ፍጡር ከ ሀያት ናስር Yuti Nass ጋር

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @nebilnur1
    @nebilnur1  3 года назад +404

    አላችሁ ወይ? 🙌
    ►Instagram: instagram.com/nebilnur/

    • @ferehannebu3861
      @ferehannebu3861 3 года назад +3

      አለን

    • @hannamelkamu3369
      @hannamelkamu3369 3 года назад +2

      Smagn .....tsimh sikoret atamrm yalutn endasema eshi 👌

    • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
      @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 3 года назад

      አላን አላሓምዱሊላህ

    • @taybatayba1689
      @taybatayba1689 3 года назад +2

      ባበላኩ ስትል ጓደኛህ ሲይህ በሳቅየለሁም ስታምሩ
      ነብቹ አገሬ ሃይቅ ወሎ በወሰዲኩችሁ ሃዩቲ በርመድን ቻብስቲክ የሚጣብቅ ልብስ እደት ሰገዲሺ አልሰዲብሺም ግን ጥሩ አላደርግሺም ሁለየም ሰፋ ያለ ልብስ ለመልበስ ሙክሬ

    • @semutueb1304
      @semutueb1304 3 года назад +1

      አለን አተግን የትነበርክ 😡 እሮመዳን እዴትነው ወላሂ አለቀበን 😭😭😭😭 ያርብ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +264

    ማን ነዉ ግን የዘድሮዉ እረመዷን
    ቶሎ የሸሸበት
    የምር መቸ ፆምን ብለን ሳናበቃ
    ኢዱ መች ነዉ ለማለቶ ደረስን
    ያረብ ፆማችን አንተ ተቀበለን ያኢላሂ።።።

    • @kanzytanze6503
      @kanzytanze6503 3 года назад +4

      እኔ ሳላቀዉ ሊያልቅብኝነዉ እሱስ መልሶ ይመጣል እኛን አላህ ያድርሰን

    • @ፍኖyoutube
      @ፍኖyoutube 3 года назад +2

      በጣም ወላሄ ግርም እያልን ነው መች እድዖምኩ

    • @ኢማነኚየወሎልጃ.ነብየንሀ
      @ኢማነኚየወሎልጃ.ነብየንሀ 3 года назад

      ወላሂ. በጣም. እኔም እዳቺነኚ. አላህ ከተጠቃሚወቹ. አላህ. ያርገን

    • @esmaelali2513
      @esmaelali2513 3 года назад

      ሣላቀው ሄደ ወላሂ አላህ ያመሠው ይበለን

    • @fenetaman1579
      @fenetaman1579 3 года назад

      Enen becha meslogn neber ko ...beselam nw gn ere feraw

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 3 года назад +659

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ መስቀል አደባባይ ሙስሊሞች ማፍጠር አለባቸው 🙏አይፈርጡም የምሉትን እቃወማለው 🙏🙏😔😔😔

    • @seedamohammed6909
      @seedamohammed6909 3 года назад +6

      ሺኩረንንን

    • @ወሎ-ሠ3ፈ
      @ወሎ-ሠ3ፈ 3 года назад +2

      እናመሰግናለን

    • @semutueb1304
      @semutueb1304 3 года назад +2

      @@seedamohammed6909 ሰአድ ሰብስክራይብ አርጊኝስወድሽ

    • @onelove8524
      @onelove8524 3 года назад +17

      ማፍጠሩ አይደለም ጉዳዩ ስሙ ይቀየር ነው

    • @semutueb1304
      @semutueb1304 3 года назад +24

      ሲጀመር እድህ የሚሉ ክርስቲያኖች ጤንነታቸው ያሳስባል ኢቶ ኮ የኛም ሀገርናት ምሰለሆነነው ለሙስሊሙ እማይፍቀዴው ያስተሳሰብ ትንሽነት ይባላል ይሄ😡

  • @elhammhammed474
    @elhammhammed474 3 года назад +226

    ኮኪ😁😁😁ሴት እያሥለቀሰ😁ቅመም ስወድሽ ለኮኪ ላይክ ይገባታል

  • @عبدلعزيز-ل5ش
    @عبدلعزيز-ل5ش 3 года назад +37

    እንድህ ዛሬ አስሩን ቃላት ባንደየ ለመትፋት የምትጣደፍበት ምላስን አፍህን ነገ እነሱ ተዘግተው እጆቻችሁ የሚናገሩበትን ቀን እግሮች የሚመሰክሩበትን ቀን በምሰሩት ስራ ባዘነጉ ሀሪፍ ነው ወንድሞቸ

