ካልጠበከው መንገድ ሪዝቅ በሪዝቅ ትሆናለክ በነኚህ (10)መንገዶች እንሻአሏህ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025

Комментарии • 409

  • @muhdinjemal5558
    @muhdinjemal5558 Год назад +61

    1 እስትግፍር መብዘት
    2 ተቅዋ (አለህን መፍረት)
    3
    4 ዝምድነን መቀጠል
    5 ዱዓ መድረግ
    6 ከሱቢህ በኅለ አለመታኛት
    7 አለህ የፀፍልህን ነገር መውደድ
    8 ሰደቃ መብዘት
    9 ለሚስክኖች/ለደከሞች መልከም መወል
    10 ንከህ መድራግ/መግበት ትደር መመስራት
    አለህ ጀዘህን ይክፍልህ ያረቢ እኘንም ምረን አግዘን የራቢ
    ሹክራን ወንድማችን

    • @Yesriba-hs3gp
      @Yesriba-hs3gp Год назад

      Jazak Allah khair Allah basmnew yemntekem yargen Amin

    • @FatumaAli-co5vt
      @FatumaAli-co5vt 9 месяцев назад

      جزاك اللةاخوي

    • @MameOumer
      @MameOumer 5 месяцев назад

      ጀዛከላህ ከይር አላህከተጠቃሚወቹ አላህ ያዲርገን

    • @زينبسعيد-ك8ل
      @زينبسعيد-ك8ل 5 месяцев назад

      አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካት
      ጀዛኩምአላህኸይርጀዛ

  • @Alimedulli
    @Alimedulli 5 месяцев назад +58

    ዱአ አዲርጉልኝ ነብሰጡር ነኝ ሂወት ከብዳብኛለች 😢በዱአችሁ እገዙኝ

    • @AbdiKabeer
      @AbdiKabeer 4 месяца назад +1

      አላሃ በእዝናቱ በሳለም ያዉጣሽ❤❤❤

    • @hayatanursabo9260
      @hayatanursabo9260 4 месяца назад

      አለህ ሣላም ያውጣሽ

    • @Mekdiayalawtesema
      @Mekdiayalawtesema 3 месяца назад

      አላህ ያበርታሽ

    • @HassenShafiKadireshifa
      @HassenShafiKadireshifa 3 месяца назад

      አብሺሪ እሂቴ አላህ ከለሽበት ጪንቅ ሁሉ የዉጣሽ የሊጅ እናት ትሆኛላሽ ኢንሻ አላህ ቢኢዝኒ ላህ ጎቢዢ አላህ የፈጠረውን ፉጡር አይበድልም አትፍሪ ተመኪ በጌታሽ

    • @FatmaFatma-gz3io
      @FatmaFatma-gz3io 3 месяца назад

      አብሽሪ ውዴ አላህ አለሽ በሠላም አላህ ዪገላግልሽ❤❤

  • @MehamedBedru-d7c
    @MehamedBedru-d7c 10 месяцев назад +5

    በጣም ደስ የሚል ሙሀደራ ጀዛከላህ

  • @zinatzinat-b4r
    @zinatzinat-b4r Год назад +44

    አሏህ ይቅር ይበለን ያረብ በወጀሌ የተነሳ በሽተኛሆኩኝ ያረብ ይቅር በለኝ ዱአ አድርጉልኝ

    • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
      @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Год назад +11

