ተጠንቀቁ እንዲህም አለ unboxing

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 авг 2021
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 495

  • @henok2504
    @henok2504 2 года назад +57

    በቀጣይ ደግሞ እናዚህ ነገሮች ቤታችን ውስጥ እንዳሉ የምናውቅበት መንገድ አሳየን 🙏🙏🙏

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 года назад +50

    በሕይወቴ አይቼም ሰምቼም የማላውቀውን ነገር ነው ዛሬ የሰማሁት አቤሎ እናመሰግናለን

  • @melakugetachew19getachew32
    @melakugetachew19getachew32 2 года назад +23

    በጣም የሚገርም ቴክኖሎጂ ነው አቤሎ
    ይገርማል keep it up !!!

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 2 года назад +13

    THANK YOU FOR SHARING Us your EXPERIENCE
    ABEL 👍 I AM SURPRISE ‼️
    I love Technology products as well Thanks again this is amazing 👌

  • @seblebirhanu6374
    @seblebirhanu6374 2 года назад +1

    Amazing program! Thank you! Abelo! Nice program! Awareness!!! Tebarek

  • @hamidamohammed1474
    @hamidamohammed1474 2 года назад +5

    ዋው እሚገርም ነዉ አቤሎ ፕሮግራሙ ተመችቶኛል ቀጥልበት በርታ

  • @eliasashenafi1772
    @eliasashenafi1772 2 года назад

    arif new abela .....kedmen lemetenkek

  • @seyfu7825
    @seyfu7825 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ ነው በርታ ጎበዝ ነህ በዚው ቀጥልበል እናመሰግናለን እድሜህን ያርዝመው

  • @seniasamnew492
    @seniasamnew492 2 года назад +2

    abelo betam arif mereja nw betam ygermal.berta gobez💚💛❤️👍👍👍👍

  • @romanabebe9148
    @romanabebe9148 2 года назад

    Selamh bzzit ybel Abelye Tebarek wondmie 🙏❤️

  • @aliyesufyimer1220
    @aliyesufyimer1220 2 года назад

    በጣም ጥሩ ነው አቤል መረጃዎችህ አስተማሪ ናቼው በርታ

  • @featiyamohammedomar2609
    @featiyamohammedomar2609 2 года назад +1

    Good job Able
    I like that! I look forward to the next one
    That's

  • @sanbatebekele5991
    @sanbatebekele5991 2 года назад

    Tebarek Abel.wondime

  • @martadawit8604
    @martadawit8604 2 года назад

    Betamm yemmigerm nneger new thanks abelo

  • @zeamelakteshom4886
    @zeamelakteshom4886 2 года назад +3

    ለማመን ይከብዳል።ማንንም ማመን አይቻልም። አቤላ በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት በጣም ነው የምወድህ በርታልን

  • @cphonetastic2655
    @cphonetastic2655 2 года назад

    Tebarek migerm new stasayen betamnew yedengetkut

  • @leuldesta8806
    @leuldesta8806 2 года назад +1

    OH my GOD I found it very important information thank you so mach Abel GOD bless

  • @teshagebeyehu5936
    @teshagebeyehu5936 2 года назад

    እናመሰግናለን ኣቤልየ በጣም ኣሪፍ ነገር ነው ሼር ያረከን

  • @selamawitstotaw8998
    @selamawitstotaw8998 2 года назад +5

    በጣም እናመሰግናለን በፍጹም ሰዎች የማይገምቱት ቴክኖሎጂ ነዉ ይህንን ካዩ በኋላ ትልቅ ጥንቃቄ ያደርጋሉ::

  • @mussieassefa1416
    @mussieassefa1416 2 года назад

    Nice Abel proceed on it

  • @petrosteklu1100
    @petrosteklu1100 2 года назад

    Good job bro carry on

  • @antenehfekadu3559
    @antenehfekadu3559 2 года назад +1

    Amazing info bro,thanks a looooooooooot

  • @Og_gang3
    @Og_gang3 2 года назад +1

    Keep it up bro yet nw minagegnew

  • @lemlemgoitom103
    @lemlemgoitom103 2 года назад

    Betam germonal Abela ketilew ❤❤❤❤❤

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia 2 года назад +1

    አቤሎ እናመሰግናለን ገራሚ መረጃ ነው 😳 የሚቀጥለውን ለማየት በጉጉት እንጠብቃለን 🙏

  • @yonatanwedieritrea6431
    @yonatanwedieritrea6431 2 года назад +65

    የአቤላ ኣድናቂዎች
    👇👇

  • @tedytedy9116
    @tedytedy9116 2 года назад

    በነገራችን ላይ ፕሮግራምህ ተመችቶኛል ምክንያቱም ዘመኑ የፈጠራቸውን አዳዲስ ነገሮችን ስለምታስተዋውቅ እጅግ በጣም ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥል፡

