TESFA ONLINE TV
TESFA ONLINE TV
  • Видео 332
  • Просмотров 6 038 288
NEW GURAGIGNA MUSIC ነስሩ ሙክታር አሸኩር NESRU MUKTAR Ashekur Emat Gurage Media
አቀናባሪና ሚክሲግ መሀመድ ኑር ሁሴን ግጥምና ዜማ ተስፋዬ ሃብቴ አይዲያ ነስሩ ሙክታር ተቀባይ ታሪኳ ነጋሽ አብራር ደሊል መስፍን ተመስገን
Просмотров: 843

Видео

ጋሼ ማነው? ምንስ አድርጎ ነው ይሄን ሁሉ ፍቅር ያገኘው❓#gurage #school
Просмотров 5 тыс.7 часов назад
ጋሼ ማነው? ምንስ አድርጎ ነው ይሄን ሁሉ ፍቅር ያገኘው❓#gurage #school
አረብ ሀገር ባሉ ኢትዮጵያውያን ላይ እየተፈፀመ ያለ ማጭበርበር
Просмотров 5759 часов назад
አረብ ሀገር ባሉ ኢትዮጵያውያን ላይ እየተፈፀመ ያለ ማጭበርበር
ትውልድ እየወደቀ ነው - ማፌድ ትምህርት ቤት እኖር ጉራጌ
Просмотров 2,4 тыс.День назад
ትውልድ እየወደቀ ነው - ማፌድ ትምህርት ቤት እኖር ጉራጌ
ማፌድ እኖር ጉራጌ
Просмотров 1,8 тыс.14 дней назад
ማፌድ እኖር ጉራጌ
ክትፎው ያምራል ግን ....
Просмотров 87314 дней назад
ክትፎው ያምራል ግን ....
ሰው እያለው ሰው ያጣው - ኤነር አማኑኤል
Просмотров 1,2 тыс.14 дней назад
ይህ ታሪካዊው የኤነር ምድር ነው። በዚህ ቦታ ብዙ ሺዎችን ያፈራ ታሪካዊ ትምህርት ቤት ይገኛል። ኤነር አማኑኤል አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት! ይህ ትምህርት ቤት ታሪኩና ፍሬው ግዙፍ ቢሆንን አሁን ላይ በሚያሳዝን አቋም ላይ ይገኛል። ክፍሎቹ ፈራርሰው ተማሪዎችን ለፀሀይና አቧራ አጋልጠዋል። የወልቂጤ ዩንቨርስቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ፋሪስ ደሊል በአካባቢው ለተከበሩት አባጋዳ ይልሙ ወርቄ ይህን ትምህርት ቤት ህዝብ አስተባብረው ከወደቀበት እንዲያነሱ በክብር ሀላፊነት ተሰጥቷቸዋል። አሁን ኮሚቴ ተቋቁሞ አካውንት ተከፍቶ ገቢ ማሠባሠብ ተጀምሯል። ሁላችንም ተባብረን ትምህርት ቤቱን በቀደመ ክብሩ ና ስሙ ልክ እናኑረው መልእክቴ ነው። ...
ከዘመዶቼ ጋር ከአስር አመት በኋላ ስንገናኝ
Просмотров 2,2 тыс.21 день назад
ከዘመዶቼ ጋር ከአስር አመት በኋላ ስንገናኝ
ወደ አባቴ ትምህርት ቤት ከ50 ዓመት በኋላ ሄድኩ
Просмотров 95121 день назад
ወደ አባቴ ትምህርት ቤት ከ50 ዓመት በኋላ ሄድኩ
ጀግናዋ እናት የሠራችው ትምህርት ቤት - ጉራጌ
Просмотров 2,2 тыс.21 день назад
የምታዩት ትምህርት ቤት አንድ እናት ያሰራችው ነው። እኖር ኤነር መገር ወረዳ ላይ አጅየት እልፍነሽን የማያውቅ የለም። የውጭ ዜጋ ከሆነው ባለቤቷ ጋር የውጭ እርዳታ አስተባብራ ዘመናዊ ትምህርት ቤት የገነባች ጀግና የልማት አርበኛ ነች። ብዙ ሺ ተማሪዎችንም አፍርታለች። አሁን እሷ ለቅድመ መደበኛ መምህራንና ለድጋፍ ሰጪዎች ደሞዝ የምትከፍል ሲሆን መንግስት ደግሞ ለመምህራን ደሞዝ እየከፈለ ትምህርት ቤቱ ማስተማር ቀጥሏል። በአካባቢው ካሉ ትምህርት ቤቶች ጋ መገር አንድነት በብዙ የላቀና የተዋበ ነው። ጥንቅቅ ተደርገው የተገነቡት ብሎኮች ግቢው ላይ የተተከሉት ዛፎች ና የተሰቀሉ ጥቅሶች እጅግ ውብ ናቸው። ዛሬ አጅየት እልፍነሽ ...
ኧገዜ ገበያ - እሮብ - በ ተስፋ ነዳ
Просмотров 6 тыс.21 день назад
ኧገዜ ገበያ - እሮብ - በ ተስፋ ነዳ
እኖር አሞገራ ጉራጌ
Просмотров 2,8 тыс.21 день назад
እኖር አሞገራ ጉራጌ
የተሻለ አቋም ላይ ያገኘነው ካናስ ትምህርት ቤት Travel with Tesfa
Просмотров 2 тыс.21 день назад
የተሻለ አቋም ላይ ያገኘነው ካናስ ትምህርት ቤት Travel with Tesfa
ደሳለኝ መርሻ Dessalegn mersha
Просмотров 1,2 тыс.28 дней назад
ደሳለኝ መርሻ Dessalegn mersha