      አላህን አልቅሰሽ ስጁድ ላይ ለምኚው ሁላችንም ወንጀለኞች ነን አብሽሪ አላህ ይቅር ባይ ጌታ ነው

    • @SamisyaLalo
      @SamisyaLalo Год назад

      አላህ ይቅር በይ ነዉ በጠም ደስ የምር ደወ ነዉ ወድመች አላህ የበርተክ

    • @AnduMelaku
      @AnduMelaku 11 месяцев назад +1

      አላህያሺርሺ

    • @zinatzinat-b4r
      @zinatzinat-b4r 11 месяцев назад +1

      @@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi አወ ወላሂ አሏህ ይቅር ይበለን ያረብ

    • @zinatzinat-b4r
      @zinatzinat-b4r 11 месяцев назад

      @@AnduMelaku አሏሁመ አሚን

  • @Busy-s4r
    @Busy-s4r Год назад +6

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያረብ የወጣትነት እድሚያችንን በከንቱ የማናሳልፍ አላህ ያድርገን በዘበናችን በወቅታችን እምንጠቀምበት አላህ ያድርገን የነብዩን ፈለግ ተከታዬች አላህ ያድርገን አንተ በተናገርከው እኛ በሰማንው እምንጠቀም አላህ ያድርገን በዱዐችሁ አትርሱን እህት ወንድሞቸ

  • @SaadaSaada.993
    @SaadaSaada.993 Год назад +14

    አላህ ቀጥተኛውን መንገዲ ይምራን ያረብብብብብ

  • @soleman6660
    @soleman6660 2 года назад +2

    ኡስታዜ አስላም አኬኩም ወረመቱላ ወበረካቱ ኡስታዜ በጣም ዱአ ያስፈልገኛል እና ዱአ አድርግልን የሰጠህ ትምረት በጣም አሪፍ ትምህርት ነው መጀመሪኛ አት ለኛ እድታስተምረን ለደረገ አምላኬ ምሥጋና ዪደረስ ሁለትኛ አትን ማመስገን እፈልጋለው አላህ በሰጠ ዉቀት ሰለ ተጠቀምክ እናመሰግናለን ኡስታዜ

    • @abuafnan3577
      @abuafnan3577  2 года назад +3

      ወዓሌይኩም አስላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ።አሚን አሚን ያ ረብ🤲🤲 የዱንያ ያአኬራ ሀጃቹሁን አሏህ ዩምላላቹህ

  • @DerejejidaAlemu
    @DerejejidaAlemu Год назад +7

    ያራብ ሆይ ዋንጃለም ቡዙ አንተው ማርኚና ውዳ ትክክላኛው ማንጋዲህ ምረኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @الحمدللهعلىكلحال-م3د

    ጀዛ ከላ ኸይር አላህ ያጢኩም አፊያ ሰሃ ኸሚአን አላህን ከሚያሻርክ እና አላህን ከሚያጋራ አላህ ሱብሃነሁ ተአላ ይጠብቀን ጀሚአን እሸአላህ

  • @AbdiAbdi-z1w7x
    @AbdiAbdi-z1w7x Год назад +7

    የአላህ ባሪያ ያሆነ ሁሉ ሀጃውን ከጃይ ነኒ ከአላህው ዘንድ ሀጃችኒ አላህ ይሙላልን

  • @HsgshsjJshrsjhw
    @HsgshsjJshrsjhw 3 месяца назад +1

    አላህ ይጠብቅልኝ ኦሰታዝ በጣም ምርር ክፍት 😢😢😢ብሎኝ ነበር ሁሉም ነገር ተዘጋግቶብኝ ለካሥ እኔው.ነኝ እርዝቄን የዘጋሁት ከአላህ ምንገድ ወጥች በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እህቶቸ አዳምጦቸው

  • @rehemayesuf8663
    @rehemayesuf8663 2 года назад +16

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን መፈትሄ የሌለዉ ነገር የለም በአለሀ ይሁንባችሁ እዳ አለብኝ ዱኣ አድርጉልኝ ።ኡስታዝ አለሀ ይጠብቅህ እዉቀትን ይጨምርልህ

