Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አሰላም ዋሌኩም እህት ማሻላ ደስ ይላል ህልምሽ
ሠላም ማማዬ🎉🎉🎉 በእውነት ሣትሠለች ዘወትር ስለምትፈችልን ምስጋናዬ ይድረስሽ🎉🎉🎉🎉🎉
መታ ህፃንኖች አየሁኝ ከቻልሽ ፍቺልኝ እህቴ
እህቴ እምታምር ህፃን ልጂን ሌላሴት አቅፋት አየሁ እማቃት ይመስለኛል ሴትዮይቱን ፍችልኚ
ሰላም ነው ሁሉግዜ ስለሴት ብቻ ነው የምትፈቺው ስለወንድም ፍቺ
ሰላም ነው ውዴ እህቴ በህልሟ እኔ አግብቼ እሚምር ቪሎ ለብሼ ያንገት ሀብልም ታስርልኛለች በሰርጌም ቀን በጣም አምሩብኝ እንደነበር ትነግረኛለች እባክሽ እንዳታልፊኝ ለአሏህ እሆንሻለሁ ውድ እህቴ
ሰላም እህቴ , አላገባሁም የሶስት አመት ህፃን ወንድ ልጅ አቅፌ ዳገት ስወጣ ህፃኑን ተፀዳድቶ ዳይፐር መቀየር አለብኝ ብዬ እጨነቃለሁ ዳገቱን አሁንም አቅፌው እየወጣሁ አቋራጭ መንገድ አያለሁ እሱን ትቼ በጣም ዳገት ጫካ የበዛበት ቢሆንም ትክክለኛውን መንገድ ይዤ የምጓዝ ይመስለኛል የህፃኑ ጃኬቱ ሲወድቅብኝ ጥዬው ሄጄ ነበር ተመልሼ አነሳዋለሁ የሚፈልግበት ቦታ ስደርስ አክስቴ ያለችበት ክፍል ጨለማ ቤት ስገባ ፊቷ ጠቁሮ በቁጣ አያታለሁ እሷን ትቼ ወደእናቴ ስገባ ስፍስፍ ብላ ትቀበለኛለች ምንድነው ,አመሰግናለሁ
የኔ ውድ እህቴ ደህናነሽልኝ ❤❤እኔ ዛሬ በህልሜ ልጅ ወልጄ ሴት ናት ልክ ስታምር ቅፊያት ከዛ አንድ የጎረቤታችን ሴት በውን አቃታለሁ ልጄን በኔ ስም ጠርታት ቁርጥ አንችን ትመስላለች ስትለኝ ውይ ልጅቷ ስታምር ግን ስወልድና ሳረግዝ አላየሁም ግን ትኩስ ልጅ ነች 😂😂
መሻላ እድንያ ናት ብዙ መልካም ነገር ታገኛለሸ እርዚቅ የምኞት መሳካት ከጭንቀት ከችግር መላቀቅ ደሰተኛ ሂውት መኖር
@@haytomer9818lenem fichlgn
Selam ehet behelme Enne wuchinegn agerwusx sister set lij wolda algalay tegniten Enne hafef arige sanesat bekzen techemalkalech keza ijjen sinekagn melshe askemxatalew❤❤❤
መሻላ ቆንጆ እርዚቅ ሰፊ ሲሳይ ታገኛለሸ
ሰላም እህቴ ዛሬ ቆንጂ ቀይ ልጅ ፀጉራን ሹርባ እየሰራሃት አየሁኝ ሲመስለኝ ልጅቷ የውንድሜ ልጅ ናት ወንድሜን በሂወት የለም እና እሱን እያስታወስኩኝ አለቀስኩ ልጅቷም አለቀሰች... ምን ይሆን አባክሽ ፍችልኝ
የኔ ውድ ጨንቆኛል በኮሜንት ፍችልኝ ዛሬ ነው ያየውት ቆንጆ ናት ሰትየዋ በጣም ታምራለች ቀይ ናት ልጇም እሷን ነው የሚመስለው በጣም ውብ ፍፍት ያለ ወንድ ልጅ ነው ተኝቶ ከአንገቱ እስከ ቁርጭምጭሚቱ በአንጀት ተጠቅልሏል አራስ ልጅ ነው ግን ትልቅ ፍፍት ያለ ልጅ ነው ከጨጓራ በሚወጣው አንጀት ሴትየዋንም አላውቃትም ፈችልኝ የፈታሁ ነኝ
ዉዴ አንጀት ሀብትን ያመላክታል ቤተሰብንም ይገልጻል ሴትየዋ እድንያ ናት ህጻኑ የተትረፈረፈ ሲሳይ እና በድካምና በልፋት የሚገኝ እርዚቅ ነዉ
እህቴ እኔም ሚያምር ልጅ አቅፌ ተቀምጪ እያለ ተለቅ ያለች ሴትዮ ቀለል ያለ ብርድ ልብስ አምጥታ ታለብሰናለች እናም ደስ በሚል ሁኔታ ተቀምጠን እያለ ነቃሁ
@@haytomer9818ማሬ በአላህ አትለፌኝ ያገት ወረቅ ያለኝ ይመስለኛል ግን የተሸፈነ ነው ከዛ ጎደኛየም ትመስለኛለች ሌላም ትመስለኛለች ግን ወረቁን ቀይራ አረቲፍሻል ደብቃ ትሠጠኛለች ከዛ አይቸ ዝም እላታለሁ 😢😢😢 ከዛደሞ ህፆን ልጅ አዝየ የሠው ትመስለኛለይ ግን ልብስ ልግዛ እልና አዝላታለሁ ልብስም እምገዛው ተህፆኑ እናትም ይመስለኛል ግን እሄዳለሁ ምገድ ጠፍቶብኝ ከዛ ጫካለጫካ ሲሄድ አየው ከገዛ ልጅቷ አዝያት ስለነበረ ታለቅስብኛ ከዛ እናቀፍታለሁ አባብላታለሁ አድስ የተወለደችም ይመስለኛል ፍችልኝ በናትሽሽሽ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደተወለደ ህፃን በነጭ ነጠላ ተጠቅልለው ሲሰጡኝ ስቀበል አየሁ ከዛ ናቁህ በእግዚአብሔር ፍቺልኝ 🙏🙏🙏
ዉዴ ህልሙ ላገባ ላላገባ ይለያያል እንደአጠቃላይ ግን ከችግሮች ተላቀሸ በመጭዉ ግዜ እሪዚቅ ሲሳይ እንደምታገኘና በዛም ደሰተኛ እንደምትሆኚ ነዉ ካላገባሸ ደም ላንቺ ተሰማሚ አዲሰ የትዳር አጋር ማግኘትም ነዉ ቅ
በአላህ መልሽልኝ በህልሜ ነጭ ዳቦ አድወድልጅ ሠጠኝ ከዛም ህፀንልጅ ገላ ሳጥብ አለሁ ☝️ምድነውውደ🤲🤲
@@AaDd-ur8sc ዉዴ የሰጠሸ ትልቅ ወንድ ከሆነ እና ካላገባሸ ትዳር ነዉ ግን ህጻን ከሆነ የሰጠሸ በድካም የምታገኝዉ እርዚቅ ነዉ ህጻን ያጠብሸዉም ከጭንቀት ከአድካሚ ከችግር እንደምትላቀቂ ነዉ ያጠብሻት ሴት ከሆነች እንደ አዲሰ ሁሉን ነገር አሰተካክለሸ ኢማንሸ መሰተካከሉን ከወንጀል ሀጥያት መጸዳትን ይገልጻል
ጀዛኪ አላህ ከይር ❤️አመሠግናለሁ ተባረኪ. ሮመዳን ሙባሪኪ
ደመረኩሺእህት 🎉
ሠላም እህቴ በተከታታይ በተለይ ጥቁር እና ነጭ እንዲሁም ቀይ ውሻ በጣም ያስቸግሩኛል እባክሽ ፍችልኝ 🎉🎉🎉🎉
ዉዴ ህልሙ ብዙ ፍቺ አለዉ ከዛ ዉሰጥ ዉሻ ማየት መጥፎ ወሬን ማሰራጨት እና ጥሩ ባህሬ ሰላልሆነ መሰተካከል አለበት ሌላዉ ደሞ በህልም አላሚዉ ዙርያ በመጠፎ ነገር ለመጉዳት የሚፈልጉ ሰዎች ሰላሉ ከነሱ ሴራ ለመጠበቅ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ ነዉ አካባቢሸን ተከታተይ
ዋሌኩምእሰላም እህት ካየሽውመልሽልኝ እኔ ትንሽ ወራትሆነኝ ልጀን ከተለየሁ ሰደድኩት ወዳገር እኔውጭነኝ እና በህልሜ አየሁት አይኑን አሞት እናም እኔነኝ ጥፋተኛይቱእያልኩ ሳላይህ እያልኩ አለቅሳለሁ ሀኬቤትምልሂድ እያልኩ ሳልሂድነቃሁ ምንሁኖብኝነው መልሽልኝ
ሰላም እህቴ ካካ ያለ ህፃን ልጅ ማጠብ ምንድነው
ከቪዲዮ ፈትቸዋለሁ ቁጥር 18 አዳምጭ
ውዴ ፍቅረኛየን አቅፌ የተኛሁ ይመስለኛል ደሞ ህፃን ልጅም መስሎ ይታየኛል ምንድነው ፍችልኝ
መልሽልኝ በአላህ
አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሸልኝ ሰብ ላይክ😢😢
selam ehte Hilmen fichlgn egna gbi metew enena gorebet lj nech yelebesu hitsan ljoch yzen snachawt ena sisku yegorebete lj Enatwa nech yebahl lbs lebsa ayehu
በህልም ወንድልጅ አይኑ ትንንሽ ጎሪፍ እየወስደው ከዛም ይለቅሳል ከጎሪፍ አወጣሁት አቀፍኩትኝ ከዛ ስወች ለምን አነሳሽው በወስደው አሉኝ ለምን አልኳቸው ተጥሎነው አሉኝ እኔም ትቸው ጠፍሁ ኤሪፕሪት ውስጥ ገባው ትቸው ሄድኩኝ አላገባሁም በአላህ በኣህ ላህ መልሽልኝ በአላህ
አሰላሙ አለይኩም አላገባሁም ታላቅ እህቴ አግብታለች አልወለደችም በህልሜ ሴት ልጅ ወልዳ ያቭዉ ብላ ሰጠችኘ እኔም አቀፍኩት
ከሀሳብ መገላገል እንዲሁም ሰፊ እርዚቅ ነዉ
እኔ የ ስምንት ወር ልጅ አለኝ ግን አገር ቤት ከቤተሰብ ጋ ነው ያለችው እና ዛሬ በህልሜ አገር ሄጄ ልጄን እናቴ አቅፋት ታስቃታለች ከዛም እኔ ከኔጋ ነው የምትተኛው ስል ልጄ እኔ ከ እናቴ ጋ ነው የምተኛው ትለኛለች አፉ በመፍታትዋ እደሰትና ስቄ ነይ ልጄ እኔም እኮ እናትሽ ነኝ ስላት እሺ ብላ እናቴ ታወርዳታለች ከዛ ለነሳት ስል ለመቆም ትሞክራለች እጄን ስሰጥታት እጄን ትይዝና መራምድ ትጀምራለች በዚህም ተደስቼ አንስቼ እቅፍ አድርጌ እስማትና ማሚ በይኝ እላታለው እስዋም ማሚ ትለኛለች ደስ ብሉኝ ሳሚኝ ስላት ትስመኛለች ከዛ እውስጥ እንግባ ብየ ወደቤት ይዣት እገባና መሬት ላይ አስቀምጫት መጫወቻዎች እሰጣታለሁ እስዋም ደስ እያላት መጫወት ትጀምራለች ግን በውስጤ ወደውጭ መውጣት ፈልጌ ግን ትቻት ለመውጣት አልቻልኩምበዚህ መሀል ነቃው እባክሽ እንዳታልፊኝ
0575535627ነይ ዋትሳፐ
አሰ ወረ ወበ እህቴ ቆይ ግን በስልክ ላናግርሽ አልችልም? ብዙ ስለሆነ ነው
ነይ 0575535627ዋትሳፐ
ከቻልሸ ብትመልሸልኝ ደሰ ይለኛል አደኛው ልጄ ጠፋቶ አላገኘሁትም እናቴ ጋር ነው የሚኖር እና እናቴ በጣም ታሰቃየዋለች ትመታዋለች እኔ ደግሞ ለምን መታሸው ብየ እጣላታለሁ እኔ ያለሁ አረብ ሀገር ነው እና አሁን ሁለተኛ ልጄን ወልጄ ገና ሁለት ወር አልሆነውም አሁንም ይህ ሁለት ወር ያልሞላው ልጅ ይጠፋብኛል በእግሩ ሄዶ ብዙ ህዝብ እተሰበሰበበት መሀል ይገባና አላገኘውም እሱን ፍለጋ ሰሄድ የሆኑ አባቶች እየደገሙ ከገዳም የወጡ ይመሰለኛል ልሳለም ጠጋ ሰል መነኩሴ ይመሰሉኛል መሰቀል የሌላቸው ይመሰለኛል ደግሞ መሰቀሉ ሰባራ ይመሰለኛል ከላይ ያለው እና ሳልሳለም እቀራለሁ
ዉዴ በደንብ አይቼ እፈታልሻለሁ ትንሸ ግዜ ሰጭኝ ግን ሰለመለሰኩልሸ ኮመንቱ ከኔ ይጠፋል አሰታዉሸኝ እሺ
@@haytomer9818 እሸ አመሰግናለሁ
የኔ ውድ ሴት በህልሜ የምታምር ቆንጅየ ሴት ልጅ ቀይ ናት አቅፌ ጉንጯን እየሳምኳት አየው ፍችልኝ የፈታሁ ነኝ
መሻላ እድንያ ናት የምታገኝዉ አሰደሳች ነገር ይኖራል
@@haytomer9818 ኢንሻ አላህ የኔ ውድ ሹክረን
በህልሜ ሁለት ህፃናት መገድ ዳር ተጥለው. አግኝቸ. ተልቅ ያለው ህፃን እኔን. አቅፎ ጨምዶ አለቅ. አለኝ. ምንሆነው ነው ሲባል እናታቸው ጥላቸው ሂዳ ብለው ሁሉም ያልፉቸዋል. ይሄን ፍችልኝ. እህቴ
በሰዉ ችግር ትቸገርያለሸ ወንድ ህጻናት ችግር ድካም ይገልጻል የሰዉ መሆናቸዉ በሰዉ ጉዳይ መቸገርሸን ነዉ አባባሌ ገብቶሻል ሰዎች ተቸግረዉ አንቺ በነሱ ጉዳይ ችግራቸዉን ቴጋሪያለሸ
የባለቤቲ ልጅ አንገቱ ስር ቆስሎ አየሁት ምን ሆኖ ነዉ ስላት እሳት አቃጥሎት ነው አለችኝ አቅፈው ነበር ምንድን ነው ?¿???
