🔴በህልም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 96

  • @zufanzerihun2344
    @zufanzerihun2344 8 месяцев назад +9

    ምርጥ ሰው ትችያለሽ የኔ ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤❤ እኔ ክርስቲያን ነኝ

    • @GDGGHrty
      @GDGGHrty 6 месяцев назад

      @@zufanzerihun2344 😏😏😏😏😏😂😂😂😂አደለ🙄

  • @SenaitAddis
    @SenaitAddis 28 дней назад +1

    Beruk Neshe Ehete Metaseregebet menged betam new mewodeshe Ehete Tebarekii!!!

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  28 дней назад

      ሽኩረን ሆቢ 😘😘😘😘😍

  • @Mkeya-k2m
    @Mkeya-k2m 17 дней назад +1

    በርች

  • @Nsh-uo9vv
    @Nsh-uo9vv 4 месяца назад +1

    ዋዎ.የነ.ዉድ.አሜሰግናሎወ.በህልም.በጣም.የምወዳት.አያት.ሞተቺ.ቴብየ.ትጨንቀ.ነበር..ደሞ.ያሎዉቲ.ስግደትነዉ💪💪💗💗😘😘

  • @tigist1765
    @tigist1765 Месяц назад +1

    በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው🙏🙏🙏

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Месяц назад

      በጣም አመሰግናለው 🙏😍

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 8 месяцев назад +2

    በርቼ የኔ ውድ አፍታትሽ ቀጥተኛ እና ትክክል ነው

    • @FawazAlshry
      @FawazAlshry 8 месяцев назад

      በርች ውዴ ደምሪኝቤተሰብእንሁን ማር

    • @otebeoo875
      @otebeoo875 8 месяцев назад

      @@FawazAlshry እሺ

  • @HjJh-i3e
    @HjJh-i3e 8 месяцев назад +2

    አሊማዬ ጀዛካላህ ህይር ወዴ አራሥ ሆኚ ያቀፍኩት ልጄ ላይ እና እኔ ላይ ዝናብእና ንብ ወርርን ግን የውነትም አራሥ ነበርኩ ታአዲያ ዝናቡ ሚዘንብብን በእኔና በልጄ ላይ ብቻ ነው በአላህ ፍችልኝ ልጄ ሠባአት አመቱ ነው ግን ዛሬ ያየሁት ያህል ሠለሚሠማኝ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @Imran-um2ch
    @Imran-um2ch 7 месяцев назад +1

    Mashiallah ber hi ehtewa

  • @ZaharaMohammed-l9b
    @ZaharaMohammed-l9b 3 месяца назад +1

    ማሻላህ ውዴ❤❤❤❤❤

  • @HayaatHussain-x7v
    @HayaatHussain-x7v Месяц назад +1

    ህልምእደፈችውነውጀዛከላሁኸይር

  • @Birtukan91
    @Birtukan91 8 месяцев назад +2

    በርች👍

  • @Burtukan2024
    @Burtukan2024 6 месяцев назад

    Be ewnet betam enamesegnale

  • @alewiyaalewiya7946
    @alewiyaalewiya7946 14 дней назад

    እኔ የምወደዉ አሰሪየን ድንገት በጣም ታመመ ከዛ ወደ ሀኪም ቤት እየሄደ እንዳለ እመንገድ መተ እኔ በጣም የማዝን ይመስለኛል ምንድን ነው ባአላህ

  • @Zinab-co2ix
    @Zinab-co2ix 8 месяцев назад +1

    ሹክርን ሀቢብቲ❤❤

  • @ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ
    @ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ 4 месяца назад +1

    እና መሰግናለን❤❤

  • @sananachabe
    @sananachabe Месяц назад

    እረ,ዉዴ,አትለፊኝ,የህቴ,ባል,አለ,ግን,በህልሜ,ሙቶ,በጣም,እዉ,እያል,እናለቅስ,አለን,በጣም,ነዉ,ምንጮህዉ,እኔ,ነኝ,መጅምር,ያየሁት,እኔ,ነኝ,ከናቴ,ጋር,ነን,ሁነን,ምንላቀሰዉ,❤❤❤,

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Месяц назад

      ruclips.net/video/rPHg9tj2XO0/видео.htmlsi=mPRjLZQrwW64l0AV 👈
      ruclips.net/video/IuWAG9KRPEs/видео.htmlsi=BvUPOhCWMYv2lNyL 👈

