12 እውነተኛ ምልክቶች እውነተኛ ፍቅር ውስጥ መሆንሽን- Ethiopia things which you do for your true lover.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 221

  • @sultanalkurdi1245
    @sultanalkurdi1245 4 года назад +59

    የሙዳይን ትምህርት እንደ እኔ የሚወድ ከለ ላይክ 👍👌💟💟💝💝💝💝

  • @tegisttaalam4729
    @tegisttaalam4729 4 года назад +1

    ምክረህ ደስ ይላል እናመሰግናለን ፍቅር በሰው ግፊት ሳይሆን ከልብ የመነጨ ሲሆን ምክኒያት አገባውም ችግሮችን በመፍታት እጅ
    እኔ በጣም ነው የምወደው እሱም እደዛ ነበር አሁን ግን እሱ በማይረባ ምክንያት መስመር ላ ላይ እንኳን አይገባም ሲፈልግ ብቻ ሰላም ብሎኝ ይወጣል ችግር ብሎ ምክንያት ያደረጋቸውን ነገሮች ይቅርታ እደበፊቱ እንሁን ብለውም ምንም አልመሰለውም እንዳው እዳደይ እኔ በራሴ የምተማምንበት ነገር ስለለኝ የራስሽን ህይወት ቀጥይ ስለኔ አታስቢ ስለራስሺ አስቢ ይለኛል በጣም ነው የምወደው ምን ማድረግ እዳለብኝ ግራ ገብቶኛል መፍትሄ ካለችሁ ይሆነ ነገር በሉኝ ያገሬ ልጆች

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +23

    የወዶች ነገረ ዝም ነው ሰበስቦ ነበረ ገደለ መጨመረ😏 ሁሉም ጡረተኛ ነው ማሮቼ ሰራችንን እንሰራ በተቀረ መደበሪያ እንጂ ወደ ልብ ማሰገባት ከባድ ነው

    • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
      @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ 4 года назад

      እህቴ ከዛሪጀምርሺ እድህእዳትይእሺማሪ በርግጠኝነትሁኝ የምነግርሺ ወድምባይኖርሺ አባትአለሺ ሥለዚህ አባትሺ ወድነውና ገደል ለምንይግቡ ልቡናይሥጠን ውደ ገብርኤል ይቁጣብሻልእሺ እዳችነኝ አልፍርድብሺምግንእናቁምእኔዛሪወሠኩ ወድንላለመሳደብእወዳቸው ሁለት ወድሞችአባቴንወዳቸዋለሁ አግቡገደልማር እንፀልይ ያኒ ትዳርከጠማሺ እዳችየጠማውሞልቱን ተብቄበተሥፍ የዘገየ ቢመሥልም የኛአምላክ ልኡልእግዜአብሔር ሢመጣማንም አይቀድመውምእህቴ ካሥከፍሁሺከወድሆ ይቅርታ አትበይ አልበል ወሠኩዛሪ አችምወሥኒ እሺባይ

    • @Zeyneb1345
      @Zeyneb1345 4 года назад

      Kkkkk

    • @አማራነኝየሚኒሊክዘርየሸዋ
      @አማራነኝየሚኒሊክዘርየሸዋ 4 года назад +1

      እውነትሽን ነው

    • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
      @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад

      @@አማራነኝየሚኒሊክዘርየሸዋ 😘😘😘😘

    • @asteraster2720
      @asteraster2720 3 года назад

      hahah

  • @mustefakbret4041
    @mustefakbret4041 4 года назад +1

    ሙዳይዬ ወንድሜ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልን በጣም ሀሪፍ ምክር/ ትምህርት ነዉ ቀጥልበት

  • @Ssssssssannnnndddrrr
    @Ssssssssannnnndddrrr 4 года назад +1

    በዛሬ ቪዲዮክ እራሴን ነው ያገኘሁት እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ያግዝህ☦️

  • @almazdajen9335
    @almazdajen9335 4 года назад +1

    Wow batama des Yemil nager naw batam endahafakerku erseni awaku Thanks

  • @zebibaandroid2209
    @zebibaandroid2209 4 года назад +13

    ለትምህርትህ እናመሰግናለን እናትና አባት መተኪያ የሌላቸው ናቸውከነሱ አብልጨማ ወንድን ልወድ አለችልም

    • @የተዋህዶተማሪነኝ
      @የተዋህዶተማሪነኝ 4 года назад

      ሰው እናትና አባቱን ይተዋል ከሚስቱ/ከባሏም ጋር ይጣበቃል ይላል መጸሐፍ ቅዱስ ስለዚህ እናትና አባታችንን እንተዋለን

  • @kidusgebralantetebkegnabat6178
    @kidusgebralantetebkegnabat6178 4 года назад +2

    enema bimotlet hula minm yaderegihulet ayimeslegnm

  • @seadaseid7123
    @seadaseid7123 4 года назад +1

    እናመሠግናለን፣ሙዳይ

  • @justice4haacaalu595
    @justice4haacaalu595 4 года назад +13

    ወይኔ ወደድኩት ማለት ነው
    እንግደውስ ፈቅር እስከ ማቃብር ይሁንልሽ በሉኘ

  • @justice4haacaalu595
    @justice4haacaalu595 4 года назад +2

    የኔ አስተማሪ ከልብ አመሰግናለሁ። ወንድሜ

  • @mmaauuyymu4133
    @mmaauuyymu4133 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @ሀናየእናቷልጂወሎየዋ
    @ሀናየእናቷልጂወሎየዋ 4 года назад +1

    ሀሪፍ መረጃነው እናመስግናለን ሙዳየ

  • @zeburaseeid8254
    @zeburaseeid8254 4 года назад +2

    እናመሠግናለን ወንደማ ችን

  • @eyerusmokonen9493
    @eyerusmokonen9493 4 года назад +2

    አሁን የፍቅር ግዜ አደለም የፀሎት ግዜ ነው ኢ/ያ አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @sabiyagav4797
    @sabiyagav4797 4 года назад +3