    • @ammaarhassen1038
      @ammaarhassen1038 Год назад +1

      Allah rizqishin yasfalsh

    • @NahimaNahima-tc8lq
      @NahimaNahima-tc8lq Год назад

      አይዞሺ ዉደ እኔም እዳችሁ እዳ እዳ አስጨነቆኛል

    • @samirasamiraa6297
      @samirasamiraa6297 Год назад +2

      አላህ ያልታሰብ እረዚቅ ይለግሥሺ ማማየ

    • @ZzYy-f6c
      @ZzYy-f6c 7 месяцев назад

      Ayizoshi ehwtwayiii alate yirdashi yarbbbb

    • @SaudiArabia-y8h
      @SaudiArabia-y8h 4 месяца назад

      እረ እኔም የእዳ ክምር ተከምሮብኛል. በዱአችሁ አትርሱኝ

  • @زينبالاثيوبي
    @زينبالاثيوبي Месяц назад +1

    ያረሂማእረሂም፡አንተእዘንልን፡ያከሪም፡😢😢😢

  • @user-zm3wh4rw9o
    @user-zm3wh4rw9o Год назад +2

    እውነት ነው በንድሜሜሜሜ❤❤❤❤ እድሜሜ ጤና ይስጥክክክ❤❤ ኡስታዜዜዜ,❤❤ዬእኔ ውድ ወንድም እህቶቼ.ስለሁሉም ነገሬ.በዱዓችሁ. አትርሱኝኝኝ

  • @layilanuri
    @layilanuri Год назад +2

    ኡስታዝ ጀዛኳ አላህ ኸይራን አላሀምዱልላህ ዉስጤን ነው በደስታ የተሞለው ዱዓ አርጉልኝ ሀጃ አለብኝ

  • @SnduHusen
    @SnduHusen 10 месяцев назад +1

    ያረብአለህየአንተከለከልካቸውንነገርሁሉነገርአንተጠብቀኝ.ኸይርስራችንንንያብዛልንያረብ❤❤❤

  • @AbdRahmen-i9e
    @AbdRahmen-i9e Месяц назад +1

    እኔ ለረመደን ለገበ እፈልገለዉ ዱወዓ አርጉልኝ

  • @MotiurRahman-gi8tf
    @MotiurRahman-gi8tf Год назад +6

    አላህ ይጨምረልህ ውሥጣዝ እሥኪ ለኔም ዱአ አድረጉልኝ ያለሁት በሥደት ነው ያመኛል በህክምናም ሞከረኩት መፈትሄ አጣሁ በዱአችሁ አትረሡኝ ምናልባች ከናተ አዶ ዳአ ተቀባይ ይኖራታል አሥታውሱኝ በዱአ

  • @Busy-s4r
    @Busy-s4r Год назад +2

    ያረብ ሰምተው ከሚተገብሩት አላህያድርገን በዱዐችሁ አትርሱን ኡሰታዜ

  • @علحمداللهعلكوليحال

    ماشاءالله تبارك الله جيزاكم الله الحم سل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما

  • @hayutu
    @hayutu 2 месяца назад

    ኡስታዝ አላህ የጠብቃቹህ እርጅም እድሜ ከጤናጋ ልኔም ዱአ አርጉልኝ ሳልስበው ብዙ ውንጅል አልብኝ ሙስሊሟ እህታቹህ ነኝ😢

  • @lobabaahmad-sq2ji
    @lobabaahmad-sq2ji Год назад +2

    ትክክል ኡሥታዝ

  • @አላህወኪል-ነ9ኈ
    @አላህወኪል-ነ9ኈ 4 месяца назад

    ጀዛከሏህ ሀይር ወሏሂየወጀሌብዛቱ ሁሌምይጨቀኘልብዙጨነቃለሁ አሏህይማረን አለሏህ

  • @zxc123-e6y
    @zxc123-e6y Год назад +5

    አላህ ቀጥተኛ መገዱን ይምራን

  • @zemzem-oj5mb
    @zemzem-oj5mb Год назад +2

    አላሀምዱሊላ እረቢል አለሚን ሙስሊም ላረገኝ ጌታ

  • @Mersal-j1g
    @Mersal-j1g 3 месяца назад +1

    Selelahu aleyhi weselem

  • @NouraAlkaabi-k8b
    @NouraAlkaabi-k8b 21 день назад

    ሠለላህ አለሂ ወሠለም አለነብይና ሙሀመድ

  • @HayathRams
    @HayathRams 5 месяцев назад +2

    አላህ ይማረን አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን ያረብ

  • @Siedali-c5r
    @Siedali-c5r Год назад +1

    አላሕ ይጨምርል ደሥ የሚልነዉ

  • @zeynaba-km3pd
    @zeynaba-km3pd Год назад +3

    ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @FoizyAli
    @FoizyAli 6 месяцев назад +1