ዉዴ በአንዳንድ አላሰፈላጊ ወሬዎች ወይም ግጭቶች ወይም ነገሮች ወደ ችግር እንደሚገቡ ወይም እንደገቡ ነዉ
እኔበህልሜእባብናዉሀአይለየኝምእህቴምድነዉ
እርዚቅ አለሸ ዉሀዉ እርዚቅና ላላገባች የትዳር አጋር ነዉ እባቡ ጠላት ነዉ ላንቺ መልካም የማያሰቡ ሰዎችን
ሰላም እህታችን በህልሜ ከባለቤቴ ልጅ ወልደን አቅፈነው እየወሰድ ነው እያለ መልኩ ትንሽ ፀየም ይላል እና ምነው ጠቆረ እያልን እያወራን እየሄድን በመንገዳችን ላይ ጥቁር በሬ ሰው ይዞት እየሄደ ሲያየን ሊወጋን ይመጣል እኔም እንዳይወጋን ስንሸሽ ለመሸሽ ስንሞክር ከቆመች ላም ጋር ጭንቅላቱ ሳናስበው አጋጭተን ሲዘለፈለፍ(ሲሞት) እኛም ስናለቅስ ነቃሁ....በጣም ጨንቆኛል እባክሽ ፍችልኝ።
ወዴ ጥቁሩ ልጅ አንዳንድ አረቸጋሪ ነገሮችን ይገልጹ ነበር ግን ጥቁሩ በሬ መሞቱ ችግሮች ለናንተ መጥፎ የሚያሰቡ ሊጎዷቹሁ የሚፈልጉ ሰወ ነበር ግን እናንተ አትበገሩም ታሰወግዶቸዋላቹሁ ምናልባት በገንዘብ ወይ ባላቹሁ ነገር ተጠቅማቹሁ መጥፎ ማድረግ የሚፈልጉትን ኤንደምታሰወግዱ እንደምትርቋቸዉ ወይ ከዚህ በፊት የተጣላቹሁት ሰዉ ካለ እሱ እንደተሸነፈ እንደተወገደ ነዉ
@@haytomer9818 ስፅፍ ተሳስቼ ነው ይቅርታ...ከጥቁሩ በሬ እንዳይወጋን ስንሸሽ ነው ልጃችንን አጋጭተነው የሞተብን በሬውን ስንሸሽ እንጂ በሬ አልሞተም ውዴ
@@tesfaabera2415 በእርዚቅ በአኔዳንድ ነገር የነበረዉ ችግር ይወገዳል ሊጎዳቹሁ ወይም ለናንተ ጥሩ የማይመኝ ሰዉ አለ
@@haytomer9818 አመሰግናለሁ በጣም
ሰላም አህቴ ዛሬ በህልሜ ሕፃን ልጅ አቅፌ ጠረኑን አያሸተትኩኝ አየሁ አባክሽ ንገሪኝ
ዉዴ ችግርሸን ተላምደሸ ወይም ተቀብለሸዉ እየኖርሸ ነዉ አባባሌ ገብቶሻል የሆነ የገንዘብ ችግር ወይም የሰራ ብቻ ያለዉን ነገር ሳታማርሪ ተቀብለሸዉ እየኖርሸ ነዉ
እህቴ በአላህ መልሽልኝ ስራቦታየ ላይ አንድ ህጳን እያለቀሰ አይቸው አቅፌ ሳባብለውና ሳጫውተው አየሁ ምኖ ይሆን
በአላሆ እንዳታልፊኝ
እረ አብሸሪ አላልፈዉም ወደ ህልምሸ ሰመጣ ሰራሸ አድካሚና አሰቸጋሪ ቢሆንም ችለሸ ታግሰሸ እንደምትሰሪ ነዉ
selam ihit ene demo ke hitsan lij gar migib sibela ayew ene sagorsew ebakish melishlgn
ደክመሸ ለፍተሸ ገቢ እንደምታገኚ ነዉ ግን ያደክምሻል
ሠላም እንደምን አለሽ እህቴ በተከታታይ ትምህርት ቤት ስሔድ ይረፍድብኛል ሁልጊዜ ወይ ሲወጡ ወይፈተናም ከሆነ ተፈትነው ሲጨርስ እደርሳለው እባክሽ ፍችልኝ ለመልካም መልስሽ አመሠግናለሁ 🎉🎉🎉
እህቴ ከቀዲሞ ባልጋ አደ ማጎ ተክፍሎ መብላት ምዲነው
ልጁ ከሱ ካለሸ ልጃቹሁን በጋራ እንደምታሳድጉት ነዉ ከሌለሸ ደሞ የምትካፈሉት ነገር ይኖራል
አመሰግናለሁ እህቴ
ህፃን ምግብ ስታበላኝ አየሁ ምንድን ነው
በህልሜ ልጄ ጠፍታኛ አላገኝሆትም በጣም አልቅስኩ በአላህ መልሺልኛ????
ዉዴ በድንያ ጉዳይ ተጨናንቀሸ ከነበረ በቅርቡ ጭንቀትሸ ያቆማል ድዋሸ ተሰምቷል
በህልም ህፃን ልጅ ማቃፍ ምንን ያመለክታል?
ሴት ከሆነች እርዚቅ ሰፊ ሲሳይ ወንድ ከሆነ ከድካም ቡኋላ የሚገኝ እርዚቅ ነዉ
በህልሜ የሆነ ወጣት ልጂ ለምንዴሁ ባላቅም እኔን ለመያዝ ይፍልጋል እኔ እዳይዘኝ በየ አጥር እየተጣላጠልኩ አመልጣለሁ ከዛም ጠፋሁት መኪናም አለው
ዉዴ ችግሮች ሲደርሱብሸ ተጋፈጭ አትፍሪ ከሰዉ መሸሸ የሆነ ነገር ሲገጥምሸ መጋፈጥ አትፈልጊም ትጨነቂያለሸ እንጂ አትጋፈጭም እና ጠንካራ ሁኚ አጥሩ ድጋፍ ነዉ የሆነ ነገረ ሲደርሰብሸ ለሰዉ ነዉ የምታማክሪዉ ሌላሰዉ እንዲያግዝሸ እንደማክርሸ ትፈልጊያለሸ
@@haytomer9818 ትክክል
እባክሽ መልሽልኝ አልጋ ላይ ልጀተኝቶ እሱን ሚመስል አብሮ ተኝቶ ከዛ አባቱ ስአቴን ስጭኝ ሲለኝ ከትራስ አንስቸ እሰጠዋለሁ
ሰላም ሰላም ውዴ እኔ በህልሜ አንድ በግልፅ የማለቃት ጓደኛዬ አጥብታው ብቻ የሆኔ የምበላ ነገር አብልው ይማስላኛል እና ዕፃኑን ለኔ ትሰጣኛለች እና ታቃብያት አቅፌ ልጁም እኔም ፋጋግ እያልን ለመጫዋት እየሞኮሪኩ ህፃኑ ያስታዉክብኛል እጄን ከስሩ አድሪጌ ዋፊራም ቡርቱካናማ ነገሪን እጄ ላይ አስታዋከ ከእጄ በቀሪ ሌላቦታ አልነካኝም አልጣልኩምም እደዛው ብንን አልኩ😊
ከአድካሜ ግዜ ቡኋላ ሰፊ እርዚቅ ሲሳይ ታገኛለሸ ግን ትንሸ ትደክሚያለሸ
Ena wende leje mee welde cenket newu??
