🔴 በህልም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 40

  • @samiramohamad6765
    @samiramohamad6765 3 месяца назад +2

    እሚገርመዉ ዛሬ በህልሜ አያቴበህይወት የለችም እና 3አጎቶቼ አሉናእነሱን አቅፍቸዋለሁ 3ተኛዉላይ ስዴርስ የቤቱታላቅነዉ አጎቴና እሱላይስዴርስ ያያቴን ሞትአስታዉሼ አጎቴን እቅፍአርጌአለቅሳለሁ ይሄዉ ፍቹን አገኜሁት እንዴገና ስለቀብርም ፈተሻል እሱንም አግኝቼዋለሁ ጄዛከላኸይር

  • @siifanbdi8495
    @siifanbdi8495 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Mahdiamusma-ow4fn
    @Mahdiamusma-ow4fn 3 месяца назад +1

    አሰለም አለይኩም ያኔ ወድ እኔ ሁል ግዜ አገሬ እጋበለው እና ያምጋበው ለሁለት ቃን ናው ያ ሁለት ቃን ሲደርስ እንደ ምማለሥ በህልሜም አውቃለው እናም በጣም አዝናለው ደሞ ሁሌም ልጆቼን አያለው ሁሌም ልጄን ፀጉራን እሰራታለው እለለው ግን አልሰራትም ግን ያዛሬው ይለያል እናቴ ቤት ሆኜ ልጄ ወንዱ አይኑን በቢለወ ወግቶ እህቱ ተው ትለወለች ከዛ እኔ ወጠው ሰያው በጣም ጉሥቁል ብሎአል ግን አይኑ ምንም አልሆናም በድግ አርጌ ሰናሰው በጣም ይከበደል ግን ጅምሩ ሰያው ከስቶ ናበር ሰናሰው ግን ከበደኝ በአለህ ፍችልኝ ❤❤❤❤አግብቻለው ልጆቹም እውናት ልጆቼ ናቻው

    • @Mahdiamusma-ow4fn
      @Mahdiamusma-ow4fn 3 месяца назад

      አና አንዴ ለሥቻግረሽ በድጋሚ እናቴን ሁሌም አያታለው ግን የዛሬው ይለያል እርቃኗን ሆና ጋለወን ትታጠበለች ሰው ያይሸል ታይ ብዬ በግድ ወደ ስትር ቦታ በስጄ ቁጭ አርጌ በድጋሚ ታጠቢ እያልኩ ውሀ አፈስለታለው እሷም ረሴንም ትለኛለች አኔም አው ብዬ በጆክ ውሃ እንደያዝኩ ያጎራቤታችን ሴትዮ አንድ ትልቅ ያታቃቃለ በቆሎ ሰጣችን አኔ አከፈልኩትና አብራን በለን የሷን ጨርሰ ያኔንም ወስደ በለች ከዛ እኔ መሬት ለይ ግማሽ አግኝቼ በለው ፍችልኝ❤❤🎉🎉🎉

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад +1

      ruclips.net/video/dkNgaTN0MFQ/видео.htmlsi=Z4LoiwXiDvNClugv 👈ruclips.net/video/rnGN9td3xbE/видео.htmlsi=0337FqBuUOPC-crM 👈
      ruclips.net/video/HcH9OEPZPvE/видео.htmlsi=-TAqzh3us6WET5E2 👈
      ruclips.net/video/4knLsxdkSio/видео.htmlsi=4qIg6oj3mjH0Y5Vi 👈

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 3 месяца назад +1

    አሰለሙለይኩም ወራመቱላሂ ወበረከቱ ሀዩ በህልሜ አባቴ በታችንን ሲሰራልን አየሁ አባቴሙቶብኛል አላህጀነትን ይወፍቀውና🤲 ውሀስጫቸው ይለኛልና ሰጠሀቸው ሰሩወቺብዙናቸው በጣም ምጉብሉሰጣቸው ጎደኛየ አይበቃቸውም አትስጭ ብላኝ ሳልሠጥ ቀረሁ 👍👍👍👍👍❤️❤️

  • @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
    @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص 3 месяца назад +1

    ዋሌኩም ስላም እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ

  • @AbduljalilAbdurahaman-o1k
    @AbduljalilAbdurahaman-o1k 2 месяца назад +1

    ጃዛካላሁ

  • @MuluGelaye
    @MuluGelaye 25 дней назад

    tq.tq.