    ወድሜእኔ ይህንሁሉ አደርጋለሁ እሱም በተቃራኒዉ ያደርግልኛል በጣም እወደዋለሁ እሱም በጣምይወደኛል ወድሜ ያተንምክር ማዳመጥብቻ ሳይሆን ጥጥትአርጌነዉ እልቤየማስቀምጠዉ ያተምክር በጣምጠቅሞኛል በጣም አመሰግናለሁ በርታ ትምህርትህ ሁሉጠቅሞኛል ወድሚ ክፍ አይካብኝ

  • @mmaauuyymu4133
    @mmaauuyymu4133 4 года назад +1

    ያኑርልን ዋው በጣም ደሰይላል ወላሂ አላህ ይጨምርልህ

  • @somiyahabsha1522
    @somiyahabsha1522 4 года назад +14

    ፍቅር የለም. ጥቅም እንጂ

  • @zeyadasharef6419
    @zeyadasharef6419 4 года назад +2

    ወንድማች በጣም ወሳኝ ሀሳብ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ ሙዳይ

  • @እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ

    ጥሩ ሀሳብ ይወደኛል ብቻ ሳይሆን እወደዋለሁ ወይ ብሎ እራስን መጠየቅ ጥሩ ነው
    እኔ እውነተኛ አፍቃሪ ነኝ እራሴን አገኘሁት

    • @seadi4577
      @seadi4577 4 года назад

      እንደማመር ውደ እኔም እመልሳለሁ

  • @boneboneysayils7673
    @boneboneysayils7673 4 года назад +1

    Benwadichum ayigabechum...muday enamisginalen tebarkilen

  • @bazawitkassahun3184
    @bazawitkassahun3184 3 года назад +1

    ልከ እወድወላሁ እኔም እረሴን አገኘሁት እናመሰግናለን

  • @dubai3017
    @dubai3017 4 года назад +1

    እውነት ነው ወድማችን እኔን እዝጋ እራሴን በማኝኘቴ ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን

  • @mulumulu6951
    @mulumulu6951 16 дней назад +1

    እኔ ጥያቄ ነበረኝ 😊ገና ስምንት አመት እያለሁ የወደድኩት ሰዉ ነበረ ግን እኔ በቤተሰብ ምክንያት ሌላ አግብቼ ወልጄ አለሁ ግን አሁንም ከሃያ ሁለት አመት ብኃላም ልረሳዉ አልቻልኩም ምን ባደርግ ልረሳዉ እችላለሁ ወላሂ ከባድ ነዉ መመለስም አልችልም አትለፈኝ

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 4 года назад +24

    እወደው ነበር ግን ብር በእኔ ካላክሽ ብሎ ሄደ ረጅ እኔም ጥርግ በል አልኩት

    • @zedyeallahbariyayebetesebn6914
      @zedyeallahbariyayebetesebn6914 4 года назад +5

      እንካንም አልሹ የውነት ብወድሽ ኖሮ ብር አይጠይቅሽም ነበር እንደዚ አይነት ወንድማ እስከ መፈጠሩ መርሳት ነው

    • @cell8632
      @cell8632 4 года назад +2

      እህቴ ጠንቀቅበይ እሱ የገንዘብ እንጂ የፈቅር ሰው አይደለም

    • @santhjsanthi3974
      @santhjsanthi3974 4 года назад +1

      Kkkkkkkkkk

    • @khatijaj4442
      @khatijaj4442 4 года назад +2

      ዲግ አደረግሽ ፍቅርን የሚገዛ ፍቅር ብቻነው

    • @medinayoutube6575
      @medinayoutube6575 4 года назад

      Kkkķkkkk

  • @አማራነኝየሚኒሊክዘርየሸዋ

    አላህ ይቅር ይበለኝ f .ነኝ የትዝታ ተጎዢ ብዙ, ወዶችን በፍቅር አሰቃይቻለሁ አሁን ግን የሚያሰቃየኝ አገኘሁ አላህ ትግስቱን ይስጠኝ 🙏ሙዳይ እናመሠግናለን

  • @fatimamohammed5724
    @fatimamohammed5724 4 года назад +1

    Thanks brother brta betame true nger new yemtastmren bezu eytmarku new bewnte

  • @alhammadm9372
    @alhammadm9372 4 года назад +4

    ስሞ ሲጠራ ቻ የልቤ ትርታ ይጨምራል ምን ዋጋ አለው አልታደልኩም ለመግባባትና አብሮ ለመሆነ ከላይ አልተፈቀደልኝም ሞዳይዬ

  • @mitku1079
    @mitku1079 4 года назад +31

    ኮመንቶች ገባ ገባ በሉ ስራ ናችሁ በያላችሁበት የዛሬዉ ገብርኤል ይጠብቃችሁ!

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 4 года назад +1

    eseyyyy afkreyalehu malet new elelele

  • @mulukensisay9383
    @mulukensisay9383 4 года назад +1

    እናመስግናለን ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ።ከኔ ላይ መገጠብኝ እወድው ነበር።4ወራችን ጨርስን ተኮራርፋናል ያው ይቅርታ ጥሩ ነው

  • @ethiopiaethiopia6643
    @ethiopiaethiopia6643 4 года назад +1

    ሙዳይ ትምርትህ ውስጤ ነው ግን ማስታወቅያ አታብዛ ውደ

  • @amsalegetachew5123
    @amsalegetachew5123 4 года назад +1

    ማስታወቂያው በዛ

  • @mulumulu6951
    @mulumulu6951 16 дней назад +1

    አይ ከባድ ነዉ ❤❤

  • @sada-xd5on
    @sada-xd5on 4 года назад +42

    አይ ሙዳይ አዳደየ ቴክስት አትመልስ የበለጠቀ እንድያፈቅሮችሁ ትላለህ አሁን ደሞ ሌላ ሀሳብ አመጣህ ወንዶች ስጋ እዳየ ዉሻ መሮጥ ነዉ ሠራችሁ ሌላ ሴት ሠታዉ እኛን ጀጂነዉ እጁ ያሰገባ ጊዜ ደሞ ሌላይቱ ታምረረዋለች ኦፍፍፍ እስኪ አደኔ በወዶች ጨጓራዉ የተቃተለለ ላይ ግጩኝ

