ ምንም አይነት ዕድል ገጥሞኝ አያቅም ምመኛት አገር ነበረች

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 2 года назад

      @@user-qx9qh2ib5h ያው ብዙ ከጎንደር ይውስዳሉ እኔ አክስቴ የእክስቴ ሁለት ልጆች አግብተው ወስደውስል

    • @user-qx9qh2ib5h
      @user-qx9qh2ib5h 2 года назад +1

      @@eyrusfeker4790 እስኪ አጋቢኝ ክክክክክ

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 2 года назад

      @@user-qx9qh2ib5h ምን ችግር አለ እፍልጋለሁ ውዴ ታዛዥ ነኝ

  • @Epictubeh
    @Epictubeh 2 года назад +6

    Thank you Gadi!! Even if you can’t accomplish anything, your vision & philosophy about Ethiopia is a just win. Keep it up God bless you!!💚💛❤️

    • @mogesgebreyes8766
      @mogesgebreyes8766 2 года назад

      ምን ማለት ነው. ? “ Even if you can’t accomplish anything “ ከዚህ በላይ ምን ያድርግ ???

    • @Epictubeh
      @Epictubeh 2 года назад

      @@mogesgebreyes8766 what I mean is the current situation we are in as a country is just tough & way beyond one person’s genuine effort 🤷 - sad, isn’t it?

  • @dos2544
    @dos2544 2 года назад +1

    Thanks Gadi, a real person and a real friend of Ethiopia 🇪🇹

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba 2 года назад +5

    አንድ ኢትዮጵያ !!!!

  • @wegayhunigussie1850
    @wegayhunigussie1850 2 года назад +3

    የእኛ ወርቅ ነፍ አመት ኑርልንንንንንን

  • @beyonkab7865
    @beyonkab7865 2 года назад +13

    እውነት ነው በሀይማኖት በኩል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ልዩነታችን ክርስቶ ብቻ ነው የአንድ ሳንቲም ገፅታዎች ነን! ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር ነች! አሁን የገጠመን ጉዳይ ኢትዮጵያን የማፍረስ ታሪኳን አጥፍቶ ኢትዮጵያ በመፅሀፍ ላይ ብቻ እንድትቀር እየተደረገ ነው!

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 2 года назад

      በቅንነት ደምሪኝ ማሬዋ💗

    • @abdunuri7464
      @abdunuri7464 2 года назад +1

      አይ አለማወቅ

  • @tibebewerkeyie4990
    @tibebewerkeyie4990 2 года назад +3

    እናመሠግናለን ወንድማችን ጋዲ

  • @targettube4968
    @targettube4968 2 года назад +3

    ወንድማችን ጋዲ እድሜ እና ጤና ይስጥልን።

  • @anchinalumehari845
    @anchinalumehari845 2 года назад +3

    Love this interview. Well done Gadi.

  • @digafemegerssa1096
    @digafemegerssa1096 2 года назад +2

    Thank you and we love you Gadi.

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 2 года назад

    Thanks, Gaddi for remembering ETHIOPIA! We love you and stay connected with ETHIOPIA!

  • @aidahailu3195
    @aidahailu3195 2 года назад +2

    Betam Tilek sew. Egziabher yebarkeh!!!

  • @shegawmarie5584
    @shegawmarie5584 2 года назад +3

    እናመሰግናለን ያገር ልጅ!

  • @yemaebelwanategnaw366
    @yemaebelwanategnaw366 2 года назад +4

    የእውነት ጀግና ነክ.....

  • @getanehwubeneh895
    @getanehwubeneh895 2 года назад +1

    የኔ ጀግና እሰራኤል ላለን ክርስቲያኖች ቀኝ እጃችን ነህ ከእግዚአብሔር በታች.

  • @liligebre4043
    @liligebre4043 2 года назад +12

    የኛ ጀግና የጎንደር 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @mulukenlanka8266
      @mulukenlanka8266 2 года назад +1

      ጎንደር እያሉ ግን ታንቋሽሹና ከሰው አትቆጥሩም ነበር። አሁን ሰው ስለሆነ ነው እንጂ።

    • @liligebre4043
      @liligebre4043 2 года назад +1

      @@mulukenlanka8266 አንቀልባ አምጣልኝ ልእዘለዉ ገንዘብ ስጠኝ አልኩ በጣም ደነዝ ነህ

    • @berhanea3798
      @berhanea3798 2 года назад

      @@mulukenlanka8266, why do you need to bring that up! As the saying goes, if you don’t have anything good to say don’t say anything!