  • @redaefamily4691
    @redaefamily4691 2 года назад

    እውነት በጣም ይገርማል አቤል ሁሌ አንተን የምታመጣው በጣም ይስትምራል እና ያብዛልክ

  • @bettyelias7501
    @bettyelias7501 2 года назад

    Thank you abal betam new yewededkut yketl

  • @asteryehosanalije9315
    @asteryehosanalije9315 2 года назад

    Thank for sharing Abelo😘

  • @addismenged1438
    @addismenged1438 2 года назад

    አቤሎ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ተመችቶኛል ቀጥል በርታ

  • @sarazeleke5090
    @sarazeleke5090 2 года назад

    Abela betam enamesegenalen yekefatachen tege ezih deresowal

  • @binyamman2168
    @binyamman2168 2 года назад

    በጣም ጥሩ ነገር ነው ኣቤላ ቀጥልበት tnx ......

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад +2

    አቤሎ ምርጥ ሰው በትክክል ሰው ጥንቃቄ ማድረግ አለበት አሁየሚመጡ ካሜራውች አይታዩም የምታቀርበው አሪፍነው በርታ ለመረጃው እናመሰግናለን

  • @user-ix9bg7zu4q
    @user-ix9bg7zu4q 2 года назад +5

    መቼም ቢሆን በህልሜም በዉኔም
    አስቤም አልሜሚ የማላቀው ነገር ነው ዛሬ ገና የሰማሁት ጉድ እኮ ነው እናንተ
    ከልብ እናመሰግናለን እውቀትክን ፈጣሪ ይጨምርልክ ሆሆ 😳😳😳😳🤔🤔🤔🤔🤫🤫

  • @almeteshayterefe6325
    @almeteshayterefe6325 2 года назад

    በጣም ደስ ይላል ገራሚ ነገር አሳውቀኅኛል አመሰግናለሁ ተባረክ።

  • @rameemohe6620
    @rameemohe6620 2 года назад

    I like this vedio abel

  • @yasinmundino1065
    @yasinmundino1065 2 года назад

    አቤሎ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል በርታልኝ…….!!!!!!!!

  • @hirutgetahun1377
    @hirutgetahun1377 2 года назад +1

    Keep up ! I appreciate you.

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 года назад +6

    ሀገራችንንን አላህ ስላም ያድርግልን

  • @kiroskiflesus1203
    @kiroskiflesus1203 2 года назад

    wendme Betam New Yemadenkh BRAVO

  • @birhanubirhanu6782
    @birhanubirhanu6782 2 года назад

    wow abelo thankyou very much this good aidy

  • @meheretabgetachew4554
    @meheretabgetachew4554 2 года назад +1

    ምርጥ ነወ አቤልዬ

  • @meazawoldai2277
    @meazawoldai2277 2 года назад

    እናመሰግናለን አቤል አለም. መከራዋን በላች. ማወቅ መልካም ነው

  • @hilinanigatu
    @hilinanigatu 2 года назад +1

    በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይጠብቀን በርታ 👍👍👍👍

  • @rehmiayesuf9148
    @rehmiayesuf9148 2 года назад

    በጣምጥሩመልእክትነዉ እናመሠግናለን

  • @mahirjs1701
    @mahirjs1701 2 года назад

    Thanks its very usefull thing at ziz time i proud of u

  • @sitiahmed316
    @sitiahmed316 2 года назад

    ጥሩ ነው ሰው ስራሀት ይይዛል በርታ አብሻ

  • @tayechshikur6965
    @tayechshikur6965 2 года назад

    አቤሎ ገራሚ ነው ለጥንቃቄ መረጃህ እጅግ ጠቃሚ ነው ቀጥልበት

  • @nimomohammed7533
    @nimomohammed7533 2 года назад

    tnxs Abel asegerami new.

