ዋቢ አብዱራህማን - የሁላችንንም እርዳታ ይፈልጋል! በመኖርያ ቤቱ ከሌሎች አርቲስቶች ጋር አግኝተነዋል።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 190

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 4 года назад +14

    የተንቢ የጉራጌ ታጋይ ተስፍሽ በርታ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ካንተ እኔ የምለው ግን የጉጌ ልጆች የት ሄደው ነው ግን አንድ ይሄ ቻናል ማሳደግ አቅቶን ነው ሼር አርጉት እንጂ ዘንድረሽ ቁርጡ ✊✊ ብጉር ሽፍታ ለሚያስቸግራቹ ፕሮፋይሌን ተጭናቹ ግቡ የተጠቀምኩትን ላሳያቹ

  • @SK-nc4ss
    @SK-nc4ss 4 года назад +13

    ተስፋችን ክበርልን። ዋቢ በጣም ያሳዝናል!! እባካችሁ እንረባረብ

  • @abdulahmed3802
    @abdulahmed3802 4 года назад +2

    በጣም የሳዝናል ተስፋ ነዳ ብዙ መልካም ነገሮች እየሰራህ ነው፡
    ለጉራጌ ህዝብ በዚሁ ቀጥል ስለዋቢ ሁሉም የሁሉም ሀላፍትና ነው

  • @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
    @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 4 года назад +6

    ወንድማችን ተስፉ በጣም እናመሰግናለን የራሱ አካውንት ቁጥር ከነ ስልኩ አስቀምጥልን

  • @tarikwa7467
    @tarikwa7467 4 года назад +6

    በጣም ነው ያዘንኩት ዋቢ በዚህ ሁኔታ በማየቴ
    እንዴት ይህ አንጋፋ ድምፃዊ በዚህ ሁኔታ ይቸገራል? የኛ ነገር እኮ በጣም ያሳዝናል ቆይ የሱ ዘፈን የሰሩ ሰዎች ለምን ያለበትን ችግር አያወጡም ስራውን ቃብ ከማድረግ እሱን ማቆም አይቀድምም ነበር?
    ጋይስ የኔ ቤተሰቦች ይህ ታሪክ ከተባበርን እንቀይረዋለን ዋቢ ማለት ለኛ ማህበረሰብ እንቁ ልጅ ነው ስለዚህ እንተባበር please please please
    በአካውንት መላክ ለምትፈልጉ
    👉🏾ዋቢ አብዱራህማን ደሳለኝ መርሻ እና ፈለቀ ማሩ አካውንት 10003408
    ንግድ ባንክ በማለት ላኩ በእግዚአብሔር (በአላህ)በጉራጌነቱ እንዲኮራ እናርገው
    👉🏾በጉፈንድሚ አስተዋፆ ማድረግ ለምትሹ ያው ሊንኩን ነካ አርጉት 👉🏾www.gofundme.com/f/24ako18n1c?+share-sheet&rcid=10db50ba134c4cbb9eb9f2782a150f08
    ለምትሰጡ እግዚአብሔር እጥፍ አርጎ ውለታችሁ ይመልሰው
    ለንፉግም ቀልብ ይስጥልን
    እርስ በራሳችን እንደጋገፋለን? ወይስ አንደጋገፍም? የሚለው ጉዳችን በዋቢ የሚታይ ይሆናል ቢያንስ ቤቱ አሳድሰን ደስ ብሎት የጉራጌ ማህበረሰብ ደግፎኝ ነው ለዚህ የበቃሁት የሚል ምላሽ እንድንሰማ እንተባበር
    የእውነት በጣም ነው ውስጤን የነካው ኡፍፍፍፍ
    ባሻሆ ጦሳሁ ያነነሁ ቃር ደግሮምታነ ሂነታ የሳን

    • @jenbertube5689
      @jenbertube5689 4 года назад

      www.gofundme.com/f/24ako18n1c/donate

  • @ቅድሚያለተውሂድእንላለን

    አሁን ስለ ዝናው ማውራት ለሡ ምን ይጠቅማል ተረባርባቹ አሳክሙት በተረፈ ወንድም ዋቢ አብዱራህማን ወደ ተውበት ተመለሥ በዚ ሁኔታህ ከአላህ እንዳትገናኝ በተረፈ አላህ ሙሉውን ጤናህን ይመልሥልህ