የምንግዜም ምርጥ ዜማ - እሳቱ - ጀማል መሀመድ - Jemal mohamed - best guragigna music
Просмотров 8 тыс.28 дней назад
የምንግዜም ምርጥ ዜማ - እሳቱ - ጀማል መሀመድ - Jemal mohamed - best guragigna music
ወሸ አዋስር ትምህርት ቤት - የህፃናቱ ድምፅ
Просмотров 1,8 тыс.28 дней назад
ወሸ አዋስር ትምህርት ቤት - የህፃናቱ ድምፅ
ከአስፈሪ የሞተር ሳይክል አደጋ መድሀኒያለም አትርፎኛል 🙏🙏
Просмотров 42028 дней назад
ከአስፈሪ የሞተር ሳይክል አደጋ መድሀኒያለም አትርፎኛል 🙏🙏
በአነስተኛ ብር የሚሰሩ 6 ተስፋ የቢዝነስ ሀሳቦች Business Ideas STARTUP
Просмотров 393Месяц назад
በአነስተኛ ብር የሚሰሩ 6 ተስፋ የቢዝነስ ሀሳቦች Business Ideas STARTUP
ሰውየው ማን ናቸው ⁉️ ከአብዮተኛው የጉራጌ ባለሀብት ቤት ተገኝተናል‼️ TESFA TV DOCUMENTARY
Просмотров 8 тыс.Месяц назад
ሰውየው ማን ናቸው ⁉️ ከአብዮተኛው የጉራጌ ባለሀብት ቤት ተገኝተናል‼️ TESFA TV DOCUMENTARY
የሚዲያ ጋዜጠኞችና አርቲስቶች አስደናቂ ጨዋታ በጉራጌ ጎጆጉዞ ጉራጌ 3 እንዲህ ደማቅ ነበረ ። የማን ተመቻችሁ ?
Просмотров 677Месяц назад
የሚዲያ ጋዜጠኞችና አርቲስቶች አስደናቂ ጨዋታ በጉራጌ ጎጆጉዞ ጉራጌ 3 እንዲህ ደማቅ ነበረ ። የማን ተመቻችሁ ?
መቶ ብር ለጉራጌ -- ለመላው ጉራጌ የቀረበ ጥሪ
Просмотров 4,7 тыс.2 месяца назад
መቶ ብር ለጉራጌ ለመላው ጉራጌ የቀረበ ጥሪ
ጉራጌ የዘነጋው ሀብት!!
Просмотров 3,5 тыс.2 месяца назад
ጉራጌ የዘነጋው ሀብት!!
የ ጀማል መሀመድ ዘመን አይሽሬ ዜማዎች - እስራሸ ቲውሪ - በእማት ጉራጌ ሚዲያ #oldguragigna #jemal
Просмотров 3,4 тыс.2 месяца назад
የ ጀማል መሀመድ ዘመን አይሽሬ ዜማዎች - እስራሸ ቲውሪ - በእማት ጉራጌ ሚዲያ #oldguragigna #jemal
የ ጀማል መሀመድ ዘመን አይሽሬ ዜማዎች - ምሽራሁና - በእማት ጉራጌ ሚዲያ #oldguragigna #jemal
Просмотров 4,9 тыс.2 месяца назад
የ ጀማል መሀመድ ዘመን አይሽሬ ዜማዎች - ምሽራሁና - በእማት ጉራጌ ሚዲያ #oldguragigna #jemal
በጉራጌ ቀዬ በአል አለፈ ሁሉም ቀዘቀዘ = ምን እናድርግ ⁉️
Просмотров 1,4 тыс.2 месяца назад
በጉራጌ ቀዬ በአል አለፈ ሁሉም ቀዘቀዘ = ምን እናድርግ ⁉️
የ ጀማል መሀመድ ዘመን አይሽሬ ዜማዎች - ክስታኔ - በእማት ጉራጌ ሚዲያ #oldguragigna #jemal
Просмотров 1,5 тыс.2 месяца назад
የ ጀማል መሀመድ ዘመን አይሽሬ ዜማዎች - ክስታኔ - በእማት ጉራጌ ሚዲያ #oldguragigna #jemal
የ ጀማል መሀመድ ዘመን አይሽሬ ዜማዎች - ኬር ተ ኬር - በእማት ጉራጌ ሚዲያ #oldguragigna #jemal
Просмотров 1,8 тыс.2 месяца назад
የ ጀማል መሀመድ ዘመን አይሽሬ ዜማዎች - ኬር ተ ኬር - በእማት ጉራጌ ሚዲያ #oldguragigna #jemal
የ ጀማል መሀመድ ዘመን አይሽሬ ዜማዎች - በኽረና - በእማት ጉራጌ ሚዲያ #oldguragigna #jemal
Просмотров 2,6 тыс.2 месяца назад
የ ጀማል መሀመድ ዘመን አይሽሬ ዜማዎች - በኽረና - በእማት ጉራጌ ሚዲያ #oldguragigna #jemal
የ ጀማል መሀመድ ዘመን አይሽሬ ዜማዎች - አዶተና - በእማት ጉራጌ ሚዲያ #oldguragigna #jemal
Просмотров 3,1 тыс.2 месяца назад
የ ጀማል መሀመድ ዘመን አይሽሬ ዜማዎች - አዶተና - በእማት ጉራጌ ሚዲያ #oldguragigna #jemal
የ ጀማል መሀመድ ዘመን አይሽሬ ዜማዎች - አእኖር ሰቭ - በእማት ጉራጌ ሚዲያ #oldguragigna #jemal
Просмотров 4,2 тыс.2 месяца назад
የ ጀማል መሀመድ ዘመን አይሽሬ ዜማዎች - አእኖር ሰቭ - በእማት ጉራጌ ሚዲያ #oldguragigna #jemal