    • @khalidteha4732
      @khalidteha4732 3 года назад +2

      💯correct , may ALLAAH bless you & your family...Ameen 🤲

    • @rehmethusen7004
      @rehmethusen7004 2 года назад

      betam wallahi ihit wayis wendi. nigigirsh betam liben nekaw wandm nabel nur wede rasik temeles wada allah temelesuuu ke hajinebyi set ga oyeteshashachuh betam yastellal

    • @mbm6334
      @mbm6334 2 года назад

      ሳህ ወላ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад +44

    ኡፍ እናንተ ጋር የዘር ልዩነት የለም እኮ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ሁሌም ፍቅራቹ ይብዛልን ጥሩ ምሳሌ ናቹ ❤️❤️❤️❤️❤️ለምድረ ዘረኛ

  • @jerrbabye9328
    @jerrbabye9328 3 года назад +165

    ሀያትና ነቢልን የሚወዳቸዉ like

  • @barchwollotube
    @barchwollotube 3 года назад +126

    በጣም ደስ የሚለኝ ነገር ቢኖር አድነታቹ ነዉ ማሻአላህ እኔ ኢትዮጵያዊነት እናተ ዉስጥ አገኘዋለሁ 😍😍😍

    • @ukua3088
      @ukua3088 3 года назад +2

      ምኑ ነው ደስስ ያለሽ ? ተቃራኒ ጾታ መተሻሸት?
      አላስፈላጊ ወይም ድምበር ያለፈ ግንኙነት?
      አንድነት ማለት ላንቺ ይሄ ነው? እህት ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃችሁ ቅኑን መንገድ ይምራችሁ

    • @barchwollotube
      @barchwollotube 3 года назад

      @@ukua3088 ወረኛ እኔ በጣም የሚያሰጠላኝ ነገር ቢኖር ሚዲያ ላይ የሰዎችን ቪደዮ እያቹ አቃቂር የምታዎጡት ነገር ያናደኛል በሰዉ ነገር ስራ ከምትፈቺ እራስሽ ምን ላይ እዳለሽ እወቂ በራስሽ ነገር ቢቻ ተጨነቂ እነሱ ያወራሸባቸዉ በግልፅ ሚዲያ ላይ ስለወጡ ነዉ አንቺ የተደበቀ ማንም የማያቀዉ ከባድ ወንጀል ሊኖርሽ ይችላል እና በራስሽ ነገር ቢቻ ተጨነቂ ሲቀጥል የሰዉ ልጅ በባህሪዉ መጥፎ ጎን አለዉ በጣም ጥሩ ነገርም አለዉ መጥፎ ነገሩን ቢቻ የተከታተልሽ አታዉሪበት የሰው ነዉር መከታተል በራሱ ወንጀል ነዉ መጀመሪያ ስለራስሽ እወቂ ለነቢል ነገር አስጨንቆሽ ከሆነ ደዉለሽም ካሆነ በአካል አግኝትሽ ያለበት ነገር ለራሱ ንገሪዉ እጂ በማዳም ዋይፋይፍ ስላገኘሽ ቢቻ አትቦጣረቂበት ቦጥራቃ አንቺ የማታቂዉ አላህ የሚያቀዉ ጥሩ ስራ ሊኖረዉ ይቸላል ካልሆነም አላህ ይጠይቀዉ አንቺ ማን ፈራጅ ቆራጭ አደረገሽ ማን ያቃል ኤሄኔ ስንት ነገር ሰርተሽ ልብሽ የተጨናነቀ የሆናል

    • @ukua3088
      @ukua3088 3 года назад +1

      @@barchwollotube እንደዚህ ያበሳጨሽ ምን እንደሆነ አልገባኝም ወረድሽብኝኮ ክክክክክክ አረ ጥሩ አላደረግሺም
      ተቃራኒ ጾታ መጨባበጥና መነካካትን የከለከለውኮ አላህ ነው ያወቅኩትን አትንገራቸው እያልሺኝ ነው?
      እኔኮ አልሰደብኳቸውም ክብራቸውን አልነካሁም ግን አንድነት ስላልሽ ላንቺ አንድነት ይሄ ነው ብዬ ጠየቅኩሽ
      ከቻልሽ መመለስ ካልቻልሽ መተው ሌላ ወሬ ምን ዋጋ አለው
      እኔ በኮሜንትም ቢሆን ላስታውሳቸው ልጠቁማቸው እፈልጋለሁ ይሄም ሙስሊም ወንድም እህቶቼ ስለሆኑ