  • @mariamalali8114
    @mariamalali8114 4 года назад +5

    ተስፍሽ በርታ እግዝያብሄር ያግዝህ አባታችን ዋቢ እግዝያብሄር ጨርሶ ይማርህ

    • @jenbertube5689
      @jenbertube5689 4 года назад

      www.gofundme.com/f/24ako18n1c/donate

  • @samiraasfow7581
    @samiraasfow7581 4 года назад +1

    አባቴ አላህ አፋያ ያድርግህ ከአሁን በኋላ ወደ ዲንህተመለስ

  • @halimanasir3458
    @halimanasir3458 4 года назад +31

    እኛ ጉራጌውች እኮ ለራሳችን ኣንሆንም

    • @jenbertube5689
      @jenbertube5689 4 года назад +1

      ከራስ ይጀምራል አንቺ አስተምሪ በዛውም እርጂ

    • @halimanasir3458
      @halimanasir3458 4 года назад

      @@jenbertube5689 ena madam bet new meseraw demoze siders yakemen aregalew ensha allah

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 3 года назад

      ትክክል

  • @birukgezahegn2317
    @birukgezahegn2317 4 года назад

    ዋቢ አስደናቂ በጣም ጀግና ነው እንደምትመለስ ተስፋ አደርጋለሁ ፈጣሪ ይርዳህ!!

  • @hayatsharafa1258
    @hayatsharafa1258 3 года назад

    ኤሄ ዘፈን የሀይሉ ፈረጃ ይመስለኝ ነበር የውነት አበሳ ነህ በጣም ነው ያዘንኩት በጣም ነው ምናመሰግንህ በዚ ወጣትነትህ እንዲ የተዘነጉትን ሆንብለህ ፈልገህ ማውጣትህ ትልቅ ሰው ነህ

  • @ahmedhyru3614
    @ahmedhyru3614 4 года назад

    ዋቢ አብድራህማን የኔ ምርጥ ሰው
    እውነት በአርቲስቶች አፈርኩ ግጥም እና ዜማ መተው ሲወስዱ ቢያንስ ቤቱ እያዩ ባላዩ ማለፋቸው አሳፋሪ ናቸው
    ከዚህ ጅግና ድምፃዊ ግጥምና ዜማ ሲወስዱ ቢያንስ እነሱ ባይረዱ ምን አለበት የሚኖርበት ሁኔታ ቢያሳውቁ
    ምድረ ችጋራም ሁላ
    ይቅርታ ሀይሉ ፈረጃ ከእሱ ሙዚቃ እየወሰደ ሲዘፍን ምነው አሁን አይቶ ባላየ አለፈ
    እሱ ቤት የተገኛቹ አርቲስቶች ከልብ እናመሰግናለን
    ተስፍ የኔ የጉራጌ ጀግና የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ ከልብ እናመሰግናለን

    • @ዳድየኛእንቃረኛ
      @ዳድየኛእንቃረኛ 4 года назад

      እውነት ሀይሉ ፈረጃ በጣምምምም አድናቄው ነኝ ዛሬ ግን አዘንኩበት ሀይሉ የሱን ዘፈን ሲዘፍ ከሰማሁት ቆይቶዋል ቢያንስ እስካሁን እደዚ ሚዲያ ላይ ወቶ ቢሆን ኖሮ ለዚህ አይደርስም ነበር የሚርዳዋ ያገኝ ነበር ብቻ ያሳዝናል የኛ ባለሀብቶች ቤታቸው ከሞላ ለሌላው ግድ የላቸውም

  • @ትቴምየድንግልልጅ
    @ትቴምየድንግልልጅ 4 года назад +1

    ውይ ዋቢዬ የኔ ውድ ስወደው እኮ እግዚአብሔር በቸርነቱ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ

  • @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
    @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 4 года назад +1

    በመጀመሪያ ባየሁት ነገር በጣም በጣም አዝኛለሁ በበኩሌ በህይወት ያለ ሰው አይመስለኝም ነበር!!!በቃ እኛ ጉራጌ ማለት ይሄ ነን የውጪ አልጋ የቤት ቀጋ ነን!! እንባዬ ማቆም አልቻልኩም አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ቀን አለው ትቆማለህ!ሁላችንም የቡኩላችን እናድርግ ሰጥቶ የከሰረ የለምና!!!!

