ጉራጌ የዘነጋው ሀብት!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 86

  • @yohanawujira5440
    @yohanawujira5440 2 месяца назад +6

    የምርህን ነው የእውነት ብዙ ጊዜ የምመኘው ምኛቴ ነበረ በአመት አንድ ጊዜ ጋጋታ እንድ ብንሆን እኮ የሆነ ለውጥ እናመጣ ነበር በቅርብ
    ድንገት ነው ይህን ሚድያ ያየሁት እንደዚህ ብርትት ያሉ ወጣቶችን ማየት ደስ ይላል ተባረክልኝ

  • @Official_NatiKer
    @Official_NatiKer 2 месяца назад +3

    አንቅ ኧጣንኸ 🙏

  • @mememasarat8835
    @mememasarat8835 2 месяца назад +3

    ማርያምን እኔ እራስ ተናድጄኤ አለሁ ይናሽቃር እክም ቁስ የወሪ የሰብቃር ናሽቃብጥነ የገገንዳ ቃር አንድነም ንፍጠፍጥነ ድረድግ😢😢😢

  • @shitunsran9092
    @shitunsran9092 2 месяца назад +1

    በርታ ተባረክ ተሰባስበን ውጭ ያለኖች ድርጅት እንክፈት

  • @Abrahamfikaduoffcial7178
    @Abrahamfikaduoffcial7178 2 месяца назад +3

    የኔ ጀግና ወንድም እመብርሃን ከፍ ታርግህ🎉🎉🎉🎉

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 2 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @esimaeliesimaeli8163
    @esimaeliesimaeli8163 2 месяца назад +2

    ደከመን ሰለቸን ሳትሉ የሚትለፉ ልጆች አላህ ያግዛቹ❤❤❤❤

  • @ጽጌማርያም-ነ8ጸ
    @ጽጌማርያም-ነ8ጸ 2 месяца назад +2

    ተስፍሽ በርታልን የጉራጌ ጀግና ወደ ፊት ❤❤

  • @Simretbedlu
    @Simretbedlu 2 месяца назад +1

    ተስፈሽ በእውነት ከዚህ በላይ እንድትሠራ እግዚአብሔር ይርዳህ መስቀል ላይ የሠራኸው አስራ አይቼዋለሁና በጣም ደስ ይላል

  • @GatahunGatahun
    @GatahunGatahun 2 месяца назад +2

    እንግዲህ እግዚአብሄር ለሁሉም ልብ ይስጠዉ

  • @genetgza3972
    @genetgza3972 2 месяца назад +4

    መስቀል የሚሄድ ሁሉ 2ሺ ቢሰጥ ከያንዳንዱ ይህብር ቢሰበሰብ ስንት ነገር ያደርጋል ስለዚህ ጉራጌ ወደፊት ማሰብ ትቶ ወደኻላ የሌላ ብሄር ሞግዚት መሆን ይፈልጋል ለማንኛውም እቺ ምንእያለች ነው እንዳትሉ ቅልቅል የሌለብኝ ጉራጌ ነኝ ወደኻላ ለምን ቀረን ስለማንተባበር 4 ነጥንምብ

  • @መሀመድሀሰን
    @መሀመድሀሰን 2 месяца назад +1

    3:34 በጣም ጥሩ ነው

  • @nuruadgaba7478
    @nuruadgaba7478 2 месяца назад +3

    ጥሩ ነው ሀሳብህ ወንድሜ ችግሮች አሉ ግን በትግስት በብስለት ማሰባሰብ መቀየር ይፈልጋል።

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 2 месяца назад +2

    ተሥፋችን አንተ ጀግናችን ነህ

  • @Maryammeram-rk7dj
    @Maryammeram-rk7dj 2 месяца назад +2

    እዳተ አንድሰዉ ቢጨመር ወላሂ ሚስተካከል ይመስለኛል❤❤❤

  • @Gurage.
    @Gurage. 2 месяца назад +1

    TESFA!! I'M 17 YEARS OLD STUDENT. Living in Wolkite. I'm so Sorry for the Community. But I'm With you. Having same feelings like you😓በንዳንተ አይነት የ ሃዘንና የቁጭት ስሜት ተጎዳሁ ምነበር አቅሙ በኖረኝና አንተን ባግዝህ አልሁም ብልህ😥እጅጉን አዘንኩ።