    ያረብ አላህዬ ወጄሎቼንም ማረኝ ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲😥😥😥

  • @SeadaMohammed-u4w
    @SeadaMohammed-u4w 9 месяцев назад +1

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ኡሥታዜ አላህ እዲሜ ጤና ይስጠዎት ለኔም በዱአ እገዙኝ ህመም አለብኝ የተለየሁ ኡሥታዝ አፈጣጠራ ማሻ አላህ

    • @KsaSkaka-tc4dy
      @KsaSkaka-tc4dy 8 месяцев назад

      አሰላም አለይኩም እዴት ናቺሁ እህቶቺ ለኔም ዱአ አርግልኝ እህቶቺ

  • @alikaalika6472
    @alikaalika6472 4 месяца назад +1

    የአለህ

  • @AmenatZageeh
    @AmenatZageeh Год назад

    ማሻ አላህ ኸዛ ኩም አላህ ክይሪን ወድማችንአላህ እሪ ዚዎችን ንይ ክፍት ልን በማናቀ ው መገድ

  • @marthatanjelo7120
    @marthatanjelo7120 Год назад +6

    ሰላምለሀላችሁ ወንድሜ ትምህረትሀ በጣም ይማረካል ፈጣሪን እንድነፈራውእድናከበረዉ ነዉ የምታስተምረንለሙስለሙም ለክርስቲያነም ተባረክ በርታአክቡራሐለዉ .🕌🕌🕌

  • @MuzuYesu
    @MuzuYesu 19 дней назад

    የአላህ ያረብ እረዝቃቺንን ያስፍልን የአላህ🎉🎉🎉

  • @AaSs-nh9ps
    @AaSs-nh9ps 2 месяца назад

    ሱብሀን አሏህ አልሀምዱሊላህ ሰለሁሉምነገረ ያረብ የአሏህ ያረብ

  • @zaharahail6159
    @zaharahail6159 Год назад +4

    አላህ ቀጥተኛውን መንገዲይምራንያረብብብብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Move-jb2ns
    @Move-jb2ns Месяц назад

    ያርብ አላህ ይርዳን ያግዘን የአላህ

  • @bultua5533
    @bultua5533 Год назад +3

    Allahamdulilah muslim yarakan ❤

  • @SelinSelin-e3r
    @SelinSelin-e3r Год назад +3

    Alhamdulillah! Muslim yarekegn geta

  • @ZahraSulxan
    @ZahraSulxan 2 месяца назад +2

    ኢንሻለላህ ኡስታዝ አላህ የጠብቅህ

  • @HayatHayat-dl7ct
    @HayatHayat-dl7ct Год назад +3

    አልሃምዱሊላህ አላኒዕመተል ኢስላም

  • @FatimaFatima-ot4nf
    @FatimaFatima-ot4nf 4 месяца назад

    መሸ አለህ በጠምነው ደስ ይለል ወለህ ኡስተዝ በጠም ዱአ አርጉልኝ ለአፍየዬ አለህ ይቀበለቹ አትረሱብኝ ለዱአ

  • @MeremHusen
    @MeremHusen Год назад +2

    Subahan allah !!!

  • @laylamohamad1951
    @laylamohamad1951 2 года назад +3

    ትክክል፣ነህ፣ኡስታዝ

  • @SabaAbate
    @SabaAbate 11 месяцев назад

    ኡሰታዝ በድአአግዘን

  • @AaAa-i8y1l
    @AaAa-i8y1l 3 месяца назад +1

    ያረብ እረሰዜቄ ጠቦብኛል ዱአ አርጉልኝ😢😢😢

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 Год назад +2

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤

  • @GffFhfu-ce4wp
    @GffFhfu-ce4wp 17 дней назад

    ኢንሽአላህ

  • @MubarikAmdala-zj7pk
    @MubarikAmdala-zj7pk 7 месяцев назад +1

    ኢንሸ አላህ

  • @Amani-n8j
    @Amani-n8j 9 месяцев назад +1

    ወላሒ ትክክል ነዉ ወደአላሕ መመለሥ
    ነዉ

  • @ፈፊዩቶብ
    @ፈፊዩቶብ 2 месяца назад

    አላህዱኣችንንሙስተጃብያረግልንያረብ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @JgUf-c9y
    @JgUf-c9y Год назад

