ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሃሳባቹ በቀጣይ በፖሊሲ ተደግፎ ይተገበራል|የኮንዶምንየም ግንባታው ለመንግስት ሰራተኛ ፣ ዝቅተኛ ገቢ ላለውና ለስደተኖች ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 5

  • @MICHAELBEKELE-j5y
    @MICHAELBEKELE-j5y 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን ሀኒ

  • @king-vk5fq
    @king-vk5fq 7 месяцев назад

    ሃኒ ቱዩብ ለመረጃው እናመሠግናለን !!! በተለይ የቤት አሠራሩ ሣይንሣዊ መንገድ በሚገባ ታይቶ ማለትም የሌሎችም አገራት ልምድ ጭምር ተወሥዶ ቢሻሻል እላለሁ !!! ምክንያቱም ከፍተኛ ወጪ የሚያስወጣው የቤቱ የሚያርፍበት ቦታና የቤቱ የግንባታ ዋጋ ሥለሆነ !!!

  • @antonioshaw25
    @antonioshaw25 7 месяцев назад

    በመጀመሪያ የከበረ ሰላምታዬን አቀርባለሁ! እኔ ያለኝ ጥያቄ እንደሚከተለው አቀርባለሁ ፣ በእንግዳ ማረፊያ እንግዳ ተቀባይ ሆኜ 5 ዓመት ሰርቻለሁ ። ከዚያ የስራ መልቃቂያ አስገብቼ ነበር ፣ ከዚያ 1 ወር ዘግይቶ ስራ አስኪያጁ ከድርጅቱ የስንብት ደብዳቤ ጽፎ ሰጠኝ ፣ እኔ ፍርድ ቤት ስንብቱ ህገወጥ በሆነ መንገድ ተሰጠኝ ብዬ አመልክቻለሁ ሁለተኛ ቀጠሮ ተይዞ ነበር.....ምን ላድርግ?

  • @kibebeassefa6645
    @kibebeassefa6645 7 месяцев назад

    ከራሱ በላይ ለዜጋው የሚያስብ ምስጉን ነው

  • @kibebeassefa6645
    @kibebeassefa6645 7 месяцев назад

    ሀሳብዎት የተቀደሠ ነው