    • @barchwollotube
      @barchwollotube 3 года назад

      @@ukua3088 የኡነተ የምትወጃቸዉ ከሆነ ሙሰሊም እህት ወንድምሽ ከሆኑ ደወልሽ አናግራቸዉ ኢትዮጵያ ላይ ያለነው ከስንት አንዱ ቢቻ ነዉ ማይጨባበጠዉ ለምሳሌ እህቶች ወንድሞችሽ የቅርብ የሩቅ ዘመዶችሽ ጠይቃቸዉ መቼም አይጨባበጡም እደማትይኝ ተስፋ አለኝ😂😂😂😂

    • @ukua3088
      @ukua3088 3 года назад +2

      @@barchwollotube ሙስሊሞች ባጠቃላይ ወንድም እህቶቼ እንደሆኑ የነገረኝ ቁርአን ነው
      ለዛ ነው ወንድም እህቶቼ ናቸው ያልኩት
      እነሱን ለመውደድ ምክንያት አያስፈልግም እህት ወንድሞቼ ስለሆኑ ብቻ ወዳቸዋለሁ አልሃምዱሊላህ
      ምክንያት የሚያስፈልገው ለጥላቻ ነው ደግሞ እነሱን ለመጥላት ምንም ምክንያት የለኝም ስለዚህ ለምን እጠላቸዋለሁ
      በስጥ ደውለህ ላልሺኝ አንደኛ አድራሻቸው የለኝም ሁለተኛ ለእነሱ ብቻ ሳይሆን ለኮሜንተሮችም እንዲሆን በዚህ መናገር መርጫለሁ
      እንዴት እንደተረዳሺው አይገባኝም ምንም መጥፎ ነገር አልተናገርኩምኮ
      በዲን ጉዳይ ደግሞ ደብቅብቅ ውስጥ ለውስጥ የሚባል ነገር የለም ሚስጥር የለም ስለዚህ አላህ ከከለከለው ተከልከሉ ማለት እንደ ጥፋት መቁጠር ምን የሚሉት ነው?
      ከአላህ ጋር ጦርነት አለ? ስለዚህ እኔ መናገር ያለብኝን ተናግሪያለሁ በፈለግሺው መንገድ ተረጂው
      ደግሞ በውስጥ ደውሎ ማናገር የውዴታ መስፈርት ያደረገው ማነው? ማንም ሰው ቢሆን በተረዳሁት መንገድ ጥፋት ካየሁበት ወደ ኋላ አልልም በተለይ በዲን ጉዳይ ሸፋፍኖ ማለፍ የሚባል ነገር የለም

  • @_soresatube1629
    @_soresatube1629 3 года назад +69

    ደስ ይላል እና መቅዲ ቢኖሩ የበለጠ ይደምቅ ነበር ሀዩቲ💗

  • @hanisweet2564
    @hanisweet2564 3 года назад +198

    ነቢልን የምቶዱ ላይክ

  • @ethioselamtube6494
    @ethioselamtube6494 3 года назад +40

    እኔ ሁላችሁም እወዳችሁአለሁኝ ግን ካጥቃላይ ከዩቱየበርም ይሁን ከአርቲስት ከየትኛውም ሚዲያ ካየሁት ሰው እንደ ኮኪ የተመቸኝ ሰው የለም ብቃ ንፁህ ልብ አላት

  • @yfffgff2632
    @yfffgff2632 3 года назад +42

    ጓደኝነታችዉን ስቀናበት መንፈሳይ ቅናት ጀማዉን ብቀላቀል ደስ ይለኛል የእኔ ምርጦች አይለያችዉ❤❤❤❤❤🙏

    • @Samsunga-ny6ep
      @Samsunga-ny6ep 3 года назад +1

      የ2 አመት ጓደኛየ አላቅሽ አታቂኝ ካለችኝ ብሀላ ጓደኛ ጠላሁ በነሡ ግን በጣም ቀናሁ

  • @ጋሞኢትዮጵያ
    @ጋሞኢትዮጵያ 3 года назад +8

    ፍቅራችሁ እንዴት ደስ ይላል 😍😍 አንድ ስንሆን ያምርብናል❤️❤️🇪🇹❤️❤️❤️

  • @hananhanun4531
    @hananhanun4531 3 года назад +18

    ሀገራችን ሁሉ ነገር አለ ማሻ አላህ አረብ ሀገር ያላችሁ ነው የሚመስለው አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሀብታሙም ድሀውም እንደአቅሙ የሚኖርባት ሀገር አድርግልን ያ አላህ