    • @mulukenlanka8266
      @mulukenlanka8266 2 года назад

      @@liligebre4043 ለራስሽ ደግመሽ አንብብ።😀😀🤣

    • @liligebre4043
      @liligebre4043 2 года назад

      @@mulukenlanka8266 ገንዘብ ከፈለክ ልሰጥህ

  • @tezerakalu252
    @tezerakalu252 2 года назад +1

    "እኔ ፓርላማ ስገባ የራሴን ጥቅም ሳይሆን የህዝብን ጥቅምና አደራ ለማስከበር ነው።" ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ!

  • @tadla8200
    @tadla8200 2 года назад

    መላካምነት አስተዋይነት ፀጋ ነው ጋዲ ልዑል እግዚአብሔር እድሜናጤና ይስጥ የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ከጋድ ተማሩ። ዘረኝነትን ተውት የሰውልች ይበልጣል ሚዛናዊ ስራስሩ። የሰው ህይወት። በአብይ ዘመን። እደቅጠል እየረገፈ ነው

  • @salamtigi4597
    @salamtigi4597 2 года назад

    ጋዴ መልካም ሰው በእውነት እንዳንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጥህ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ❤️❤️🙏🙏🙏

  • @est2729
    @est2729 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ከፍ ያድርግህ ወንድማችን በርታ እናከብርሀለን👍💚💛❤👍

  • @jerrykassatube2916
    @jerrykassatube2916 2 года назад +2

    አንተ መልካም ሰው ተባረክ እናመሰግናለን

  • @lovenature4241
    @lovenature4241 2 года назад +2

    God bless you

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 года назад +3

    ጋሼ ጋዲ ጀግና ሰው ነው
    ሰለሁሉም ነገር እናመሰግኖታለን!!!!!

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 года назад

    ጋዲዬ በጣም የማካበርው መልካም ሰው እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አበሳይ አመሰግናለሁ❤️🙏

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 2 года назад +4

    ጋዲ እናመሰግናለን 🙏

  • @chritianman6943
    @chritianman6943 2 года назад +2

    god bless Ethiopia.