  • @DejeneGebremedin
    @DejeneGebremedin 2 месяца назад +1

    በጣም ጥሩ ነው

  • @enyeabiyoufantu
    @enyeabiyoufantu 28 дней назад +1

    ቀላል ይቸግራል ተስፊሽ ጎመን ይሄው እኔ እራሴው ምስክር ነኝ ወንድሜ የሆነ ፖሮግራም ነበር ቤት እና ቤት ደውዬ ሳማክራቸው ጎን እኮ እዚ ውድ ነው አሉኝ እና ከዛ ይዛቹው ነው ተብለን እስቲ የገበሬ ነን የገጠር ልጅ ተብለን ጎመን ከዚ ይዞን ነው የሄድንው የምሬ ነው በቃ ሁሌ ማፍርው ዛሬም እንጂ አላወራሁትም

  • @BehayluTesfaye-r2y
    @BehayluTesfaye-r2y 2 месяца назад +3

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @seidjemal4320
    @seidjemal4320 2 месяца назад

    Well come back brother
    አብሽር ሁሉም ያልፋል እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን

  • @Simretbedlu
    @Simretbedlu 2 месяца назад +1

    ተሳትፌአለሁ።

  • @mohamedkasim4393
    @mohamedkasim4393 2 месяца назад +2

    ይመቻል

  • @AhemdMohammed-p4o
    @AhemdMohammed-p4o 2 месяца назад

    ዋዉ ተስፊሽ በጣም ገራሚ ሀሳብ ነዉ በርታ በጣም ደስ ይላል ሀሳብህ በሙሉ ገዢ ነዉ

  • @SharjahSssh
    @SharjahSssh 2 месяца назад +1

    እናግዛለን

  • @SaduJemal-e9c
    @SaduJemal-e9c 2 месяца назад +1

    Wendem Allah ytebkih yen gegna ❤❤❤❤❤ exactly

  • @MeserArega
    @MeserArega 2 месяца назад +1

    Yene wedeme menim alelhem berta 🙏

  • @BBng-q8l
    @BBng-q8l 2 месяца назад +1

    ተስፋችን በርታ

  • @jebarsuleman4530
    @jebarsuleman4530 2 месяца назад +1

    Arife hasabe new

  • @sahlegizaw4302
    @sahlegizaw4302 2 месяца назад +3

    ተስፋ አትቁረጥ።

  • @tesfayet9701
    @tesfayet9701 2 месяца назад

    እውነቱን ስለተናገርክ እናመሰግናለን ተስፋ❤❤❤❤

  • @SenaytWerku-oz4fc
    @SenaytWerku-oz4fc 2 месяца назад

    ወንድማችን በርታ ጥሩ ሀሳብነው❤❤❤❤

  • @kebedeabebe-ql5fv
    @kebedeabebe-ql5fv 2 месяца назад

    there is hope just do something and others will come there are so many ways to show ur culture and if u are the first person to start we u will become rich person more than others ግን እርግጠኛ ነኝ ከማንም የተሻለ ቦታ ማድረግ እንደሚ ሆን

  • @CheerfulEagleRay-oq6xo
    @CheerfulEagleRay-oq6xo 2 месяца назад

    በትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TarikuKorra
    @TarikuKorra 2 месяца назад

    አዎን ወንድሜ አንድነት በጣም ይቀረናል በርታ

  • @yakobtemesgen5905
    @yakobtemesgen5905 2 месяца назад +1

    ለልማት ነው
    ጉራጌይ ውስጥ መደራጀት አለን

  • @tamiratbirhane
    @tamiratbirhane 2 месяца назад

    ተስፋ ንዳ....እንደ ስምህ የጉራጌ ተስፋ ነክ ጀግና...ብየሀለሁ

  • @Stefani29
    @Stefani29 2 месяца назад

    deg aderek. endeza lik likachin kalitenegeren azigebawim.

  • @genetgza3972
    @genetgza3972 2 месяца назад

    ተስፋ ወንድሜ ሁሉም ብሄር ለቀዬው ብዙ ነገር ያደርጋል እኛ ጉራጌ የምንባል በጣም ወደኻላ ቀር ነን ምክንያቱም እንካን ለሀገሩ በስደት እየኖረ በስደት ሀገር መተባበር አይፈልግም አንዳንዶች በርግጠኝነት በጉራጌነታቸው ያፍራሉ ገባ አማራ ለሀገሩ ምን እንደሚያደርጉ ትግሬ ብታይ እሮሞ ብትል ሁሉም እኔ ሁልግዜ ብቀናም ያብዛላቹ እላቸዋለው ስለዚህ የገራጌ ልጀች በድሮ ጉራጌ ስም ነው ሚኖረው ከውጭ ያሉ ምንአልባት አንድ ሁለት ካገኘህ ነው ከትንሽ እስከ ትልቅ በጉራጌነቱ ያፍራል አንድነት የለውም። አትድከም