    • @bilenmoilabilenmoila183
      @bilenmoilabilenmoila183 4 года назад +1

      ትክክል ነሺ የኔ ማርር እኔ እሎሁልሽ ብውድች
      ጨጋርየ የታመመ

    • @gdhdhhdhhdhdbd6095
      @gdhdhhdhhdhdbd6095 4 года назад +1

      @@bilenmoilabilenmoila183 ትክክል

    • @No-zw4ky
      @No-zw4ky 4 года назад +1

      አይዞሽ ማሬ ሁሉም ለቦጎ ነው ሁላችንም ጨጎራ ሆንቢናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ በእውነት ነው

    • @assi2514
      @assi2514 4 года назад +4

      አይዞን ምክንያቱ ይለያይ እንጂ ጨጓራዋ ያልተቃጠለችሴት አትኖርም እህህህ

    • @ፍቅርር-ፐ4ኸ
      @ፍቅርር-ፐ4ኸ 4 года назад +1

      አይዞችሁ ውዶቸ

  • @aseresaseres716
    @aseresaseres716 4 года назад +5

    ያልካቸዉን ነገሮች አደርጋለሁ ያለነዉ ተራርቀን ነው ሁልጊዜ በብዛት ችግር ያወራል በነገሮች ይሰላቻል ስሜቱ በቀላሉ ይለዋወጣል ለደስታም ለሐዘንም ቅርብ ነው እኔ ደግሞ ለችግሮች ከመጨነቅ ይልቅ ደስተኛ ሁኘ መፍትሔ መፈለግ ይቀናኛል ይሔን ጸባዩን ማስተዉ አልቻልኩም ምን ላድርግ ምክር ካለህ ሙዳይ

  • @hikmaymam8130
    @hikmaymam8130 4 года назад +2

    ውይይይ በጣም ነው የምወደው በጣም መልካም ሰውነው

  • @addisalamgetanah4427
    @addisalamgetanah4427 4 года назад +1

    Ene fqaranyaye yanabar lij ahun bala tadar ena 1 lij abat naw katalayayan 5 amat naw gin ene ahunam afqarawalaw 😭😭😭 eskahun lela fiqaranya alayazakum 🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @No-zw4ky
    @No-zw4ky 4 года назад +7

    መዱይ እንኳን ደና መጣሁ እናመስግናለን እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ይሰወርን አሜን የኔስ በጣም ኮራብኝ ከዚያ ሚችለውን ባድርግ ምንም አለምስለውም እኔ ግን እውዳዋለሁ እሱም እንድዚያው የወድኛል ችግር ግን ከሱ ይሆን ምንም ለግባኝ አላቻልም ብቻ በጠቃላይ ምን እንድሚለ አላቅም እሲቲ አንድ ነገር ቢሉኝ

    • @ወሎደሴ-ቨ2ዸ
      @ወሎደሴ-ቨ2ዸ 4 года назад +4

      እህቴ እውነት የሚወድሽ ከሆነ አትጠራጠሪ ይመለስ ነበር ስለዚህ አንችም ግዜ ሰተሽ ለራስሽ አስቢበት እና እርግፍ አድርገሽ ተይው በራሱ ግዜ ከተመለሰ ያአንች ነው አልተመለሰም ድሮም ያአንች አልነበረም ግን ይቅርታ ከባድ እንደሆነ አውቃለሁ የወደዱትን ማጣት

    • @No-zw4ky
      @No-zw4ky 4 года назад +1

      እሺ እህት አመሰግናለሁ በጣም ምንም ችግር የለውም ውድ አረ የራሱ ጉዳይ ፈጣሪ ለኔ ያለው ይመጣል በራሱ ጊዜ አለገፋው እንጂ ከሱ ከመጣ ምንም አይመሰለኝም መቻል ነው ሁሉንም ነገር

  • @mis768
    @mis768 4 года назад +5

    እውነተኛ ፋቅረ በጭራሽ የለም በአለም ላይ ያለው ምን ማሳለይ ፈቶትህ።thank you

  • @charbelkaram6072
    @charbelkaram6072 4 года назад +1

    Politics ye eju ystewu nafekegne muday

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 4 года назад +1

    Selam medy tkkel ewntya fker lmetadergew ngaer mlachne ayflgem slamergaw enamesgnalen

  • @እሙዚክራ-መ6ቘ
    @እሙዚክራ-መ6ቘ 4 года назад +1

    ምሻአላህ

  • @እሙሲትራነኝ
    @እሙሲትራነኝ 4 года назад +1

    ሀቅ ነው

  • @wen7060
    @wen7060 2 года назад +1

    ግን እኔ ይቅርታ ማለት ውርደት አድርጌ ነው የምቆጥረው ይህን ነገር ለማስወገድ እፈልጋለሁ ግን አልችልም አጥፍቼም ቢሆን ቀጥታ ይቅርታ አጥፍቻለሁ ለማለት በጣም በጣም ይከብደኛል

  • @lslove623
    @lslove623 4 года назад +1

    ትክክል

  • @trengo070
    @trengo070 4 года назад +1

    እፍፍፍፍፍ ፍቅር ያሳብዳል ከተለያየን/5,ግን ልረሳው አልቻልኩም

  • @maryamenateamalaje588
    @maryamenateamalaje588 4 года назад +1

    Betam ewedew neber le 10 amet gn kerase belay asblet neber esu gn aywedegnm 2 wer honegn bloke kaderekut gn ynafkegnal esu sasb sewnet ynezregmal 🤕 lene miwedugn Alu gn ene be love siletegodahu be love sew megudat alfelgm gra gebagn