  • @Gecno-gf5yl
    @Gecno-gf5yl 15 дней назад

    ሀሊማየ በህልሜ እናቴ ሙታሳልቅስ ዝምበይ ይሉኛል ያጎሚስት ታለቅሳለች ጩሀ እኔመጩሄ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  15 дней назад

      ruclips.net/video/KlmxKRHL3Nk/видео.htmlsi=mo3DhUNOoL5Wjpjt

  • @Betelhem10
    @Betelhem10 8 месяцев назад +1

    አመሰግናለው ፈተሽልኛል 🥰

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 8 месяцев назад +1

    አህሌን 👍👍👍👍

  • @mulusew505
    @mulusew505 14 дней назад

    አባቴ ፊቱን አዙሮ ነው ሁሌ የማየው ደስተኛም አይደለም እና ሁለት ቀን እንብላ ና ስለውና ላጎርሰው ስል አበላም ግን ዝም ነው የሚለኝ ላጎርሰው ስል ግን ዝም ብሎኝ የሆነ ሰው መጥቶ ጎረሰው ይህ ሰው በሌላ ህልም ያየሁት ጠንቋይ ይመስለኛል ሰውየውን አላውቀውም

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  13 дней назад +1

      የሞተ ሰው ካኮረፈ ባንች የተቀየመው ነገር አለ ከቤተሰብ አባል የተቀያየምሽው ሰው ካለ እርቅ አውርጅ

  • @LovelyGolfBall-od4oh
    @LovelyGolfBall-od4oh 2 месяца назад

    የኔ ውድ እባክሽ ለሞተው አጎቴ ደግሜ ሳለቅስ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 месяца назад

      እዚሁ ላይ አለ
      ruclips.net/video/IuWAG9KRPEs/видео.htmlsi=lBbVVJuTrUFsSdMx 👈

  • @rosabogale7332
    @rosabogale7332 Месяц назад

    እኔ ደግሞ ያየሁት የሟቹ እናት ልጇ እንደሞተ ትነገረኝ እና ተኝቼ ሳለቅስ ረጅም ለቅሶ

  • @hayat22-b2d
    @hayat22-b2d 5 месяцев назад

    ሀሉመቲ ጀዛከላሁ ኸይር
    ግን የኔ ጠያቄ ግን እዚህ ላይ መልስ አላገኘሁም በኮሜት መልሽልኝ አዛኛዉ ቪደወ ላይ ያለዉን

  • @MagnVideos
    @MagnVideos 8 месяцев назад +1

    እህትበአላህነገረኝ በህልሜ አባቴ ሞትል አባት የለኝም ከዛበህልሜ አባቴን አየሁት ስለት ይሰግደል ምንደነዉተጨንቂነዉ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 месяцев назад

      ruclips.net/video/nJKiYkRs-Cs/видео.htmlsi=9IDHyTq6GGFVeQxu 👈 አብሽሪ

  • @ReduSami-h4b
    @ReduSami-h4b 25 дней назад

    እንዴት ነሽ እኔ ያየሁት ፍቅረኛዬን ነዉ ያየሁት ሲሞት በጣም እያለቀስኩ ነበር ግን እሬሳዉን ሊያሳዩኝ አልቻሉም አልቀበርኩትም ምንድነዉ ??????????????

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  25 дней назад

      * ለፍቅረኛህ ያለህ ጥልቅ ፍቅር እና አሳብ: ይህ ህልም ለፍቅረኛህ ያለህን ጥልቅ ፍቅር እና ለእሱ ደህንነት ያለህ ከፍተኛ አሳብ ሊያሳይ ይችላል።
      * ለውጥ እና መጨረሻ: ህልም ውስጥ ሞት አንድ ነገር እየተለወጠ ወይም እየተጠናቀቀ መሆኑን ሊያመለክት ይችላል። ይህ ለውጥ ግንኙነታችሁ፣ ህይወታችሁ ወይም አንድ የተወሰነ ሁኔታ ላይ ሊሆን ይችላል።
      * ፍርሃት እና ጭንቀት: ይህ ህልም ግንኙነታችሁ ወይም ሌላ አስፈላጊ ነገር ላይ ስለሚሰማህ ፍርሃት እና ጭንቀት ሊያንጸባርቅ ይችላል።

  • @DhbdShbcf-hw9sz
    @DhbdShbcf-hw9sz 8 месяцев назад +1

    ሠላም እህቴ ከዚህ በፊት ጠይቄሽ ነበር ግን አልፈታሽልኝም አሁን ግን አደራ ፍችልኝ በመልካም ነት በህልሜ የሆነ ቀይ ልጅ ነው ስለ ኮዶብ አጠቃቀም ይጠይቀኛል መገድ ላይ ይመሥለኛል ካዛ እኔ ስለዚህ አላቅም እለውና አሽ ብሎኝ ይሄዳል ሌሎች ሰዎች ይጠሩኝ ይመሥለኛል ወደ ቀኝ በኩል ከሱጋር እደቆምን ከዛ አላቅም ብዬው ወደነሱ እሄዳለሁ ተሄደ ወዲያ ጠርቼ አቆመዋለሁ ልጁን ስላጠቃቀሙ ነግሬው እጠቅሰውና እንሳሳቃለን ተመልሼ ወደሰዎቹ ስመለሥ እኔ አላገባሁም ገና እዳታልፊኝ

