Could you tell me please the clear difference between the two sub- provision of article 1000 (sub- 1&- 2) period of limitation of three(3) years vs. fifteen (15)years) in our civil code??…@!
Andi bank branch woreda wust nw mekemecaw tekesash gezeb le gil tikm awulo edmelis banku yersun sertegna mekises bifelg yetgnaw fird bet kis yakrib...bir metenu...897536 sihon...yih kis federal courts kutr 1234/2013 artcle 5/t) lay balewu nw or artcle 16 plus or 19 or be kililoch ye dagnoch awaj meseret maykesakes na mikesakes nbret 3 or 2 million gimit werda siltan nw bemilnew...keza be local jursdction lewerda bikrb ye federal courts proclamation art 5/t/ ende objection bikrbosa ?
በጣም በጣም እናመሠግናለን በስልክም ጥሩ ማብራሪያ ነዉ የሰጠኸኝ አመሠግናለሁ በርታ🙏
በኮረና ምክነያት በአገራችን ወቅታዊ ጉዳይ ማለትም በጦርነቱ ወቅት በመታወቂያ መታገድ ከዚያም የመሬት አስተዳደር በተጣለበት ጊዜያዊ አዋጆች ተደማምረው ከ2012እስከ2014ጥር ድረስ ያሉ ጊዜያት በይርጋ የሚታገዱ ጉዳዮች ይቀነሣሉ ወይሥ አይቀነሡም?ማለት የይርጋ ጊዜውን አሥተያየት ያሥደርጋሉ ወይ?
የፍልሚያ ወይም የመፋለም ክርክር በድንበር ማለፍ የተነሣ ክስ ይርጋው እስከመቸ ድረስ ነው?የተገነባው ግንባታ ለማሥፈረስ ህጉ ምን ይላል?እስከ ስንት ካሬ ሢወሠድ ነው ለማሥፈረሥ ህጉ የሚፈቅደው?ወንድሜ አብራርተህ ብትነግረኝ በትህትና እጠይቃለሁ።
ባልና ሚስት ሆነን ከጋብቻ ቡሃላ ያፈራነውን ንብረት በሱ ቤተሰቦች ስም ቤት ገዝተናል አሁን ላይ 1 አመቱ ነው ቤቱ ከተገዛ ስም ሳያዞሩልን ከቆዩ ይርጋ ሊያግደን ይችላል ወይስ አይችሉም? ይከዱናል ብየ አላስብም ግን ለጥንቃቄ ያክል ማወቅ እፈልጋለሁ?
በሌላ ሰው ስም ካደረጋችሁት በህግ ፊት የናንተ የጋራ ሀብት ነው ተብሎ አይወሱድም። ለምን በሌላ ሰው ስም ልታደርጉት ቀድሞውኑ አሰባችሁ? በናንተ ስም ካልሆነ የጋራ ሀብት ሊባል አይችልም።
በጣም የምፈልገው ጢያቀ አንድ ልጠይቅ ለምሳለ አባተ ከሞተ 29ዓመቱ ነው አንተ በነገረከኝ በሦስት ዓመት ነው የይረጋ ግዛ ያበቃል እያልክነው እሽ እኔ አባቴ ስሞት አንድ ዓመት ነበሩኩኝ ስለዚ መጠየቅ አልችልም ማለት ነው
ስልክህን ማግኘት ይቻላል?
በጣም ጥሩ ነው።ሁሌ ሕግ አያይዞ መግለፅ ቢቻል🙏
ለሦተኛ ወገን ከስጠ ቦሀላ
አባቴ በሞተ ባራት ወር ክስ መስርቼ ተወሰነ ልንካፈል በክርክርላይእደሆን ዳኛው ጋር ተደራድረው ታንካፈል ለህቷ ልጅ ሰጠችው ቦታ ሀብታምነው
Betam tiru agelalets new koyeche new yehen program meketatel yejemerkut ahun endegelets yemeteyekew tiyake axsiyon yerega gize alew ? Ande sew yebeteseb axsiyon wust detesha norot axsiyonu minim ayenet sebsebam yehun yetirif kifefilim sayesetew kisara lay nen bemel becha ke direjetu melis eyetesetew eske sinit amet yekoyal ande ken yehi akahed cherash dereshawun aysatawu ?? Ebakhi aseredagn
አንድ ባለመብት መብቱን ለፈለገው ላመነበት ቢሰጥ ይገባኛል ብሎ ጠያቂ ቢመጣ?