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 года назад

    ወይኔ በጌታ ጀማል አስለቅሶኝ ሳላቆም ዋቢም ኡፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል አቅራቢው ወንድማችን በርታ ጌታ ይባርክክ

  • @hayathayat2769
    @hayathayat2769 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ መቀራረባቹ በጣም ደስ ይላል

  • @melakuhailelikka
    @melakuhailelikka 4 года назад +3

    Wabi Abdurahman's pieces of music are still in my mind. As a kid, his works were my favorite tastes. Particularly the rhythms are so uniquely composed and unforgettable. I wish all Guragigna musicians learned from him. I am grateful for Tesfa for bringing his situations into the light. I think his works are available only in VHS and if they are converted to digital, they will be in high demand. I hope I will get my favorite childhood pieces of music in CDs soon.

  • @ይስሬሸባወና
    @ይስሬሸባወና 4 года назад +1

    የሰብ ጭዛ ሰቡ ሰቡ እውነት ነው የሰው መድሀኒቱ ሰው ነው ወድሜ ተስፍሽ ነገ ታሪክ ይመሰክርልሀል በርታልኝ ሁላቹም እነ አምደ እነ ደሳለኝ ሌሎቹም ከልብ ነው ምናመሰግነው በርቱልን ወገን አንድ እንጨት አይነድም አንድ ሰው አይፈርድም እንረባረብ

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube 2 года назад

    ከዘገየ ነው ያየሁት ከልብ የሳዝናል ካገዝነው የቀድሞ ቦታ የማይደርስበት ምንም ምክንያት የለም ቅድሚ እንዲነሳ እንርዳው አይዞህ ወንድሜ አሁን ያለበት ሁኔታ ብትገልፁልን እላለሁ በርቱ ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ነው!!

  • @hlimaamanyoutube6641
    @hlimaamanyoutube6641 2 года назад

    አይዞህአብሺርእኛምእነግዝሀለን ዋቢ አብድራህማን ድምፅህ እዴትእደሚስብ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ1ጰ

    እግዚአብሔር አለሁ ይበልህ የኔ ወድም

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 4 года назад

    ተስፍሽ የዘመኑ የጉራጌ ጀግናችን በርታልን በአካል ሄደው ላዩትም ላሳከሙትም ያለበት ሁኔታ ላሳወቁንም ክብር ይገባቸዋል ጉራጌ በልጆችዋ ትደምቃለች ዘንድሮ ኑሩልን

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 4 года назад +1

    አላህ ሙሉ ጤናህ ይመልስልህ ወንድማችን

  • @mimidibrye7427
    @mimidibrye7427 4 года назад

    የተንቢ ተስፉ አተ ባትኖር ማን ያወጣልን ነበር ማንስ ያሣየን ነበር 😥😥😥 ዋቤን በዚህ መልኩ በማየቴ በጣም አዝኛለሁ አርቴሥት ለብሱ መውጣቱ እንጂ ጌታን ውስጡን ማንም አያቅም እረ ውድ አረቴስቶቻችን ከሱ ተማሩ የራሣቹ የሁነ ነገር ማድረግ አለባቹ ውድቼ የጠፉትንም መፈለግ አለብን በምን ደረጃ እዳሉ አናቅም እና ዋቤ እጅግ በጣም አዝኛለሁ ቸሩ መዳኒያለም ካለህበት መከራ ያውጣህ እንወድሀለን አለንልኽ አባ ድምፅህም በመስማቴ ደስ ብሎኛል

  • @ሀስቢያሏሁወነኢመልወኪልሀ

    የኔ እናት ይሁን ለበጎ ነዉ
    አይዞኝ ከችግር በኃላ ድሎት አለና

  • @ruhamaatbaker4507
    @ruhamaatbaker4507 4 года назад +1

    ደሳለች ክትፎ ቤት ይህ ሰው ተጠቅማችሁበት ሲወድቅ አለመፈለጋችሁ ያሳዝናል ምን አለ ለህዝቡ ብታሳውቁ አዝናለሁ ማንኛውም ዘፋኝ የህዝብ ልጅ ምሆናችሁን አትርሱ 😢😢😢😢💚💛❤️