ወንድ ልጅ መዉለድ ከደከምሸ ከለፍሸ ቡሆላ የሚገኝ እርዚቅ ማለት ነዉ በሌላ አፈታት ደግሞ ጭንቀትን ችግርን መገላገል ብቻ አንድ ፍቺ የለዉም ከሂውትሸ ጋር የሚቀራሩበዉ ነዉ ፍቺዉ
አሠላሙአለይኩም እህት ገናአየሁሽ እና ህልሜንፍችልኝ ባለትዳርነኝ አያቶቼሰፈር ይመስለኛል እኔያለሁት ስዴትነዉ እና ሰዎቼም አሉ እዛሰፈር ሴትልጃቸዉ ህጻናት አዝያታለሁ እና እሷንልንድርነዉ የዝህአገር እድር እንዴዝህነዉ ህጻንእንዴሆነችነዉ እምትዳረዉ ትላለች ሴትዮዮ ልጃቸዉ እንዳዘልኳት ተኛች ከዛ አያቶቼቤት ህጄአስተኛዃት ከዛ መዳሜና የሆነች ሴትዮ አላቃትም በጣም ትልቅ በሆነ ብረድስት ስጋይጥዳለሁ ለሰርጉ ሰዉም በጣም ብዙነዉ ሀበሻም አረብም ከምነግርሽ በላይ ሰዉ ብዙነዉ ያለዉ እና እዛዉ ዳቦ እየበላሁነበር በጣም ይጣፍጣል ሶፍያ እምትባል አክስቴአለች አሊመት እምትባል ጎረቢትአለች መሬም የምትባል ጓዴኛየአለች ለነሱ አካፍላቸዋለሁዳቦዉን ብዙነዉ እህቴ ማሌሽ ዋናዋናዉነዉ የጻፍኩልሽ ከቻልሽ በኮሜት ፍችልኝ
ህጻኗ እድንያ ናት ብዙ የምታሰቢያቸዉ ሀሳቦች አሉ ማሳካት የምፈልጊዉ ሌላዉ ሰጋ በድሰትና የተሰበሰቡት ሰዎች ሀሜት እንዳለ ነዉ ዳቦዉ እርዚቅ ነዉ ካልሻቸዉ ልጆች ጋር ከሰራ ቦታ ቆይታ ይኖራቹኋል
ሰላም እህቴ አላገባሁም በህልሜ ቀይ ልጅ ወልጄ አያለሁ እባክሽ እዳታሊፊኝ ፍቺልኝ
ከሀሳብ ከችግር መላቀቅ የዉ ህጻነ የትትረፈረፈ ሲሳይ ነዉበገንዘብ ጉዳይ ችግር ካለብሸ ትላቀቂያለሸ
በናትሽ ፍችልኝ እኔ አላገባሁም ግን የሚያምር ህፃን ልጅ ታቅፌ አየሁ በአላህ ፍችልኝ ልጁ ፈገግ እያለ ያየኛል መልስሽን እጠብቃለሁ
ከድካም ቡኋላ መልካም አሰደሳች ነገር ታገኛለሸ ግን ትንሸ ትደክሚያለሸ ለምን ወንድ ሄጻን ድካምን አሰቸጋሪን ነገር ይገልጻል ቆንጆ መህኑና ፈገግ ማለቱ የምታገኝዉን ሲሳይ መልካም ነገር ነዉ
Betammm tenesheye lij eyalekesech neber keza ene ekefe saregat malekesuan teta zem alech menede new
ሂዎትሸ አሰቸጋሪ ነበር ግን ይሰተካከላል ማለት በሲሳይ ዙርያ ትቸገሪ ነበር ቡኋላ ያበቃል ሴት ህጻን ሲሳይ እርዚቅ ናት
አሰላም አለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት እኔ አላገባሁም ዛሬ ህጣልጂ አቅፎ በግድ ሲልሰኚና ሲስመኚ እኔ ለማስለቀቅ እየታገልኩ ነቃሁ
ደክመሸ ለፍተሸ የምታገኚዉ እርዚቅ ነዉ ወንድ ህጻን ከድካም ቡኋላ የሚገኝ ሲሳይ ነዉ
አመሰግናለሁ
በብዛዘት ከልጅነተ ነዌ ማዬወ.ህጻን ልጅ ማዘል ምን ማለት ናው የኔ ውድ
ዉዴ ወንድ ከሆነ ሀላፊነት መሸከም ቡዙ ሀሳብችና ጭንቀት መሸከምሸን መያዝሸን ነዉ ሴት ከሆነች ደሞ ሲሳይ እርዚቅ ማጠራቀም ወይም ገንዘብ ማገኘት ነዉ
የአንገት ሀብልእና የጆሮ ወርቅ አድርጎ እንደገና የሚያምር ልቅ የጆሮ ወርቅ የማላቃት ወጣት አደራ እንዳስቀምጥ ስተኝ ኖርሳዮ ውስጥ አድርጌው እየደጋገምኩ እንዳይጸፋብኝ አየዋለሁ ልጆች አሉኝ ተፋትቻላሁ
የጆሮ ጌጥ ልጆችሸን ሁሉም ልጆችሸን በጣም እንደምትጠብቂ እንደምትከባከቢ ነዉ ለነሱ ፍራቻ እንዳለሸ ነዉ የሚገልጸዉ ምናልባት አባታቸዉ እንዳይወሰድብሸ ፍራቻም ሊሆን ይችላል
የኔ ውድ የኔ ህልም ኣያልቅም እና ባዶ እንስራ ተሸክሜ ስሄድ ነበረ ከዛ ደሞ እንጀራም ተሸክሜ ነበረ የራሴ ቀይ ጫማ ኣለና በረቀት ኣይቸው ወደዛ ነበረ እምሀደው ምንድነው
እሺ ዉዴ ባዶ እንሰራ መሸከም ዉሀ የሌለዉ ያዉ ካላገበሸ የሄዎት አጋርሸ ገና እንደሆነ እንደሌለ ነዉ ዉሀ የሞላዉ ቢሆን የሄዎት አጋር ማግኘት ነበር እንጀራ የታወቀ ነዉ ብዙ እርዚቅ ሲሳይ ነዉ ጫማ ላላገባ ባል በተለይ ቀይ ከሆነ የምታፈቅሪዉ ለባለ ትዳር ደሞ ሰራ ነዉ እና ገና ወደሄዎት አጋርሸ ለመድረሰ መንገድ ላይ ነሸ ህልም ሰትጽፎ ይቅርታና የትዳር ሄዎት እየተናገራቹሁ እሺ
እሺ የኔ ውድ እኔ ፈቅረኛ ኣለኝ ትዳረ ኣልያዝነም በጓደኝነት ነው የኔውድ እናም ኣመሰግናለሁ
እና እፍቅረኛዬ ጋር ገና አልተጋባንም እኔ ስደት ነው ያለሁት እሱ ደግሞ ኢቲዮ ከዛ እኔ ሄጀ ወለድኩ ከዛ አባቴ ተቆጣኝ ከየት አመጣሽው ብሎ ምክኒያቱም አልዳረኝም እሱ ከቀናት ቡሀላ አባቴ ተበሳጭቸ ነው ይቅርታ ይጠይቀኛል ደግሞ በጣም ያምራል ልጁ ይለኛል አባቴ ከዛ አኔ አባቱን ይመስላል እለዋለሁ እና አሁን ከፍቅረኛዬ ጋ ይገናኝ እደሁ ብዬ ነው ንገሪኝ
ዉዴ መዉለድ ከችግር ከጭንቀት መገላገል ነዉ አባትን ማየት መልካም ነገር ማገኘት ነዉ
@@haytomer9818 አመሰግናለሁ ውዴ😘😘👈
ዋለይኩም አሰላም
ሠላም እህቴ በህልሜ የ3አመት ህፃን ልጅ አለች የማዳሜ እና በህልሜ በአይሮፕላን አብረን ተጉዘን ሻይ እየጠጣን ከዛ የኔን ሻይ ፈገግ እያለች አኔን እኔን እያየች ትጠጣብኛለች ፍችልኝ እባክሽ ለመልካም ምላሽሽ አመሠግናለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
አዉሮፐላን ማየቶ ለትልቅ ሰኬት ግብ አላማ መድረሰ ከፍተኛ ቦታ ወደፊት ማግኘት ነዉ ግን ሴቷ ህጻን እድንያ ናት አንቸ ከግብሸ ወይም አሰደሳች ጥሩ ነገር እንዳይገጥምሸ የሚያግድሸ ነገር አለ
ዛሬ ግን የሚያምር ወንድ ልጅ ስወልድ አየው ግን በጣም እደነቃለው እርግዝናዬን ሣላይ እንዴት ሊሆን ይችላል እያልኩ እዛው በህልሜ በጣም እደነቃለው ።ያለውት በስደት ነው አላገባውም ግን የፍቅር ጓደኛ አለኝ በቅርብ ከረጅም ጊዜ በኋላ በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ እገባለው ለመልካም ምላሽሽ አመሠግናለሁ 🎉🎉🎉
መዉለድ ከጭንቀት ከችግር መላቀቅ ነዉ አብሸሪ ሁሉም መልካም ይሆናል
@@haytomer9818 አመሠግናለሁ ክበሪልን
በጣም ትንሽዬ ህፃን ልጅ ሽንቷን መሽናት አቅቷት ስታለቅስ እኔ አቅፌ ጉልበቴ ላይ አድርጌ ወገቧን እያሻሸሁ አሸናኋት ፍቺልኝ አላገባሁም
የትረፈረፈ ሲሳይ ነዋ ሀብት ማግኘት ነዉ መሻላ
ሰላም ማማ ወድሜነው ህልሙን ያየው ለህቴ ነው ያየው አላገባም ሴት ልጅ ወልዳ አቅፋ ወተቱ እየፈሰሰ ታጠባዋለች ህልሙን ያየው አላገበም
ወተት ሲሳይ እርዚቅ ነዉ ህጻን ሴትም እድንያ ናት ማጥባቷ ገንዘብ ወጭ እንደምታደርግ ነዉ ለሆነ ጉዳይ ገንዘብ ታወጣላች
አሠላሙአለይኩም ሠላም ህልሜን ፍችልኝ በህልሜ ጦርነት ይመስለኛል ከዛ ህዝብ ይጋጋል እና አድ ህፃን ልጅ አገኛለሁ ብቻውን ሁኖ ፈገግ እያለ ያየኛል እና በደስታ እቅፍ አርጌ አነሳዋለሁ ምግብም እሠጠዋለሁ በደስታ ብዛቴ ብዛት በጣም ብዙ ምግቦች እገዛለታለሁ እና በፈገግታ ያየኛል እኔም አየዋለሁ ፈገግ እያልኩ ያለንቤት ቤት ደሞ በጣም ያምራል እኔ ግን አላገባሁም ግን ደስ የሚል ልጅ ነው እውነት ቢሆን ብዬ ተመኘሁ 😍🥺plsፍችልኝ በኮሜት
ሰላም እህቴ ፕሮግራምሽን እከታተላለው ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ጥያቄ ያቀረብኩልሽ ባክሽ በቅንነት መልሽልኝ በህልሜ አድ ጓደኛዬ ኖርማል ጓደኛዬ ነው ወደስራ ሊሄድ ሲወጣ በጣም ቀይ ህፃን ልጅ ሽንቱ መጥቶ ነው አሸኚው ይለኛል ህፃኑን ይዜው አሸነውና ወደቤቱ ስልከው እናቱም ወጥታ ትቀበለኛለች እናትዬውም በጣም ቀይ ና ቆጆ ናት ሰጥቻት ወደቤት እመለሳለው ሴትዮዋንም እፃኑንም ግን አላቃቸውም 🙏
ዉዴ ከድካም ቡሆላ የምታገኝዉ እርዚቅ አለ ወዴ ህጻኑ ቀይ መሆኑ ደሞ ጥሩ ገቢ ወይም እርዚቅ ነዉ ምናልባትም በጓደኛሸ ሰበብ ጥሩ ገቢ ወይም ገንዘብ ታገኚ ይሆናል ባጠቃላይ እርዚቅ ታገኛለሸ ሴትዮዋም እድንያ ናት
@@haytomer9818 የኔ ውድ ፈጣሪ ያክብርሽ በጣም አመሰግናለሁ🙏
የብር ቀለበት ልክ የቃል ኪዳን የሚመስለውን የማላውቀው ሰው ሰጠኝ ምንድነው
ከቁጥር 15 ፈትቼልሻለሁ
እህት እባክሽ ከጓሮአችን ሸንቴን መሬቱ ላይ እሸናና እታጠባለሁ 2 ህጻናት ሴትና ወንድ ወደኔ እየተጫወቱ ይመጣሉ የሻሂ ብርጭቆ ይዘው የሴቷ ይሰበራል አላገባሁም ሌላው ጎሮቤታችን ውሃ ቧንቧ መቶ ጄሪካን መልቶ ይፈሳል እኔ አየዋለው እሱ በመስኮት አጮልቆ ያየኛል
Slm ihite ene hulet lij sacawit ayhu mndnw
ሴት ከሆኑ በሁለት መንገድ ሲሳይ ኤንደምታገኚ ነዉ ወንድ ከሆኑ ከችግር ቡኋላ የምታገኚዉን ሁለት መልካሜ ነገር ነዉ
በ ሕልም ወንድ ልጅ ተወልዶ በንፁህ ጨርቅ ተጠቅልሎ ተሰጠኝ, የኔ ልጅ ይመስለኛል።እባክሽ ትርጉሙ ምን ይሆን ??? Chenkoighal please🙏🙏
ከድካም ቡኋላ በረከት ሲሳይ መልካም ነገር ወደ ሂዎትሸ ይመጣል ግን ከትንሸ ድካም ቡኋላ ነዉ
እህቴ እባክሽ በኮመንት ፍችልኝ መንገድ ዳር ቁጭ ብዬ ይመስለኛል አብረውኝ ሰዎች አሉ ድንገት ከሚያልፍ መኪና ሁለት መንታ ሴት ሕፃናት ይወድቁና ዛፍ ላይ ያርፋሉ እኔም ከዛፍ አውርጄ አንዷን ከጎኔ ያለው ሰው ሌላዋን እኔ እንይዛለን ወደቤታችሁ ውሰዷቸው ይሉናል እኔ አልችልም እላለሁ ሕፃኗን ግን ሳቅፋት ልብስ አለበሰችም ወፍራም ነች ወዲያውኑ አለብሳት እና ላጫውጣት ስል አይኗ አያይም አብሮኝ ላለው ሰው እነግረዋለሁ እንዴት ዝም ትላላችሁ እላለሁ
0575535627
አሰላም አለይኩም.