    • @DhbdShbcf-hw9sz
      @DhbdShbcf-hw9sz 8 месяцев назад

      እሱ እየዞረ እየሳቀ ሲያየኝ

  • @sadamohammed
    @sadamohammed 8 месяцев назад +1

    Wealeyikumi selami werahimetu llahi weberkatuhu habibeti

  • @makiabebe4211
    @makiabebe4211 22 дня назад

    ባልዋ ወይም ሚስቱ የሞተባት ሴት ወይም ወንድ ብለሽ ብትጨምሪበት

  • @FevenFeven-wf9se
    @FevenFeven-wf9se 8 месяцев назад

    ዉዴ እዴት ነሽ
    ከሰራ ባልደረባየ እየሄድን አንድ እግሬ ዳባይ ጭቃ ውስጥ ገባሁኝ እናም ስቦ አወጣኝ ሊስትሮ ሂጄም ጭቃዉን አሰጠረኩኝ እናም ፀጉሬን ለማስያዝ አሰቸግሮኝ ነበር ግን እያስያዝኩት ጫማየን ሻራ ነበር የአንድ እግሬ ሳወጣው ብዙ ካልሲ ንፁህ ያልሆነ ዉስጡ አለ ካልሲ አውጥቼ ደግሜ አደረኩት አይሆነኝም ብየነበር ግን ደግሜ ሳደርገዉ በቃኝ አናም ወደ ልጁ ቤት ስሄድ ሚስቱ በር ተከፈተችልኝ ቤት ዉስጥ ያለች ሌላ ልጅ ጎደኛየ ነች አለችኝ ከ ሆ ልጅ ትሳሳማለች (ያላገባች )

  • @hayathayu2936
    @hayathayu2936 8 месяцев назад

    እህቴዋ ባአላህ ካየሺዉ መልሺልኝ በህልሜ አይኔ አላይም ይለኛል እኔም ለመግለጥ እሞክራለሁ እታገላለሁ ግን አልገለጥም ይለኛል😢ሸትቤት ነበርኩ እየዳበሰኩ እንደምንም ብየ እወጣለሁ ከዛም ለትዳር ያሰብኩት ልጂ ነበር እሱ እቅፍ ያረገኝና ምን ሆነሸ ነዉ ዉዴ ይለኛል እኔም ዝልፍልፍ እላለሁ ማለትም ልክ እራሴን እንደመሳት ነገር ያረገኛል 😢💦💦ምን ይሆን ፍቹ በጣምም ጨንቆኛል

  • @zemzemfudeile1563
    @zemzemfudeile1563 8 месяцев назад

    Ebakish halimaye yehen hilim fichilign lesostegna geze new emitsifew fete negn bale agibitual mistu teru sew ayidelechim metifu sew nat ene ga mehon endemifelig yinegiregnal esuaga alinorim yilegnal ena behime besilik eyaweran esuanis man yagebatal ewedatalehu eyalegn ayehut atilefign wude

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 месяцев назад

      ህልምሽን ተከተይ የዘመኑ ወንዶች አጭበርባሪ ናቸው። ወደ ህልሙ ስመለስ ruclips.net/video/Xj68FXwllNg/видео.htmlsi=nQoASsDdxHLZYTTZ 👈

  • @sananachabe
    @sananachabe Месяц назад

    ዉዴ,የሞቱን,ወድም,አማቾችን,አይናቸዉን,ተሰዉሩ,ማየት,ሲላቅሱ,እንባ,ማበስ,ሙዝ,ማጉረስ,ግን,ሁሎቶችን,እየመረሁ,እንዳድዜ,ይስቅ,አሉ,አንዱ,ግን,ወይኔ,አይኔን,ተሰወርሁ,እያለ,ያለቀሳል,እና,ዙሩ,ጠፍቶን,ይሂዳን,አንዱ,ይቀረል,እዉ,እያልን,ተምገድ,መለስነዉ,መልሽልኝ,ሁሌም,ነዉ,እየመጡ,አስቸገሩኝ,ዉዴ,ቤተዘመድ,ነበሩ,አንድ,ቀን,ነዉ,የሞቱ,❤❤❤,ነበር,