  • @dalalloyaa6936
    @dalalloyaa6936 4 года назад

    አላህ አፍያ ያድርግህ እናንተ የጉራጌ ጀግኖች አላህ ይጠብቃቹ

  • @አስኒየቃቄዋ
    @አስኒየቃቄዋ 4 года назад +1

    በጣም ልቤ ተሰበረ አሁንም ቢሆን አረፈደም በሂወት እያለ መረባረብ አለብን አሉ ብዙ የጉራጌ ሙዚቀኞች በጣም ልባቸዉ የተሰበረ ከቆሙበት የወደቁ አሉ ተስፍሽ አንተ ሚዲያ የማምጣት የቤት ስራህ ነዉ እባክህ እጅ እንዳትሰጥ አለን ከጎንህ ቡዙ አሪቲስቶች ማዉጣት አለብህ የጉራጌ ሙዚቀኞች አንዳቸዉም ኢተርቪ አይደረግላቸዉም ለምን ለጉራጌ ሙዚቀኞች ትልቅ ንቀት ነዉ አንተ ባታወጣዉ ዋቢ ማን ያወጣዉ ነበር ተስፍሽ አንተ ከመጣህ ብዙ አሪቲስቶች ነፃነት ያገኙ ይመስለኛል አትቸኩል ይቱብ በቅርብ ቀን ታዋቂ ይሆናል 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seheywetalnkejber2217
    @seheywetalnkejber2217 4 года назад +1

    አይዞህ፡ወንድማችን፡እግዛአቤሔር፡፡ይማረህ፡ጌታ፡አለ፡

  • @ababaygeber5633
    @ababaygeber5633 4 года назад

    በጣም ነው ያዘንኩት የሰሩ ሰዎች እዳልሰሩ እደ ጣፍ በርተው መጥፋታቸው በዛላይ ያማልልልልልልል ልደታ ማርይም ጨርሳ ትማርህ እና አዲስ ስራ ለምስጋና እናገኝህ ዘንድ ምኞቴ ነው

  • @behaalem
    @behaalem 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው !

    • @jenbertube5689
      @jenbertube5689 4 года назад

      www.gofundme.com/f/24ako18n1c/donate

  • @sisayebdi4357
    @sisayebdi4357 4 года назад

    Tesfa,
    GOD bless you! I know Wabi very well. I'am sad to hear and see this situation happened to him. Now, he needs our support. It is time.
    Sisay from U.S.A

  • @wazircell3412
    @wazircell3412 4 года назад +2

    እኔ በጣም ነው ያዘንኩት በጣምም ነው ያለቀስኩት እኛ ጉራጌዎች አደለም እርስ በእርሳችን ይቅርና ለሌላም እንተርፋለን እባካቹ እንደርስለት እናድነው የጉራጌ አርቲስቶች ግን በጣም አዘንኩባቸው ከደሳለኝ ውጭ

  • @meazaseyfu580
    @meazaseyfu580 4 года назад

    ያሳዝናል በህይወት መውደቅም መነሣት አለ ብልህ ሰው በውድቀቱ ይማርበታል እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሣምርልህ።

  • @tasewtesfa9633
    @tasewtesfa9633 4 года назад

    ዊ ዋቤ የብሬሽ እግዘር አፍያ ያሜኽ ፡፡ የሰብ ማል የሰብ ቀመጥ ጎቤያንዳ ዝካ ቲኸር ፡፡ ዋቢ አብዱራህማን ድኖ ደስተኛ ሆኑ የልቦናውን እግዚአብሔር ፈጽሞለት እኛም እሱም እንድንደሰት ፈጣሪ ይፍቀድ፡፡ ተስፋ በርታ ደግሞ በዚህ ጉዳይ ተሳክቶ መልካም ብስራት እንደምትነግረን ተስፋ እናደርጋለን፡፡

  • @yabserawolde1921
    @yabserawolde1921 4 года назад

    ወይኔ ዋቢ ድምፁም ወኔውም እንዳለ ነው አልተነካም በቅርቡ ከዚህ ኑሮ ወደተሻለ ነገር እንድትመለስ መልካም ምኞቴ ነው ።አርቲስቶቻችን ደግሞ ፍቅር ይስጣቹ አይዞአቹ እኛም ባለን አቅም አለን

  • @ሀዩነኝያላህባሪያ
    @ሀዩነኝያላህባሪያ 4 года назад

    ወይኔ የኔ አባት እኔን አላህ ሆዬ መጨረሻችን አሳምርልን ወንድማችን ተስፋ ንዳ በርታ

  • @hihdiyifhduf1122
    @hihdiyifhduf1122 4 года назад +1

    ahunm jegina nk kemr ayzon abate even simhn enkon semche alakim nbr gen alen ayzon.tesfachn my hero go go go