  • @enatewusitenat4402
    @enatewusitenat4402 4 года назад +1

    Enameseginalen mudaye

  • @mekdesyemaryamlji8716
    @mekdesyemaryamlji8716 4 года назад

    እንኳን ደና መጣህ

  • @kedyetube4847
    @kedyetube4847 4 года назад +1

    ሙዳ በርታ የምትለቀው ነገር ሁሉ በጣም አሪፍ ነው የሙዳ ቤተሠቦች ኑ እንደማመርር ኑ

  • @aln9184
    @aln9184 4 года назад +1

    እና መሰግናለን. እኔን ባህሪነው ሁሉም

  • @alima8232
    @alima8232 3 года назад

    ኤኔ በጣም ነው ምወደው ማፈቅረው እሱም አላሀምዲሊላ

  • @aloyaaloya1860
    @aloyaaloya1860 4 года назад

    ሰላም ብዬሀለው ሙዳይ ኢክራም ነኝ በመቀጠል ጥያቄ አለኝ. ሀሳብህን ለግሰኝ. በጣም የሚወደኝና መፅዋት የሚከፍልልኝ ታማኝ ለቃሉ የሚሞት ቃሉ አክባሪ. እጮኛ አለኝ ግን እኔ እሱ እንደወደደኝና እንደጠበቀኝ እንዳፈቀረኝ እሱ እንደሆነልኝ ልሆንለት አልቻልኩም ላፈቅረው ልወደው አልቻልኩም ፍቅር ሊይዘኝ አልቻለም ፍቅር በሱ ብቻ ሆነ በጣም እየተጎዳነው ያለው እኔደሞ ልጁ ፍላጎቴ ነው ከሱጋ ልኖር እፈልጋለው ፍቅር አሊዝ አለኝ ምን ላድርግ ከተለየሁት በዋላ እንደሚፀፅተኝ እርግጠኛነኝ. እንዳልለየው እንድወደው እንዳፈቅረው እንዲናፍቀኝ እስኪ መላ በለኝ ሙዳይ
    ፈቅር እድሜ ይወስናል ወይ ለምንድነው ፍቅር የማይዘኝ ግራ ገባኝ 17 አመቴ ነው ለማንኛውም ፍቅር እድሜ ገደብ ካለው ከዚህ በፊት ይዞኝም አላውቅም ስለፍቅር አላውቅም. ግን ልጁ እየተሰቃየ ነው ያለው ልረዳው አልቻልኩም መላበለኝ ሀሳብህ ለግሰኝ.
    በመቀጠል እህቶቼ/ ወንድሞቼ እንደኔ አይነት ባህሪ ካጋጠማቹ እስኪ ሀሳባቹሁ ለግሱኝ. ፍቅር አይዘኝም ምን ላድርግ ግን እሱ እንዳይጎዳ ብዬ እያወራሁት ነው.

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +5

    ሙዳይ ያለከው ሁሉ እኔጋ አለ እግዚአብሔር የልቤን አይቶ ጡሩውን ይሰጠኝ

  • @amneamne3871
    @amneamne3871 4 года назад +1

    ወይ.ሙድሻ ወድጄዋለው ማለት ነው ይገርምካል ያልካቸው ሁሉም እኔ ጋ.አለ.እውነት

  • @gsgsshzhzhs8793
    @gsgsshzhzhs8793 4 года назад +1

    Wow 4gna negn lemejemerya gize

  • @sameerasameera5960
    @sameerasameera5960 3 года назад +1

    ለፍቅር መሠዎት የከፈለ ው ማነወ ኧፍፍፍፍፍፍ

  • @seadaahmed9604
    @seadaahmed9604 4 года назад +1

    ሙዳይ አመስግናለሁ እኔ አንት ካልክው ሁሉንም እማልቻለሁ ልጁን የማውቅው f b በጣም ነው የምውድው እሱን ላልመጣት ብዙ መስዋዕት ከፍያለሁ ለቤትስብ ያላድርኩትን ለሱ እደርጋለሁ እኔ ኑኝ ሁሌ ውንድምውድው የምነግርው የሱን አላውቅም ስለምውደው በስው እስፍትሽኩት እንዲጀንጅኑት እኔ መሆኔን እውቅ ይሄው ከትጣላን 4 ቀን ሆንን እኔ ስድት ንኝ. እዚህ የመዳን ጩክት እዚህ ይሱ ፍቅር ሊድፍኝ ነው ይቅርታ ብየ መድውል ፈራሁ ይስድብኛል ብየ መጀመሪያም ስድቦኝ. ነው. ስልክ ይዘጋው በኔ ሁለታችንም ጥፍትኛ ነን እኔ ማስፍትኔ እሱ ከልጅቱ ጋር ሰላምታ መለዋውጡ ትፍትኖ ሳያልቅ እኔ መሆኔን እውቅ እኔ ያስፈትንኩት ስለምውደው ነው እማጣው እይመስልኝ እስኪ እህቶች አስትያየት ስጡኝ እሱ የመጀመሪያ ነው እፍቅሬ ከዚህ በፊት አልውቅም ውሾች ከእናት እስትያየት እፍልጋለሁ

    • @በፍቅርበፍቅር
      @በፍቅርበፍቅር 4 года назад

      እንዴት ሊያውቅብሽ ቻለ አንቺ እንዳሎሆንሽ ግህግም በእይ እኔም የሆነ ጊዜ እንደዛሃ አርጌ አወቀ እሱ ግን በፍፁም ብዬ እኔም ዋሽው ልጅቷዋም ዋሽች ክእኔ ጋር ተጣላን ተዘጋግተን እኔም ዝም አልኩት እሱም ዝም አለ ክሁለት ወር በዋላ ተመልሶሆ መጣ ክዛሃ ግን እንደ በፊቱ አላወራውም በወንድምነት እንጂ ምክንያቱም ባህሪው ክእኔ ጋር የምሄድ አሂደለም አሁንም በጣም ነው የማውራው

  • @አንተንአምኖማንአፈረ
    @አንተንአምኖማንአፈረ 4 года назад +1

    በጣም ተቀያያሪና ትግስት የለኚም ከሱጋር ስሆን

  • @ሁሉንቻለውሆዴ
    @ሁሉንቻለውሆዴ 4 года назад +3

    ዛሬ 3ተኛ ነኝ

  • @yordanosberhe6304
    @yordanosberhe6304 4 года назад +2

    Betam yegermal yalikew tikekel new ena enye lefkirenaye huliea endezih new yemyadergew lelam ale egrum atibe dekimo simeta bedenb masag artige bedenb new yemnkebakebew gn mn waga alew tilon hede gn degnet lerasih new.

