ጠበቃ ስንወክል ልናስተውል የሚገባን ሁለት ነገሮች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • ጠበቃ ስንወክል ልናስተውል የሚገባን ሁለት ነገሮች
    #higenbetegebar #law #ethiopian law #chiot

Комментарии • 32

  • @bulchabekele1782
    @bulchabekele1782 2 года назад +4

    ሁሌም በጣም ወሳኝ፤ወሳኝ የሆኑ የግንዛቤ ማስጨበጫ ቪዲዮዎችን ስለምታቀርብልን በእውነት ሙያህን ይባርከው።በግሌ ብዙ ተጠቅሜያለሁ።

  • @YesheharegKasaye
    @YesheharegKasaye 2 месяца назад

    እረባክህ ወንድሜ እህቴ ባልና ሚስት ፍቺ ሰታደርግ በፍርድ ቤት የተፈረደላት ቤት ነበር ሲፈረድላት ግን 47 ሺ ብር ስጪውና ስም ያዙርልሽ ብሎዋት ነበር ብሩን ባለማግኘቱዎ ረጅም ግዜ ቆየ አሁን ብር ስታገኝ ስም ለማዞር ፍርድ ቤት ስትሄድ ቤቱን የሸጠው ሰው አልሸጥኩም ብሎ መጣ ከአንድ አመት በላይ ተከራከራት ጠበቃ አቁማ ተከራከረች ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፈረደላት ሰም አዙራ ካርታ አሰርታ ከጨረሰች በሁዋላ ቄራ ፍርድ ቤት ለኔም ፈርዶልኛል ካርታ አለኝ ብሎ ቤቱዋ ፖሊስ ይዞ ሄዶ እሷ በሌለችበት ንብረቱዋንና ልጆቾዋን ሜዳ ላይ በትነው ቁልፈውን ገንጥለው ቀይረውት ሄድ በአንድ መንግስት ሀገር ሁለት ፍርድ አለ? ይሄ ሀሉ የሚሰራው መሀል ከተማ ጎተራ ኮንዶሚኒየም ነው ልትረዳን ከወደ ድክ ይሀኸው ስልኬ 09 10 98 69 45

  • @admasutebeko6288
    @admasutebeko6288 4 месяца назад

    እንዴት መታመን ይችላል? ገንዘብ የማይለውጠው ሰው አለ ማለት አስቸጋሪ ነው።

  • @AbuauseyminKarate
    @AbuauseyminKarate 5 месяцев назад

    Bezihu agatami higin betegbar stichers silkihinim bitasawken🎉🎉🎉

  • @yohannesdejene2561
    @yohannesdejene2561 5 месяцев назад

    ትክክለኛ ባለሞያ ነህ እውነት መናገር ተገቢ ነው።

  • @ቤተልyoutube
    @ቤተልyoutube 7 месяцев назад

    አንድጉዳይ ገጥሞኝ ነው

  • @ቤተልyoutube
    @ቤተልyoutube 7 месяцев назад

    ወንድሜ ስልክህን እባክህን

  • @youtubeuser7684
    @youtubeuser7684 2 года назад +1

    እድሜና ጤና አላህ ይሥጥልኝ ወንድሜ።የወሠንን ይርጋ እንዳንዶች ከ2 አመት ካለፈው እንደፈቃደኝነት ይቆጠራል ይላሉ።ሌሎች ደግሞ እስከ10 አመት ይደርሳል ይሉኛል።እንዳንዶቹ ደግሞ ይርጋ የለውም ይሉኛል።የትኛው ነው ትክክሉ?

  • @zemenenegestat236
    @zemenenegestat236 Месяц назад

    በርትታልን

  • @hanamihret6958
    @hanamihret6958 Год назад +1

    እባክህ ወንድሜ ስልክህን

  • @danile7768
    @danile7768 Год назад +1

    በርቱልን

  • @حومحمد-ف3ر
    @حومحمد-ف3ر Год назад

    😢😢ያረብብብ መሬታችንን ካርታ ያለውን ቤታችንን ወይም ቤታችንን ለማፈረስ የመጡ የመሬት ሌቦች አሉ

  • @gigi2018
    @gigi2018 9 месяцев назад

    በጣም ነው። እማመሰግነው
    ግነ ኮራፓችን እንዴት ነው እምናስወግደው።

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo Год назад

    ወይ አንተ ሰው ኧረ ሰላምህ ይብዛልኝ እንዴት እንደምታብራራልን ብታይ

  • @BetelhemMoltotal
    @BetelhemMoltotal 11 месяцев назад

    በጣምትልቅ ትምርት ሰላገኘሑብ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው

  • @Shitatedeke
    @Shitatedeke 2 года назад

    እናመሰግናለን ስለ መረጃህ ብዙ ተምሬአለሁ እኔም ጥያቄ አለኝ አባቴና እናቴ ተፋቱ ከዛም ተካሰሱ ና አባቴ ከአጎቱጋ ሆኖ ተከራክሮ አሸነፋት አዱን ባባቱ አዱን በያቱ ተሞዳሙዶ ካጎቱ አዞረው ከዛም አያቱ ሞተ እና አሁን የገዛ አጎቱ የባቴ መሬት ነው ብሎ ዞሮ ከሰሰው አባቴም እዴት ተመካክረን ያደረግነውን እንዲህ ትላለህ ሲለው አላቅም አላልኩም አለ እና መክሰስ ከጀመሩ 4አመታቸው ህጉም እሚወስነው ላጎቱ ነው ግን እውነታው ሌላ ነው ምን መፍትሔ አለህ አሁን ላይ እየተዛዛቱ በነፍስ ነው እሚፈላለጉት ምክንያቱም ህጉ መፍትሄ ሊሆን አልቻለም በሽማግሌም እምቢ አሉ በቤተክርስቲያን ተማማሉ ቢባሉ አጎትየው እምቢ አለ ምን ላድርግ እባክህ ተባበረኝ ችግር ሳይፈጠር

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 2 года назад

    የምር እኔም ጠበቃ እፈልጋለሁ

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Год назад

    PROGRAMH ASTEMARINA TEQAMI NEAW!!!!!

  • @kierajey8923
    @kierajey8923 2 года назад

    Hello Sir, do u assist or present
    me in buying the house. Pls. Let me know! Thanks

  • @adefristaye3359
    @adefristaye3359 Год назад

    Great info, thanks Sir!

  • @LetsGO-bb3tt
    @LetsGO-bb3tt 2 года назад

    Good advice thank you so much.

  • @HeranAbdela
    @HeranAbdela Год назад

    ስልክህን እባክህ

  • @HawaSeid-df5vj
    @HawaSeid-df5vj Год назад

    ስልከህን ወንዲሜ

  • @rtuhhhhh1437
    @rtuhhhhh1437 Год назад

    ስልክ ቁጥር

  • @sigere6886
    @sigere6886 Год назад

    ስልከህን ጻፍልን

  • @addisuwolde9898
    @addisuwolde9898 7 месяцев назад

    Betam enamesgnale

  • @ericbrie3480
    @ericbrie3480 10 месяцев назад

    Tnxxxxx

  • @ericbrie3480
    @ericbrie3480 10 месяцев назад

    Temsegen

  • @ericbrie3480
    @ericbrie3480 10 месяцев назад

    Tebrek

  • @azmerakiros1572
    @azmerakiros1572 2 года назад +1

    ሰልክህን እንዴት ማግኝት እንቺላለን