  • @ኩነኝያባቷልጆ
    @ኩነኝያባቷልጆ 4 года назад

    ያላህ ማመን ማልችለዉ ነገር አላህ አፊያህን ይልቀቅልክ አባቴ ከጎንክ ነን አካዉንት እዴት ነዉ ማግኘት ምንችለዉ ተስፍሽ በርታ

  • @የውብነኝጉራጌዋከምስራቅመ

    የተንቢ ተስፊሽ በርታልን በጣም ያሳዝናል አላህ አፊያ ያድርግህ አባቴ💔 አካውንት ላክልኝ

  • @sudmusawabimusa3233
    @sudmusawabimusa3233 4 года назад +1

    አላህ አፊያ ያድርግህ

  • @nagiba4432
    @nagiba4432 4 года назад +5

    ዋቢ ምትረሳ ሰው አደለህም አተን በማየቴ ደስ ብሎኛል አይዞህ ከጎንህ ነን

    • @jenbertube5689
      @jenbertube5689 4 года назад

      www.gofundme.com/f/24ako18n1c/donate

    • @jenbertube5689
      @jenbertube5689 4 года назад

      www.gofundme.com/f/24ako18n1c/donate

  • @ዳድየኛእንቃረኛ
    @ዳድየኛእንቃረኛ 4 года назад

    የኔ ጊታ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ እንዴት ያሳዝናል የጉራጌ ልጅ እኮ የሰው ፊት ማየት አይወድም የኛ ህዝብ አይረዳዳም ለምን እደሆነ አላቅም ሀይሉ የሱ ምርጥ ዘፈኖች ከመውሰድ የት እደወቀ ብጠይቁት ምን አለበት በውርሰበት ቅረረ እና ዝማህሬ ሰኔም በፍረሆቱ ስወዳቸው እፍፍፍፍፍ ሲያሳዝን ወድሞቼ አግዙት እግዚአብሔር ያግዛችሁ

  • @nagiba4432
    @nagiba4432 4 года назад

    ተስፍሽ ወድማችን በርታ ዋቢ አላህ ያሽረውና መስራት አለበት

  • @malik-8513
    @malik-8513 3 года назад

    የዋቢ አብድራህማን የተሾመ ወልዴ ጀማል መሀመድ ዘፈኖችን በመስማት ነበር በጉራግኛ ካለመታማት ወደ ጉራግኛ ቋንቋ ተጠቃሚነት የተደጋገርኩት። ምንም እንኳን ጉራግኛን የምናገረው በመስቃንኛና ሶድኛ ቢሆንም ሁሉንም የጉራግኛ ዳያሌክቶች ያለምንም ችግር እግባባቸዋለሁ። አሁን ጋሽ ዋቢ አብድራህማንን የምንረዳበት መንገድ አርቲስት ደሳለኝ መርሻ በሜሴንጀር ዋትስአፕ ወይም ቴሌግራም ብታሳውቀን። ኢንሻአላህ እኔ ዝግጁ ነኝ በዋሽንግተን ዲሲ አካባቢም ማስተባበር እንችላለን። ችገሩን እንድንረዳ ስላቀረባችሁልን አመሰግናለሁ።

  • @tsedihabte9103
    @tsedihabte9103 4 года назад

    Thank you 🙏

  • @ሀስቢያሏሁወነኢመልወኪልሀ

    ተስፋሻ ተራእንረ ተባረክንረ አኸኸአር አድብስንረ ከስኛ በርታንረ

  • @ዘመዱዩቱብyoutube
    @ዘመዱዩቱብyoutube 4 года назад

    እኔ ካንተ ብዙ እጠብቃለው በርታ በርታ ጓይታ ታኸ እህር

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 4 года назад

    እነሱን እያየሁ ያለቀስኩበት ቪድዮ😭ዋቢ አብዱራህማን ምን ሆኖ ነው ብላችሁ ለምትጠይቁ😥😥 ኢሄ ጀግናችን በዚ ሁኔታ ማየቱ በጣም ይከብዳል ከምር ሁላችንም ያቅማችንን ተረባርበን ካለበት ልንታደገው ይገባል
    ዋንኛው ቋንቋችን እዳይጠፋ ሲጥር የነበረው ወንድማችንን ዛሬ የኛ እርዳታ ይሻልና ሁላችንም ያቅማችንን ልንሯሯጥለት ይገባል ሼር አድርጉት

  • @h.j8360
    @h.j8360 4 года назад +2

    ሽም ብቻ ኸነም ቀነነም ተጋገዞት ቸነመ ነብሰና ነብሰና። ብቻ ኸነም ኹት የህርደ

  • @yorani2721
    @yorani2721 4 года назад

    Ewnet betam yasaznal gin yna seb wetesa yanewe seatu bebize zenga tesfa gobech betam namsegneke guta tezim yirke kar tichot hema yerdahe

  • @sisayebdi4357
    @sisayebdi4357 4 года назад

    Hello Tesfa,
    To undestand more about him, would talk with W/zo Leyla Shikur, owner of the former Munira Music shop who organized and releazed his first album?