  • @user-vz1le9vg1h
    @user-vz1le9vg1h 2 года назад +2

    በጣም እንወድሃለን

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 2 года назад +10

    የጋዲ ይቫርከን ጉብኝነት መቆሚያም ሆነ ገደብ የሌለው የወደፊት ዘላለማዊና ጠቃሚ የሆነ ግንኙነት ለመመስረት መጀመሪያ ይሆናል የሚል እምነት አለ፡፡ ቤተ እስራኤላዊያንን ከሌሎች ይሁዳዎች የሚለያቸው ቢኖር እንደ እስራኤል ሀገር በዘራቸው ተለይተው የማይታወቁበት፣ የማይገለሉበት፣ የማይከፉበትና የማይጎዱበት ሀገር ማንም ሳይሆን ከጥንት ጀምሮ ስርና መሰረታቸው የሆነችና ሁሌም ከልባቸው የእኔ የሚሏት ኢትዮጵያ ብቻ መሆኗ ነው፡፡
    ይሁዳዊነት እንደ ክርስትያን፣ ቡዳ፣ ሂንዱ፣ እስላም፣ ሲክና ሌላው የሁሉም የሆነ ሀይማኖት ሲሆን እነሱነታቸው ግን ከጅምሩ ጀምሮ ዛሬምና ሁሌም ኢትዮጵያኖችና አማሮች ናቸው፡፡ ከአረብ ሀገሮችም ሆነ ከአውሮፓ፣ ከአሜሪካም ሆነ ከሌላው አለም ወደ እስራኤል የተሰደደና የሚሰደድ ይሁዳዊ ከለየለት ዘረኛነትና ጥቃት በመሸሽ ሲሆን ጥሎት ወደሄደው ሀገር ለመመለስ ቢሞክር ተቀባይነት የሌለውና የማይችል ነው፡፡ አሜሪካንና ካናዳን ጨምሮ ሁኔታው ወደፊት እየከፋ የሚሄድ ነው፡፡ አውሮፓ ግን ይሁዊያንን በተመለከተ አቅጣጫው ምን እንደሆነ ለይቶለታል፡ የዩክ,ሬን ጦርነት ደግሞ አባብሶታልና ወደፊት አክፍቶታል፡፡
    ነገር ግን ቤተ እስራኤላዊያን በፈለጋቸው ጊዜና ሁሉም ወደ ኢትዮጵያ መመለስ ቢፈልጉ በእስራኤል ሀገር ካላቸው ነጻነት፣ ተቀባይነትና እክልነት በእጅግ የበለጠና ተለይተው በዘራቸው የማይታወቁና የማይጎዱ ነው የሚሆኑ፡፡ ለዚህም ነው ቤተ እስራኤላዊያን ይሁዳዊነት ሀይማኖት እንጂ ሌላ እንዳልሆነ ተረድተው ልጆቻቸውን አማርኛ ከማስተማርና እንዲያወሩ ከማድረግ ጀምሮ ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን ግንኙነታቸውንና ማንነታቸውን ሁሌም ማጠንከር እንዳለባቸው ብዙዎች የሚናገሩ፡፡
    በእስራኤልና በኢትዮጵያ መካከል ጠንካራ የሆነ መተማመን፣ መቀራረብ፣ መግባባትና መጠቃቀም ያለበት ዘርፈ ብዙና ሁለገብ ግንኙነትና ዝምድና እንዲኖር ቤተ እስራኤላዊያን ጠንክረው መስራት ይገባቸዋል፡፡ ነገር ግን የውጪ ነገር ይዘው እየመጡ የራሱን ትቶ የሌሎችን እንዲለምድ በተለይም የውጪ ቋንቋ፣ ባህል፤ ልምድና ሌላ ነገር ይዞ ለመምጣት መሞከር ሁኔታውን ወደ ሌላ ኣቅጣጫ የሚወስደው ነው፡፡ ቤተ እስራኤላዊያን ልጆቻቸውን ጨምሮ የራሳቸው የሆነን አማርኛ ማወቅን ጨምሮ ባህላቸውን ማወቅና ለሌላ ማስተዋወቅ እንጂ የውጪ ይዘው በመምጣት በኢትዮጵያ ለማስተዋወቅ መሞክር አይጠበቅባቸውም፡፡ ነገር ግን አዲስ እውቀት፣ ምርምር፣ ቴክኖሎጅ፣ ወታደራዊ ግንኙነትና የመሳሰለው ለኢትዮጵያ የሚያስፈልግና ለእስራኤልም የሚጠቅም ስለሆነ በዚህ ላይ በማተኮር ስለሁለቴ ሀገሮች የጠበቀ ግንኙነት መስራት ይገባል፡፡
    እስራኤል ካወቀችበት ኢትዮጵያ ሁሌምና በአስተማማኝ አጋሯና የችግር ቀን ... አንዱ ለሌላው ሁሌም እንዲሆኑ ማድረግ ትችላለች፤ እንደ ትህነግ ያለን ከሀዲ ዲያብሎስ መደገፍን ሙሉ በሙሉ በማቆም ከሌላው ሰላማዊ የሆነ የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር በመወገን፡፡ ቤተ እስራኤላዊያን ለራሳቸውም ሲሉ ራሳቸውን ለሆነ ለአማራ በዚህ ለአማራ ህዝብ ከባድ በሆነ ወቅት የሚቻለውን ሁሉ በተጨባጪና በትክክል መድረስና አብሮ መቆም ይጠበቅባቸዋል፡፡

  • @yosephberhane2529
    @yosephberhane2529 2 года назад +1

    I LOVE THIS MAN. GREAT PERSON

  • @frezerify
    @frezerify 2 года назад +2

    Wow good person ever ❤️

  • @eyobgebreselassie511
    @eyobgebreselassie511 2 года назад +1

    God bless Ethiopia and Israel

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 2 года назад +3

    💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽👍🏼Proud of him!