Enat alagebawm 21amete new gn behlme wend lij welje tnsh endemalkes silbgn tut atebawalew tute wetetu betam neber yalew betam yifes neber
Degmo betam yemiyamr wend lij neber ❤
ወንድ ልጅ መዉለድ ለረጅም ግዜ ሲያሰቸግርሸ የነበረ ጉዳይ እንደሚወገድ ነዉ ወተት ሲሳይ እርዚቅ ነዉ ግን ህጻኑ ከጠባዉ ወጭ ማዉጣት ነዉ
መልሸ ስተኛ ከሴትዮየጋር መገድ ሄድን የሄድኩበት ቦታ አላቀዉም ግን ሳዉዲነዉ ሀገሬ እያልኩመጠራጠር ጀመርኩ ወደቤት ስገባ ሴትዮየ አብራኚ አልነበረችም ብዙሲቶች አሉ ከነዛዉስጥ አድ የማቃት ስት ሰላምአለችኚ አብራት ያለችዉ የማልጂእደሆኩ ጠየቀቻት ነገረቻት ቁጭ ብየ እዚህእደትመጡ ሁሉም ኢቶቢያዉይ ናቸዉ እልኩ ሳስብ አራት እናቶች ልጂ ይዘዉ ቁጭ ብለዋል ሶስቱ ጢም አላቸዉ ሌላዉ አካላቸዉ እደህጣልጂ ነዉ እራሳቸዉ በጣም ትልቅነዉ አዱ ጤነኛነዉ ጤነኛዉየታመመዉ ሲቧድድ እራሱን ይመታዋል እኔ ያላህ ስራነዉ ፈልጎአይደለም ለምን ይመታዋል እያልኩ መጣም እቆጣለሁ በመሀልሴትዮየን ለመፈለግ ወደዉጭ ሰወጣ ጭቃነዉ እበሩላይ ቁሜ ስለሷ እያሰብኩ አድት ሴትልጂ እየሮጠች ወደቤትገባች ለስላኳቻርጅ ፈልጋነበር በመሀል እገጋራ እያወራች መጨፈር ጀመርች እና ቲክቶክላይከሁለት ልጆችጋር የለቀቀችዉን ፎቶዋን አሳየችኚ ??እህት ግን በሁሉም ህልሞቸ ደሰተኛአልነበርኩም
ከቻልሸ በዋትሳፐ ነይ እየተጠያየቅን እንፍታዉ
እሺ ቁጥርሽን ላኪልኚ
@@Hayat-o3y 0575535627
አባክሽ ፍችልኝ ህልሙን ያየልኝ የድሮ ጉአደኛዬ ነው ምን አለኝ መሠለሽ እናንተ ቤት ነው ያደርኩት እና ለልጆችሽ 2መት 2መቶ ለአይስሬም ብዬ ሠጠኃቸው እና አንቺ ደግሞ ቀይሴት ልጅ አዝለሻል መች ወለድሽ እልሻለሁ የመኝታቤታችሁም በር ለምን ቀየርሽ እልሻለሁ እንጨት ፋይዚት ነገር ቀይረሽ አለኝ !!!!እኔ የእውነተኛው ሂወቴ 2ወንድ ልጆች አሉኝ ባለቤቴ ግን በሂወት የለም እባክሽ
እሺ ሁለት መቶ ብር ብዙ ፍቺ አለዉ ያልታሰበ መልካም ነገር የምኞት መሳካት ሴት ልጅን ማረገዝ መንታ ማረገዝ እና ተጨማሪ ፍቅርን ጥንካሬን ይገልጻል እናም ሴት ልጅ ማዘልሸ ሂውትሸ ያማረ ጡሩ ይሆናል በሩ ደሞ ሀብታም ባል ነዉ የእንጨት በር ሰለሆነ እናም ጓደኛሸ የትዳር ሀሳብ ካለዉ ካንቺ ጋር እንደሚሆን ነዉ ጭራሸ ሀሳብ ከሌሉዉ ሌላ ባል እንደምታገቢ ነዉ በሩን ሰለቀየርሸ
በጣም አመሰግናለሁ አላህ ጨምሮ ይስጥሽ
Yt
ስሚማ ሁለት ግዜ ልጅ ለእጮኛዬ ስሰጠዉ አይቻለዉ ምንድነው ደሞም ልጆቹ በጣም ያማምራሉ እሱም ላንቺ ልጅ ስትሰጪኝ አየሁሽ በህልሜ አለኝ
ልጆቹ ሴት ናቸዉ ወንድ?
@@haytomer9818 አላዉቅም
በህልሜ ወዲ ልጂ ወልጄ ይመሥለኛል ዴሥ ይለኛል ግን ከታይ አቅፊው ሳየው ዲኮል ይወጣበታል ከሳ አራግፍለታለሁ ልጁ ዴሞ ሙሥሥ አለብኝ ሊሞትብኝ ነውዴ እያልኩ አገላብጠዋለሁ ቦታው አልተመቼውም ብየ
ዉዴ ጭንቀትሸ ድካምሸ ሊወገድ ትንሸ ነዉ የቀረዉ ከዛ ቡኋላ የተመቻቸ ሂዎት ትኖሪያለሸ
@@haytomer9818 ከልብ አመስግናለሁ
Betam eytchenku selhon betgachelg beya new
@@NejatHassen-ug4nl ምንድነዉ ዉዴ
gera yetgaba yehlim fechi
ሰላም ውዴ በህልሜ የ11አመት ወንድ ልጂ በጣም ሲስቅ አየሁት ምን ይሁን ማሬ
ከችግር መላቀቅ ከጭንቀትና ከድካም መላቀቅ ነዉ
@@haytomer9818 OK thanks you❤🙏
እረ ውደ የሠውልጅ ማዘል ምድነው
በሕልም መላእክት ማየት ምድን ነው
ዉዴ ይሄን ፍቺ ፈልጌ አላገኘሁትም ይቅርታ ሌላ ህልም ሲኖርሸ እፈታልሻለሁ
እህቴ በአላህ መልሽልኝ ሁሌ ይማቃቸው ይሞቱ ስው ይመጡብኛል በህልሜ መልሽልኝ እህቴበአላህመልሽልኝሁሌይማቃቸውይሞቱስውይመጡብኛልበህልሜመልሽልኝእማ 🎉🎉🎉
ከመጡ ቡኋላ ምን ይላሉ ግልጹ አድርጉት ያወራሉ ይሰቃሉ ተከፍተዋል እንዴት ነዉ በህልም የምታያቸዉ
@@haytomer9818 እሺ አላህ ያክብርሽ እና ማቃቸው በፊት ይስፍር ሽማግሌዎች ነበሬሩ እነሱ አያውሩም ነበር ዝምብለው በተከታታይ ይመጡብኝ ነበር አሁን በቅርብ ጊዜ ሁለት ይጉርቤት ልጆዎች ነበሩ ሞቱ ተማሬ ነበሩ አብርን እንማር ነበር እነሱ ሚያውሩጠዋት ስነሳ እርሳዋለሁ ግን ሁን ብለው ኖርማል እንደሚያውራ ስው ያዋሩኛል ቁጣ ይለም እኔ ለቅሶም አነበርኩም ያለሁት ስደት ነው በጣም ተቸግሬ ለቤተስብም ተናገርኩ እህቴ ምን ይሻለኝ አታ ውንድሜ በስው ሀገር ሁኚ አጣሁት ሁለትአመት ነው እሱ አንድቀን ነው ያይሁት ያአበባ ውሀ ሲያጠጣ ላስቸግርሽ መላ በይኝ እማ ስውድሽ
በህልሜ እናቴ እግራን ወለም ሲላት ቦታው ላይ እያየሁት አበጠ እብጠቱ ወዲያው የአፍና የምላስ ቅርጽ ይዞ ድምጽ ባይኖረውም እንደሚያወራ ይንቀሳቀስ ነበር
ይሄ ህልም ፍቺዉ ያሰቸግራል አላወኩትም
እናት ህልም ፍችልኝ ብእናትሽ የሚያምር አበሻ ቀሚስና ነጭ ቁምጣ ልበሽ ላቺ ነው የገዛውልሽ ትለኛለች አንድ ሙስሊም ጏደኛዬ እና ቀሚሱን በጣም ወድጄው ለበስኩት በጣም ያምራል እያልኳት ምንድነው
ነጭ ልብሰ መልበሰ ፍቺዉ ብዙ ነዉ ላላገባች ሴት ሀይማኖተኛ ባል ማግባት የልብ ንጹህናን ሰላም መረጋጋትን ማግኘት እንዲሁም ምናልባት የሷን እመንት ሀይማኖት መቀበል ሊሆንም ይችላል እንደኔ ካላገባሸ ጥሩ ሰነምግባር ያለዉና ሀይማኖተኛ ባል ታገቢያለሸ
@@haytomer9818 አመሰግናለሁ የኔውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አው አላገባውም እግዚአብሔር እንደ ህልም ፍች ያርግልኝ 🙏🙏🙏
በህልሜ ሴት ልጅ የጋደኛዬን ታቅፌ እየሣመችኝ አየው
በረከት ሲሳይ እርዚቅ ወዳንቺ ይመጣል
እቴ ቶሎ ምልስ ስልምትሰጨ አምስግናልሁ በህልሜ አፊወስጥ በስልት ጠይም ሰወ ወጋኝ ግን ደም አይፍስኝም እናም የወጋብኝን ነቅሌ ጦልኩት አያመኝም ስነቅልወ
የሆነ ሰዉ ያወራሸዉን ይክድሻል አላልሸም ብሎ ግን ምንም ጉዳት የለዉም ለምሳሌ የሆነ ነገር አዉርተሸ አይ አላልሸም ብሎ መካድ ማለት ነዉ
በህልም ስልክ ማውራት ከማቀው ወንድ ጋራ ከዛ ቻው ቡሀላ ደውልልኝ ስለው አልደውልም ሲለኝ አግብታ ለፍታች ሴት ምድነው ፍችው
ዉዴ ከባልሸ መመለሰ ትፈልጊያለሸ እሱ ግን ሀሳብ የለዉም?