    Subahan allha
    Allha hedaya yestne
    Yarabe bekher ayenk eyen yarab
    Yaallha we'd ketetngaw menged merano

  • @toybamohammed1321
    @toybamohammed1321 Год назад +1

    አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን. ያረብ. እህት ወንድሞቸ. በዱአችሁ. አትርሱኝ

  • @زينبالاثيوبي
    @زينبالاثيوبي Месяц назад

    አልሀምዱሊላህ፡ከኔየሚጠበቀውን፡አደርጋለሁ፡አላህይርዳኝ፡ያረብ😢😢

  • @EeEe-l6d7x
    @EeEe-l6d7x Год назад +3

    አላህ ቀጥተኝውን መገድ ይምራን

  • @hafizahopetube1234
    @hafizahopetube1234 Год назад +4

    ሰለአላሁ አለይ ወሰለም🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @MadinaEhh
    @MadinaEhh Год назад +1

    ጀዛከሏሁ ኸይር አሏህ ይወፍቀን

  • @HabibHusen-h7e
    @HabibHusen-h7e Месяц назад

    Jazakallaah wekeyran

  • @SonySony-l5c
    @SonySony-l5c Год назад

    ጀዛከሏላህ ኸይረን

  • @ArazakbehredinSaid-ux3yn
    @ArazakbehredinSaid-ux3yn 11 месяцев назад

    Allah wengelachnn ymarln astegfurulah

  • @NesruHusien
    @NesruHusien 2 месяца назад

    ለሁላችንም አላህ በኸሩ መንገድ ይምራን

  • @GgGg-x8m
    @GgGg-x8m 4 месяца назад

    ሱ ዓ ወ

  • @ኡሙሙሀመድ-ለ7ጘ
    @ኡሙሙሀመድ-ለ7ጘ Год назад +4

    አላህ ቀጥተኛዉ መንገዲ ይምራን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SarayamarAragaw
    @SarayamarAragaw 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤ኢሻአላህ አላህይምራን በጣም ጨቆኛል ዱአድርጉልኝ ያጀመአ

  • @Aweliyasin
    @Aweliyasin Месяц назад

    ያራብ ኣላህ ይወፍቀን

  • @userasd5115
    @userasd5115 Год назад

    አሚንያርቢ❤❤❤❤❤አሚንንንንን

  • @fjdg3540
    @fjdg3540 3 месяца назад

    ﷺﷺﷺﷺ

  • @kustr5728
    @kustr5728 7 месяцев назад

    አሚንንንንንንንን ያረበል አለሚንንንንንንንንን

  • @Mub351
    @Mub351 Год назад +1

    Yarebi ante men yesanhal azagn cher neh yarebi yeteyekuhn adera yarebi 🤲🤲

  • @Vjgd-o6s
    @Vjgd-o6s 4 месяца назад

    ያረቢሁሉምያሣካልሽብላችሁዱአርጉልኝኡዝታዝ

  • @NeZa-e7t
    @NeZa-e7t 9 месяцев назад

    ሡለላሁ አለሂ ወሠለም😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AliMohammed-bp6iq
    @AliMohammed-bp6iq Год назад +1