  • @makeya2128
    @makeya2128 3 года назад +25

    ምችት ዪበላቹ የገሬ ሊጆች የኛም ዱዓ አርጉልን ኢሄ ቀን ነፈቀን አላህ ከግርድና የዉጣን አሚን በሉ
    ብሮፈዪሌ በመጫን ቤተሰብ አርጉኝ

  • @madinaomar3096
    @madinaomar3096 3 года назад +16

    ነቢሎ የዩቱቭ ሲስተሙ ገብቶሀል አባቴ እና ለምን ከሀዩቲ ጋር አንድ አጥንት ጋጥን ወይም ጁስ ጠጣን አትልም ነበር 😃😃😃😃

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 3 года назад +78

    አህለን ነቢሎ ስወዳችሁ እኮ በናንተ ውስጥ ኢትዮጲያን አያታለሁ አቦ ይመቻችሁ 💚💛❤🥰🥰

  • @amusebah6444
    @amusebah6444 3 года назад +61

    የወንድ ልጅ ውበቱ ፂሙ ነው
    ሱብሃን አላህ ነቢል ፂም ሲኖረውና ሳይኖረው ልዮነቱ

  • @ሱሱየእናቷልጂ
    @ሱሱየእናቷልጂ 3 года назад +4

    ሁላችሁንም በጣም ነው ምወዳችሁ ኩኪን ሰወዳት ወላሂ 😘የኔ የዋህ ፍልቅልቅ ❤️

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 года назад +1

    ከምንም በላይ አድነታቹ መተሳሰባቹ ፍቅራቹ በጣም ያስቀናል የኔ ምርጦች እናተን ባየው ቁጥር እምዬ ኢትዮጵያ ትታየኛለች አላህ ከክፉሁሉ ይጠብቃቹ

  • @kadeejahussein3109
    @kadeejahussein3109 3 года назад +14

    ስላም ስላም የነቢል አድናቂወች እደት ናችሁ ሙስሊሙም ዱአ አድርጉ ክርስቲያንም ፀልዩ ሀገራችን ስላም እድትሆንልን

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n 3 года назад +4

    ሀዩ እና ነቢሎ በእውነት የምመኘው ነገር ነበር አንድ ላይ ቪድዮ እንድሰሩ ቀጥሉ

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 3 года назад +18

    ፂምህ ሊያድግ ነው ሰው ልትመስል ነው😋😂😂😂

  • @ኢክሮወሎየዋ
    @ኢክሮወሎየዋ 3 года назад +41

    ማሻ አላህ ዉዶች ነቢሎ ግን ያችን ልጅ ሳታሳየን እርመዴን አለቀ ለኢድ እጠብቃለሁ ❤

    • @semutueb1304
      @semutueb1304 3 года назад +1

      😄የቶን

    • @semutueb1304
      @semutueb1304 3 года назад +1

      በይዴምሪኝ የኔቆጆ

    • @As-yo6cx
      @As-yo6cx 3 года назад

      ፈቅረኛዉ ነዉ አ እኔ ነኝ

    • @ahlam123-hussein
      @ahlam123-hussein 3 года назад

      ወላሂ እኔም እያሰብኳት ነበር አሳየን

    • @semutueb1304
      @semutueb1304 3 года назад

      @@fafimohammed942 ነይ እህት

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 3 года назад +6

    ነባን እና ሃዩን ሲወዳቹ🇪🇹❤

  • @foziiyenus9462
    @foziiyenus9462 3 года назад +10

    ሲያምርባቹ ነቢሎ ቶብ ያምርብሀል ደግሞ ዲናችንን በጠበቀ መልኩ ዘና ስትሉ ማየት በጣም ደስ ይላል

  • @zuzu2370
    @zuzu2370 3 года назад +6

    ውይይይ በጉጉጉት እኮነው የምጠብቃችሁ ስወዳችሁ😍😍😍

  • @ismaciilcabdirashiidmaxame3306
    @ismaciilcabdirashiidmaxame3306 3 года назад +2