  • @tsigegmariam4425
    @tsigegmariam4425 2 года назад

    Betam tiru merega new enameseginalen

  • @samidancersd5240
    @samidancersd5240 2 года назад

    በጣም ደስ ይላል🙏 ይቀጥል ❤️
    ግን ሎጎህን ቀይረው አያምርም እባክህ 😬 አመሰግናለሁኝ 😁

  • @misgofo6025
    @misgofo6025 2 года назад +1

    አቤቭ ምርጥ ሰው ይመችህ ቀጥልበት

  • @abiyamha8225
    @abiyamha8225 2 года назад

    I like your program ....abela

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 года назад +5

    እናመስግናለን አቤሉ

  • @wajeethioartzone5467
    @wajeethioartzone5467 2 года назад

    Top info. keyet gezahi megizat feligalehu

  • @ethiozagol3108
    @ethiozagol3108 2 года назад

    አሪፍ ነው አቤላ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ስትሰራ እቃዎችን online ላይ ከምትገዛ እስቶር ሄደህ ብትገዛ ጥሩ ነው ለመመለስም ይመቻል ሌላው ወደ እስቶር ስትሄድ ስትገበያይ እራሱ ሌላ ጥሩ ፕሮግራም ይወጣዋል። እኔ ተመችቶኛል ቀጥልበት

  • @bati5256
    @bati5256 2 года назад

    enameseginalen bro

  • @user-qy6tj1uw6n
    @user-qy6tj1uw6n 2 года назад +20

    ሰላም💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏

  • @SofiaTube04
    @SofiaTube04 2 года назад

    ዋው የሚገርም ትምህርት ነው እናመሠግናለን

  • @hackershewarega1421
    @hackershewarega1421 2 года назад

    አቤሎ በጣም ነው የሜገርመው የስንቱ ህይወትን በዚ ነገር ይበላሻል አደገኛ ጊዜ ደርሰናል ወይ ያ ደጉ ዘመን የታደሉ ነበሩ አያቶቻችን ለስጠከን መረጃ እናመሰግናለን

  • @simienmountainsoutstanding6849
    @simienmountainsoutstanding6849 2 года назад

    is good keep it up

  • @frezwudchanyalew2012
    @frezwudchanyalew2012 2 года назад +1

    ዋው! አንተ ግን ምርጥ ኘሮግራም አዘጋጅ ኘሮግራሞችህ በሙሉ የሚገርሙ እና ትምህርት ሰጪ!

  • @eteneshyoutub4873
    @eteneshyoutub4873 2 года назад

    ይገርማል ምንም አላቅም ነበር በጣም በጣም ጥሩ ምክር ነው በርታ አቤል

  • @salamuazaje7939
    @salamuazaje7939 2 года назад

    I really appiriciate u abeliye ✌✌✌✌✌

  • @anchinalumehari845
    @anchinalumehari845 2 года назад

    😮 thank you for the information.

  • @user-eh7dh8yg3h
    @user-eh7dh8yg3h 2 года назад

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው በርታ

  • @user-uu3lp6bv7f
    @user-uu3lp6bv7f 2 года назад

    ይቀጥል አቤልዬ በጣም ወደነዋል በጣም የሚጠቅም ነገር ነው የነገርከን በተለይ በተለያየ አለም ለሚኖሩ የቤት ሰራተኞች

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 2 года назад

    በጣም ነው የሚገርመው በእውነት እናመሰግናለን አቤሎ

  • @tomgoldenstartom2666
    @tomgoldenstartom2666 2 года назад

    Yo bro amazing

  • @tenayeseifushikur9663
    @tenayeseifushikur9663 2 года назад

    በጣም የሚገርም ነገር ነው ሰምቼ አላውቅም እናመሰግናለን

  • @alhabethiohab3665
    @alhabethiohab3665 2 года назад

    ደስ ብሎኝ ነው የተመለከትኩት
    እናመሰግናለን

  • @dagemanmut4230
    @dagemanmut4230 2 года назад

    እጅግ በጣም ወድጀዋለሁ እናመሰግናለን ቢቀጥልልን ጥሩ ነው

  • @banchalemtaye1861
    @banchalemtaye1861 2 года назад

    Thanks bro.

  • @romanabebe9148
    @romanabebe9148 2 года назад +1

    Wait a minute,Let me check everything In My home 😜

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 2 года назад

    ወይ ጉድ እማይመጣብን የለም አቤልዬ እናመስግናለን እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ

  • @abduroyal6136
    @abduroyal6136 2 года назад +1

    Good job bro

  • @zebibaslifestyle5535
    @zebibaslifestyle5535 2 года назад

    አቤል በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታ

  • @kinfezegeyeaboretugn6839
    @kinfezegeyeaboretugn6839 2 года назад

    እናመሰግናለን አቤሎ!