    • @mekdesayfokru4381
      @mekdesayfokru4381 4 года назад

      እውነትሽን ነው አንች ከራስሽ ሳታጎድይበት ከሄደ ይሂድ ይቅናው.መልካምነት ለራስ ነው ለጊዜው ቢጎዳም ፍፃሜው ጥሩ ነው .እኔም እንደ አንች ነው መሆን የምፈልገው. የቅዱሳን አምላክ ልባም ያድርገን ሁላችንንም

  • @fanaal8426
    @fanaal8426 4 года назад +1

    Betam yemewdew wende kedagne

  • @charbelkaram6072
    @charbelkaram6072 4 года назад +1

    Muday yene asteway berta

  • @cell8632
    @cell8632 4 года назад +2

    ወንዶችኮ ችግራቸው ሴትልጂ እንዳፈቀራችው ካወቀ እንደምትወደው ካወቀ በፈቅር ስንትከባከበው እራሱን ይኮፈሳል በምድር ላይ ያለሱ ያለ እስኪመስለው ይቆለላል እንደዛውም ደሞ ፈቅርን ሰተው ፈቅር የሚቀበሉ መልካም ወንዶችም አሉ እናመሰግናለን ወንድማችን

    • @zedtube4011
      @zedtube4011 4 года назад +1

      እውነት የልቤን ተናገርሽ

    • @مريمٱختمحمد
      @مريمٱختمحمد 4 года назад

      ትክክክል እኔም ደርሶብኛል ወላሂ በፊት እኔ ፍቅር አላውቅም ነበር ከዚያ ቀስ እያለ ፍቅር ሲይዘኝ እሱ ተጠራራብኝ ግን አሁንም እወደው አለሁ እሱ ግን በመጨረሻ ለትዳር እንደማይሆንኝ ነገረኝ 💔💔

    • @sarahsarahsarah1973
      @sarahsarahsarah1973 4 года назад

      @@مريمٱختمحمد 😩😩

  • @reemalshamsi6448
    @reemalshamsi6448 4 года назад +2

    ምንም የማውቀው ነገር የለም ነበረ ባንተ ተለወጫለሁ በረታልን ወድም

  • @አቤቱጉልበቴሆይእወድሀለው

    ከልብ እወደዋለው ግን እንጨቃጨቃለን ሁሌም እንደተጣላን ነው ሁሌም ይቅርታ እንጠያየቃለን ግን ምን ያረጋል አሁን በጣም አስጠላኝ ..

    • @ከችግርበዃላምቾትአለ
      @ከችግርበዃላምቾትአለ 4 года назад +4

      ልክ እንደኔ ሁነሽ ነው የምሳሳለትን የምወደውን ያህል አሁን በሚያደርገው ነገር ፍቅሬን አጥፎቶት እስጥልት አርጎኛል ።

  • @kalberkanesh6007
    @kalberkanesh6007 4 года назад +5

    እናት የምት ሆንለት ሴት ወንድ ልጅ አወድም እኔ ከራሴ በላይ አስብለታለሁ እሱ ግን ሁሌ ይዋሸኛል ስራማ በጭራሽ አወድም ምን ልስራልሽ ይለኛል ከ 6 አመት በላይ ነበር ጓደኝነታችን አሁን ግን እኔ ማግባት እፈልጋለሁ እሱ ደሞ ምንም ሙዱ አይደለም እደማል ፈልግ ነገርኩት ግን ደሞ ይናፍቀኛል ወር ሞላን ከተለያየን

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 2 года назад +1

    ወንድሜሰለምክሩበጣምአመሰግናለሁባሁኑሰአትፍቅርየለምለሱብየይህንአላረግፍቅርየፈጣሪሰጦታነውለወንድልጅምንምአላረግለምንጥረግአይልምገደልይግባበፍፁምአላደረግ😏😏😏😏😏😏😏

  • @rayensleman9226
    @rayensleman9226 4 года назад +1

    I'm sure Tikeklga Afikari Negn my princess Miset Alchign Gn Egnor adergchign Zuraye Chelmoal lsra guday yelchim

  • @tsegerdatariku4426
    @tsegerdatariku4426 4 года назад

    Betam arif nw

  • @nejatlove9746
    @nejatlove9746 4 года назад +1

    ሙዳይየ እኔ ጋ ሁሉም ነገሮች አሉ እውነት ነው የምልክ ግን አሁን ምክናየቱን ሳላውቅ አኮረፈ 3ወር ሆነን ኦላይን ተያይተን ከዚያ ምንም ሳናወራ ርሱም ይወጣል እኔም እንደዚያው ምን ይሆን ችግሩ መፍትሄ ካለክ ብትነግረኝ

    • @marditube1775
      @marditube1775 4 года назад +1

      ስታይው አይነድሽም ሣወራውም አይመልስ

    • @nejatlove9746
      @nejatlove9746 4 года назад +1

      @@marditube1775 ኖ እኔ ጭራሺ አልጽፍም ርሱም አይጽፍ አይነደኝም ግን ምክናየቱን እንዴት ልወቅ ያኮረፈበትን

    • @marditube1775
      @marditube1775 4 года назад +2

      @@nejatlove9746 ክክክ ጎበዝ ነሽ እረ እኔስ ስንቀላለድ ቆይተን ከዛ ጠበቅ ያለ ጥያቄ ስጠይቀው በኔ ነው የምታማሀኚ መቸም በይ ጀምሪ ይለኛል ከዛ ሳወራው አይገባውም አስረጅኝ ይለኛል አናደደኝና ማውራት ክልክል ነው አልኩት ከዛ ተጣላን ላያወራኝ ላያገኘኝ ቃል ገባልኝ ሠላምም አይለኝ ስለው ይመልሳል የምናደደው ስለወደፊት ከኔጋር እቅድ የለውም ካላወራሁት አያወራኝም እንዴ ለወደፊት እሡነው ባልተቤት ወይስ እኔ ሆ