Комментарии

  • @menurmenur7650
    @menurmenur7650 3 минуты назад

    🎉🎉🎉🎉🎉 እንኳን ለዚህ አበቃ

  • @mekanure5045
    @mekanure5045 49 минут назад

    እንኳን ለዚህ አበህ

  • @Hailekidane-ie5uz
    @Hailekidane-ie5uz 3 часа назад

    እረጅም እድሜ ለጋሼ ተስፊሽ አንተንም እናመሰግናለን እጅግ ባማረ ሁኔታ ነው ያቀረብክልን

  • @Abdella700
    @Abdella700 6 часов назад

    እንኳን ለዚህ በቃህ👉በምስጋና መጀመርህም ❤🎉

  • @MustefaMustefa-b6f
    @MustefaMustefa-b6f 9 часов назад

    ትክክልነውሰወወደእራሱይመለስ❤❤❤

  • @AliAlewi-e1p
    @AliAlewi-e1p 9 часов назад

    ❤❤❤❤❤💪💗💗💗💗

  • @Jamella-h7k
    @Jamella-h7k 10 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SadikSudan-z3z
    @SadikSudan-z3z 10 часов назад

    በርታልንንንንን ወንድማችን እንኳን ለዚ አበቃህ

  • @molomolo9238
    @molomolo9238 10 часов назад

    wowww😘😘😘😘💞💕💞💕💐💕💐💕

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 10 часов назад

    አሪፍ ነው በርታ ❤❤❤

  • @FatehFateh-p2s
    @FatehFateh-p2s 11 часов назад

    ❤❤❤❤

  • @KasimNseruHassen
    @KasimNseruHassen 11 часов назад

    ❤❤

  • @Bekirkirashtichinge
    @Bekirkirashtichinge 11 часов назад

    ይሔ ቅሌታም ኧረ ጥግህን ያዝ በሉት😡😡😡

    • @SaudSayed-g5f
      @SaudSayed-g5f 8 часов назад

      Bro ለምን እንዲህ አልክ?

