Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጡማን ትምህርት ቤቴ በጣም ያዛዝናል በልጦ ሚወጣበት ሳአት ግን ወደ ታች ዝቅታ
❤❤
አይይይይይ የኛ ነገ
ጉራጌ ዞን ውስጥ ያሉ ትምህርት ቤቶች ያሉበት ደረጃ በግልፅ እያሰየኸን ስለሆነ ከልብ እያመሰገንን ትውልዱ ሊያስብበት ይገባላ ሌላ ቦታ ከግንባታ አልፎ ወደ ምገባ ተሸጋግሮዋል እነዚ ህፃናት ግን ግድግዳው በረገፈ ክፍል እየተማሩ ነው መንግስትም ዞር ብሎ የነገዋ ትውልድ እሚባሉት እነዚ አደሉ እንዴ።
Esti wede yefek terek timirtbet gora belilachew😢
ለዚህ ህዝብ ኤርፖርት ቅንጦት አይደል ታዲያ ስንት መሰራት ያለበት ስራ ሞልቶ ኤርፖርት ስንገነባ ለጉራጌ መሬት ወረራ መሆኑ እንዴት አልተገለጠለትም??? ተህም ወገሬት ከረጅም አመት በኋላ ስላየሁት የአያቶቼ ሰፈር ደስ ብሎኛል ተስፋ ክበር ወንድማችን
ያሳዝናል መንግሥት ትኩረት እዲሰጠው ስላረክ እናመሰግናለን
በጣም በጣም ያሳዝናል በቃ በጉራጌ ዞን አንድ ሚረባ ይጣ አዋስር ትምህርት ቤት አይቺ አለቀስኩ ሀብታም ያለ ጉራጌ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Tesfesh eyenornew yalew ewnetam bihonm lb ysebral Ezih li kuchblo temro ekul lefetena mekreb kerto yeh aschenakew fetenam 80% interance new ya,alah
ትውልዱም መንግስታቶችም የረሱት አካባቢ ልናስብበት ይገባል ባይ ነኝ
❤❤❤
ጡማን ትምህርት ቤቴ በጣም ያዛዝናል በልጦ ሚወጣበት ሳአት ግን ወደ ታች ዝቅታ
❤❤
አይይይይይ የኛ ነገ
ጉራጌ ዞን ውስጥ ያሉ ትምህርት ቤቶች ያሉበት ደረጃ በግልፅ እያሰየኸን ስለሆነ ከልብ እያመሰገንን ትውልዱ ሊያስብበት ይገባላ ሌላ ቦታ ከግንባታ አልፎ ወደ ምገባ ተሸጋግሮዋል እነዚ ህፃናት ግን ግድግዳው በረገፈ ክፍል እየተማሩ ነው መንግስትም ዞር ብሎ የነገዋ ትውልድ እሚባሉት እነዚ አደሉ እንዴ።
Esti wede yefek terek timirtbet gora belilachew😢
ለዚህ ህዝብ ኤርፖርት ቅንጦት አይደል ታዲያ ስንት መሰራት ያለበት ስራ ሞልቶ ኤርፖርት ስንገነባ ለጉራጌ መሬት ወረራ መሆኑ እንዴት አልተገለጠለትም??? ተህም ወገሬት ከረጅም አመት በኋላ ስላየሁት የአያቶቼ ሰፈር ደስ ብሎኛል ተስፋ ክበር ወንድማችን
ያሳዝናል መንግሥት ትኩረት እዲሰጠው ስላረክ እናመሰግናለን
በጣም በጣም ያሳዝናል በቃ በጉራጌ ዞን አንድ ሚረባ ይጣ አዋስር ትምህርት ቤት አይቺ አለቀስኩ ሀብታም ያለ ጉራጌ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Tesfesh eyenornew yalew ewnetam bihonm lb ysebral
Ezih li kuchblo temro ekul lefetena mekreb kerto yeh aschenakew fetenam 80% interance new ya,alah