    • @marditube1775
      @marditube1775 4 года назад +2

      ማውራት ሀራም ነው ስለው በፊት እንጋባ አለ ወዲያው እደመጣሁ አሁን መሄጃየ ሲደርስ ተለምዶ ማውራት ሀራም ነው ስለው ላሽ

    • @nejatlove9746
      @nejatlove9746 4 года назад +3

      @@marditube1775 እኔ ማሚ ሲጀመር እርሱ ካልጻፈ ለምን ድብን ብሎ አይቀርም አልጽፍም ግን አንች ስትጽፊለት ይመልስልሻል ቶሎ የኔ እህት ወንዶች በጥቅሉ ኮራ ስትይ ነው ጭንቀት ሚጀምራቸው አጣኋት አላጣኋት እያለ

  • @Zአልወድቅባይታጋይ
    @Zአልወድቅባይታጋይ 3 года назад +1

    አ🙄ሰሞኑን ህመሜን ልቤን ነው ምግብአልበላልኝ አለ እሱይሆንደ ደፋር ፍቅር 🤣🤣👈

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 4 года назад +1

    ፍቅርና መውደድ ይጋጩብኛል ለምንድን

  • @hawaaethiopia779
    @hawaaethiopia779 4 года назад

    🤔የምትላቺው ሁሉ ከኔጋ አሉ ሰላምህ ይብዛ ወድሜ እናመሰግናለን

  • @fatuma1126
    @fatuma1126 4 года назад +2

    ትክክክ ለህ ወንድም

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 4 года назад +5

    ዛሪስ ዘላበድህ እንዴት ነው እንደናቱ የምሆንለት ሴቶች ተጠቀቁ ፈቅር ምናምን እያላችሁ ብራችሁን እንዳትበሉ

    • @استغفرالله-ت9ذ2ه
      @استغفرالله-ت9ذ2ه 4 года назад +1

      እንዴ ሴት ልጅ ለባላ አንደኛ ሚስት ሁለተኛ እናት ሶስተኛ ልጅ አራተኛ እህት ናት ወንድ ደግሞ አንደኛ አባት ሁለተኛ ባል ሶስተኛ ልጅ አራተኛ ወንድም ነው ሰለዚህ እግዚአብሔር ፈቅዶት የኛ ከሆነ ሆነነው ካልሆነ ደግሞ እግዚአብሔር አልፈቀደም ብተን ተመስገን ብለን መቀበል ነው

    • @anuty8821
      @anuty8821 3 года назад

      Ende 🤔 enatnet ko ke birr ga bcha yeteyayaze never adelem

  • @mmaauuyymu4133
    @mmaauuyymu4133 4 года назад +1

    🌹

  • @eyeab7657
    @eyeab7657 4 года назад +4

    እኔ ሚስት እንጂ እናት አይደለሁም

  • @emeletsharanat9883
    @emeletsharanat9883 4 года назад +2

    ሰላም ሰላም ሰላም የገሬ ልጆች
    ሁላቹም በለባቹ ቦታ ሰላም ይብዛላችሁ ።
    ሙዳይ እኔ ትክክለኛ አፍቃሪ ነኝ
    በትምህርት 10 ከ10 አገኛው
    በጣም ነዉ የምወዳው
    በርታ ሙዳይ

  • @ሢሀምወሎየዋየዲጃዋ
    @ሢሀምወሎየዋየዲጃዋ 4 года назад

    Mudayya.lamkrh.anamasagnala.ok

  • @sntayhubeyene4181
    @sntayhubeyene4181 4 года назад +2

    አንዴኛ ነኝ

  • @አልሀምዱሊላህአላህበቄነው

    ለዛሬውውድምንምጣጣአያስፈልገውምይግልበጥሞልቷል

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 года назад

    እናመሰግናል የኔ አስተዋይ ነህ እኔስ የራሱ ጉዳይ ለሱ በጣም አስብለት ነበር እሱ የሚፈልገው ብር ነው እናም እደግፈው ነበር በገንዘብም ጭምር እና መኪና ሲገዛ ሲያልፍለት ተቀየረ በርግጥ እኔም ጥሩ ስራ ያለኝ እራሴን የቻልኩ ነኝ ወንድ መጥፎ ነው

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +2

    እሰኪ መከሩኝ ከቻልክ ሙዳይም የድሮ ፍቅረኛይ ተለያየትን አሁን ሌላ ሰው ሰወድ አሁን ወደኔ መጣ እኔም ድሮ ሰወድህ የት ነበረህ በይ ተወኩት ግን ልቤ ይወደዋል በወደውም ደሞ እሱን እንደሚወደኝ አላቅም ? ከሱ ጋረ ለመኖረ በጣም ይከበደኛል

    • @zedyeallahbariyayebetesebn6914
      @zedyeallahbariyayebetesebn6914 4 года назад +1

      ምናልባት ተመልሶ የመጣው ሌላ መውደድሽን አውቆ ይሆናል ቀንቶ ይሆናል ወንድ ልጅ እነሱ ይዘውት የነበረው ነገር ሌላ ወንድ ሲወስድባቸው ያገበግባቸዋል ለዛ ነው ::አንቺ ፊት አትስቹ ቅናት ይዞት ይሆናል:: መልሶ ልተውሽ ይችላል የእውነት እንደ ምወድሽ ፈትኙ እንጂ እንዳታምኚስ እያስመሰለ ይሆናል ወንድ ማመን ቀብሮ ነው ትላለች ቀበሮ!!!