አሰላማሊኩምውዴ ባክሽ ፍችልኝ😢 ከፍቶኝ ተቤተሰብጋ ተጣልቼ እበሩላይ ልወጣ ስል ህፃኑያመትልጂነው የማንእዴሆነአላቅም እግሬን ሙጭጭጭ አርጎይዞኝ ያለቅሳል አላቅቃለሁብዬልሄዲ ስልም አለቀኝብሎምርርብሎያለቅሳል እዛውባነንኩእኔም😢😢😢😢ባክሽበጎሜትፍችልኝ በሂወትአለምባለትዳርነኝ
ዉዴ ትንሸ አሰቸጋሪ ግዜዎችን ታሳልፊያለሸ ምናልባት ሰራ ማጣት ሰለዚህ በሶብር በድዋ አሳልፊዉ
@@haytomer9818 አረ ስራነኝ ውዴ በስራነውብሐሽነው
@@haytomer9818 ቁጥርሽን ላኪልኝበግልየምፈችልኝህልምአለ😥😥😭
ህፃኑልጂኮ በግሬወዴዛ እያልኩትስልነው ፊቱተገግጦል እሱምአለቀቀኝ😔😭😭ትክክልፍትልኝ
@@የኢትቶበር ዉዴ ህጻን ወንድ ልጅ ችግር ነዉ ጭራሸ ሲያለቅሰ ፊቱ ተጋግጦ ቆይ ቀለል አድርጌ ፈታሁልሸ ህልም በመጥፎ መፍታት ጥሩ አይደለም ህልም እንደፈቺዉ ነዉ አይ ይሁን ንገሪኝ ካልሸ ደሞ ከባድ ፈታናዎች ችግሮች ዉሰጥ ትገቢያለሸ ያንንም ማሰወገድ አትቺይም
ሰላም በህልም አራስ ወንድ ልጅ ማየት ምንድነው??
ያላገባው ነኝ
ከድካም ቡኋላ የሚገኝ እርዚቅ ነዊ
Tnx. 🙏🙏
በህልሜ ህፃኑ አልቅሶ ሽንቱን ሲሸና ዝም አለ
ሸንት ሲሸና ባለትዳር ከሆንሸ እርግዝና ነዉ ካልሆንሸ እርዚቅ ሲሳይ ነዉ
አህት አለም በአላህ ሳትፍችልኝ እንዳታልፊ እኔ ሲግል ነኝ ሁል ጊዜ የማየው የማላቀው ወንድ ልጂ ቁሞ እየተጫወተ እና ልይዘው ስል ዘሎ አመለጠኝ ምንድነው እኔ ደግሞ አንች መረጠ ለማግባ ሲሉኝ አሳድጊ ላገባው ነበር እላለሁ ምንድ ነው ፍችልኝ እህቴ ትዳር የለኝም😅
አሻንጉሊቶ በስተት ነው የገባችብኝ ይቅርታ
ዉዴ ልጅ ህጻን ከሆነ የሚገጥምሸ ድካም ችግር ካንቺ እንደራቀ ነዉ ግን አንቺ ችግር ዉሰጥ ድካም ዉሰጥ ለመግባት ወይም እዛ የሚያደክምሸ ነገር ላይ መቆየት ትፈልጊያለሸ ፈጣሪ ሲያርቅልሸ አንቺ ግን ከዛ ድካም መላቀቅ አትፈልጊም ቢሆንም ግን ከችግሮች እንደምትሪቂ ነዉ ሂዎትሸን ፈትሸ ወይ አድካሚ ሰራ ወይ ደሞ አሰቸጋሪ አፍቃሪ ወይ ባል ብቻ በሂዎትሸ አሰቸጋሪ ነገር አንቺ ትፈልጊዋለሸ ብቻ የቱ እንደሆነ ያለሸበትን አንቺ ታዉቂያለሸ
የእኔ እህት በጣም ነው የማመሰግነው አወ የሚያወራኝ ሰው አለ ግን አልጨበጥ ብሎኛል እኔ ደሞ ልጂ የለኝም እና ቤተሰብ ሰሚያለቅስብኝ ትዳረ በጣም እፍልግ ነበር ሁሉም አላህ አልፈቀደው በዚሁ አጋጣሚ ደሞ ይህን ህልም በአየሁበት አጋጣሚ ተቃራኒ ፆታ እቅፍ አረጎ ይስመኛል ይህን ልጂ የማቀው በሰላይ እያሰን ከአስር አመት በፊት ነው
ቃቊቻ ስውነቴ ላይ ወቶ ምን ይሆን
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ. ህልሜ እኔ አላገባውም የጎረቤታችን ልጃቸው ትንሽየ ልጅ አለው ገና አመት አልሞላውም ቤታቸው ልጁን ጠብቂ ብለውኝ እየጠበኩላቸው ከቤታቸው ወጣው ልጁን ትቸ ከዛን ተመልሼ ስመጣ ልጁን ጠብቄ ብየሽ አልነበር ትዝ ለካ እየጠበኩት ነበር እንዴ እሺ አሁን ትቸው አልወጣም ተቀመጥኩ ቤታቸው ልጁን ለመያዝ እያልኩ ባነንኩ የፃኑን አባት ያይወልድ በፊት ወደው ነበር በእውነታቅ አለም ትርጉሙ ለምን አየውት
ዉዴ ህጻን ወንድ ልጅ እኮ ፍቺዉ ችግር ነዉ እናም ያንን ችግር ትካፈያቸዋለሸ ለምሳሌ ሀሳብ በመሰጠት መፍትሄ በማፈላለግ
እሳቸው ምንም አይቸግራቸውም በምንድን ነው ምረዳቸው
❤❤❤❤
Selame ehete hileme fichelnge bhelime y emalqate seate lije weleda lijon anche new kirestena metanshew bilange eshe biye l hitsanu chama eyegzahulet ena hitsanu wende new Meliku alayehutem enam libes meche new migzalete biye eytchenku
እሺ ዉዴ ክርሰትና አነሳሸ ማለት ያዉ ልጅ ያንቺ ነዉ ሰለዚህ በሰረሸ ወይም በትዳርሸ ትንሸ አድካሚ ነገር ወይም አሰቸጋሪ ነገር እንደሚገጥምሸና ግን እንደምታልፊዉ ነዉ ባለትዳር ከሆንሸ ከባልሸ ነዉ ካልሆንሸ ደሞ በሰራሸ ወይም በግል ጉዳይሸ አሰቸጋሪ አድካሚ መገር ይገጥምሻል ግን ታልፊዋለሸ
@@haytomer9818 selam ehete tanshewe alesh new yalchen enj alansahutem qotero new gine lesu ymihone adis nche chama gezahulete libese yiqerngale biye eyasbiko nebere
@@TrhasTrhas-z7b ዉዴ ልጅ ወንድ ነዉ ሴት በአማረኛ ጻፊልኝ የፈታሁትኮ በወንድ ህጻን ነዉ ደግሜ ሳነበዉ ሴት ይላል ባለፈዉ ግን ወንድ ነበር የሚለዉ?የማላቃት ሴት ወይሰ ሴትልጅ ወልዳ ሴት ከሆነ የወለደችዉ ፍችዉ ይቀየራል
@@haytomer9818 yene wede yete weledowe wened new ezga megeletsi yefelgkut b ortodxs hamanote hitsan lije siwelede kersitena lemansate qetoru yiyazale ena setywame anche anshewe bilange esh biye chama niche sinkere neger gezahulte new
Leji weldewu lee enate mee stetese
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ዛሬ በህልሜ ለጎረቤቶቼ ከክፍለሀገር በጣም ብዙ ቅቤ ማር የባልትና ነገሮች ይመስለኛል መቶላቸው እናቴ ከትግራይ ልካ ነው ትለኛለች እኔ ደሞ ታድለው ብየ አያለሁ ቅቤውን ይዤ የሆነ የተለየሁት ፍቅረኛየ ቁጭ ብሏል ብትቀባኮ እለዋለሁ የኔን ጸጉር ያሳመረልኝ ብየ ጸጉሬ አድጎ በጣም አምሮ አያለሁ እንደ እሺ አይነት ይላል ከዛ ቡና አፍልቼ አየሁ ፍቅረኛየ የነበረውን ልጅ ማየቴስ ትርጉም አለው ስልክ ጮሆ ቀሰቀሰኝ አመሰግናለሁ
ላላገባ ሴት ከድሮ ፍቅረኛ ጋር ማዉራት ከዙሪያሸ ካሉ ሰዎች እንክብካቤና እርህራሄ ማጣት ነዉ የመመለሰ ሀሳብ ካለሸ ደሞ ከቤተሰቡ ጋር ሰላም ማጣት ነዉ ለባለ ትዳር ፍቺዉ ይለያል
ሰላም እህት ወንድ ልጅ ወልጀ አየሁ ምድነው ፍችልኝ😢
ከጭንቀት ከሀሳብ መገላገል ነዉ
እህትእንደማመር
@@የወግድዋነኝ-የ8ቐ ደምሬሻለሁ
@@haytomer9818 እሸ ዉድእኔምእደምረሺ አለሁበሁለትስልክደምርሺአለሁ ዝህደምረሺአለሁ
በህልም ወታደር ማየት ምንድን ነው
ዉዴ ፖሊሱ ወንድ ከሆነ ያሰብሸዉን አላማ ከግብ እንደምታደርሸና በዛም ደሰተኛ እንደምትሆኚ ነዉ
@@haytomer9818 አመሰግናለው እህት አወ ወንዶች ናቼው
እህት እኔበህለሜ ሁለት ሆጣንልጀ እኔእማህልሁኝእተኝለሁ አንደሴት ነትአንዱወንደነዉ ግን ሆጣንነቸዉ ነገረኝዉድለቤትሺአደስነኝ🎉
ሴቷ እድንያ ወኔድ ድካም ነዉ እርዚቅ የሜታገኘዉ ደክመሸ ነዉ
@@haytomer9818 አመሰግናለሁ እህት
በኸልሜሆፃንቆጆሤትልጅአቅፌያትአየው
እድንያ ናት
Be hlme wendlij hthan akfe eyatebahut new ebaksh fchilgm
ዉዴ የገንዘብ ችግር ያጋጥምሻል ማጥባት የገቢ ምንጭ መድረቅ ነዉ ህጻን ወንድ ድካም ችግር ነዉ
Behilm hisan leji metakf
ከድካም ቡኋላ የሚገኝ ሲሳይ ወንድ ከሆነ ሴት ከሆነች ቆንጆ ሲሳይ እረዚቅ እንደምታገኚ ነዉ
ልጄንበቤተክርሰቲያንአቅፎአጥርላይመቀመጥየህንፈቸልኘ
ምናልባት ለባተክርሰትያን መጸዋት መሰጠት እርዳታ የማድረግ ሀሳብ አለሸ ልጅ ሲሳይ ነዉ እዛ ማሰቀመጥሸ ማድረግ የምትፈልጊዉ ነገር አለ
Lj makef behlm mndenew
እኔ በህልሚ ሁለት ወንድልጅ ወልጀ አየሁ ምንድነው😢😢
ከሀሳብ ከጭንቀት ከችግር መገላገል እና አዲሰ ነገር መጀመር ነዉ
እኔ ጡጦ ሳጥብ ነው ያየሁት
የኔ ውድ መልሽልኝ በህልሜ አባቴ ተኝቷል በወገቤ ወንድ ልጅ አዝያለሁ በደብ አላዘልኩትም የኔ አይደለም የቤተሰብ ነው ልጁ ሊያለቅስብኝ ይላል ደስተኛ አይደለም አባብላለሁ ወደናቴ ልወስደው እላለሁ ላባቴም ልሰጠው እፈልጋለሁ ግን ልጁ ወደ እናቴ እንድወስደው ይፈልጋል ቆይ እወስድሀለሁ እያልኩ አባብላለሁ ቁሜ ከአባቴ ከተኛበት አጠገብ እኔ ልጁን እንዳዘልኩ ልብስ ለመልበስ እሞክራለሁ አልመቸኝ ይላል ባንገቴ ልብሴን አጥልቄ በቃ እንደዚህ ብየ ልሂድ እንዳልኩ ነቃሁ መልሽልኝ በአላህ ባለትዳር ነኝ ብዙ ሀሳቦች አሉብኝ
ሚሰትአለው
በህልም ህፃን ሙቶ ማየት
የህጻን ሞት የሚል ቪዲዮ አለ ከዛ ፍቺ ታገኛለሸ
ሠላምሠላም🎉❤🎉❤🎉
አሰላም ዋሌኩም እህት ማሻላ ደስ ይላል ህልምሽ
ሠላም ማማዬ🎉🎉🎉 በእውነት ሣትሠለች ዘወትር ስለምትፈችልን ምስጋናዬ ይድረስሽ🎉🎉🎉🎉🎉
መታ ህፃንኖች አየሁኝ ከቻልሽ ፍቺልኝ እህቴ
እህቴ እምታምር ህፃን ልጂን ሌላሴት አቅፋት አየሁ እማቃት ይመስለኛል ሴትዮይቱን ፍችልኚ
ሰላም ነው ሁሉግዜ ስለሴት ብቻ ነው የምትፈቺው ስለወንድም ፍቺ
ሰላም ነው ውዴ እህቴ በህልሟ እኔ አግብቼ እሚምር ቪሎ ለብሼ ያንገት ሀብልም ታስርልኛለች በሰርጌም ቀን በጣም አምሩብኝ እንደነበር ትነግረኛለች እባክሽ እንዳታልፊኝ ለአሏህ እሆንሻለሁ ውድ እህቴ