  • @FelekeDesalegn-j7c
    @FelekeDesalegn-j7c 2 месяца назад +1

    ወንድም ተስፍሽ አዎ ጉራጌ ሁለት ነገሮች ብቻ ነው የሚቀበልህ 1 ሀብታም ስትሆን 2 ደግሞ የተማረ ባለሥልጣን ሥትሆን ብቻ ነው
    ስለዚ ተስፍሽ ልፋትህ ድካምህ እግዚአብሔር ብቻ ይከፈልህ ተስፍሽ በእግዚአብሔር ተስፋ አትቆረጥ በርታ አዎ የነቃ ትውልድ ይፈጠራል እጅ አትስጥ

  • @WelduTekle-dp6oi
    @WelduTekle-dp6oi 2 месяца назад +1

    ኧይ አንተ ተባረክ ልፋትህ በቅርቡ ለማየት ያብቃህ 2017 መስል ጉዞ ኦሮሚያ ሚገርም መስተግዶ ዉሀ ቆሎ ዳቦ እየተሰጠዉ ነዉ የተጓዘዉ ለኦሮሚያ ፀጥታ ቢሮ ምስጋና ይገባዋል ወልቂጤ ሲደርስ ቅያስ ለቅያስ አገላቱት ጉራጌን የጎዱት አጉል ተፎካካሪ ፓርቲ ነን ባዮች እነሱ ተለጥፈዉ ወንበር ተቀበሉበት ስልጣን አገኙበት ጉራጌ ከዚ በኋላ ይንቃ ከመንግስ ተጠግቶ ልማቱ ቢጠይቅ ይሻላል ብርሀን የነበረዉ ወደ ጨለማ ከተቱት

  • @MulugetaHailu-k5w
    @MulugetaHailu-k5w 2 месяца назад

    እውነት ነው ሁላችንም የበኩላችንን ማድረግ አለብን ነገር ግን ሁሌ ሳይሰላች የሚቀሰቅስ አካል መፈጠር አለበት

  • @andnetlove
    @andnetlove 2 месяца назад

    Bexame Arefe aydia newe

  • @yosefchegen4970
    @yosefchegen4970 2 месяца назад

    Yikirta amhafgh key bord yeleghem . Yegurage chigir Ande alemehonu ena alemeradatue. New. We need unity and community help.

  • @GatahunGatahun
    @GatahunGatahun 2 месяца назад +3

    ተስፊሽ ግን እንሞር ዉስጥ መና የሚባለዉ ቦታ ይታወቃል እዛስ ምን ያህል ብርቅዬ አእዋፋት ምን ያህል ሀብት እንዳለስ ይታወቃል

  • @sahlegizaw4302
    @sahlegizaw4302 2 месяца назад

    ትክክል

  • @SharjahSssh
    @SharjahSssh 2 месяца назад

    አው እንበርታ

  • @negedemeberatu9549
    @negedemeberatu9549 2 месяца назад

    ጐራጌ ትልቅ አቅም አለዉ ብዙም ወዳጆች አሉት ትልቅ ፖሮግራም የ3/ቀን ፌስቺባል አገርቤት ላይ ቢሰራ ጠንካሬ ሰፓንሰር ተፈፈልጎ ሜነነቃቃት ይቻላልል

  • @sahlegizaw4302
    @sahlegizaw4302 2 месяца назад

    ሲመለስ ያዛጋል!

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 2 месяца назад +1

    ተስፋ 🙏ለምታደርገው ማህበረሰቡን ማነቃቃት ነገር ግን መንግስት ማህበረሰቡን ለመከፋፈል የሚያደርገው ጥረት ሊያቆም ይገባል ስለዛ መንግስትን በተገኘው አጋጣሚ መቃወም ያስፈልጋል

  • @mikimaraki6494
    @mikimaraki6494 2 месяца назад +3

    ድምፅ ኤነወሽ ተስፉ

  • @yemanchewasherifa
    @yemanchewasherifa 2 месяца назад

    ❤❤ተስፊሻ

  • @Medina-hl2nm
    @Medina-hl2nm 2 месяца назад

    ጎይታ የግኸ

  • @kebedeabebe-ql5fv
    @kebedeabebe-ql5fv 2 месяца назад

    i have a big dream on this places

  • @andnetlove
    @andnetlove 2 месяца назад

    Yanten video yayewe sente sewe newe ayhi kezi ygemerale

  • @anwarCassim-o8w
    @anwarCassim-o8w 2 месяца назад

    እዚጋ ትክእክእል እኔም ሳውዝ አፍርካ ነው ያለሁት

  • @turineshdembo2623
    @turineshdembo2623 2 месяца назад

    👌👍

  • @andnetlove
    @andnetlove 2 месяца назад

    Guraga yeltone yewdftone ayasbhime

  • @mahbobamahboba1856
    @mahbobamahboba1856 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tamiratbirhane
    @tamiratbirhane 2 месяца назад