    • @አበበችአየለ-ነ8መ
      @አበበችአየለ-ነ8መ 4 года назад +1

      ይቅርብሽ ድሮ የት ነበር

    • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
      @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад

      @@አበበችአየለ-ነ8መ እሸ ማር

    • @ማያማያ-ገ5ቀ
      @ማያማያ-ገ5ቀ 4 года назад +1

      ይቅርብሽ

    • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
      @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +1

      @@ማያማያ-ገ5ቀ እሸ እማ

  • @yaleenatyaleabathiwotchele841
    @yaleenatyaleabathiwotchele841 4 года назад +1

    wondme betam enamesegnalen selam tena ysth eske betesebochih
    kenega beteseb mehon yemifelg be like yasayeng

  • @xayaatmaxamed8667
    @xayaatmaxamed8667 4 года назад +1

    Mashaallah Allah 😍😍😍😍

  • @yeshiworktube3267
    @yeshiworktube3267 4 года назад +4

    እደእናት ስፍስፍ እያልኩ እናቱመስየው ትቶኝ ሚስት ፍለጋ የሄደው😉🤔ኖ ፍቅር

  • @amsaleamsale2723
    @amsaleamsale2723 4 года назад +2

    እኔ ሁልጌዜ ይቅርታ እዳልሁ ነው አሁን ግን ሰለቸኝ ከጫፍ ደርሷል ትግስቴ ይህ ኮረና መቶ አዘገየው እጂ ሄጀ ኢቲዮ መለያየት ነው እምፈልገው ሁለየ ይቅርታ

  • @mitku1079
    @mitku1079 4 года назад +2

    ለኔስ መዋደድ ሚባል አይገባኝም ግን እንዲጎዳ አልፈልግም ሁለት አመት በፍቅር ቆይተናል እሱ እንደሚወደኝ ሁሌ ይነግረኛል እንዴት ልወደዉ እችላለዉ እስቲ ምክሩኝ እህቶቼ??

    • @mariammariancell9833
      @mariammariancell9833 4 года назад +1

      እኔም እንዳችውነኝ ማሬ ኡፍፍ ግራ ያጋባል

    • @mitku1079
      @mitku1079 4 года назад

      @@mariammariancell9833 ነዉ አይደል አይዞሽ ዉዴ ምንወደዉን ሳይሆን የሚወደንን ማግባት ይሻላል ክስ በክስ መግባባት አለብን!

  • @አንተንአምኖማንአፈረ

    አልወደውም ማለት ነው

  • @madntahmed5835
    @madntahmed5835 4 года назад +2

    እኔ በጣም እዉዴዉ አለሁ መልካም ሰዉ ነዉ ግን በብር የተነሳ መረዳት አልቻልኩም ቅር አለሁ ምን ላዲረግ

    • @marditube1775
      @marditube1775 4 года назад +1

      ልክ እደኔ

    • @Ad-tt9qs
      @Ad-tt9qs 4 года назад

      ልክ እንደኔ ውዴ እኔም የ1 አመት ብር ልኬለታለሁ ግን ምንም አልሰራም አሁንም ላኪ አለኝ አልክም አልኩት በጭቅጭቅ ነን ግን በጣም እወደዋለሁ እሱም ብትወጅኝ ኖሮ ብር መላክሽን አታቆሚም ነበር ውሸትሽን ነው አትወጅኝም ይለኛል ግራ ገባኝ

    • @marditube1775
      @marditube1775 4 года назад +2

      @@Ad-tt9qs አ ምን አለች ሞኝ ምን አስር ብትወጅው ብር ለምን ትልኪያለሽ እንዴ ነው አግብቶሻል በደንብ ታውቂዋለሽ እይ እኔ ወይ.5. ሣቲም ሆ ሞኝ እናትና አባቴ ቆሻሻየን ሳይጠየፋ እየተገበገቡልኝ ያሳደጉኝን እናትና አባቴ ለምን ሙልጭ አድርገው ጉልበቴን አይጨርሱትም ደረቱን ገልብጦ ለሚዞር ጎረምሳ ስት ለሚሰራ ወጣት ብር የምትልኪ የወደፊቱ ይበልጣል መስርች ስትስት ሠዎች አሉ ብራቸውን ሞልጨው በልተው ጥቅም ውጭ የሚያደርጉ እኔ እወደዋለሁ ግን ብር መላክ ዘበት ለምን ሀላሌ አይደለም ሀቅ የለብኝም አንዴ ሠው ገጭቶ እኔ ከዚህ ደግሞ ታምሜ ነገረኝ እደተቸገረ በጀ ብር እያለኝ ወይ ልክፍ

    • @Ad-tt9qs
      @Ad-tt9qs 4 года назад

      @@marditube1775 ባሌ ነው። አግብቶኛል ማሬ በተጋባን በ7 ወራችን ስደት መጣሁኝ

    • @Ad-tt9qs
      @Ad-tt9qs 4 года назад

      @@marditube1775 ማሬ ባሌ ነው ግን የ1 አመት ልኬለት ምንም አልሰራም ምን እንደሚያደርግ አላውቅም እናም አሁን 2 አመቴን ጨርሻለሁ አልክም ብየ እዚሁ ይዣለሁ አሁን 1 አመት ልጨምር ነው ስለው ከጨመርሽ አገባለሁ አለኝ ለምን ስለው ወይ ብር አልኪ ብርሽን ይዘሻል እኔ በባዶ ለምን ብየ ነው እምጠብቅሽ አለኝ ስንጋባ ከሱ በፊት የሰራሁት ብዙ ንብረት እቃ ትቸ መጥቻለሁ እሱ ጋር ያንን መልስልኝ ብሩን ውሰድ ብለው አልሰማሽም እዛ የያሽው ብር ታስቦ ህግ መልስ ካለኝ እንጅ አልመልስም አለኝ እረ ባልም ቢሆን ዛሬ ታማኝ የለም