  • @rabiar1072
    @rabiar1072 8 месяцев назад +1

    💝💝💝

  • @SamsungA04-ct7zz
    @SamsungA04-ct7zz 6 месяцев назад

    እሺ ህቴ በህልም እባህረ ውሰጥ መግባትስ

  • @AminatMoges
    @AminatMoges 8 месяцев назад

    ጀዛኪላህ. ማሬ ❤. በተደጋጋሚ. ሂሊኮፉተር. ከቤታችን ሆሽ ላይ ስትወድቅ እ መለከታለሁ ችግር ግን አታደርስም ስለ ፕሌን የፈታሽውን አይቻለሁ. ከዚያ አላገኘሁትም ህልሜን ወላሂ በተደጋጋሚ ነው የማየው ለዚያ ነው የጨነቀኝ ባለትዳር ነኝ

  • @kgjppo9251
    @kgjppo9251 8 месяцев назад

    በተ ስፈ እጥብቃሻለሁ ነገ ደሞ ❤

  • @sariyefikrsew
    @sariyefikrsew 6 месяцев назад

    Endew simotilsh endatalfign behilme lije muta sichoh ayehugn 😢😢

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  6 месяцев назад

      ሴት ልጅ በማጣቷ ማልቀስ ችግሮችን መጋፈጥን እና የተለያዩ ቀውሶችን ማጋጠሙን ያሳያል። አንድ ሰው የትንሽ ሴት ልጁን ሞት በሕልሙ ከተመለከተ እና በእሷ ላይ እንባ ሲያፈስ ካየ ፣ ይህ ምናልባት የእሱን የተስፋ መቁረጥ እና የተስፋ መቁረጥ ስሜት ሊያመለክት ይችላል።

    • @sariyefikrsew
      @sariyefikrsew 6 месяцев назад

      @@addismedia9882 amesegnalew wude sidet lay yale sew bizu yasibal chenkogn nw

  • @FggJki
    @FggJki 8 месяцев назад +1

    ቁጥርችን ላኪልኝ ህልም እንድፈችልኝ ፈልጌነበር

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 месяцев назад

      በዚህ ፃፊ ከመጨረሻ ቪዲዮ ላይ

  • @DhfDhfggx
    @DhfDhfggx 8 месяцев назад

    ሀሊማ በአላህ አድሬስሽን ስጭኝ

  • @LubabaLua
    @LubabaLua 5 месяцев назад

    አማቴን ጎርፍ ወስዶብኝ ልጀን አቅፌ አለቅሳለሁ ላወጣቸዉ መንገድ ብፈልግ መግቢያ አጣሁ ግን አልሞቱም ይታዪኛል

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  4 месяца назад

      እንደ ውሀው ድፍርስነት ያክል አለመግባባት ወይም ህመም ይወክላል

  • @mulusew505
    @mulusew505 8 месяцев назад

    ሰላም በህልሜ መስኮት ስከፍት ንቦች ብዙ ገብተው ቤቱን ሞሉት በምን ላጥፋቸው ብዬ ጭስ አይወዱም ለካ ብዬ ሳጨስባቸው በበር በኩል ይወጣሉ ሁለት ንቦች ግን ማህፀኔ ላይ ተሰሙኝ አልነደፉኝም እዛው እሽት አረጋቸዋለሁ ግን የሞቱ አይመስሉኝም ምንድነው ከዚህ ጋር ያሉ ቪድዮወችሽን አይቻለሁ ግን አልገባኝምና ብትነግሪኝ ሁሌ እሰማሻለሁ ትክክል ነው የምትፈችው ❤ አላገባሁም

  • @Mub351
    @Mub351 8 месяцев назад

    As wr wb ebakeshi negergn yersa bet yemeslegnl miyamer bet megnta bet hogna yemeslegnl seberkerk belal megnta betu ena wust hogna ersalaye ekolfalew ersch kulfu gen kewuchi nw keza bemskot bekul hogna yemawkew lej eterana kefetelegn selew eshi belo eyemeta eyale nekawgn ebakeshi zare enkan fechilegn be allha❤🙏

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 месяцев назад

      ruclips.net/video/PX2xN30fsH8/видео.htmlsi=8mO-oyakhDlGCW1H 👈sla megnita beat
      Erikata baltesemashe bota kekoyeshe behala adis edil tkebeyaleshe

  • @ኢትዮጵያአገሬይቱብ
    @ኢትዮጵያአገሬይቱብ 8 месяцев назад

    ማሬ በአላህ እዳታልፊኝ እኔ ባለትዳርነኝ በፊትለትዳርየሚጠይቀኝ ሰው ስልክደውሎ ህልም አየሁ ሲለኝምድነው ህልምህስለውእሰው ላይ ምራቄን ተፋሁ አለኝ የተፍህባትን ሴት ታገባለህ ብየ ፈታሁለት አቺላይነው የተፍሁት አግዳማአገባሻለሁ ይለኛል እኔምደስይለኛል እሡምደስይለዋል ሁሉንም በስልክ ነው የምናውራው