  • @danilehabte2695
    @danilehabte2695 4 года назад

    Selemtardgw hulm kelib enamsgnal tesfa... betam yasznal

  • @bintsemu8941
    @bintsemu8941 4 года назад +1

    Weyna Be Allah Allah Yeshifik

  • @halimanasir3458
    @halimanasir3458 4 года назад

    ኣላህ ኣፊያ ያርግህ የኛ ጀግና

  • @abrahamwolde8039
    @abrahamwolde8039 4 года назад +5

    እግዚአብሔር ይማርህ 😑

    • @jenbertube5689
      @jenbertube5689 4 года назад

      www.gofundme.com/f/24ako18n1c/donate

  • @gebrehaile5168
    @gebrehaile5168 4 года назад

    ጥሩ ስራ ነው ተስፋ keep going

  • @mamababa1761
    @mamababa1761 3 года назад

    Yasaznal Allah afiaken istk

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 3 года назад

    ዋባዬ አይዞኝ የኛ ጉራጌ ለራሱ አይሆንምኮ ያሳዝናል

  • @alamerhalamer7071
    @alamerhalamer7071 4 года назад

    እውነት ነው ዋቢ የወንድሜ ስም ነው ደስ ይላል

  • @amtube445
    @amtube445 3 года назад

    አሁን በዚ ሣአት አለ ወይሥ የለም ኡፍፍፍ ግን ጉራጌ ለምንድነው በደዚ አይነት ሁኔታ የሚታዩት ግን ለምን እርሥ በርሣቸው አይደጋገፉም እኔ ገና በዚ ሣምት ነው እሄ ሚዲያ ያየሁት ግን ሁሉንም ገብቼ እያየኋቸው ነው በጣም ያሣዝናል አይ ዲኒያ
    june 2 2021

  • @ሩትነኝኢትዮጲያዌቷሩትይገ

    😢😢😢ያሳዝናል

  • @ንማጅሚዲያ
    @ንማጅሚዲያ 4 года назад

    Enshalahe yalign demoze sekbli asgbalhu betame yasazenali

  • @bubugnunug972
    @bubugnunug972 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይማርህ የእኝ ባለ ውለታ

  • @aliyunesru1197
    @aliyunesru1197 4 года назад

    Tesfu Many Thanks to You

  • @bettytube7512
    @bettytube7512 4 года назад

    Yehen channel bemagnete betam des belognale ayezohe berta, waben gn ending bemayete betam azegnalhu eg/r gn yeredawe

  • @meski6673
    @meski6673 4 года назад

    ተባብረን እናድነው የምር ያማል ያው ግርማ ሞገስ ያለው ስፈኒ ቢስማ የማይጠገበው ዛሬ ግን እንዲህ ሲሆን ያማል ግን እራስ ወዳድ ነን በስም ጉራጌ ባለሀብት ነው የት አሉ ታዳ ስማቸውን ማንነታቸው ያስጠራው ጉራጌ ነኝ ብለው ደረታቸው ነፍተው እንዲ ናገሩ ያደረጋቸው ግን አደራ ሁላችንም ይህ አባታችን ወንድማችን እንቁአችን እንዲህ ተጎሳቁሎ እንዳናየው በሚቀጥለው ከዚህ ሁሉ ነገር ወቶ ድኖ ደስተኛ ሆኖ እንድናየው ሁላችንም እንረባረብ

  • @ዘመዱዩቱብyoutube
    @ዘመዱዩቱብyoutube 4 года назад

    ተስፍሽ በርታ እግዛብሄር ይርዳክ

  • @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ
    @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ 4 года назад

    በርታ ድምፅህ ዋዉነዉ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ1ጰ

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @ሱሱዩቲዩብ
    @ሱሱዩቲዩብ 4 года назад