  • @atiiananaatiianana4919
    @atiiananaatiianana4919 2 года назад +1

    Gadi great man God Bless you

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 2 года назад +5

    እንኳን አደረሳችሁ ለዳግመ ትንሳኤ ለቅዱስ ጊወርጊስ አመታዊ በአል የተዋህዶ ልጆች በርቱ እስርኤል ለጥጋበኞች መድሀኒት ነች

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 2 года назад

      በቅንነት ደምሪኝ ትግፅስትዮ

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle4741 2 года назад +1

    Bravo Mr. Dagy 👏🙌💙

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @fafamark3472
    @fafamark3472 2 года назад +4

    👌👌👌👌

  • @user-sf9zs3nn7i
    @user-sf9zs3nn7i 2 года назад +2

    ሰይፊሻ እናመሰግናለን

  • @kelemuahabtemariam3938
    @kelemuahabtemariam3938 2 года назад

    Be bless more.

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 2 года назад +1

    እናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን

  • @birukkifle8447
    @birukkifle8447 2 года назад

    Very proud of you man!!!

  • @sirakiburnew9220
    @sirakiburnew9220 2 года назад

    God Bless You, Gadi.

  • @hannaalemayehunega4985
    @hannaalemayehunega4985 2 года назад +2

    Shalom Gadi Big respect!❤️

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y 2 года назад +8

    ዴር ሱልጣንን አደረ በእስራኤል አምላክ ስም ብለናል ውንድመችን።

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 2 года назад +1

      እስራኤል አምላክን አታውቅም ደቆሮ

    • @user-qk8br8dq9l
      @user-qk8br8dq9l 2 года назад

      የማታዉቅ አንተ ነህ የማህመድ ፈርስ ለመሀመድ እየሂድክ ሰገድ ብቻ ይሆዳም አህዛብ እስላምም እዉየትን ፈልጉት ክርስቶ ነዉ እዉየት እና ሂይወት ለስጋህ እንደፈለክ ሰለሚፈቅድል እርሱ በተጓዘበት የፈለካትን ሴት የሳይጣናዊይ ስራ ትሰራታለህ እስከፈለከዉ ታገባለህ ለስጋህ የተመቸህን ብቻ ይዘህ የስደብ መንፈስ አባት ሰለሀን ያሠተማረህ የተሳደብከዉ መንፈስ በፈጣሪ ፊት ደንቆሮ ብሎ የተሳደብ ፍርድ እንዳለዉ አታውቅም አንተ የፈረደብህ የፎኝት ልጀ

    • @user-jl4bk8xx1y
      @user-jl4bk8xx1y 2 года назад

      @@adanchetesfaye285 አንተ አውቅህ ነው ዶንቆሮ የምትላኝ ።

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 2 года назад

    Very True 👍

  • @samuelgiosue1017
    @samuelgiosue1017 2 года назад

    ❤️❤️❤️

  • @alem8640
    @alem8640 2 года назад

    Betam enameseginalen Gadi

  • @yafet2121
    @yafet2121 2 года назад +3

    ክበርልን !

  • @asefakassa7892
    @asefakassa7892 2 года назад +1

    I am proud of him 👏❤

  • @danisami3212
    @danisami3212 2 года назад

    respect🙏

  • @tinsaetesfa4908
    @tinsaetesfa4908 2 года назад

    I think you are visionary looking ahead for the glory of God and the good for everyone.

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 2 года назад

    እናመሰግናለን መልካም ሰው ነህ ጌታ ይባርክህ

  • @DanielGetu
    @DanielGetu 2 года назад

    ጋዲ እውነተኛው ጀግና: I’m so proud of you!
    እኔ የኮሸሽሊት ልጅ ነኝ ከነ ቡርኬ አላዛር ማሩ አላዛር: እነ ክብረት ሰማኝ: አባ ሰማልኝ: ከቶ እንዴት ይሆኑ!!!