    • @ኢትዮጵያአገሬይቱብ
      @ኢትዮጵያአገሬይቱብ 8 месяцев назад

      ሁሉንም በህልሜነውያየሁትበህልሜነውስልክም ያውራሁት በአላህማሬ ፈችልኝእዳታልፊኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 месяцев назад

      ruclips.net/video/SPXmtBApOP4/видео.htmlsi=PWvz-xPz0kuhSbC8 👈 በህልም ህልም መፍታት

  • @kgjppo9251
    @kgjppo9251 8 месяцев назад

    ❤ ሀሊማየ ስላፓስፑርት ድጋሚ ህልም አየሁ የባለፈውን አልደርስኝም አልሺ የዛሬው እህቴጋ ብዙ ምገድ ተጓዝን ምግዱ ግን በጣም አድካሚ ነበር ቀጥ ያላ ምገድ አልነበርም መጭርሻም ከደህና ምንገድ ደርስን ስንጥየቅ አንደ ወጣት አሳየን ቦታውን ስንደርስ ሴት እና ወንድ ነበሩ ሴቲቱ ነገ ነይ አሁን መሺቶን ስትል ወዱየው ትንሺ እውቀት ስጥሁት አንብበው መዘገበኝ በነጭ ወርቀት ስማያዊ እስክርቢቶ እና ነገ ጦት ፓስፑርትሺን ትወስጃለሺ አለኝ ደስ ብሎኝ ነበር
    የተፈታሁ ነኝ

  • @ወለታሚክኤል
    @ወለታሚክኤል 8 месяцев назад

    ሰላም ላንቺ ይሁንልሽ ነገር ግን ማለት የፈለኩት አለኝ አሰሪያዬ ከአንድም ሶስት ጊዜ ስሙት አየሁ ነገር ግን እሱ በህይወት እያለ ነበረ ይህንን ህልም ያየሁት ግን ከ3 ወር በኋላ ሞተ ማለት የፈለኩት አንድ ሰው ደጋግመው ደጋግሞ አንድን ህልም ሲያይ ያ እንደሚፈጸም ነው

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 месяцев назад

      ፈጣሪ ያውቃል አንዳንድ ሰውች ህልም በቀጥታ ያያሉ እና ሁሉም ለማመት ይከብዳል

  • @መራሂመራሂ
    @መራሂመራሂ 6 месяцев назад

    በውነተኛው አለም የማቃት ሴት ልብሴን ወስዳ ለበሰችው ቢዣማና ሻርብ ነበር እኔ ሳላያት ሌላ ሰው ነበር የሰጣት፡ በጣም እያለቀስሁ ልብሴን መልሽኝ ስል መናገር አቃጠፍ ያለቀሁ ግን አደበቴ ተዘጋ ።እባክሽ እዳታልፊይ🙏

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  6 месяцев назад

      ruclips.net/video/QGFd_MrvKkE/видео.htmlsi=01daFnZFKeKS9Tem 👈

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  6 месяцев назад

      ruclips.net/video/aLdmmJmpUYo/видео.htmlsi=2I_yUNXhCPMu7wxK

  • @Fatemah-x4n
    @Fatemah-x4n 7 месяцев назад

    አሰላም፣አለይኩም፣ሰላም፣እህት የሆኑልጆች፣ የተወሰኑትን፣አላቃቸውም፣ በትንሽ፣ድስት ሺሮ፣ይሰራሉ ገብቸሳያቸው እናደድና፣ በትልቅ፣ ድስት ፣ገልብጨ፣እየሰራሁ፣ አክስቴ፣ትመጣና፣ እያናገረችኝ፣ ትንሽ፣ሰልሳ፣ትጨምርበታለች፣ ሳሎላይ፣ ከሴትም፣ከውንድም፣ ትልልቅ፣ሰውች፣አሉ ደገፍ፣ብለው ያዩኛል፣ወደውስጥ፣ ፍችልኝ፣ አግብቸ ፈትቻለሁ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  7 месяцев назад

      ruclips.net/video/iUwUTm_cJi8/видео.htmlsi=Bk5ujiY3baqExujT 👈
      ruclips.net/video/I2aTPvXAZhc/видео.htmlsi=mZbd4Uo8AaLhYxuR 👈