    አላህ ከወንጀልም ከአሳሳችም እርሱ በጥበቡ ያርቀን

  • @fayzyonug
    @fayzyonug 5 месяцев назад +1

    Welahi wendme betam new wsten yarekahew

  • @فداكابوعميارصلاللةفداكرحيوانفي

    Sulolahu aleyhi wasele. Gazakalah heyir barekalahu fikum

  • @ሀስቢአላሁወኒመሉወኪል

    አሚን ያረብ

  • @xayaatmuhamed-x1y
    @xayaatmuhamed-x1y Год назад +1

    ጀዛከላህ ወድሜ በዱኒያም በአኬራም ተጠቃሚ ያድርግህ ዱአ አድርግልኝ

  • @JemalJemal-js7ro
    @JemalJemal-js7ro 2 месяца назад

    ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም ኢላሂ ፈርጂኒ ዱአ አዲርጉልኝ
    ነብሠጡርነኝ

  • @TeyeFuad
    @TeyeFuad 6 месяцев назад

    Wa wr wb s a w mashalahe alahamedulilahe alahe wkebr ❤❤❤❤

  • @omarsaleh8761
    @omarsaleh8761 Год назад +1

    አልሀምዱሊላ ሙስሊም በመሆኔ

  • @jemilajemal6862
    @jemilajemal6862 Год назад +1

    አሏህ ያግራልን በሚወደዉ መንገድ ይምራን አሚን

  • @Ummizemzem
    @Ummizemzem Год назад +1

    Jezakemulla ustaz insha Allah

  • @ChgCdd
    @ChgCdd Месяц назад

    ያረብ😢

  • @Abedu-uw2hj
    @Abedu-uw2hj Год назад

    አንሻ አላህ

  • @nesredilsebo
    @nesredilsebo 4 месяца назад

    አላህ ሆይ ሁሉንም ገር አርግልን ያረብ

  • @DereseJuber
    @DereseJuber Год назад +2

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድምና እህቶች እንዴት ናችሁ እኔ አልሃምዱሊላህ!

  • @Abedu-uw2hj
    @Abedu-uw2hj Год назад +1

    አለህ ሆይ ይቅርታ ጌታዬ ሆይ ይቅርታ ማረኝ ወንድ ታምብኛል ዱአ አርጉልኝ😭😭😭🤲

  • @zeharamohammed6979
    @zeharamohammed6979 Год назад +1

    አንሻ አላህ ያረብ😢

  • @amaamm-bw5yy
    @amaamm-bw5yy 9 месяцев назад +1

    አላህዋየ ድኔንአግራልኝ

  • @HannanSuleyman
    @HannanSuleyman Год назад

    ኢንሻአላህ ጀይዛከላ ከይር

  • @zinatzinat-b4r
    @zinatzinat-b4r Год назад +1

    አሏሁመሶሊ ወሰሊም አላ ነብይናሙሀመድ

  • @ኢክሪምነጅሙ
    @ኢክሪምነጅሙ 10 месяцев назад +1

    አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምሪን

  • @asia-bo7ry
    @asia-bo7ry 8 месяцев назад

    Masha Allah Rabin isinira haa jalatu ❤❤❤

  • @saedaHussen
    @saedaHussen Год назад +1

    اللهم صل وسلم على نبينا محمد

  • @moamana4253
    @moamana4253 Год назад +2

    ጀዛከላህ ሀይር ኡስታዝ ለቤታቹ አዲስነኝ ዛሬነው ስብስ ከሪይፕ የረኩት

  • @osmanmekbul8064
    @osmanmekbul8064 Год назад

    ማሽአላህ ያወቀከው እንደነገርከን አላህ እውቀት ይጨምርልህ እኝም ተግባሪዎች ያርገን።

    • @abuafnan3577
      @abuafnan3577  Год назад

      አሚን አሚን🤲🤲🤲ሹክሪን ጀዛኩሙሏህ

  • @MuhammadAhmed-b8s
    @MuhammadAhmed-b8s 7 месяцев назад

    የአላህ ወጀሎቻችንአላህ ይበስልን 😢😢 ያረቢ

  • @MominaAdem-c8n
    @MominaAdem-c8n 8 месяцев назад

    ኣላህ በትክክለኛዉ መንገድ ምራን

  • @RahmaPathan
    @RahmaPathan Месяц назад

    Jzakume.alhi.kyeren🎉🎉🎉🎉