ትውልድ እየወደቀ ነው - ማፌድ ትምህርት ቤት እኖር ጉራጌ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 19

  • @ኢማን-ጸ9ሠ
    @ኢማን-ጸ9ሠ Месяц назад +4

    እስቲ እንደ መሀበረሰብ ምን ማድረግ እንዳለብን እንመካከር በተለይ የእኖር ተወላጆች የህብረተሰቡ ችግር በምን እንቅረፍ ወሃ መበራት እነዚህ ወሳኝ ነጥቦች ናቸው ትውልዱ በልማት ካልያዝነው አሁንም መሬት እራቁቷ መውደቋ አይቀርም

  • @meseretshmoro1237
    @meseretshmoro1237 Месяц назад +2

    እኔ አልተማሩኩ ግን ዉንድምና እህቶቼ ማፌድ ተምረዋል አሁን ግን ያሳዝናል አተ ግን ሁሉም አካባቢ ስለምታስጎበኘን በጣም እናመሰግናለን ❤🙏

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen Месяц назад +2

    Wow ተሰፋ በዛው በነካ እጅህ ወደ ጋርዳሼ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከጉሰባጃ 6 kilo meter ቢሆን ነው

  • @NeimUmufatuma
    @NeimUmufatuma Месяц назад +2

    ያሳዝናል በጣም 4እና 5 ተምሬያለሁ ብዙ ትዝታ አለን

  • @abiduKumel
    @abiduKumel Месяц назад +1

    Tanks ❤

  • @EyerusDesalegne
    @EyerusDesalegne Месяц назад +1

    10 en 9 temebetaleh❤❤❤❤

  • @AffectionateApron-qc1iy
    @AffectionateApron-qc1iy Месяц назад +1

    በጣም ታምራለች ማፌድ አይቼዋለሁ

  • @ZenuTemesgen
    @ZenuTemesgen Месяц назад +1

    Thank u tesfishe

  • @Ekulu449
    @Ekulu449 Месяц назад +1

    Tesfish በጣም እናመሰግናለን በጣም ያሳዝናል ለመፍትሄ መስራት ይኖርብናል

  • @ኢማን-ጸ9ሠ
    @ኢማን-ጸ9ሠ Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @abditajuyhuuuuuiuii6681
    @abditajuyhuuuuuiuii6681 Месяц назад +1

    betam yasazenal

  • @abebayehuabu2208
    @abebayehuabu2208 Месяц назад

    በጣም አሪፍ ማንቂያ ነው

  • @DesaZenach
    @DesaZenach 27 дней назад

    የኔ ማፌድ ያሳዝናል😢😢

  • @Gurage.
    @Gurage. Месяц назад +1

    እንጭመታ አተረም ሽመና😞

  • @WegeneDelesh
    @WegeneDelesh Месяц назад

    በርግጥ ከማን ምን ይጠበቃል የሚለው ጥያቄ መነሳቱ ግድ የሚል ነው ግን የትምህር ሰርአቱ በጣም በጣም ተግማምተዋል ለምሳሌ ገና ከአንደኛ እስከ አራት ወሳኝ ሲሆን በአሁኑ ሰአት እንደ ማፌድ ትምህርት ቤት ብቻ ሳይሆን እንደ እኖር ኤነር መገር ወረዳ ያሉት መምህራን ብቁ ናቸው ወይ አደሉም መምህሮቹ እነማን ነቸው ቋንቋ እንኳን በትክክል መውራት የማይችሉ ናቸው በደንብ ጠንቅቄ ስለማውቀው በተለይ ሁለቱ ወረዳዎቾ ይህማለት ከኛ የሚጠበቀው ተሰርተዋል ማለቴ ሳይሆን የአንበሳው ድርሻ የመምህራ ጥራት ወሳኝ ነው

  • @kebedeabebe-ql5fv
    @kebedeabebe-ql5fv Месяц назад

    ገንዘብ ለምን አናዋጣም እና ሪፈረንስ መጽሃፎች በተለይ extream እና ደግሞ ኮምፑተሮች እራስ

  • @samiras2322
    @samiras2322 Месяц назад

    አንዳዴ የጉራጌ አርቲስቶች ብናበረታታ ብንጠይቅ ነገ ጉራጌ አርቲስት የሚያፈራ አይመሰለኝም ሁሉም በጎጡ ወይም በሰፈር ነው የሚፈለገው አንተ እንደዚ በመሰራትክ ጉራጌ ማበረታታት አይወድም ገጠር ላሉት እህናቶች ምርቃ ይከፈልካል

  • @TeshaleWerku-ji8kq
    @TeshaleWerku-ji8kq Месяц назад

    2ቱ ???????