  • @yonasgenet1208
    @yonasgenet1208 8 месяцев назад

    በሕልም መልክት ሲላክልኝ መልክቱም ሪች ምነው ጠፋሽ የሚል ነው የሚልክልኝ ሰው በፍቅር የሚፈልገኝ ነው የፈታሁ ነኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 месяцев назад

      ruclips.net/video/NGrzP3NPZXc/видео.htmlsi=aQUO8RrSXZxFz37f

  • @የሀርቡልጅወሎየዋ
    @የሀርቡልጅወሎየዋ 8 месяцев назад

    በአላህ ካየሽዉ መልሽልኝ በተደጋጋሚ አንስሳቶች ያራሩጡኛል በፊት ግመል ነበር አሁን እሱ ጋብ ብሎልኛል በተደጋጋሚም በሬወች እየተጋጠሙ እመሀል ሁኘ በተም እጨነቃለሁ እድሁም በሬ ያራሩጠኛል ዛሬ ደግሞ የሆነች ላም ልወጋኝ እያራሯጠችኝ ቀንዳን ይዥ ለመከላከል ስል የሆነ ትንሽ ልጅ ብትር ነገር ይሰጠኝና ፊት ፊቷን መትቸ እገላታለሁ ሌላዉ ወደ እናቴ ቤት ስሄድ ሁሌም ይመሽብኛል ምን ይሆን በተደጋጋሚ ነዉ ማየዉ መጥፎ ከሆነ የናቴ እለፊዉ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 месяцев назад

      ruclips.net/video/7y3We6emgQU/видео.htmlsi=mqV__D_Bor4ZH6ji 👈ግመል
      ruclips.net/video/73PLGz4vRn4/видео.htmlsi=I6gwTuui_6IMnhJ0 👈 በሬ
      ruclips.net/video/rUQ4utxMEsk/видео.htmlsi=m8M7mFPzx6ljElqx 👈ላም
      ባጠቃላይ አጥቂ እንሰሳቶችን መግደል እና ማምለጥ ተስፋ ሰጭ ህልም ነው።
      ወደናትሽ ቤት እየሄድሽ ሳትደርሽ መምሸቱ የምትፈልጊውን ምኞት ስኬት ላይ እንዳላደረሽ ያሳያል

    • @የሀርቡልጅወሎየዋ
      @የሀርቡልጅወሎየዋ 8 месяцев назад

      @@addismedia9882 ኢ ወላ ምኞቴማ አልሳካ ብሎኝ ምርር ብሎኛል ግን አልሀምዱሊላ የባሰዉን እያየሁ ጌታየን በማመስገን አለሁ አልሀምዱሊላ አንድ ቀን ይሳካልኝ ይሆናል

  • @AlTuraif-oh2dc
    @AlTuraif-oh2dc 3 месяца назад

    የኔውድአባቴበተደጋጋሚበሕልሜይሞትብኝልእባክሽፍቹአልገባኝም

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  3 месяца назад

      ruclips.net/video/i0DzjJgF7Nc/видео.htmlsi=GK3qlmZ1eOFXNH9G 👈

  • @HaitHait-ls2ij
    @HaitHait-ls2ij 8 месяцев назад

    እህቴ የፋታሁት ባሌ በህልሜ ዴውየ ሳናግርው አየሁ ስለልጃችን አወራን

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 месяцев назад

      የሚሰማሽን የብቸኝነት ስሜትና የመመለስ ፍላጎት ያሳያል

  • @fikirteThegaye-hc4ms
    @fikirteThegaye-hc4ms 8 месяцев назад +1

    እህቴ ህልሜን አልፈታሽልኝም እባክሽ ፍችልኝ አንቺ ብቻ ነሽ በትክክል የምትፈችልኝ የኔ መልካም 2ወር ሆኖኛል እየጠበኩሽ ነው እስከዛው ግን ዛሬ ያየሁትን ልንገርሽ ሰፈሬ (ወደ ቤቴ ልገባ ስል ጥቁር ዥንጉርጉር ግራጫ እርግብ ሁለት ናቸው የመንገድ ኤሌክትሪክ ገመድ ላይ ስታርፍ ላባቸው እረግፎ ሊያመልጡ ወደኔ ሲመጡ እንዳይነኩኝ ስሸሽ አየሁ እነሱም የሞቱ ይመስለኛል ከዛ እቤት ስገባ ሁለት ጥቁር አይጦች በጣም ትልቅ እና ትንሽ መኝታቤቴ ሲገቡ አያለሁ አንዷን በጣም ትልቋን አይጥ በዱላ ጭንቅላቷን ቀጥቅጬ ገደልኳት ትንሿን ደግሞ ልገላት ሳሳድዳት ነቃሁ የተፈታሁ ነኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 месяцев назад

      ruclips.net/video/y9XxNuP-J9E/видео.htmlsi=qySB9iuG0SxoQXgG 👈እርግብ
      ruclips.net/video/2hjfGQ4JyUA/видео.htmlsi=zjILbYHO5KJUWpT5 👈 አይጥ