    300 metom 500metom lemagez zegeju negn jemare srategna selhonku....benateh ayenachin neh tesefa atekurete...pls

  • @tamiratbirhane
    @tamiratbirhane 2 месяца назад

    ንገርን ተሥፈሽ...እወድሃለው

  • @molomolo9238
    @molomolo9238 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @mohamedkasim4393
    @mohamedkasim4393 2 месяца назад

  • @hibaaschalew9393
    @hibaaschalew9393 2 месяца назад

    hi

  • @ኢማን-ጸ9ሠ
    @ኢማን-ጸ9ሠ 2 месяца назад

    ተስፋ ንዳ ለምን የተወለድክበት ቀዬ ትውልዱን በማቀናጀት ለምን አትሰራም ለአካባቢህ ብዙ ነገር ማበርከት የምትችል ሰው ነህ ግን ለምን በራሳችን እንሸማቀቃለን ለምን

  • @andnetlove
    @andnetlove 2 месяца назад

    Mekina newe guraga rase wedade neine

  • @GetuAlemu-y8b
    @GetuAlemu-y8b 2 месяца назад

    ባለሀብቶች ኢንቨስትመንታቸውን ሺፍት ሊያደርጉ ይገባል፡፡ጀማሪ ከተገኘ ተከታይ አይጠፋም፡፡

  • @DebebeDemisie
    @DebebeDemisie 2 месяца назад

    tesfesh

  • @زينببي-ف7ث
    @زينببي-ف7ث 2 месяца назад

    👍👍💪🌹🥰💞💛💚💛👌👌👌

  • @KedjaKemal-c1z
    @KedjaKemal-c1z 2 месяца назад

    እውነት እኔ ትምህርት ስጨረስ እዛው ገብች የመስራት ፍላጎት አለይ። በጤና ዙረይ እጀግ በጣም የዘቅጠ ነው።

  • @genetgza3972
    @genetgza3972 2 месяца назад +1

    ወንድሜ ተስፍ ከቻልክ ስተው የሚያስቱ ሲያጋጥሙህ ደደብ ብለህ ከምትሳደብ ወይም ከማለትህ ጉራጌ ለስራ እንጂ ለወሬ ግዜ እንደሌለው ንገራቸው ከቻልክ ይህ አድርግ ሰው ስድብ አይሰራውም ጥሩ ንግግር ነው ጥሩ መንገድ ሚያሰማራው ግን በርታ ጌታ ይባርክህ

  • @TatekBorja
    @TatekBorja 2 месяца назад

    መንግስት እንደሊላው አካባቢ በጀት መድቦ ልማት አያለማም?ህዝብ የልማቱ ተሳታፊ ነው መሆን ያለበት? እዚህ ቦታ ያለ ህዝብ ሙሉ ልማቱን ያለማው በራሱ ነው የምትለውን ጠቁም። ሌላው የሀበሻ ምልክት ነው።

  • @መሀመድሀሰን
    @መሀመድሀሰን 2 месяца назад

  • @sahlegizaw4302
    @sahlegizaw4302 2 месяца назад

    ውሽት

  • @anwarCassim-o8w
    @anwarCassim-o8w 2 месяца назад

    ለኸምን ትእሳደባለህ

  • @dadatadesse
    @dadatadesse 2 месяца назад

    ከዛ የዘር ቀረጢት ወጥተህ ሰው ሁን። ዲስኩርህ ሰው ብቻ ብታረገው ይሻልሃል። አስመሳይ!

    • @abrahamsiraga4456
      @abrahamsiraga4456 2 месяца назад +1

      ስለ ጉራጌ ልማት ማውራት ዘረኝነት አይደለም!

    • @مفتاحجوھر
      @مفتاحجوھر 2 месяца назад

      Recited.lek.aydelm.

  • @ኢማን-ጸ9ሠ
    @ኢማን-ጸ9ሠ Месяц назад

    ❤❤

  • @GetuAlemu-y8b
    @GetuAlemu-y8b 2 месяца назад

    ባለሀብቶች ኢንቨስትመንታቸውን ሺፍት ሊያደርጉ ይገባል፡፡ጀማሪ ከተገኘ ተከታይ አይጠፋም፡፡

  • @SharjahSssh
    @SharjahSssh 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GetuAlemu-y8b
    @GetuAlemu-y8b 2 месяца назад

    ባለሀብቶች ኢንቨስትመንታቸውን ሺፍት ሊያደርጉ ይገባል፡፡ጀማሪ ከተገኘ ተከታይ አይጠፋም፡፡

  • @enyeabiyoufantu
    @enyeabiyoufantu 28 дней назад

    ❤❤❤