ክብር ጠበቃ ጥያቄ ነበረኝ
ምንም ውል ሳልዋዋል በእምነት ለአንድ ሰው የእንጨት ስራዎች እንዲሰራልኝ ተነጋግረን ገንዘብ በባንክ አስገባሁለት ሆኖም ስራውን አልሰራልኝም አሁን ላይ ገንዘቡን እንዲመልስልኝ ስጠይቀው ስልኩን ዘግቶ ዝም አለኝ
ብከሰው በሕግ ተጠያቂ ይሆናል ወይ????
ለሚሰጡኝ ምላሽ በቅድሚያ አመሰግናለሁ!!!!!!
እኔ የምጥየቀው ጉዳይ ቢኖር አንዲህ ይሆናል በአንድ ጣሪያ እና ግድግዳ እ ንዲሁም ግቢ ውስጥ የሚገኘ መኖሪያ ቤት በደርግ ዘመን ተርወርሶ ነበር እናም ይህ ቤት ግን በአሁኑ ጊዜ እኛ የዚህን ቤት ኪራይ እ ንደ ማንኛው ህብረተሰብ የቀበሌ ክራዩን አየከፍለን እንኑር ብለን ማመልከቻ አስገበተን ምንም ምላሽ ሳናገኝ ይሀው ከሃያ ዓመተ በላይ ሆነው እናም ይሄን ሕጉ አንዴት ይ መልከተዋለ ::
ከይዞታ የወሰን ድንጋይ አተካከል ጋር ለሚነሳ ክርክር መሬት ልማት በ4ቱም መአዘን የወሰን ድንጋይ ተክሎ ባያስረክብ የይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት በሚረከብበት ጊዜ የይዞታ ባሌቤቱ
በወቅቱ በ4ቱም መአዘን የወሰን ድንጋይ አልተከለልኝም ብሎ ለሚያቀርበው ክስ መብቱን በይርጋ ያጣል ወይ?
መተጫጨት በምን ህግ ነው የሚፈቀደው አንቀጹን ብትጠቅሰው?
ስጦታ እና ውርስ ይለያያል?
ቁጥርህን እንደት ነው የምናገኘው
እናመሰግናለን ስለጠቃሚ መረጃ::
ውርስን በተመለከተ በፅሑፍ ያለተደገፈ ኑዛዜ በሕግ ምን ያህል ተቀባይነት ሊኖረው ይችላል ?? የአይን ምስክሮች ባይኖሩ??
እናመስግናለን ስለጠቃሚ መረጃ
ምስክር ከሌለ በቃል የተደረገ ኑዛዜ በሕግ ፊት ተቀባይነት አይኖረውም።
Could you tell me please the clear difference between the two sub- provision of article 1000 (sub- 1&- 2) period of limitation of three(3) years vs. fifteen (15)years) in our civil code??…@!
እባክ ስልክክን
በጣም አመሰግናለሁ በፍትሐብሔር ህግ 1000(1)ና(2)ስር ያሉትን እንድያብራሩ ጠይቃለሁ
🎉ትምሕሮቱ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን የፍታሐ ብሔር ቁጥሩ የጠቀሶ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ክቡር ጠበቃ ብዙ ነገርን እያሳወቁን ነው እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ ነበረኝ ፈቃድዎት ከሆነ ይመልሱልኝ ስለይርጋ ነው ስለውርስ ለመጠየቅ 3 አመት ሆኖታል የቤተሰብ ውርስ ለመጠየቅ አሁን ይርጋ አግዶታል ማለት ነው ግን በመሀል ፍርድ ቤት በኮረና ተዘግቶ ነበር ይህ ታሳቢ አይሆንም ያ ታሳቢ ከተደረገ ጊዜ አለኝ ማለት ነው ለመጠየቅ እስቲ ይመልሱልኝ ስለመልካም ትብብሮት አመሰግናለሁ
ሰላም
በኮሮና ምክንያት ፍ/ቤት ቢዘጋም ይርጋ ጊዜ እንዳያልፍ ማመልከት ይቻል ነበር። ስለዚህ በኮሮና ምክንያት ይርጋ ጊዜ ላይ ተጨማሪ ጊዜ መጠየቅ አይቻልም።
@@higenbetegebarthelawpracti5247 አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብሮት ስለቀና መልሶዎት
ሰላም ጠበቃ ጥያቄ ነበረኝ አባት ከሞተ ከ14አመት በኋላ የግል ልጆች ንብረት አካፍሉን ብለው መጡ እና ጉዳዩ ወደፍርድ ቤት ሄዷል ንብረቱን እንዳንጠቀም እገዳ ወቶብናል በቅርብ ወራሽነታችሁን አሳውቁ ተብለን ቀጠሮ ተይዟል ይርጋ ካለ ወራሽነታችንን ካሳወቅን በኋላነው ይርጋ ጊዜገደቡ ይታይልን ምንለው ወይስ ከዛ በፊት መጠየቅ እንችላለን
''የግል ልጆች'' ማለት ምን ለማለት ነው? ወራሽነታችሁን አሳውቁ ነው ወይስ አሳውጁ የተባላችሁት?
