ኢድን በ ትግል አሳለፍኩት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 май 2021
  • ►Instagram: / nebilnur
    ►Telegram: t.me/nebilnur
    LIFE OF ABEL - / @lifeofabell
    ABDUH - / abdujr
    MEKDIYE - / mekdiyee
    NCS Spotify: spoti.fi/NCS
    Free Download / Stream: ncs.io/

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +728

    ማን ነዉ ግን እንደኔ የነኝህን ልጆች

  • @user-pq8sf2kk2u
    @user-pq8sf2kk2u 3 года назад +448

    በዚች ምድር ላይ እንደ ነቢል ለጓደኞቹ ክብር የሚሰጥ የለም ነቢሎ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቤተሰቦችህ አንተ ላይ በጣም ሰርተዋል ማሳደግ እንዲህ ነው❤

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад +101

    ዘር ሃይማኖት እማይለይበት ቤት ስታምሩ ፍቅራቹ ይብዛልኝ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺እስትይ እንደነ ነቢሎ ተፋቀሩ በጌታ

  • @seenatube3724
    @seenatube3724 3 года назад +78

    ነቢል አንዳንዴ ስጦታህ ለጎዳና ተዳዳሪዎች ይሁን ፈጣሪ ይመልስልሀል😢

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +87

    ሙስሊም እህት ወድሞቸ

  • @muktarmohammed3662
    @muktarmohammed3662 3 года назад +18

    አንተንም አላህ ይጠብቅህ ጓደኞችህ ግን እድለኛ ናቸው አንተን የመሰለ ጓደኞ ስላላቸው ነቢሎ ኢድ ሙባረክ

  • @hiwotterefe5254
    @hiwotterefe5254 3 года назад +4

    ውይ በጌታ ደስ ስትሉ የፍቅር ስው ናቹ ኢትዮጵያ በናንተ መካከል ትታያለች ከሳቅ ባለፈ እሄ ትልቅ ትምህርት ነው እንደዚህ ነው ያደግነው እንወዳቹሃለን ኢድሙባረክ

  • @marrymulugeta6942
    @marrymulugeta6942 3 года назад +49

    ሀኒ በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂😂😂😂ወይ እናንተ ልጆች ስትመቹኝ😍😍

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 3 года назад +59

    ደስ ስትሉ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1142ኛው የኢድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ ነቢሎ ኢድ ሙባረክ ብያለው

  • @abdurahmanmo7797
    @abdurahmanmo7797 3 года назад +240

    ሰላም የሀገሬ ልጆች የነቢል አድናቂዎች የት አላቹህ

  • @Sara2127
    @Sara2127 3 года назад +9

    ውበታችሁ ኢትዮጵያዊነታችሁ

  • @dykontibib2821
    @dykontibib2821 3 года назад +7

    ነቢሎ ምርጥ ኢትዩጱየሠዊ ነዉ እናሳድገዉ ገና ትልቅ ደረጃ ይደርስልናል ያአመት ሰዉ ይበልህ ኢድ ሙባርክ

  • @MalcolmXethio
    @MalcolmXethio 3 года назад +124

    ታጋዩን ነቢል ምትወዱ እስኪ 7ሺ ላይክ

  • @user-id3zf1gf7y
    @user-id3zf1gf7y 3 года назад +20

    ለአላህ ብየ እወዳችሆለሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ 💚💛❤️😘

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 3 года назад +17

    በጣም ነው አለባበስህ የሚያምረው ዋናው መስገድህ ነው ስጦታ ምንም ይሁን ምን በጣም ደስ ይላል መልካም ኢድ ሀራም አለይክ ልጅቷን እንደዛ ጎትተህ ታስወጣታለህ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም የሷ ድርቅና ያስጠላል

  • @zethiopiayoutube1443
    @zethiopiayoutube1443 3 года назад +27

    ፍቅር የሆኑ ልጆች እስኪ እንደኔ የሚወዳቸው ላይክ

  • @abirayatube8651
    @abirayatube8651 3 года назад +43

    ዉይይይይ ድስ ስትሉ ኮ እግዚአብሔር ፊቅራቹ ያብዛዉ በትረፈ በ ሳቅ ነው የሞትኩት ክክክ አንድ 1000ሽ ላይኪ ብደረግ ደስ እለኝ ነበረ ግን አንድት ብቻ ነች እወዳቹሁአሎሁ❤❤❤❤❤❤

  • @seniseni5719
    @seniseni5719 3 года назад +35

    አቤት ደሰ ሰትሉ😍 በናንተ ውሰጥ ትልቅ ኢትዮጵያዊነት አያለሁ አይለያችሁ nurulgn ለዘላለም

  • @lidacall5379
    @lidacall5379 3 года назад +51

    አቤል የት ሄዶ ነው ያላየነው ደሞ ነቢሎ ተባረክ ጏደኞችክ ነበሩ ላንተ ስጦታ መስጠት የነበረባቸው ቢሆንም ደስ የሚል ነገር ነው ያደረከው

  • @user-xf7ps4jx8o
    @user-xf7ps4jx8o 3 года назад +13

    ነብዬ ኢድ ሙባረክ የኔ አዝጎች እያንዳንድሽን በማያልቀው ውድድድ❤