  • @fayinefayine4161
    @fayinefayine4161 3 месяца назад +1

    ሀሉየ በታም ነው ሚዉድሽ ጌታ ይጨምልሽ ማሬ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад +2

      አላህ ውድድድ ያርግሽ ያረብ 😍😍😍❤❤❤❤🤲🤲

  • @fetihani8811
    @fetihani8811 3 месяца назад +1

    جزاكي الله خير حبيبتي ❤❤❤❤❤❤

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад

      شكرا حبيبتي بارك الله فيك 🙏😍😍

  • @AlamzGezu
    @AlamzGezu 3 месяца назад +1

    Selame lance yuene ehete❤❤❤

  • @Tayba-t4e
    @Tayba-t4e 3 месяца назад

    ❤❤

  • @إناللهمعن-ش6ز
    @إناللهمعن-ش6ز 3 месяца назад

    አድ ህፃን ዳይፐሩ መልቶ እስከ ወገቡ በሰገራዉ ጭምለቅ ብሎል የማላቃቸዉ ሰወች አደቆሸሸ ሲነግሩኝ ወደወዝ ወስጀ አጥበዋለሁ ወዙ የሜያምር ነበር ልጁ የአድ አመት ልጅ ቀድር ነበር ልክ ሳጥበዉ የአምስ መት ልጅ መሰለኝ አደገ በደ ጊዜ ልጁ ጥቁር ነበር ብቻ በገዘብ ለቤተሰቦቹመ እደምወስደዉ ሳወራ ነበር ስድስት እሽ እሪል እደሜከፈለኝ አወራ ነበር ጨቆኛል ፍችልኝ በዛኛዉ ቻናልሽ ብዙ ጊዜ ጥፊልሽ አልመለሽልኝም የፈታሁ ነኝ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад

      ruclips.net/video/endF3Lqm0R0/видео.htmlsi=p6jcz2HJeIzR0W6H

  • @sumyaawyle-wj1jm
    @sumyaawyle-wj1jm 3 месяца назад +1

    ዋልኩም ዉስላም አዴት ነሽ በህልም ውሀ መቅዳት ከባባ በጀርኪና አና በባሊድ በበርሚን ግቢ ውስጠ ምድነው ያላገባሁ ነን

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад

      ከቁሳዊ እድገት ጋር የተያያዙ ተስፋ ሰጭ ተስፋዎችን ሊያንፀባርቅ ይችላል እና የኑሮውን በሮች ይከፍታል.

    • @sumyaawyle-wj1jm
      @sumyaawyle-wj1jm 3 месяца назад

      @@HalimaTube-hs8dw ጀዛከላ እህት

  • @YoniYona-wu5uw
    @YoniYona-wu5uw 2 месяца назад

    Aselamwalekum🙏 በህልሜ ሰው በልቶ የተርፈወን ምግብ ሲበላ እናቴ መታ አያቲክ የሞተቺው የሄን በልታ ነው በላኝ በጣም አሌክሳለው በ እንባ ያለድምፅ ነው 🙏🙏🙏

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  2 месяца назад

      ruclips.net/video/EELtaGhEOTA/видео.htmlsi=fyrp-xgrMRtqRHZi

  • @FevenFeven-wf9se
    @FevenFeven-wf9se 3 месяца назад

    ሰላም ውዴ, ህልሙን ያየችው እናቴ ነች ሞስፌ(ፀጉር መክፈያ) ይዛ እስዋ ፀጉሯዋን ስለተሰራች ለኔ ተለየኝ ፍቅረኛየ ኣያት ሞስፌን ሰጠቻቸዉ እሳቸውም ደሰ ብላቸው ተቀበሉኝ አለችኝ

  • @TatyanaMansour-yk6mh
    @TatyanaMansour-yk6mh Месяц назад

    እኔ ደግሞ እናቴ እንጨት ተሸክማ እየሄደች ወደች አንስች አቅፈ ቤት አምጥቸ ሳለቅስ ሳለቅስ ከዛ ቦኃላ ምንም ሳልተኛ ሌልት በእውን ሳለቅስ ኔጋ እናቴን ካገኘው 5 ዓመት ነው ቀንም ሳለቅስ ነው የዋልኩት