    • @Bekirkirashtichinge
      @Bekirkirashtichinge 8 часов назад

      @SaudSayed-g5f ቲክቶክ ላይ ሴቶችን እየጀነጀነ ራቆት ቪድዮ እየተቀበለ የሡን ብልት ቀርፆ እየላከ ገንዘብ ከልሠጠሽኝ ቪድዮሽን አሠራጫለሁ እያለ በሴች ህይወት ለይ የተጫወተ ቆሻሻ ሰው ነው

    • @Bekirkirashtichinge
      @Bekirkirashtichinge 8 часов назад

      @SaudSayed-g5f ቪድዮውን ከፈለክ ስልክህን አስቀምጥ ቴሌግራም ላይ እልክልሀለሁ

    • @SaudSayed-g5f
      @SaudSayed-g5f 8 часов назад

      @አብድልመናንበሽር አላህ አላህ አጂብ ነዉ

    • @SaudSayed-g5f
      @SaudSayed-g5f 8 часов назад

      @@Bekirkirashtichinge እረ ተወዉ አሏህ ቀልብ ይስጠዉ ለስሙ ባለትዳርና የልጅ አባት ነዉ

  • @Mella341
    @Mella341 12 часов назад

    🎉

  • @Diaby-n1n
    @Diaby-n1n 13 часов назад

    Adii nebeyni ❤❤❤

  • @Mu.hamdUmer-fc4jr
    @Mu.hamdUmer-fc4jr 14 часов назад

    ላንተ ፊዳ(ችግርህ ቅድሚያ እኛን ያግኝ) ሲል ሼሁ ወላሂ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም አላህ ያስደስትህ ምነኝ መልካም ሰው ነህ ጀግና ወላሂ ቢያንስ እሱን መምሰል ባንችል መልክቱን እንኑረው

  • @AbdlfetaMehdi-fw7cs
    @AbdlfetaMehdi-fw7cs День назад

    እድሜ ይስጥልን ጋሼ ጥሩ ስራ ነው ❤❤❤❤

  • @habtamumehdi9230
    @habtamumehdi9230 День назад

    እውነትም ጋሼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Diaby-n1n
    @Diaby-n1n День назад

    Ayelegnaa😎

  • @kiflubeshir9848
    @kiflubeshir9848 День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wunishet
    @Wunishet День назад

    እንደዚህ አይነት ስራ የሚሰራ ሰው የተመረጠ ልበ ብርሃን ሰው ነው ከነቤተሰቦቹ በእድሜ በጤና ይጠብቃቸው❤❤❤

  • @AlhamduAbdlsemed
    @AlhamduAbdlsemed День назад

    ጋሼ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዉ🙏🙏🙏

  • @Wesirakelefa
    @Wesirakelefa День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wesirakelefa
    @Wesirakelefa День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amiramitiku-fb2is
    @amiramitiku-fb2is День назад

    የቀድሞ ትምህርት ቤቴ ወርቁ ሽራጋ ጀግና ና ቀና ሰዉ ነዉ አላህ እድሜና ጤና ይስጠዉ ተስፋ አንተም ጀግና ነህ አላህ ጉራጌ እንደ ዝናዉ ሚኖርበት ጊዜ ቅርብ ያድርገዉ ስማችን ክትፎ ኑሮአችን ግን? ነገም ሌላ ቀን ነዉ አንተ ብርቱ በርታ

  • @AbelAster-m8q
    @AbelAster-m8q День назад

    ጋሼ እድሜህን ያርዝመው ተስፋ እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @hayatbergu570
    @hayatbergu570 2 дня назад