  • @KemilaAwol
    @KemilaAwol 8 месяцев назад

    አሠላምአለይኩምዉደ እደነሽ ላሥቸግርሽ ጨቆኛል ዉደ እህቴ ናት ያየችሁ ሥደትናት ባለትዳር ናት በህልሜ አባቴ ገበያ ልኮኝ ለናቴ የበርበሬ ቅመም ልገዛ መጀመሪያ ሡፍ አገኘሁ ከዛሡፉን ልገዛሥል እናቴ መጣች ምንእየሠራሽ ነዉ ሥትለኝ የበርበሬ ቅመምሽን ልገዛ ሥላት እሽ ግዥ አለትኝ ሡፉን ሠፍሬ የማነዉ ሥል የናኒ ምትኩ ነዉ ትለኛለች ዞር ሥልአበቢ ያች ነዉደ ሥላት አወ ሥትነዉ ሥላት ሀያ አምሥት አለችኝ ከዛ አምሳ ብር ሥሠጣት መልሥ የለኝም ብላ የሽኩርት ቅጠል ሠጠችኝ ይሄን አልፈልግም ብሬንነዉ ሥል እናቴ ተይዉ እራሥሽን ሢያምሽ ታሥሪበታለሽ ጡሩነዉ አለችኝ ከዛ ሤትየይቱ የሆነ ኬሻነገር ለብሣ በናቴ እግር መሀል ሾልካ ጠፋች በዉነታዉ ትልቅ ሠዉ ናት ከዛ አጎቴ ከመጫዉ ላይ እንቆርጣለን እግዳ ሊመጣ ይመሥለኛል የምናዘጋጀዉ የሚመጡት ዘይንያን ለማየት ነዉ የናቴ ዘመዶች ዘይንያሀገር ናት ባለትዳር ናት ግንከዉጭ መጥታ ይመሥለኛል ማጫወም የሷዉ ነዉ ከዛ ሁሉንም ትተነዉ ሄዲን እናቴን ያመማት ይመሥለኛል ከዛ የሆነ ቦታ ተኝተን ሥነሳ እናቴ የተኛችዉ ፍራሹ በሀር ላይ ይመሥለኛል ከበሀሩ ደሙ ይጣለላል ዉሀዉ ንፁህ ነዉ ግን የሚወርዳት ደም በወሀዉ ይሳፈፋል አይንአይኗን እያየሀት ነቃሁ ትላለች እህቴ እናቴ ምንሁና ይሆን ሥትለኝ እኔም ተጨነቅኩ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 месяцев назад

      ህልመኛዋ ለውስብስብ ችግር ትጋለጣለች አብዝታም ትጨነቃለች ደም ክሳራ ወይም የተከለከለ ተግባርን መፈፀም ሊሆን ይችላል ውደፈጣሪዋ ቀርባ ተውበትና ዱአ ታድርግ ህልም አላሚዋ ባለትዳር ስለሆነች ህልመኛዋን ነው የሚመለከተው።

    • @KemilaAwol
      @KemilaAwol 8 месяцев назад

      እሽ ዉደ አወአሁን ነዉ ገና ወሯ ከመጣች ከኢትዮ ያለችበት ቤት ረሀብ አለ ምግብ የለም እያለች ነዉ እኔም ወይን ቤት ቀይሪ እያልኳት ነዉ ሳኡዲደሞ ያሳፍራሉ ቤት አይቀይሩም ሲሉ እሷ በጣም ትጨናነቃለች አትጨነቂ እያልኳት ነበር አላህ ይሁናት ዛሬ ሀገርሁነን ሁለታችንም እሷ ጦይባ ናት ስሟ አብራት የተቀመጠችዉም ጦይባ ትባላለች አዲላይ ቁጭ ብለዉ አባቴን አሞት እኔደሞ እየተጨነኩ ወደላይ ያለዉ ብዛቱ ተይዉ ደም ቅልቅል ያለዉም ይመሥለኛልሀኪም አሁን ብንሄዲጊሊጎሥ ይሠጡሀል ያቆዩንይሆን ብንቆይ አዲሠአት ነዉ አለዛ ጧትእንሂዲ እያልኩት ተጨንቄነበር አይዉደ አላህ ይሁነን ሥደት ጭቀት ነዉ እግዲህ ምግብየለም እያልን እነሡን በመጥፎሥላነሣንይሆናልአላህ ይቅር ይበለን እሷንም አላህ ይሁናት ዉደ ሥላሥቸገርኩሽ ይቅርታ