ንብረቱን እንዳትሸጡና ለሶስተኛ ወገን እንዳይተላለፍ ነው የታገደው ወይስ እንዳትጠቀሙበት?
እነዚህን ነገሮች አረጋግጡ መጀመሪያ።
እኔ ወራሽነቴን አረጋግጫለው የአባቴን የአባት ድርሽ ግን ምንም አይነት ክስ አልመሰረትኩም ወራሽነቴን ያረጋገጥኩት ግን ሶስት አመት ሳይሞላው ነው ሴት ሀያቴ ስላለች አልከሰስኩም እና የአባቴን አባት ድርሻ ለመጠየቅ አሁን ይርጋ ያግደኛል ማለት ነው አስር አመት ሞልቶታል?
Nebretnetu bemanem semi ayedelem esuse beteyex yerga yagedewal
Sela asarena saratngh awaje qutur 1156 batamalkataw yerga ebkoten geltse byargulng
የውርስ ንብረት ልጅ ወይም ሚስት መሆን ይቻላል?
Thank you so much!!!
እባክህን ስልከ ቁጥርህን
0911 413283 በስራ ሰዓት ይደውሉ
ወላጆች ለአንድ ልጅ በስጦታ አስተላለፍ ቢሞቱ ስጦታው ይጸናል ውይ?
በመጀመሪያ በጣም ይቅርታ እና 1 ጥያቄ ነበረኝ
ስልክሆትን ፈልገ ነበር ይላኩለኝ
አታወጀ 29 አመት ሆኖታል አባታችን ሲሞት አሁን ላይ የሚታደስ ነገር ይኖራል ወይስ እንዴት ነው
ያለ በቂ ማስረጃ ሠራተኛን ለመጉዳት የድርጅቱ ሥራ ኃላፊ በወሰነው ውሳኔ መሠረት ሠራተኛው ሥራውን ይህንኑ ችግር በፁሑፍ አሳውቆ ሥራን ቢለቅ
ሠራተኛው ምንም አይነት ጥቅማጥቅምና የሥራ ልምድ ሳይወስድ ቢቀር ይርጋ ያግደዋል፡፡
አንቀፆቹ ቢጠቀሱ መርጥ ነው 17:49 17:49
Aderaa setchihalhu eyalu
v.good
yes
ይ
Aderaa wulii
ዉርሱን ስም ሳይቀይ 20 አመት ከተጠቀመበት ክስ መክሠስ ይቻላልሆይ
ጤና በማጠት ወይ በማበድ ወይም በመተት አዙሮበት ከሆነ አሁን ውርስ መጠየቅ ይቻላላል ዎይ
Amesegenalehu. Yerist/meret kehone, letewelajoch yirgaw sente amet new. Abatee ena enat kemotu malet new.
ፍርድቤትችልተኛተሆነስ
ልጆች 18 አመት ከሞላቸው እና አንደኛው ወላጃቸው በህይወት ቢያልፍ ውርስ ክፍፍል ላይ በህይወት ካለዉ ወላጃቸዉ አካዉንት ላይ ካለዉ ተቀማጭ ገንዘብ ግማሹን መውረስ ይቻላል?
YELETU PROGRAMH ASTEMARINA ANQINET YALEW TEQAMI MELKT NEAW YASTELALEFKEW!!!!
Andi bank branch woreda wust nw mekemecaw tekesash gezeb le gil tikm awulo edmelis banku yersun sertegna mekises bifelg yetgnaw fird bet kis yakrib...bir metenu...897536 sihon...yih kis federal courts kutr 1234/2013 artcle 5/t) lay balewu nw or artcle 16 plus or 19 or be kililoch ye dagnoch awaj meseret maykesakes na mikesakes nbret 3 or 2 million gimit werda siltan nw bemilnew...keza be local jursdction lewerda bikrb ye federal courts proclamation art 5/t/ ende objection bikrbosa ?
Period of limitetion diffin adrglign wendme
Your t no