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  Месяц назад

      ruclips.net/video/PgMlDyF_iMA/видео.htmlsi=XL0rGTVwPPER9DGV 👈
      ruclips.net/video/GqOdzeqcS18/видео.htmlsi=_LJzYxA_ceaSP7eB 👈

  • @RihnaHassen
    @RihnaHassen 16 дней назад

    እኔ በህልሜ ከተደሰትኩ በእዉኖ እከፉለሁ በህልሜ ማር ከበላሁ በእዉኖ እከፉለሁ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  12 дней назад

      ሱብሀን አላህ ለምን ግን በህልም መደሰት ሳቅን የሚያካትት ከሆነ እውን ነው መከፋት ነው ማር መብላት ግን ኖርማል ከሆን ከሚወደዱ ህልሞች አንዱ ነው

    • @RihnaHassen
      @RihnaHassen 12 дней назад

      @@HalimaTube-hs8dw እኔ በህልሜ ያየሁት በእዉን አየዋለሁ!ህልም እንደፈችዉ ነዉ

  • @Khatija-e7e
    @Khatija-e7e 3 месяца назад

    ሠላም ሀሊማየ የሁልግዜ ተከታታይሽ ነኝ ግን አድም ቀን መልሰሽልኘ አታቂም በህልሜበህልሜ ታፋጫየ,ቢሥማር ይወጣል ተዚም ደም እደፈፈቴ ይወርዳል ደሞ ሢልቅ ዉሀ እደፈፈቴ ይወጣል ምድን ነው መልሽልኝ ባሐላህ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад

      ይህ ደም ቀላል እና ግልጽ ሲሆን, ይህንን ራዕይ በሚያልመው ሰው ህይወት ላይ አዎንታዊ ለውጦችን ሊያመለክት ይችላል, ለምሳሌ በስራ ላይ ስኬት ማግኘት ወይም ከፕሮጀክት ትርፍ ማግኘት ወይም ሀብቱን የሚጨምር ውርስ መቀበልን የመሳሰሉ የገንዘብ ጥቅሞችን ማግኘት.
      በሌላ በኩል ደሙ ወፍራም እና ወፍራም ከሆነ ለከባድ የደም መፍሰስ ምልክት ከሆነ, ይህ ራዕይ ሰውዬው በህይወቱ ውስጥ ሊገጥሙ የሚችሉ ተግዳሮቶች ወይም ችግሮች እንዳሉ ሊያስጠነቅቀው ይችላል።
      በሕልም ውስጥ ከአፍንጫ ውስጥ ደም ሲወጣ የማየት ትርጓሜ ጥሩነትን የሚያመለክቱ አንዳንድ ምልክቶች አሉት እና ሌሎች ደግሞ አሉታዊ ትርጉሞችን ያመለክታሉ
      ውሃ ከአፍንጫው ሲፈስ, ይህ በህገ-ወጥ መንገድ ገንዘብ ማግኘትን ሊያመለክት ይችላል።

  • @FatumAhmed-t6n
    @FatumAhmed-t6n Месяц назад

    አሰላሙአለይኩም እህቴ መልሽልኝ ፕሊስ የሞተችዉ አያቴጋ በረጎ ስበላ አየሁ?

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  Месяц назад

      ruclips.net/video/AMmn_h40u1E/видео.htmlsi=6Y_iXjsWqyBNIwAc 👈

  • @Lili-2314
    @Lili-2314 3 месяца назад +1

    ሰላም የተወሳሰበ ነገር ቢመስልም እባክሽ ልትፈቺልኝ ሞክሪ🙏
    በህልሜ አውሮፕላን እየተጓዝኩኝ ድንገት አውሮፕላኑ ሊከሰከስ ነው ተብሎ ሁሉም ሰው ይደነግጣል ለእናቴ ልደውል ስልኬን ሳየው 1% ይላል ነገር ግን ሳይከሰከስ ያለ ቦታው አረፈ አኛም እየሮጥን ወጣን ስወጣ ጫማዬን አውልቄ ነበር የተቀመጥኩት እና ለማድረግ ጊዜም አላገነሁም ነበር አንድ ፀይም ስትስቅ ምታምር ልጅ ይዛልኝ መጣች ሁለት ጫማዎች ይዛ ከነበረዉ ሽፍን ቡኒ ቡትስ አሰደረገችግን ስልኬን ደግሜ ለዕናቴ ልደዉል ሣየው 40% ይላል