  • @abshowdiasporatube7871
    @abshowdiasporatube7871 2 года назад

    በጣም ሚገርሙ ነገሮችን ልላክልህ አቤሎ

  • @nigestayele6862
    @nigestayele6862 2 года назад

    በጣም አስገርሞኛል የሚደንቅ ነው እናመሰግናለን

  • @abelbereket7152
    @abelbereket7152 2 года назад

    Betam arif new gn bedenb kefafteh eyetetekemk asayen

  • @abayneshassefa9382
    @abayneshassefa9382 2 года назад

    በጣም ጥሩ ነው በርታ

  • @yorditekle7234
    @yorditekle7234 2 года назад

    አረ በደንብ ይቀጥል በርታ አቤላ

  • @saralove4936
    @saralove4936 2 года назад +1

    አቤሎ የእውነት በጣም ብዙ ሰዎችን የሚጠቅም ነገር ነዉ በፍጹም ሰዎች የማይገምቱት ቴክኖሎጂ ነዉ ይህንን ካዩ በኋላ ትልቅ ጥንቃቄ ያደርጋሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ከኔም ጨምሮ ወንድማችን ለምሰጠን መረጃዎች ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን ክበርልን!!

  • @bezuayehutadege5127
    @bezuayehutadege5127 2 года назад

    Enamsegenalen yemnorew vargenia new betam bebezu melku ale gen banget getu betam tegermalu

  • @user-zi7uv4mg8l
    @user-zi7uv4mg8l 2 года назад

    Betam teqami new enameseginalen

  • @samridesta4780
    @samridesta4780 2 года назад +1

    Thank you abel

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 2 года назад

    በጣም ይገርማል ወዲማችን በርታ

  • @zebibjohnson2056
    @zebibjohnson2056 2 года назад

    በጣም ነው የሚገርመው ጥሩ ትምህርት ሠጭ ነው በርታ

  • @mesayniguse4291
    @mesayniguse4291 2 года назад

    Bro it's amazing

  • @danielbekele2023
    @danielbekele2023 2 года назад

    Abela betaaam dink newu....

  • @danielbekele2023
    @danielbekele2023 2 года назад +1

    አሁን ደግሞ ዘመናዊ ህንፃዎች ላይም የምገጠሙ የመብራት አምፖል መሣይ ካሜራዎችም።።።። thanks alot Abela

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 2 года назад +3

    በጣም እሚገርም ነው እውነት ለሁላችንም ትምህርት ነው ምንም ጥርጥር የለውም # ሮግራሙ ይቀጥል አቤሎ

  • @micky_kb444
    @micky_kb444 2 года назад

    እንደ አንተ አይነት ሰው ይመቸኛል በርታ👏🏽

  • @ganiitube3365
    @ganiitube3365 2 года назад

    Thank you Abeluu 😍😍😍😍

  • @saramekonen6760
    @saramekonen6760 2 года назад +1

    ሆ በጣም ይገርማል!!! በርታ አቤሎ ቀጥል

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 2 года назад

    አቤምል ብርሀኑ ፍሬሙ አለኝ ምክንያቱም የልጆቼን ሞግዚት ስራ ስሄድ ልጆቼጋ ያላትን አያያዝ ለመታዘብ ያደረኩት ነው ግን የሚገርመው ልጆቸን በጥሩ ሁኔታ ትይዛቸው ነበር ግን ያላሰብኩት የወንድ አፍቃሪዋን በሌለንበት እንደሚመጣ አካሜራው በኩል አገኘሁትና በድንገት ቤቴ መጣሁ እንዳጋጣሚ የኛሰው ስለነበር በነገሩ ተነጋግረን ችግሩ ተፈታ
    This is the best way to know what is going on behind your back at home , thank you 🙏🏾 for sharing about it brother

  • @maziyemariyamlijgear2278
    @maziyemariyamlijgear2278 2 года назад

    Betam yigermal be ewnat abelu bertalen

  • @user-dq5eq6vv8b
    @user-dq5eq6vv8b 2 года назад

    የሚገርም ነው አቤልዬ ውዱ ወንድሜ ተባረኪልኝ እንዲህም አለ ለካ እኔ በየ ማዳም ቤት ስገባ ጣራና ግድግዳ ላይ ፈልጋለሁ ሆ ድሮ የቀራ ነገር በየ ሀረቡ ቤት ያላችሁ ተጠንቀቁ እነሱ እንደ ሆነ ጥላቸውንም አያምኑም .....