  • @kedijajemal3216
    @kedijajemal3216 4 года назад +1

    የራአመዳአለወ።በተሰፋአ።የወደደከወት።ቤአተ።ሠሠሠተፈ።አለ የተሻ አለ የትካአል።

  • @seadatesfaw7783
    @seadatesfaw7783 4 года назад +2

    የእኔው ጉድ ምን አለኝ መሰላቾሁ አንቾ እኮ ተፈላጊ ነሽ ኮራ በይ እደ ዚህ አትለማመጭኝ አትሰፉሰፊ አላለም😂

    • @sarahsarahsarah1973
      @sarahsarahsarah1973 4 года назад +1

      Kkkkkkkkkkk are uuuu men malet felgo meselesh teyegn lihidebet maletu new anchi demo endi beyew lirekegn felgo mekniyat deredere derbe baliyzew yekochegñ nebere endatfachiw uuu betam new yasakshign 😁😁😁😁😁

    • @seadatesfaw7783
      @seadatesfaw7783 4 года назад +1

      @@sarahsarahsarah1973 😂😂😂

    • @አላህወኪል-ጘ5ፈ
      @አላህወኪል-ጘ5ፈ 3 года назад

      ክክክክክ የኔው ነገር

    • @Zአልወድቅባይታጋይ
      @Zአልወድቅባይታጋይ 3 года назад

      አ🤣🤣የባሠአለው

  • @እማእወድሻለሁ-ደ5ቘ
    @እማእወድሻለሁ-ደ5ቘ 4 года назад +1

    አድስነኝለዚህቤትበላይክተቀበሉኝ❤👍❤😂😂

  • @የመዳምባጃጅ-ሸ4ኀ
    @የመዳምባጃጅ-ሸ4ኀ 4 года назад +5

    ግን ክርስቲያኖች አመቱን ሙሉ ነው እንደ በአላችሁ

    • @የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ
      @የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ 4 года назад +2

      ምን አገባሽ ? አወን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ቀን የእግዚአብሔር ስለሆነ ሁሌም በአላችን ነው .ጠላት ዳቢሎስ ቅጥልልልልል ይበል

    • @niemamuhammd322
      @niemamuhammd322 4 года назад

      @@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ሚኪማራኪ-ሐ6መ
      @ሚኪማራኪ-ሐ6መ 4 года назад

      ምን ጨነቀሽ ነገረኛ አዎ አመቱን ሙሉ ነዉ በዓላቺን ምትተቹበት አታጡ እኛ ላከበርነዉ ምናቹ ተነካ ለነገር ካልሆነ ሁፍ ሰዉ ከባድ ነዉ

    • @ቲታጎራዳዋየአብዲሻታናሽ
      @ቲታጎራዳዋየአብዲሻታናሽ 4 года назад +3

      @@ሚኪማራኪ-ሐ6መ ክክክ ባይሆን ነበር ሚገርመኝ 3 አምላክ እያመለካችሁ አልሀምዱሊላ አላ ኒእመተል ኢስላም አንድ ነዉ አምላኬ

  • @samsasamsa6027
    @samsasamsa6027 4 года назад +1

    ኧረ እኔ ወድ ሳይ ያቅለሸልሸኛል ምን ይሻለኛል

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 4 года назад

    የማሰረሳ ነገረ ካለህ መላበለኝ ሰለፈልገው ቀረበ ሰፈልገው አራቀኝ

  • @tigkebede9951
    @tigkebede9951 4 года назад

    አዎ ሲበዛ እወደው ነበረግንከተለያይን ከስውስት አመት በሆላ ላገኝሽ እፈልጋለኹ መቼ ይመችሻል እያለኝ ነውና እኔም በቀጣይ ወርላይ ላገኝው አስቢያለሁ ለምን ይሁን ብይ ሁሌም አስበዋለሁ ብዙ ነገር በሀልቻን ተፍጥሮ ነበር ብቻ ምን አስቦ እደሆነ አምላክ ይወቀው ብዬ አለሁ ወድሜ ሞዳዬ ደሞኮ ሲገባ ስላም ኮ አይልም መቼ ላግኝሽ መቼ ትወጫለሽ ብቻ ይላል እኔም ስወጣ አሳውቅሀለሁ በማለት ዝም አላለሁኝ ምን ትሎኛላችሁ ይቺን ኮሚት እምታነብ ሁሉ

    • @keriyaseid7567
      @keriyaseid7567 4 года назад +1

      ለምን ነው የምታገኘኝ ብለሽ ጠይቂው ወንድን ማመን ቀብሮ ነው እነሱ ጭካኔያቸው ወደር የለውም ከመሄድሽ በፊት በደንብ አገናዝቢ አስቢበት ብሀላ መውጫው እንዳይጠፋሽ ዋ

    • @sarahsarahsarah1973
      @sarahsarahsarah1973 4 года назад

      Are endatagegniw libekelesh endayhon mekniyatun saynegresh endatagegniw beteley demo bedleshu kehone uuuu ene lanchi feraw 🙇

    • @tigkebede9951
      @tigkebede9951 4 года назад

      @@sarahsarahsarah1973 በደልኮ አልበደልኩትም በቀልጋ እሚደረስ ነገር የለም በኔ በኩል በተደጋጋሚ ላገኝሽእፈልጋለሁ ሲል እዴ ብይ አስብኩኝ ጂ እዳውም እሱ ነው በደለኝ ብልኮ ቂም ያስክብኝ ነገር አለ ስለው ምንም የለ ብቻ ለመለያይታችን ችግረኛ እኔ እደሁንኮ ሳስብ እናደዳለሁ አለኝ ከዝያ ባለፍ ብቻሽን ላግኝሽ ም እሚልበት በሀላችን በኔም በኩል በሱም በኩል የብዙ ስውች ወሬ ስላል ያእዳሁን ይሁናል ብይ አስብኩ ደሞ

  • @hayatlove7630
    @hayatlove7630 4 года назад +1

    እእ