  • @ElhamYimer-z9s
    @ElhamYimer-z9s 3 месяца назад

    አሰላም አሊኩም እህቴዋ ጎረቤቴ ሀሊማ የምትባል አለች ሰደቃ ጠርታኝ እየሄድኩኝ ፒንክ ነጭ ከለር ጠረሀ ለብሼ ሀሊማ ቤት ልሄድነው ብየ ሄድኩ ፍቹ ምን ይሆን

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад

      ruclips.net/video/OyL3FILFw4M/видео.htmlsi=o7E_TPR3UVi_jga3 👈
      ruclips.net/video/AAqoXnlAZb0/видео.htmlsi=t-bu1TibBuc9BZ5Q 👈

  • @munthahassen-ix8xg
    @munthahassen-ix8xg 3 месяца назад

    ዋአወወ እንዴት ነሸ ሀሊማዬ እባክሸ ፍችልኝ ፍት ነኝ ሁለት ልጆች አለኝ በውነታው አገር ናቸው እኔ ሰደት ላይ ነኝ በህልሜ ወንድ ልጄ ነሰርው እያሳለ ከቧንቧ ውሀ ይታጠባል ሳየው ከአፊንጫው ደም ይወጣል። እዛው አጠብኩት ከቧንቧ ውሀ።በሌላ ቀን ደግሞ ሴቷ ልጄ እንደዚሁ አፊንጫዋ ተቧጭሮ ደም ወጥቶባት ሳያት ደግሞ እቺንም ቧጨሯቻት ብዬ ብድግ አድርጌ አቀፍኳት ህፀን ሆነችብኝ አጠገቤ ሌላ ሴት ነበረች ጨርቅ አነጠፈችና አምጫት ደጅ ይዘት ልውጣ ሰትለኝ አልሰጥሸም ከናቷ የበለጠ ማን አለ በሙቀት ልታቃጥያት ነዉ እንዴ አልኳት አባክሸ ፍችልኝ ከቻልሸ በኮመንት የልጅ ነገር ታውቂዋለሸ።

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад

      ደም ከልጁ አፍንጫ ውስጥ እንደሚፈስ ሲመለከት, ይህ ስለወደፊቱ የጤና ሁኔታ ምልክቶችን ሊያመለክት ይችላል. ይህ ህጻኑ በኋላ ላይ የጤና ችግሮች እንደሚገጥመው ሊያንፀባርቅ ይችላል, እና የዚህ ምልክት መታየት በአስቸጋሪ የገንዘብ ሁኔታዎች ምክንያት እናት ለልጇ በቂ የጤና እንክብካቤ መስጠት ባለመቻሏ ምክንያት ሊሆን ይችላል.
      በሌላ በኩል የሕፃኑ አፍንጫ ደም መፍሰስ ከጀመረ እና በድንገት ከቆመ ይህ ህፃኑ ስኬታማ እንደሚሆን እና ለወደፊቱ ጠቃሚ ቦታዎችን እንደሚይዝ እንደ አወንታዊ ምልክት ሊተረጎም ይችላል.
      የሴቷን ልጅሽን አፍንጫ ቁስል በተመለከት አለመግባባትን ከሰወች ጋር ግጭትን ያሳያል አላሁ አለም ።

    • @munthahassen-ix8xg
      @munthahassen-ix8xg 3 месяца назад

      @@HalimaTube-hs8dw አመሰግናለሁ ሀሊማዬ

  • @Tayba-t4e
    @Tayba-t4e 3 месяца назад

    እኔ ፈትነኝ ዘመዴ ሙታሳለቀስ አየሁ በዉናታውም ሙታለች ግን እባየለኝም

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад

      ruclips.net/video/io6Jub1kSW8/видео.htmlsi=dI--8WclLn27VDaD