ሰላም እህቴ , አላገባሁም የሶስት አመት ህፃን ወንድ ልጅ አቅፌ ዳገት ስወጣ ህፃኑን ተፀዳድቶ ዳይፐር መቀየር አለብኝ ብዬ እጨነቃለሁ ዳገቱን አሁንም አቅፌው እየወጣሁ አቋራጭ መንገድ አያለሁ እሱን ትቼ በጣም ዳገት ጫካ የበዛበት ቢሆንም ትክክለኛውን መንገድ ይዤ የምጓዝ ይመስለኛል የህፃኑ ጃኬቱ ሲወድቅብኝ ጥዬው ሄጄ ነበር ተመልሼ አነሳዋለሁ የሚፈልግበት ቦታ ስደርስ አክስቴ ያለችበት ክፍል ጨለማ ቤት ስገባ ፊቷ ጠቁሮ በቁጣ አያታለሁ እሷን ትቼ ወደእናቴ ስገባ ስፍስፍ ብላ ትቀበለኛለች ምንድነው ,አመሰግናለሁ
የኔ ውድ እህቴ ደህናነሽልኝ ❤❤እኔ ዛሬ በህልሜ ልጅ ወልጄ ሴት ናት ልክ ስታምር ቅፊያት ከዛ አንድ የጎረቤታችን ሴት በውን አቃታለሁ ልጄን በኔ ስም ጠርታት ቁርጥ አንችን ትመስላለች ስትለኝ ውይ ልጅቷ ስታምር ግን ስወልድና ሳረግዝ አላየሁም ግን ትኩስ ልጅ ነች 😂😂
መሻላ እድንያ ናት ብዙ መልካም ነገር ታገኛለሸ እርዚቅ የምኞት መሳካት ከጭንቀት ከችግር መላቀቅ ደሰተኛ ሂውት መኖር
@@haytomer9818lenem fichlgn
Selam ehet behelme Enne wuchinegn agerwusx sister set lij wolda algalay tegniten Enne hafef arige sanesat bekzen techemalkalech keza ijjen sinekagn melshe askemxatalew❤❤❤
መሻላ ቆንጆ እርዚቅ ሰፊ ሲሳይ ታገኛለሸ
ሰላም እህቴ ዛሬ ቆንጂ ቀይ ልጅ ፀጉራን ሹርባ እየሰራሃት አየሁኝ ሲመስለኝ ልጅቷ የውንድሜ ልጅ ናት ወንድሜን በሂወት የለም እና እሱን እያስታወስኩኝ አለቀስኩ ልጅቷም አለቀሰች... ምን ይሆን አባክሽ ፍችልኝ
የኔ ውድ ጨንቆኛል በኮሜንት ፍችልኝ ዛሬ ነው ያየውት ቆንጆ ናት ሰትየዋ በጣም ታምራለች ቀይ ናት ልጇም እሷን ነው የሚመስለው በጣም ውብ ፍፍት ያለ ወንድ ልጅ ነው ተኝቶ ከአንገቱ እስከ ቁርጭምጭሚቱ በአንጀት ተጠቅልሏል አራስ ልጅ ነው ግን ትልቅ ፍፍት ያለ ልጅ ነው ከጨጓራ በሚወጣው አንጀት ሴትየዋንም አላውቃትም ፈችልኝ የፈታሁ ነኝ
ዉዴ አንጀት ሀብትን ያመላክታል ቤተሰብንም ይገልጻል ሴትየዋ እድንያ ናት ህጻኑ የተትረፈረፈ ሲሳይ እና በድካምና በልፋት የሚገኝ እርዚቅ ነዉ
እህቴ እኔም ሚያምር ልጅ አቅፌ ተቀምጪ እያለ ተለቅ ያለች ሴትዮ ቀለል ያለ ብርድ ልብስ አምጥታ ታለብሰናለች እናም ደስ በሚል ሁኔታ ተቀምጠን እያለ ነቃሁ
@@haytomer9818ማሬ በአላህ አትለፌኝ ያገት ወረቅ ያለኝ ይመስለኛል ግን የተሸፈነ ነው ከዛ ጎደኛየም ትመስለኛለች ሌላም ትመስለኛለች ግን ወረቁን ቀይራ አረቲፍሻል ደብቃ ትሠጠኛለች ከዛ አይቸ ዝም እላታለሁ 😢😢😢 ከዛደሞ ህፆን ልጅ አዝየ የሠው ትመስለኛለይ ግን ልብስ ልግዛ እልና አዝላታለሁ ልብስም እምገዛው ተህፆኑ እናትም ይመስለኛል ግን እሄዳለሁ ምገድ ጠፍቶብኝ ከዛ ጫካለጫካ ሲሄድ አየው ከገዛ ልጅቷ አዝያት ስለነበረ ታለቅስብኛ ከዛ እናቀፍታለሁ አባብላታለሁ አድስ የተወለደችም ይመስለኛል ፍችልኝ በናትሽሽሽ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደተወለደ ህፃን በነጭ ነጠላ ተጠቅልለው ሲሰጡኝ ስቀበል አየሁ ከዛ ናቁህ በእግዚአብሔር ፍቺልኝ 🙏🙏🙏
ዉዴ ህልሙ ላገባ ላላገባ ይለያያል እንደአጠቃላይ ግን ከችግሮች ተላቀሸ በመጭዉ ግዜ እሪዚቅ ሲሳይ እንደምታገኘና በዛም ደሰተኛ እንደምትሆኚ ነዉ ካላገባሸ ደም ላንቺ ተሰማሚ አዲሰ የትዳር አጋር ማግኘትም ነዉ
ቅ
በአላህ መልሽልኝ በህልሜ ነጭ ዳቦ አድወድልጅ ሠጠኝ ከዛም ህፀንልጅ ገላ ሳጥብ አለሁ ☝️ምድነውውደ🤲🤲
@@AaDd-ur8sc ዉዴ የሰጠሸ ትልቅ ወንድ ከሆነ እና ካላገባሸ ትዳር ነዉ ግን ህጻን ከሆነ የሰጠሸ በድካም የምታገኝዉ እርዚቅ ነዉ ህጻን ያጠብሸዉም ከጭንቀት ከአድካሚ ከችግር እንደምትላቀቂ ነዉ ያጠብሻት ሴት ከሆነች እንደ አዲሰ ሁሉን ነገር አሰተካክለሸ ኢማንሸ መሰተካከሉን ከወንጀል ሀጥያት መጸዳትን ይገልጻል
ጀዛኪ አላህ ከይር ❤️አመሠግናለሁ ተባረኪ. ሮመዳን ሙባሪኪ
ደመረኩሺእህት 🎉
ሠላም እህቴ በተከታታይ በተለይ ጥቁር እና ነጭ እንዲሁም ቀይ ውሻ በጣም ያስቸግሩኛል እባክሽ ፍችልኝ 🎉🎉🎉🎉
ዉዴ ህልሙ ብዙ ፍቺ አለዉ ከዛ ዉሰጥ ዉሻ ማየት መጥፎ ወሬን ማሰራጨት እና ጥሩ ባህሬ ሰላልሆነ መሰተካከል አለበት ሌላዉ ደሞ በህልም አላሚዉ ዙርያ በመጠፎ ነገር ለመጉዳት የሚፈልጉ ሰዎች ሰላሉ ከነሱ ሴራ ለመጠበቅ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ ነዉ አካባቢሸን ተከታተይ
ዋሌኩምእሰላም እህት ካየሽውመልሽልኝ እኔ ትንሽ ወራትሆነኝ ልጀን ከተለየሁ ሰደድኩት ወዳገር እኔውጭነኝ እና በህልሜ አየሁት አይኑን አሞት እናም እኔነኝ ጥፋተኛይቱእያልኩ ሳላይህ እያልኩ አለቅሳለሁ ሀኬቤትምልሂድ እያልኩ ሳልሂድነቃሁ ምንሁኖብኝነው መልሽልኝ
ሰላም እህቴ ካካ ያለ ህፃን ልጅ ማጠብ ምንድነው
ከቪዲዮ ፈትቸዋለሁ ቁጥር 18 አዳምጭ
ውዴ ፍቅረኛየን አቅፌ የተኛሁ ይመስለኛል ደሞ ህፃን ልጅም መስሎ ይታየኛል ምንድነው ፍችልኝ
መልሽልኝ በአላህ
አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሸልኝ ሰብ ላይክ😢😢
selam ehte Hilmen fichlgn egna gbi metew enena gorebet lj nech yelebesu hitsan ljoch yzen snachawt ena sisku yegorebete lj Enatwa nech yebahl lbs lebsa ayehu
በህልም ወንድልጅ አይኑ ትንንሽ ጎሪፍ እየወስደው ከዛም ይለቅሳል ከጎሪፍ አወጣሁት አቀፍኩትኝ ከዛ ስወች ለምን አነሳሽው በወስደው አሉኝ ለምን አልኳቸው ተጥሎነው አሉኝ እኔም ትቸው ጠፍሁ ኤሪፕሪት ውስጥ ገባው ትቸው ሄድኩኝ አላገባሁም በአላህ በኣህ ላህ መልሽልኝ በአላህ
አሰላሙ አለይኩም አላገባሁም ታላቅ እህቴ አግብታለች አልወለደችም በህልሜ ሴት ልጅ ወልዳ ያቭዉ ብላ ሰጠችኘ እኔም አቀፍኩት
ከሀሳብ መገላገል እንዲሁም ሰፊ እርዚቅ ነዉ
እኔ የ ስምንት ወር ልጅ አለኝ ግን አገር ቤት ከቤተሰብ ጋ ነው ያለችው እና ዛሬ በህልሜ አገር ሄጄ ልጄን እናቴ አቅፋት ታስቃታለች ከዛም እኔ ከኔጋ ነው የምትተኛው ስል ልጄ እኔ ከ እናቴ ጋ ነው የምተኛው ትለኛለች አፉ በመፍታትዋ እደሰትና ስቄ ነይ ልጄ እኔም እኮ እናትሽ ነኝ ስላት እሺ ብላ እናቴ ታወርዳታለች ከዛ ለነሳት ስል ለመቆም ትሞክራለች እጄን ስሰጥታት እጄን ትይዝና መራምድ ትጀምራለች በዚህም ተደስቼ አንስቼ እቅፍ አድርጌ እስማትና ማሚ በይኝ እላታለው እስዋም ማሚ ትለኛለች ደስ ብሉኝ ሳሚኝ ስላት ትስመኛለች ከዛ እውስጥ እንግባ ብየ ወደቤት ይዣት እገባና መሬት ላይ አስቀምጫት መጫወቻዎች እሰጣታለሁ እስዋም ደስ እያላት መጫወት ትጀምራለች ግን በውስጤ ወደውጭ መውጣት ፈልጌ ግን ትቻት ለመውጣት አልቻልኩም
በዚህ መሀል ነቃው እባክሽ እንዳታልፊኝ
0575535627ነይ ዋትሳፐ
አሰ ወረ ወበ እህቴ ቆይ ግን በስልክ ላናግርሽ አልችልም? ብዙ ስለሆነ ነው
ነይ 0575535627ዋትሳፐ
ከቻልሸ ብትመልሸልኝ ደሰ ይለኛል አደኛው ልጄ ጠፋቶ አላገኘሁትም እናቴ ጋር ነው የሚኖር እና እናቴ በጣም ታሰቃየዋለች ትመታዋለች እኔ ደግሞ ለምን መታሸው ብየ እጣላታለሁ እኔ ያለሁ አረብ ሀገር ነው እና አሁን ሁለተኛ ልጄን ወልጄ ገና ሁለት ወር አልሆነውም አሁንም ይህ ሁለት ወር ያልሞላው ልጅ ይጠፋብኛል በእግሩ ሄዶ ብዙ ህዝብ እተሰበሰበበት መሀል ይገባና አላገኘውም እሱን ፍለጋ ሰሄድ የሆኑ አባቶች እየደገሙ ከገዳም የወጡ ይመሰለኛል ልሳለም ጠጋ ሰል መነኩሴ ይመሰሉኛል መሰቀል የሌላቸው ይመሰለኛል ደግሞ መሰቀሉ ሰባራ ይመሰለኛል ከላይ ያለው እና ሳልሳለም እቀራለሁ
ዉዴ በደንብ አይቼ እፈታልሻለሁ ትንሸ ግዜ ሰጭኝ ግን ሰለመለሰኩልሸ ኮመንቱ ከኔ ይጠፋል አሰታዉሸኝ እሺ
@@haytomer9818 እሸ አመሰግናለሁ
የኔ ውድ ሴት በህልሜ የምታምር ቆንጅየ ሴት ልጅ ቀይ ናት አቅፌ ጉንጯን እየሳምኳት አየው ፍችልኝ የፈታሁ ነኝ
መሻላ እድንያ ናት የምታገኝዉ አሰደሳች ነገር ይኖራል
@@haytomer9818 ኢንሻ አላህ የኔ ውድ ሹክረን
በህልሜ ሁለት ህፃናት መገድ ዳር ተጥለው. አግኝቸ. ተልቅ ያለው ህፃን እኔን. አቅፎ ጨምዶ አለቅ. አለኝ. ምንሆነው ነው ሲባል እናታቸው ጥላቸው ሂዳ ብለው ሁሉም ያልፉቸዋል. ይሄን ፍችልኝ. እህቴ
በሰዉ ችግር ትቸገርያለሸ ወንድ ህጻናት ችግር ድካም ይገልጻል የሰዉ መሆናቸዉ በሰዉ ጉዳይ መቸገርሸን ነዉ አባባሌ ገብቶሻል ሰዎች ተቸግረዉ አንቺ በነሱ ጉዳይ ችግራቸዉን ቴጋሪያለሸ
የባለቤቲ ልጅ አንገቱ ስር ቆስሎ አየሁት ምን ሆኖ ነዉ ስላት እሳት አቃጥሎት ነው አለችኝ አቅፈው ነበር ምንድን ነው ?¿???