    I love ethopian girls they look like our Somali queens 😍

  • @AdeAde-hi7st
    @AdeAde-hi7st 3 года назад +17

    መቅዲና መክሊት ቢኖሩ አሪፍ ነበር

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад +2

    ነቢሎ አምሮብካል የምር 100%👌አዩቲ ቆንጆ አቤሎ መቅዲ ቢኖሩ ❤️

  • @zuzi8166
    @zuzi8166 3 года назад +3

    በስደት ላይ ያላቹ ሁላቹም ለሀገራቹ ያብቃቹ አሚን ነቢል ፡ ኢክራም ሀያት etc....ሁላቹም ይመቻቹ

  • @urcell6881
    @urcell6881 3 года назад +1

    ውይ ስታምሩ ሁሌም ደስተኛ ሳቂታ ናችሁ ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ

  • @yusrahabesha5612
    @yusrahabesha5612 3 года назад +13

    ናቲየ አዲናቂ የት አላችሁ

  • @tig4420
    @tig4420 3 года назад +10

    የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ❤❤❤

  • @hermelaabayneh8423
    @hermelaabayneh8423 3 года назад +25

    ኩኪ እንዴት እንደምወዳት ❤መልካም ፆም 😂😂

  • @useresfaughv00
    @useresfaughv00 3 года назад +6

    በጣም ብዙ እህት ወድሞቸን አየሁ እዳተ ግን ሰውን የማይሰማ ሰው አላየሁም ነቢል ለካፊሮች ብለህ ነው አደል አሰላሙ አለይኩም በል እያሉ ብዙ እህቶች ወድሞች ሲፅፍልህ አያለሁ አተ ግን ከመቀመጫው የማይነቃነቅ ድጋይ ሁነህ ቀረህ አላህ ለአተም. ለሁላችንም ቀጥተኛውን መገድ ይምራን ሌላ ምን ይባላል

    • @ukua3088
      @ukua3088 3 года назад +1

      ብዙ ኮሜንት እያየሁ ኢትዮጵያዊነት ይሄ ነው አንድነት ይሄ ነው ወዘተ ይላሉ ቆይ ግን የአላህን ህግ መጣስ ነው አንድነት? ከሱ የበለጠ የገረሙኝ ኮሜንት ላይ ያሉ ሙስሊሞች
      ገና ቅር ይለዋል ተብሎ እውነትን ከመናገር እንዴት ይሸሻል?
      ሙስሊም ወንድማችን ነው በቻልነው ልንመክረው ይገባል

  • @ahmedsalih902
    @ahmedsalih902 3 года назад +5

    መልካም አፍፕር ነቢሉ የናተን ጀማብቀላቀል ደስይለኛል

  • @rabiayimam3430
    @rabiayimam3430 3 года назад +11

    መክሊት እና መቅድ ቢኖሩ ይብለጥ ታምሩ ነበር

  • @tena9047
    @tena9047 3 года назад +3

    ኮኪ የኔ ጣፋጭ

  • @እናቴየዘጠኝወርቤቴ-ሰ5ቘ

    መሽአላህ ደስትላላችሁ ኩኪየ ዛሬስ ተማሰራየነጠቀች እብዲመስለሻል ፀጉርሽ

  • @fdelu858
    @fdelu858 3 года назад +7

    ኢትዮጵያዊነት በናንተ እያየነው ነው ስታምሩ🥰🥰🥰🥰

    • @ukua3088
      @ukua3088 3 года назад

      ምኑ ነው ያማረሽ እ?
      ኢትዮጵያዊነት ማለት ከተቃራኒ ጾታ ጋር መተሻሸት ነው?

    • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
      @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 3 года назад