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 2 года назад

    ዋዉዋዉዋዉ ድንቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ወንድማን ስለምታደርግው ነገር ሁሉ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @user-wh9ds9yu1i
      @user-wh9ds9yu1i 2 года назад

      כל הכבוד 🇮🇱🇮🇱💚💛❤🇮🇱🇮🇱

  • @AnnaAnna-wy3vy
    @AnnaAnna-wy3vy 2 года назад +2

    በጣም እናመስገናለን ጋዲ ሁሉም እንደናንተ ቢሆን ኢትዮጵያ የት በደረሰ፡ነበር ግን ምን ዋጋው አለው

  • @mfiseha1
    @mfiseha1 2 года назад

    🙏🙏🙏👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @abiababe4945
    @abiababe4945 2 года назад +3

    🙏❤️🙏

  • @mekdistube
    @mekdistube 2 года назад +3

    ጋርዲ ምርጥ ሰው

  • @tinsaetesfa4908
    @tinsaetesfa4908 2 года назад

    Saying No for greater good is wise. Selam lehulukimu.

  • @hhdd674
    @hhdd674 2 года назад

    Great job!
    Let Almighty God Bless You and your entire Families and Friends.
    በእውነቱ፡የቸሩ፡እግዚአብሔር ፡ ቃልም፡እየተፈፀመ፡ነው። ኢትዮጵያኖች፡ቁርባንን፡ከውጭ፡አገሮች፡ወደ፡ኢትዮጵያ፡ይዘው፡እንደሚገቡ፤የቸሩ፡እግዚአብሔር ፡ ቃል፡ተፅፏል።
    ይኼው፡እውነተኝነቱ፡በወንድማችን፡ጋዲ፣...እየታዬ፡ነው።
    ቸሩ፡እግዚአብሔር፥የክቡር፡እሥራኤል፡አምላክ፡ኢትዮጵያን/እሥራኤልን፡እና፡ህዝቦቻቸውን/ምድራቸውንም፡ይጠብቅ፤ይባርክም።
    ጏይሉ።

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 2 года назад +5

    ብልፅግናወች አላችሁ ከዚህ ሰው ተማሩ ሕዝብን ወክላቸሁ ገብታችሁ የምታቀላፉ ቅልብ ሰጋወች ለሰው ግድ የሌላችሁ እረ ንቁ

  • @wardawarda4457
    @wardawarda4457 2 года назад

    ጋዲ እኛኢትዮጵያዊይናን እንወድህ አለን

  • @user-qv6cg3os4v
    @user-qv6cg3os4v 2 года назад

    አቶ ጋዲ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናን ያድልልን ።እባኮትን በእስራኤል የኢትዮጵያን የቤተክርስቲያን ይዞታን አስከብሩልን

  • @girumkassa9353
    @girumkassa9353 2 года назад +1

    ታጠቅ ብሎ ፈረሥ ካሣ ብሎ ሥም
    አርብ አርብ ይሸበራል እየሩሣሌም ።
    ይባል የነበረዉ አፄ ቲዮድሮሥ ኢትዮጵያን እንዳሁኑ በዘመነ መሣፍንት በክልልና በተራራ ንጉሥ የምትመራዉን ኋላ ቀር ሐገር አንድ ከማድረግ አልፈዉ ኢትዮጵያንና እሥራኤልን አንድ አድርገዉ አንድ ታላቅ ሐገር ለመፍጠር በሚጣጣሩበት ጊዜ ነዉ ።
    የተፃፈዉን ሊያቆም የሚችል ሃይል የለም ።

  • @yordanostafla4557
    @yordanostafla4557 2 года назад

    Seifou Wishaa ye Wishaa Lij leba ye leba Lij.

  • @sebene6517
    @sebene6517 2 года назад

    Impressed! I like the simplicity when you are not actually a simple person; that you represent your country Israel very well and refer to her as holy and speaking to the heart of Ethiopians with also the good will messages! Hopefully you have terrorized Abiy’s regime enough with such “simple” approach on a talk show appearing repeatedly as a neighbor’s kid....I wish Ethiopia had intelligent politicians like you! Love your accent and it might be the Gondere within you making you appear humble and yet tough, sophisticated and visionary at the same time. May the God of Israel bless your path as you repeatedly call his name! You are my ideal politician!

  • @malekseifert9909
    @malekseifert9909 2 года назад

    He is a genius