ዉዴ በአንዳንድ አላሰፈላጊ ወሬዎች ወይም ግጭቶች ወይም ነገሮች ወደ ችግር እንደሚገቡ ወይም እንደገቡ ነዉ
እኔበህልሜእባብናዉሀአይለየኝምእህቴምድነዉ
እርዚቅ አለሸ ዉሀዉ እርዚቅና ላላገባች የትዳር አጋር ነዉ እባቡ ጠላት ነዉ ላንቺ መልካም የማያሰቡ ሰዎችን
ሰላም እህታችን በህልሜ ከባለቤቴ ልጅ ወልደን አቅፈነው እየወሰድ ነው እያለ መልኩ ትንሽ ፀየም ይላል እና ምነው ጠቆረ እያልን እያወራን እየሄድን በመንገዳችን ላይ ጥቁር በሬ ሰው ይዞት እየሄደ ሲያየን ሊወጋን ይመጣል እኔም እንዳይወጋን ስንሸሽ ለመሸሽ ስንሞክር ከቆመች ላም ጋር ጭንቅላቱ ሳናስበው አጋጭተን ሲዘለፈለፍ(ሲሞት) እኛም ስናለቅስ ነቃሁ....በጣም ጨንቆኛል እባክሽ ፍችልኝ።
ወዴ ጥቁሩ ልጅ አንዳንድ አረቸጋሪ ነገሮችን ይገልጹ ነበር ግን ጥቁሩ በሬ መሞቱ ችግሮች ለናንተ መጥፎ የሚያሰቡ ሊጎዷቹሁ የሚፈልጉ ሰወ ነበር ግን እናንተ አትበገሩም ታሰወግዶቸዋላቹሁ ምናልባት በገንዘብ ወይ ባላቹሁ ነገር ተጠቅማቹሁ መጥፎ ማድረግ የሚፈልጉትን ኤንደምታሰወግዱ እንደምትርቋቸዉ ወይ ከዚህ በፊት የተጣላቹሁት ሰዉ ካለ እሱ እንደተሸነፈ እንደተወገደ ነዉ
@@haytomer9818 ስፅፍ ተሳስቼ ነው ይቅርታ...ከጥቁሩ በሬ እንዳይወጋን ስንሸሽ ነው ልጃችንን አጋጭተነው የሞተብን በሬውን ስንሸሽ እንጂ በሬ አልሞተም ውዴ
@@tesfaabera2415 በእርዚቅ በአኔዳንድ ነገር የነበረዉ ችግር ይወገዳል ሊጎዳቹሁ ወይም ለናንተ ጥሩ የማይመኝ ሰዉ አለ
@@haytomer9818 አመሰግናለሁ በጣም
ሰላም አህቴ ዛሬ በህልሜ ሕፃን ልጅ አቅፌ ጠረኑን አያሸተትኩኝ አየሁ አባክሽ ንገሪኝ
ዉዴ ችግርሸን ተላምደሸ ወይም ተቀብለሸዉ እየኖርሸ ነዉ አባባሌ ገብቶሻል የሆነ የገንዘብ ችግር ወይም የሰራ ብቻ ያለዉን ነገር ሳታማርሪ ተቀብለሸዉ እየኖርሸ ነዉ
እህቴ በአላህ መልሽልኝ ስራቦታየ ላይ አንድ ህጳን እያለቀሰ አይቸው አቅፌ ሳባብለውና ሳጫውተው አየሁ ምኖ ይሆን
በአላሆ እንዳታልፊኝ
እረ አብሸሪ አላልፈዉም ወደ ህልምሸ ሰመጣ ሰራሸ አድካሚና አሰቸጋሪ ቢሆንም ችለሸ ታግሰሸ እንደምትሰሪ ነዉ
selam ihit ene demo ke hitsan lij gar migib sibela ayew ene sagorsew ebakish melishlgn
ደክመሸ ለፍተሸ ገቢ እንደምታገኚ ነዉ ግን ያደክምሻል
ሠላም እንደምን አለሽ እህቴ በተከታታይ ትምህርት ቤት ስሔድ ይረፍድብኛል ሁልጊዜ ወይ ሲወጡ ወይፈተናም ከሆነ ተፈትነው ሲጨርስ እደርሳለው እባክሽ ፍችልኝ ለመልካም መልስሽ አመሠግናለሁ 🎉🎉🎉
እህቴ ከቀዲሞ ባልጋ አደ ማጎ ተክፍሎ መብላት ምዲነው
ልጁ ከሱ ካለሸ ልጃቹሁን በጋራ እንደምታሳድጉት ነዉ ከሌለሸ ደሞ የምትካፈሉት ነገር ይኖራል
አመሰግናለሁ እህቴ
ህፃን ምግብ ስታበላኝ አየሁ ምንድን ነው
በህልሜ ልጄ ጠፍታኛ አላገኝሆትም በጣም አልቅስኩ በአላህ መልሺልኛ????
ዉዴ በድንያ ጉዳይ ተጨናንቀሸ ከነበረ በቅርቡ ጭንቀትሸ ያቆማል ድዋሸ ተሰምቷል
በህልም ህፃን ልጅ ማቃፍ ምንን ያመለክታል?
ሴት ከሆነች እርዚቅ ሰፊ ሲሳይ ወንድ ከሆነ ከድካም ቡኋላ የሚገኝ እርዚቅ ነዉ
በህልሜ የሆነ ወጣት ልጂ ለምንዴሁ ባላቅም እኔን ለመያዝ ይፍልጋል እኔ እዳይዘኝ በየ አጥር እየተጣላጠልኩ አመልጣለሁ ከዛም ጠፋሁት መኪናም አለው
ዉዴ ችግሮች ሲደርሱብሸ ተጋፈጭ አትፍሪ ከሰዉ መሸሸ የሆነ ነገር ሲገጥምሸ መጋፈጥ አትፈልጊም ትጨነቂያለሸ እንጂ አትጋፈጭም እና ጠንካራ ሁኚ አጥሩ ድጋፍ ነዉ የሆነ ነገረ ሲደርሰብሸ ለሰዉ ነዉ የምታማክሪዉ ሌላሰዉ እንዲያግዝሸ እንደማክርሸ ትፈልጊያለሸ
@@haytomer9818 ትክክል
እባክሽ መልሽልኝ አልጋ ላይ ልጀተኝቶ እሱን ሚመስል አብሮ ተኝቶ ከዛ አባቱ ስአቴን ስጭኝ ሲለኝ ከትራስ አንስቸ እሰጠዋለሁ
ሰላም ሰላም ውዴ እኔ በህልሜ አንድ በግልፅ የማለቃት ጓደኛዬ አጥብታው ብቻ የሆኔ የምበላ ነገር አብልው ይማስላኛል እና ዕፃኑን ለኔ ትሰጣኛለች እና ታቃብያት አቅፌ ልጁም እኔም ፋጋግ እያልን ለመጫዋት እየሞኮሪኩ ህፃኑ ያስታዉክብኛል እጄን ከስሩ አድሪጌ ዋፊራም ቡርቱካናማ ነገሪን እጄ ላይ አስታዋከ ከእጄ በቀሪ ሌላቦታ አልነካኝም አልጣልኩምም እደዛው ብንን አልኩ😊
ከአድካሜ ግዜ ቡኋላ ሰፊ እርዚቅ ሲሳይ ታገኛለሸ ግን ትንሸ ትደክሚያለሸ
Ena wende leje mee welde cenket newu??