      @@ukua3088 እሯ ጠይቄልኝ የማንሰማው የለ መቸም

  • @ሄርሚየማርያምልጅ
    @ሄርሚየማርያምልጅ 3 года назад +1

    እምዬ በናተ ሳያት ያስደስተኛል ይመቻችሁ አቦ
    ናቲዬ ብሮዬን ትመስለኛለህ

  • @kidistwebet7884
    @kidistwebet7884 3 года назад +6

    ዋው ዛሬ አደኛ ነኝ ተመስገን ሞላልኝ መስለኝ
    ነቢልየ የኔ አደኛ ስወዳችሁ

    • @Neba_entertainment
      @Neba_entertainment 3 года назад

      ውድ ውድ የNebil Nur ተከታዮች በሙሉ እባካቹ እኔም ጀማሪ youtuber ነኝ ግን ምንም ሊሳካልኝ አልቻለም😭😭 ዛሬ ልለምናቹ ሙስሊሞች በአላህ ልለምናቹ ኦርቶዶክሶች ደሞ በእግዚአብሄር እና በማሪያም ልለምናቹ😍 ፔንጤዎች ደሞ በጌታ ልለምናቹ.. ኧረ በቃ ሁላችሁንም በፈጠራቹ አምላክ ልያዛቹ ፎቶዬን ተጭናቹ እኔ account ላይ ግቡና subscribe አርጉኝ እናም 4000 ሰዐት እንድሞላ ሁሉንም ቪዲዮዎቼን እዩልኝ😍😍
      *ከትንሽ ጊዜ ቡሀላ የራሴን content ይዤ ቀርባለው ምሰራውም👇👇
      -REACTION VIDEOS
      -VLOGS
      -PRANK VIDEOS
      - & ANY ENTERTAINMENT VIDEOS..
      እስከዛው ቤተሰብ ሆናቹ ጠብቁኝ!!
      🇪🇹🇪🇹
      ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር!💚💛❤️

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 3 года назад

    ወይኔ በአላህ ደስስስ ስትሉ ዝም ብላቺሁ መሳቅ እና ማሳቅ አሪፍ ተስጦ ነው ሁላችሁም ታምራላችሁ!!!!

  • @hayatsiraj4989
    @hayatsiraj4989 3 года назад +10

    መቅዱ
    አቤል
    መክሊት
    ለምን አልመጡም

  • @maminura6959
    @maminura6959 3 года назад +2

    ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ ነቢሎ መቅን አትለያት ድምቀትህ ናት ምርጥ እህት ነች

  • @habesha1353
    @habesha1353 3 года назад +5

    Des telalachu!!! Mirt Content aleh, berta!!!👏🏽

  • @tube6062
    @tube6062 2 года назад +2

    ሀዪቲ ጋር ብትጋቡ ደስ ትላላችሁ

  • @ልጄሂወቴማይ
    @ልጄሂወቴማይ 3 года назад +3

    ነቢል ግን ባለፈውም ጠይቄክ አልመለስክልኝም እሺ አሁን ንገረኝ አድራሻውን ሰው ልገቡዝ ነው ፋጡር አደራ

  • @rihanamohammed7327
    @rihanamohammed7327 3 года назад +1

    ነቢል እምትባል ሰዉየዉ ሀያት እምትባይ ሴትዮ አላህን ፍሩ የእኛፆም የእናተ ቢዝነስ መስሬ አይደለም ፆማችሁ አይሰራም ሴትና ወንድ ተቀላቅላችሁ እያስካካችሁ ድንቄም ፆም አልቀረባችሁም ኩኪየ መቅዲየ ሀዮቲ እያልክ ተጀናጀናለህ ሀላል አላህ ይቅር ይበላችሁ

  • @Henokberta
    @Henokberta 3 года назад +10

    2 famous peoples in 🇪🇹

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 3 года назад +1

    ውይይይይይይስታስቀኑ ፍቅሩን ያብዛላችሁ አቦ💚💚💛💛💚💛💛💛💚💚💛

  • @hayatkemal3541
    @hayatkemal3541 3 года назад +12

    ነቢሎ ከሃያት ጋር አልጣምከኝም አስተያየቷ 🥺🥺

  • @hawihassen7913
    @hawihassen7913 3 года назад

    Kukii Adama university awkatalehu meslengii
    Law department lek nw?????

  • @semu9724
    @semu9724 3 года назад +3

    ማሻ አላህ ፂምህ አደገ 🥰❤

    • @semutueb1304
      @semutueb1304 3 года назад +1

      እህት ዴምሪኝ

    • @semu9724
      @semu9724 3 года назад

      @@semutueb1304 እሺ

  • @oneloveethiopia8384
    @oneloveethiopia8384 3 года назад +1

    የት አለ የሀዩቲ ሊንክ?