    በርታ ወንድማችን

  • @mbnamn8432
    @mbnamn8432 4 года назад +1

    አዬዞህ

  • @እኔጃፈራሁ
    @እኔጃፈራሁ 4 года назад +1

    ጎታየማርደ፡እግዚአብሔር ይማርልን፡አባቴ💔💔💔💔

    • @jenbertube5689
      @jenbertube5689 4 года назад

      www.gofundme.com/f/24ako18n1c/donate

  • @merirobi527
    @merirobi527 2 года назад

    ጉሪጌ በርቲ ከጎንችሁ ነን በርቱ

  • @zuzusaido6823
    @zuzusaido6823 4 года назад

    የተንቢ አይዞህ አይዞህ ሁሉም ለበጉ ነው

  • @dreamrak1099
    @dreamrak1099 4 года назад

    አይዞህ አብሽር

  • @selammarkan9369
    @selammarkan9369 4 года назад

    ፈታሪ ጨርሶ ይማርክ ጀግናችን ነክ

  • @tsegayeasefa5693
    @tsegayeasefa5693 4 года назад

    Yasazinal betam

  • @thomasbertazeethiopia7981
    @thomasbertazeethiopia7981 4 года назад

    ሰላም ተስፋ ነዳ ለምታደርገው በጎ ስራ ሁሉ ብድር ከፋይ አምላክ ብድርህን በቸርነቱ ይክፈልህ
    አይዞን እንዲህ ሆነን አንቀርም ሁሉም ጥሩ ይሆናል እናንተም በርቱ::

  • @ሱሱዩቲዩብ
    @ሱሱዩቲዩብ 4 года назад

    በጣም ያሳዝናል አላህ ይድረስለት

  • @hayathayat2769
    @hayathayat2769 3 года назад

    አይዞህ ወድሜ

  • @ሂክማዩቱብ-ጰ1ቈ
    @ሂክማዩቱብ-ጰ1ቈ 4 года назад

    Abshiri abata yelfale welahi betam new yemiyemewe

  • @mareeahmad5634
    @mareeahmad5634 4 года назад

    አይዞን ዋቤያችን

  • @thomasbertazeethiopia7981
    @thomasbertazeethiopia7981 4 года назад

    ሐይሉ ፈረጃ ረሻድ ከድር ምን ነው ጠፉ???

  • @semirjemal2182
    @semirjemal2182 4 года назад

    ሀይሉ ፈረጃ በሡ ዘፈኖች እንደዛ ደምቆበት አሁን የት ጠፋ።

    • @kn6602
      @kn6602 4 года назад

      Ayigermim?

  • @rebekaephrem2877
    @rebekaephrem2877 4 года назад

    why is it habesha video always playing a loud background music louder than the actual interview????

  • @alemneshlenti5699
    @alemneshlenti5699 4 года назад

    ኡፍፍፍ ያሳዝናል እንደው ለራሳችን አንሆንም!!!

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6
    @Selammediaሰላምሚዲያ6 3 года назад

    እግዚአብሔር ይማር

  • @helentasew3691
    @helentasew3691 4 года назад

    በጣም ያሳዝናል.............ያሳፍራል ..........