    ለምድነዉ ሰብስክራይብ ማታርጉት አይከፈልበት ድራማ ቢሆን ሰብስክራይቡ የት በደርሰ ነበር

  • @Gnber
    @Gnber 2 дня назад

    እውነት እውነት❤❤❤❤❤ለዘላለም ትኑር ጉራጌአችን

  • @Abdella700
    @Abdella700 2 дня назад

    ማሻ አላህ❤

  • @ZiyadaNasir-z3p
    @ZiyadaNasir-z3p 2 дня назад

    ተስፍሽ እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ለጋሼ❤

  • @ZiyadaNasir-z3p
    @ZiyadaNasir-z3p 2 дня назад

    ተስፍሽ እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ለጋሼ❤

  • @MustefaMustefa-b6f
    @MustefaMustefa-b6f 2 дня назад

    እድሜህእረዝምያድርገው❤❤❤❤ምንምአይንካህ❤❤❤❤

  • @merbarr1645
    @merbarr1645 2 дня назад

    ፈጣሪ ልብሕን ይባርክልሕ የሰጠሕን ይባርክ አግዚያብሔር የማያልቅ ሀብት ይስጥህ,

  • @MuhammedJamel-t7i
    @MuhammedJamel-t7i 2 дня назад

    Boos

  • @asanaseleshiasfaw2402
    @asanaseleshiasfaw2402 2 дня назад

    Thank you very much

  • @RejebSani
    @RejebSani 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RejebSani
    @RejebSani 2 дня назад

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የሰራው እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @mudeyehadera4493
    @mudeyehadera4493 2 дня назад

    ተስፊሽ አላህ ይስጥልኝ ማሀበረሰቤን እህት ወንድሞቼን አሳየኸኝ። ጋሼ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እንወድለን።

  • @እሞድሽ
    @እሞድሽ 2 дня назад

    የጉራጌ መስተዳደር ሁሉ ሊያፍር ይገባ በግለሰብ ደረጃ ይሄ ሲሰራ

  • @ጋዳይጋዳይ
    @ጋዳይጋዳይ 2 дня назад

    ተስፋ አንተ ማለት እውነትም ለኛ ተስፋችን ነህ አላህ ኪዚም በላይ የምሰራ ጀግና ያርግህ ጋሼም እድሜ ያርዝምልን እደጋሼም አይነቱ ጉራጌን የሚል ያብዛልን

  • @hayatbergu570
    @hayatbergu570 2 дня назад

    የጉራጌ ባል ሀብት እንዳንት በየ ወርዳዉ ቢሰራ የት በደርስን ነበር አላህ ጨምርዉ ጨማምሮ ይስጥህ ህዝቡ ለጀግናዉ ወርቁ ያለዉ ፍቅር

  • @hayatbergu570
    @hayatbergu570 2 дня назад

    ከዚ በላይ የገባዋል አላህ እድሜ ከጤና ጋ የፈውቀዉ አላህ ቀጥተኛዉም መገድይመራዉ

  • @MeskeluDinku
    @MeskeluDinku 3 дня назад

    Ende worku ayenet jegna yetem yelem

  • @EthioAmerica2024
    @EthioAmerica2024 3 дня назад

    አቦ ጉራጌ❤❤❤💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @abarugumbaru4554
    @abarugumbaru4554 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abukiabuki402
    @abukiabuki402 3 дня назад

    ምርጥ የጉራጌ ልጅ ነህ ፈጣሪኢጠብቅህ

  • @mewula-u8t
    @mewula-u8t 3 дня назад

    ማሻ አላህ አገሬን አየሁት❤

  • @ጀሚልአሊ-ጘ1ቘ
    @ጀሚልአሊ-ጘ1ቘ 3 дня назад

    ጀግና አላህ ሀያትህን ያርዝመው

  • @TescoMo-mf6fl
    @TescoMo-mf6fl 3 дня назад

    ይገባዋል ከምር ንቅ ዘበር የሰንብት የጋሼ ኤነት አላህ ያብዛንደ አላሁመ አሚን👐

  • @samiras2322
    @samiras2322 3 дня назад

    ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጦት ብር አለኝ ብሎ ሴት ከማገላበጥ ትውል እንዲህ ሲደሰት ማየት እራሱ የሚሰጠወሰ ደሰ በብር አይለካም ለትውልድ እሰከ ትውልድ ሲዘከረውት ይኖራል