  • @aminbintfatuma7423
    @aminbintfatuma7423 3 года назад +3

    ውይይይ ሰታሰቀኑ እሰኪ እኔንም ፍጡር ጋብዙኝ 😃😜

  • @tsahayseme6737
    @tsahayseme6737 3 года назад +1

    እናተን ሳይ በጣም ደስስስ ትሉኛላችሁ ሁሉም ሙስሊም እና ክርስቲን እደናተ ቢሆን ምን አለበት

    • @fafis9259
      @fafis9259 3 года назад

      እኔ ጋዶኞቼ ሙስሊም እና ክርስትያኖች ናቸው

  • @የእናቴናፋቂs
    @የእናቴናፋቂs 3 года назад +9

    ኢክሩ በሳቅ ጨረሰችኝ ይመችሽ እህቴ

  • @nuratube8673
    @nuratube8673 3 года назад

    ማሻአላህ ስታምሩ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቹ

  • @JuJu-cz1eu
    @JuJu-cz1eu 3 года назад +6

    ነቢል ኮኪን ሰውዳት ድስ የምትል ልጅ ናት🥰ግን ሁሉም ጉደኞችህን እውዳቸዋለሁ ውይይ ሞት ይርሳኝ ኢክሩዬ እውድሻለሁ ውላሂ

  • @አዚዛይመር
    @አዚዛይመር 3 года назад

    እር ተው በራሳችሁ ሳይሆን አላህ ባዘዘን እንመራ ሀእያአ ተው ምርጦች ናችሁ ጎን አቤት መቅለብለብ

  • @zadel1868
    @zadel1868 3 года назад +3

    ነብልግን ማሻአላህ አምሮብሀል የረመዳን ኑር ራአልብሶሀል አባቴ አላህ ይቀበልን

  • @abdumuhammed8542
    @abdumuhammed8542 3 года назад +1

    you have best life masha Allah

  • @hdiasaeyd2236
    @hdiasaeyd2236 3 года назад +6

    የአላህ ነቢልና ሀዩ ይጋቢ የምትሉ

    • @hayatyoutube8849
      @hayatyoutube8849 3 года назад +1

      እኛ ምን አገባን ቢጋቡ ባይገቡ

  • @yasminmohammed7499
    @yasminmohammed7499 3 года назад

    Habaibiiii yehone chger agatmogn salayeh koyew...eid mubarek nebiloyeeeee

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 3 года назад +3

    የኔ ምርጦች
    ኢክራም ኮንግራ ❤

  • @bontuoromia8516
    @bontuoromia8516 3 года назад

    Hi I really like you comedy but I don't speak this language I wish you make a comedy oromo thanks

  • @meseretteklu6233
    @meseretteklu6233 3 года назад +6

    በናታቹ አንድ ቀን ጋብዙኝ 🥰🥰🥰

  • @habibaseidyoutube3435
    @habibaseidyoutube3435 3 года назад +2

    ሀያትናነቢል ይጋቡ የሚል👍👍👍

  • @ያልፍይሆን
    @ያልፍይሆን 3 года назад +4

    ጮኛክን አሳየን ነቢል😍😍😍❤❤❤

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 3 года назад +1

    ውይ የኔ ውዶች ስወዳችሁ ፍቅራችሁን አሁንም እመብረሀን ትጨምርላችሁ

  • @helentube325
    @helentube325 3 года назад +3

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ነቢሎ ሀዮ ኤክርም 🥰

  • @susutube360
    @susutube360 3 года назад +2

    ማሻ አላህ እድትገናኙ እመኝ ነበር

  • @ሳምራዊትነኝ
    @ሳምራዊትነኝ 3 года назад +9

    ነቢልና ሀያት በተጋቡ ስል ነበረ ትናት በስመአብ ይገርማል

    • @dandi704
      @dandi704 3 года назад +1

      እና ተጋቡ እንዴ?

    • @kalemillion4399
      @kalemillion4399 3 года назад

      @@dandi704 hhh err commentoche😂😂

    • @hanutii8999
      @hanutii8999 3 года назад

      Mn😔😔😔😔😔😫🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭

  • @ousmanahmed4559
    @ousmanahmed4559 3 года назад

    ነቢልና ሃዩቲ ብትጋቡ ደስ ይል ነበር።

  • @onelove8524
    @onelove8524 3 года назад +11

    እኔ እንደኩኪና እንደ ነቢሎ ስስተር የሚመቸኝ የለም በጣም ነው የምወዳቸው

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +1

    ሀዩን ነቢሎን
    ናቲየን በቃ እንደኔ የምትወዷቸዉ like

    • @user-wc4im9yq7
      @user-wc4im9yq7 3 года назад

      ውዴበቅንነት ዴምሪኝ አድሥጀማሪእህትሺነኝ

  • @amenkibret235
    @amenkibret235 3 года назад +3

    Nebil your hair grow so fast

  • @bbeihrdnea4382
    @bbeihrdnea4382 3 года назад +1

    ማሸ አለህ ማልከም አፍጥር ይሁንለቹሁ ዉድ ያእትዮጵያ ልጆች

  • @mubarekahmad3701
    @mubarekahmad3701 3 года назад +3

    አይ ነቢሎ ቀልድእሽ እኮ አዙሮ ደፈኝ ቶብ በሱሪ 😂😂😂😂 ይመችሽ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 3 года назад +1