  • @nagatwalde7609
    @nagatwalde7609 4 года назад

    እግዚአብሔር ይማርህ አባቴ

  • @maranatshabte9965
    @maranatshabte9965 4 года назад

    ቢቻል በጉራጌ ማህበረሰብ ላይ አንድ ጥናት ማድረግ የሚያስፈልግ ይመስለኛል
    ለምንድነው ጉራጌ ለራሱ ሰው መሆን ያቃተው?
    ይቺ አንድ ነጠላ ጥያቄ በመጽሀፍ ደረጃ መታተም የሚችል ዘርፈ ብዙ ዝርዝር ነገሮች ከነ መፍትሄው ይዞ መውጣት የሚችል ጥያቄ ነው። ሁሌም ከጭንቅላቴ የማይጠፋ ጥያቄ።
    አደራችሁን በኢትዮጵያዊነቱ ስለማይደራደር፥ስራ ላይ ስለሆነ ወዘተ የሰለቸን ቀረርቶ እንዳታሰሙኝ። እሄ አለም የሚያውቀው እውነታ ነው ያ ማለት ጉራጌ ለራሱ መሆን እዳይችል ያደረገው ምክንያት ነው ማለት አይደለም። ምክንያቱም ኢትዮጵያዊነት ማለት መተሳሰብ፥መደጋገፍ፥መረዳዳት፥መቻቻል፥መጠያየቅ ወዘተ ነው ለዚህ ተግባር ደግሞ ሰርተህ የምታገኝ ከሆንክ በተለይ ይበልጥ ያማረ ይሆናል ማለት ነው። ታዲያ ጉራጌ ሰራተኛ ሆኖም ኢትዮጵያዊነቱን የተላበሰ እስከሆነ ድረስ ምነው ታዲያ ከኢትዮጵያዊነት ባህሉን አፈንግጦ በራሱ ሰው ላይ የጨከነው? የሚለዮን ብር ጥያቄ ነው። የብእር ሰዎች ጥናት ሰርተውበት በሰፊው ችግሩ ከነ መፍትሄው ለህዝብ አቅርበውት ትምህርት ቢሆን መልካ ነው ባይ ነኝ።
    ለወንድማችን ምህረትና መልካም እድል እየተመኘሁለት
    ተስፋ ንዳ ደግሞ የጀመርከው የጉራጌ ከተሞችን የማስተዋወቅ ስራ ብትቀጥልበት። ብዙ ችግሮች እንዳሉበት ግልጽ ነው ስራው ዛሬ ሳይሆን ነገ በጣም የሚፈለጉ ስራዎች ናቸው። አንተም መስራት ያለብህ እሩቅ እያሰብክ እንጂ ጊዜያዊ ጥቅሙ ብቻ በማስላት ባይሆን ባይ ነኝ። በተለይ የጉራጌ ጆፎሮ ላይም አንድ ሰፊ ዘጋቢ ፊልም እንደ ምትሰራ ተስፋ አደርጋለው። የጉራጌ ዘመናዊ ምህንድስናን የሚያስንቀው ጆፎሮን ብቻውን ነጥለህ እንድታስተዋውቅ አደራ።
    ሌላው ጉራጌ ክልል ውስጥ በያካባቢው በጣም ለህዝብ የለፉ ትልልቅ ስራ የሰሩ ግለሰቦች አሉ። የነዛ ሰዎች መልካም ተግባር ልክ ከተሞቹ ላይ መስራት በጀመርከው መንገድ ሰዎቹና ስራቸውም ብታቀርብ ትልቅ ማነቃቄያ ይመስለኛል። አንድ ግለሰብም ይሁን ቡድን አርያ ሊኖረው ይገባል እና መልካም ስራ የሰሩ በየአካባቢው ያሉ ግለሰቦች ስራቸው ህዝቡ ቢመለከተው አርአያ መሆን የሚችልና የሚያነሳሳ ነው ብዬ አስባለሁ። ግን ሀገራችን አለ መታደል ሆኖ በዘር ፖለቲካ ወጥመድ ውስጥ ወድቀን አንዱ አካባቢ ምንም መልካ ስራ ቢሰራ ወይም መልካም ተግባር ላይ የተሰማሩ ሰዎች ቢኖሩም የጩኸት ብዛት እስካለው ድረስ የሌላ አካቢ የሆነ አንድ ገዳይና አስገዳ ግለሰብ ወይም ቡድን ቢኖር ያ ነው ይበልጥ የሚደመጠው አየሩንም የሚቆጣጠረው ምክንያቱም የሚለካው በስራው ሳይሆን በደጋፊ ብዛት ነውና።
    እሄንን መንፈስ ግን አሸንፎ መውጣት ያስፈልጋል። አሸንፎ ለመውጣት ደግሞ ትእግስት፥ጥንካሬና ችሎታ በአለጠቃላይ ሰብአዊነትን የሚያስቀድም ሙሉ ሰው መሆንን ይጠይቃ።

  • @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ
    @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ 4 года назад

    እህቴ ልክነሽ

  • @haninegnyeeinatenafaki9687
    @haninegnyeeinatenafaki9687 4 года назад

    የዋትሳፕ ግሩፕ እንክፈትና ያለንን እንርዳው አላህ አፊያ ያድርገው

  • @ከድጃመንሱር
    @ከድጃመንሱር 4 года назад

    አሏህ አፍያ ያርግክ

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 4 года назад

    Egzyabher ymarh. Eshi yechalnewn enredalen.

  • @medinamedina7610
    @medinamedina7610 3 года назад

    በጣም ያሳዝናል በጣም 😥😥😥😥😥😥😥

  • @sasbawdkmg3990
    @sasbawdkmg3990 4 года назад +1

    Alah yardaw

  • @ነቢሀየናቴልጅ
    @ነቢሀየናቴልጅ 4 года назад

    እነትእደዚህአለጠብቀወምነበርያሳዝናልአያዝህ😓😢

  • @Maayaa-wp5nk
    @Maayaa-wp5nk 4 года назад

    ፈጣሪ ይማርህ

  • @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ
    @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ 4 года назад

    ሀቢቢ 💓💓💓💓💓