ወንድ ልጅ መዉለድ ከደከምሸ ከለፍሸ ቡሆላ የሚገኝ እርዚቅ ማለት ነዉ በሌላ አፈታት ደግሞ ጭንቀትን ችግርን መገላገል ብቻ አንድ ፍቺ የለዉም ከሂውትሸ ጋር የሚቀራሩበዉ ነዉ ፍቺዉ
አሠላሙአለይኩም እህት ገናአየሁሽ እና ህልሜንፍችልኝ ባለትዳርነኝ አያቶቼሰፈር ይመስለኛል እኔያለሁት ስዴትነዉ እና ሰዎቼም አሉ እዛሰፈር ሴትልጃቸዉ ህጻናት አዝያታለሁ እና እሷንልንድርነዉ የዝህአገር እድር እንዴዝህነዉ ህጻንእንዴሆነችነዉ እምትዳረዉ ትላለች ሴትዮዮ ልጃቸዉ እንዳዘልኳት ተኛች ከዛ አያቶቼቤት ህጄአስተኛዃት ከዛ መዳሜና የሆነች ሴትዮ አላቃትም በጣም ትልቅ በሆነ ብረድስት ስጋይጥዳለሁ ለሰርጉ ሰዉም በጣም ብዙነዉ ሀበሻም አረብም ከምነግርሽ በላይ ሰዉ ብዙነዉ ያለዉ እና እዛዉ ዳቦ እየበላሁነበር በጣም ይጣፍጣል ሶፍያ እምትባል አክስቴአለች አሊመት እምትባል ጎረቢትአለች መሬም የምትባል ጓዴኛየአለች ለነሱ አካፍላቸዋለሁዳቦዉን ብዙነዉ እህቴ ማሌሽ ዋናዋናዉነዉ የጻፍኩልሽ ከቻልሽ በኮሜት ፍችልኝ
ህጻኗ እድንያ ናት ብዙ የምታሰቢያቸዉ ሀሳቦች አሉ ማሳካት የምፈልጊዉ ሌላዉ ሰጋ በድሰትና የተሰበሰቡት ሰዎች ሀሜት እንዳለ ነዉ ዳቦዉ እርዚቅ ነዉ ካልሻቸዉ ልጆች ጋር ከሰራ ቦታ ቆይታ ይኖራቹኋል
ሰላም እህቴ አላገባሁም በህልሜ ቀይ ልጅ ወልጄ አያለሁ እባክሽ እዳታሊፊኝ ፍቺልኝ
ከሀሳብ ከችግር መላቀቅ የዉ ህጻነ የትትረፈረፈ ሲሳይ ነዉበገንዘብ ጉዳይ ችግር ካለብሸ ትላቀቂያለሸ
በናትሽ ፍችልኝ እኔ አላገባሁም ግን የሚያምር ህፃን ልጅ ታቅፌ አየሁ በአላህ ፍችልኝ ልጁ ፈገግ እያለ ያየኛል መልስሽን እጠብቃለሁ
ከድካም ቡኋላ መልካም አሰደሳች ነገር ታገኛለሸ ግን ትንሸ ትደክሚያለሸ ለምን ወንድ ሄጻን ድካምን አሰቸጋሪን ነገር ይገልጻል ቆንጆ መህኑና ፈገግ ማለቱ የምታገኝዉን ሲሳይ መልካም ነገር ነዉ
Betammm tenesheye lij eyalekesech neber keza ene ekefe saregat malekesuan teta zem alech menede new
ሂዎትሸ አሰቸጋሪ ነበር ግን ይሰተካከላል ማለት በሲሳይ ዙርያ ትቸገሪ ነበር ቡኋላ ያበቃል ሴት ህጻን ሲሳይ እርዚቅ ናት
አሰላም አለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት እኔ አላገባሁም ዛሬ ህጣልጂ አቅፎ በግድ ሲልሰኚና ሲስመኚ እኔ ለማስለቀቅ እየታገልኩ ነቃሁ
ደክመሸ ለፍተሸ የምታገኚዉ እርዚቅ ነዉ ወንድ ህጻን ከድካም ቡኋላ የሚገኝ ሲሳይ ነዉ
አመሰግናለሁ
በብዛዘት ከልጅነተ ነዌ ማዬወ.ህጻን ልጅ ማዘል ምን ማለት ናው የኔ ውድ
ዉዴ ወንድ ከሆነ ሀላፊነት መሸከም ቡዙ ሀሳብችና ጭንቀት መሸከምሸን መያዝሸን ነዉ ሴት ከሆነች ደሞ ሲሳይ እርዚቅ ማጠራቀም ወይም ገንዘብ ማገኘት ነዉ
የአንገት ሀብልእና የጆሮ ወርቅ አድርጎ እንደገና የሚያምር ልቅ የጆሮ ወርቅ የማላቃት ወጣት አደራ እንዳስቀምጥ ስተኝ ኖርሳዮ ውስጥ አድርጌው እየደጋገምኩ እንዳይጸፋብኝ አየዋለሁ ልጆች አሉኝ ተፋትቻላሁ
የጆሮ ጌጥ ልጆችሸን ሁሉም ልጆችሸን በጣም እንደምትጠብቂ እንደምትከባከቢ ነዉ ለነሱ ፍራቻ እንዳለሸ ነዉ የሚገልጸዉ ምናልባት አባታቸዉ እንዳይወሰድብሸ ፍራቻም ሊሆን ይችላል
የኔ ውድ የኔ ህልም ኣያልቅም እና ባዶ እንስራ ተሸክሜ ስሄድ ነበረ ከዛ ደሞ እንጀራም ተሸክሜ ነበረ የራሴ ቀይ ጫማ ኣለና በረቀት ኣይቸው ወደዛ ነበረ እምሀደው ምንድነው
እሺ ዉዴ ባዶ እንሰራ መሸከም ዉሀ የሌለዉ ያዉ ካላገበሸ የሄዎት አጋርሸ ገና እንደሆነ እንደሌለ ነዉ ዉሀ የሞላዉ ቢሆን የሄዎት አጋር ማግኘት ነበር እንጀራ የታወቀ ነዉ ብዙ እርዚቅ ሲሳይ ነዉ ጫማ ላላገባ ባል በተለይ ቀይ ከሆነ የምታፈቅሪዉ ለባለ ትዳር ደሞ ሰራ ነዉ እና ገና ወደሄዎት አጋርሸ ለመድረሰ መንገድ ላይ ነሸ ህልም ሰትጽፎ ይቅርታና የትዳር ሄዎት እየተናገራቹሁ እሺ
እሺ የኔ ውድ እኔ ፈቅረኛ ኣለኝ ትዳረ ኣልያዝነም በጓደኝነት ነው የኔውድ እናም ኣመሰግናለሁ
እና እፍቅረኛዬ ጋር ገና አልተጋባንም እኔ ስደት ነው ያለሁት እሱ ደግሞ ኢቲዮ ከዛ እኔ ሄጀ ወለድኩ ከዛ አባቴ ተቆጣኝ ከየት አመጣሽው ብሎ ምክኒያቱም አልዳረኝም እሱ ከቀናት ቡሀላ አባቴ ተበሳጭቸ ነው ይቅርታ ይጠይቀኛል ደግሞ በጣም ያምራል ልጁ ይለኛል አባቴ ከዛ አኔ አባቱን ይመስላል እለዋለሁ እና አሁን ከፍቅረኛዬ ጋ ይገናኝ እደሁ ብዬ ነው ንገሪኝ
ዉዴ መዉለድ ከችግር ከጭንቀት መገላገል ነዉ አባትን ማየት መልካም ነገር ማገኘት ነዉ
@@haytomer9818 አመሰግናለሁ ውዴ😘😘👈
ዋለይኩም አሰላም
ሠላም እህቴ በህልሜ የ3አመት ህፃን ልጅ አለች የማዳሜ እና በህልሜ በአይሮፕላን አብረን ተጉዘን ሻይ እየጠጣን ከዛ የኔን ሻይ ፈገግ እያለች አኔን እኔን እያየች ትጠጣብኛለች ፍችልኝ እባክሽ ለመልካም ምላሽሽ አመሠግናለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
አዉሮፐላን ማየቶ ለትልቅ ሰኬት ግብ አላማ መድረሰ ከፍተኛ ቦታ ወደፊት ማግኘት ነዉ ግን ሴቷ ህጻን እድንያ ናት አንቸ ከግብሸ ወይም አሰደሳች ጥሩ ነገር እንዳይገጥምሸ የሚያግድሸ ነገር አለ
ዛሬ ግን የሚያምር ወንድ ልጅ ስወልድ አየው ግን በጣም እደነቃለው እርግዝናዬን ሣላይ እንዴት ሊሆን ይችላል እያልኩ እዛው በህልሜ በጣም እደነቃለው ።ያለውት በስደት ነው አላገባውም ግን የፍቅር ጓደኛ አለኝ በቅርብ ከረጅም ጊዜ በኋላ በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ እገባለው ለመልካም ምላሽሽ አመሠግናለሁ 🎉🎉🎉
መዉለድ ከጭንቀት ከችግር መላቀቅ ነዉ አብሸሪ ሁሉም መልካም ይሆናል
@@haytomer9818 አመሠግናለሁ ክበሪልን
በጣም ትንሽዬ ህፃን ልጅ ሽንቷን መሽናት አቅቷት ስታለቅስ እኔ አቅፌ ጉልበቴ ላይ አድርጌ ወገቧን እያሻሸሁ አሸናኋት
ፍቺልኝ አላገባሁም
የትረፈረፈ ሲሳይ ነዋ ሀብት ማግኘት ነዉ መሻላ
ሰላም ማማ ወድሜነው ህልሙን ያየው ለህቴ ነው ያየው አላገባም ሴት ልጅ ወልዳ አቅፋ ወተቱ እየፈሰሰ ታጠባዋለች ህልሙን ያየው አላገበም
ወተት ሲሳይ እርዚቅ ነዉ ህጻን ሴትም እድንያ ናት ማጥባቷ ገንዘብ ወጭ እንደምታደርግ ነዉ ለሆነ ጉዳይ ገንዘብ ታወጣላች
አሠላሙአለይኩም ሠላም ህልሜን ፍችልኝ በህልሜ ጦርነት ይመስለኛል ከዛ ህዝብ ይጋጋል እና አድ ህፃን ልጅ አገኛለሁ ብቻውን ሁኖ ፈገግ እያለ ያየኛል እና በደስታ እቅፍ አርጌ አነሳዋለሁ ምግብም እሠጠዋለሁ በደስታ ብዛቴ ብዛት በጣም ብዙ ምግቦች እገዛለታለሁ እና በፈገግታ ያየኛል እኔም አየዋለሁ ፈገግ እያልኩ ያለንቤት ቤት ደሞ በጣም ያምራል እኔ ግን አላገባሁም ግን ደስ የሚል ልጅ ነው እውነት ቢሆን ብዬ ተመኘሁ 😍🥺plsፍችልኝ በኮሜት
ሰላም እህቴ ፕሮግራምሽን እከታተላለው ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ጥያቄ ያቀረብኩልሽ ባክሽ በቅንነት መልሽልኝ በህልሜ አድ ጓደኛዬ ኖርማል ጓደኛዬ ነው ወደስራ ሊሄድ ሲወጣ በጣም ቀይ ህፃን ልጅ ሽንቱ መጥቶ ነው አሸኚው ይለኛል ህፃኑን ይዜው አሸነውና ወደቤቱ ስልከው እናቱም ወጥታ ትቀበለኛለች እናትዬውም በጣም ቀይ ና ቆጆ ናት ሰጥቻት ወደቤት እመለሳለው ሴትዮዋንም እፃኑንም ግን አላቃቸውም 🙏
ዉዴ ከድካም ቡሆላ የምታገኝዉ እርዚቅ አለ ወዴ ህጻኑ ቀይ መሆኑ ደሞ ጥሩ ገቢ ወይም እርዚቅ ነዉ ምናልባትም በጓደኛሸ ሰበብ ጥሩ ገቢ ወይም ገንዘብ ታገኚ ይሆናል ባጠቃላይ እርዚቅ ታገኛለሸ ሴትዮዋም እድንያ ናት
@@haytomer9818 የኔ ውድ ፈጣሪ ያክብርሽ በጣም አመሰግናለሁ🙏
የብር ቀለበት ልክ የቃል ኪዳን የሚመስለውን የማላውቀው ሰው ሰጠኝ ምንድነው
ከቁጥር 15 ፈትቼልሻለሁ
እህት እባክሽ ከጓሮአችን ሸንቴን መሬቱ ላይ እሸናና እታጠባለሁ 2 ህጻናት ሴትና ወንድ ወደኔ እየተጫወቱ ይመጣሉ የሻሂ ብርጭቆ ይዘው የሴቷ ይሰበራል አላገባሁም ሌላው ጎሮቤታችን ውሃ ቧንቧ መቶ ጄሪካን መልቶ ይፈሳል እኔ አየዋለው እሱ በመስኮት አጮልቆ ያየኛል
Slm ihite ene hulet lij sacawit ayhu mndnw
ሴት ከሆኑ በሁለት መንገድ ሲሳይ ኤንደምታገኚ ነዉ ወንድ ከሆኑ ከችግር ቡኋላ የምታገኚዉን ሁለት መልካሜ ነገር ነዉ
በ ሕልም ወንድ ልጅ ተወልዶ በንፁህ ጨርቅ ተጠቅልሎ ተሰጠኝ, የኔ ልጅ ይመስለኛል።
እባክሽ ትርጉሙ ምን ይሆን ???
Chenkoighal please🙏🙏