    ማሻ አላህ ስጋ አንድ ላይ ደስ ይላል ማሽን ማረድ ጀመረ ማለት ነው ሀገሬ

  • @genet6181
    @genet6181 3 года назад +6

    ኩኪይ ሳቅሽ ውስጤነው ባጠቃለይ ታምራላቹ

  • @mesrur146
    @mesrur146 3 года назад +1

    ነቢላ & ዩቲ👌

  • @እሙገላ
    @እሙገላ 3 года назад +4

    የእናንተን ስብስብ ኢትዮጵያ ብላችሁ ሰይሙልኝ በስመአብ እውነት ለካ እንዲህ ፍቅር አለ እንዴ

  • @YOYO-w9t5h
    @YOYO-w9t5h 7 месяцев назад +1

    yauti love you

  • @karimatube519
    @karimatube519 3 года назад +4

    ማሻአላህ በጣም ታምራላችሁ😍😍

  • @yaredgebremaryam210
    @yaredgebremaryam210 2 года назад

    brother's miss you specialy ye kokin voice

  • @hela9801
    @hela9801 3 года назад +4

    አባቴ ረመዳን ላንተ ነው የከፈተልሕ ማሻአላሕ

  • @شكرىشكري-ب2د
    @شكرىشكري-ب2د 3 года назад +1

    ነቢል አምሮብሃል አለባበስህ ኮፍያው ጀለብያው ፂምህ ዛሬ ሙስሊም መሰልክ 😍

    • @semutueb1304
      @semutueb1304 3 года назад

      👍👍👍ሳህ ዴምሪኝ 😥

  • @AzizAziz-ci5dy
    @AzizAziz-ci5dy 3 года назад +4

    4kilo እንዳያይህ ሀዩን ጠብሷታልኮ አስፈቅደሀል 🙆‍♂️

  • @sumaya5680
    @sumaya5680 3 года назад

    ሀዩ እና ነቢል ሲያወሩ ወላሂ በይ በል ስታምሩ ሀዩ ሂጃብሽን ደረትሽ አካባቢ ሁሌም አስተካኪይ እምወድሽ እህቴ

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 3 года назад +5

    ማሻአላህ የኔቢሎ አድናቂወች የትናችሁ እስኪልያችሁ አላህ ፁመውከተቀበላቸው ያርገን ያርብ እኔንምፕሮፍይሌን ተጭናችሁ ሰብ አርጉኝ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @ራህማወሎየዋ-ኘ3ቐ
    @ራህማወሎየዋ-ኘ3ቐ 3 года назад

    ነብሎ እና ሀዩቲ ቢትጋቡ ምን ይመስላችኋል ደስ ትላላችሁ

    • @fafis9259
      @fafis9259 3 года назад

      አው ግን ሃዩቲ እኮ ቆንጆ ወንድ አልወድም ብላች የሚመቸኝ ጥቁር ወንድ ነው አለች

  • @ETTopTech
    @ETTopTech 3 года назад +3

    Abren bnafeter btaaam nbr des milegn wendmeee gn ene ke adama negn inshallah next year enafetralen 😍

  • @tube7688
    @tube7688 3 года назад +1

    አለን እንኳን ደህና መጣችሁ ነቢሻ🤗🤗❤️💛

  • @sewuzermedia2701
    @sewuzermedia2701 3 года назад +5

    ወይ የሠለቸኝ ዓለም እንደናንተ ዓይነት ጓደኞች ብኖሩኝ ለውጥ ይኖረው ነበር

    • @yuti234
      @yuti234 3 года назад

      Lemin godwgna anihonim

  • @totitshow795
    @totitshow795 3 года назад +1

    የኔ ነቀዝ እንኳን መጣህልን ናፍቃቹኝ ነበር

  • @abuamar1225
    @abuamar1225 3 года назад +3

    እናተ ልጆች ግን የመጬ ነው ምትመቹኝ

  • @naimaahmed5720
    @naimaahmed5720 3 года назад

    Thank u bro respect