  • @ZakirMan-ns9hy
    @ZakirMan-ns9hy 8 месяцев назад

    አሰላሙ አለይኩም ውዴ በሕልሜ የሖነ በጣም የሚያስፈራ ጫካ አለ በውስጡ የሚያስፈራ ሖረር አለ ጫካው በጣም ትልቅ ነው በጣም ብዙ ግዜ በሕልሜ ጫካውን አየዋለው ከጓደኛዬ ጋር ሖነን ጫካ ውስጥ ገባን ከዛ በሕልሜ ማቀው ሚያስፈራ መንገድ አለ ሖረሩ ግንድ ተሽክሞ አየነው ከዛ ፈርተን ወደ ሗላ ተመልሰን ስንሮጥ የሖኑ ወንዶች ቆመዋል ከዛ አያወሩም ስንሮጥ መውጫ መንገድ አጣን ከዛ አንድ መንገድ ይዘን ስንሔድ መንገዱ ገደል ነው የቆሸሸ ውሐ ወንዝ አለ ተመልሰን መንገድ ስንፈልግ ሖረሩ መጣና ከሗላዬ ቆመ በውነቱ ታዋቂ ሰው አለ እና እሱ በገጀራ ጭንቅላቱን ሲለው ወደቀና ሞተ ከጫካው።ልኖጣ ብለን ተነሳው በአላሕ መልሽልኝ በሕልሜ ጫካውን ብዙ ቀን ነው ማየው በሕልሜ ራሱ።በጣም ነው ምፈራው

    • @ZakirMan-ns9hy
      @ZakirMan-ns9hy 8 месяцев назад

      የኔ እሕት መልሽልኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 месяцев назад

      ruclips.net/video/iQ4rmp336qY/видео.htmlsi=4oZ_2q5le8_rFsET
      አንድ ሰው በሕልም ውስጥ በጫካ ውስጥ ቢራመድ, ይህ ማለት የመጨረሻውን ግብ በቀላሉ መድረስ አለመቻሉ እና አንድ ሰው ለማግኘት ጠንክሮ መሥራት አለበት.
      እናም አንድ ሰው በሌሊት ጫካውን በሕልም ውስጥ ካየ, ይህ ምናልባት በጨለማ እና በድክመት ውስጥ መሆኑን ሊያመለክት ይችላል.
      እና አንድ ሰው በሕልም ውስጥ ወደ ጫካው እየሮጠ ከሆነ ፣ እሱ የአዲሱን ፕሮጀክት መጀመሪያ ወይም የሕይወትን ደረጃ ያሳያል ፣ ግን ፈተናዎችን እንዴት መቋቋም እንዳለበት መማር አለበት።
      ይህ በሕልሙ ስር ነው።
      ሕልሙ ለሲንግል ሴት በጫካ ውስጥ መሮጥ በፍቅሯ ወይም በሙያዊ ህይወቷ ውስጥ ከሚያጋጥሟት አንዳንድ ችግሮች ወይም ችግሮች ማምለጥ እንደምትፈልግ ሊያመለክት ይችላል.

  • @AminaAbdullah-ug2sm
    @AminaAbdullah-ug2sm 8 месяцев назад

    As.wr.wb.
    ቤተሰቤ ያለፈቃዴ አገባኝ። ኒካህ የተደረገልኝ በጾም ነው። ሴት ነኝ፣ ተማሪ ነኝ፣ ያላገባሁ፣
    እባክሽ እህቴ ንገረኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 месяцев назад

      መጥፎ ተግባር መተግበርን ወይም ህገወት ገቢን ያሳያል

  • @ZebiSeid
    @ZebiSeid 8 месяцев назад +1

    Enate mota gen MNM alalekesem mndenew beka MNM almeselegnm

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 месяцев назад

      ruclips.net/video/KlmxKRHL3Nk/видео.htmlsi=sUz4ooX8UEqe8IWY

  • @HayaatHussain-x7v
    @HayaatHussain-x7v Месяц назад

    እህትዛሬበህልሜየጓደኛየአባትሞቶይመስለኛልከዛእጨትእያደልኩከጓደኛየጋርእያለቅሰንእንሄዳለንንገሪኝያለሁትሳኡድነኝእሳሀገርቤትናት

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Месяц назад

      ምኑ ላይ ነው እንጨት እምታረጊው?ሰው ሲሜት ማልቀስ እዚሁ ላይ አለ ለማየት ሞክሪ እንጨትን በተመለከተ ruclips.net/video/gSQY1zimago/видео.htmlsi=EefGue7IVE6bIE22 👈