Eneho Eyesus "እነሆ ኢየሱስ" by Dawit Getachew

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 дек 2024

Комментарии • 258

  • @emelom20
    @emelom20 Год назад +126

    ይህ ሰው በእውነት ልታይ ልታይ የማይል ዘማዊነት የሌለበት በጌታ ፊት የተወደደ የአባቴም የመድሀኒቴም የእግዚአብሔር ባርያ ነው!!መዝሙሮችን እየሰሙ መጨፈር መደነስ አይቻልም መንፈስ ስላለበት ቀጥታ ወደ ላይ ብቻ❤❤❤❤❤

    • @binyamgirma3144
      @binyamgirma3144 Год назад +15

      የፃፍሽው ሃሳብ ልክ ነው መዝል ላልሽው ግን በመንፈስ ከሆነ መቆምም መዝለልም ለእኔ አንድ ነው

    • @emelom20
      @emelom20 Год назад

      ​@@binyamgirma3144 ሀሳቡን በደንብ እንብበህ ከተረዳህ በሗላ እንነጋገር!!ቢሆንስ መቆምም መዝለልም መቼ እና የት አንድ ሆነው?????

    • @AschalewGetachew-o6n
      @AschalewGetachew-o6n 10 месяцев назад +2

      Ye egzabeher menfes eko yeselam menfes nw ye hukata menfes adelem biye asebalewu

    • @tigrayroyality8981
      @tigrayroyality8981 10 месяцев назад +6

      Endeza masebsh lik nesh gn mezalel hukata emihonew le Geta sayhon siker new ena le Geta mezlel adelem megelbet siyansbet new

    • @tsegazeaba.6400
      @tsegazeaba.6400 10 месяцев назад +1

      Thank you dear ❤

  • @Binyamyonas
    @Binyamyonas Год назад +66

    ሰማይ ምድሩ በወንጌል ይሞላ የመጽሐፉ ኢየሱስ እንዲህ ይሠበክ
    ዴቩዬ ፀጋ እና ምህረት ይጨመርልክ

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 Год назад +19

    ከፍጥረታት በፊት ኢየሱስ ነበረ
    ዓለምን በሙሉ በሱ ተፈጠረ
    የነበረ ያለ በክብር የሚኖር
    አምላክ ነው እራሱ ያለ እንደ እግዚያብሄር
    የእግዚአብሔር ደስታ ነው ውድ አንድ ልጁ
    ወደ አብ መድረሻ ብቸኛ መንገዱ
    የሕይወት ውሃ ነው የሚፈስ ዘላለም
    ከሱ የሚጠጣ ዳግም አይጠማም!
    እነሆ ኢየሱስ የእግዚአብሔር በግ
    የዓለምን ሁሉ ኃጢያት በደሙ ሊያስወግድ፣ የባሪያ መልክ ይዞ
    ሰውን ሆኖ መጣ፣
    በሱ ላይ አረፈ የኃጢያችን ቁጣ!
    ክብር ይሁን ለኢየሱስ !
    ክብር ይሁን ላዳነን! መንግስትና ካህናት ለእግዚአብሔር ልጆች ላደረገን።
    የመማፀኛ ግንብ ማምለጫ መዳኛ
    አሳልፎ ማይሰጥ እውነተኛ እረኛ
    ሊቀ ካህን ነው ኢየሱስ የሚኖር ዘላለም
    ከሱ ደም የሚያልፍ የኃጢያት ጉልበት የለም
    እነሆ ኢየሱስ የእግዚአብሔር በግ ፣ የዓለምን ሁሉ ኃጢያት በደሙ ሊያስወግድ የባሪያን መልክ ይዞ ሰውን ሆኖ መጣ በሱ ላይ አረፈ የኃጢያታችን ቁጣ፣!
    ክብር ይሁን ለኢየሱስ
    ክብር ይሁን ላዳነን ፣ መንግስትና ካህናት ለእግዚአብሔር ልጆች ላደረገን።
    ላለውና ለነበረው በክብር በሚኖረው ከሙታን በኩር ሆኖ ሞትን ድል አድርጎ ለተነሳ፣ ለነገስታት ሁሉ ገዥ ሁሉን ቻይ አምላክ ለሆነው ከዘላለም እስከዘላለም ክብር ለኢየዩስ ክርስቶስ ነው።
    ክብር ይሁን ለኢየሱስ
    ክብር ይሁን ላዳነን
    መንግስትና ካህናት ለእግዚአብሔር ልጆች ላደረገን።
    አሜን
    ከዘላለም እስከዘላለም ክብር ለኢየሱስ

  • @robaba1694
    @robaba1694 Год назад +87

    ባንተ እየተገለጠ ስላለው ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

    • @mercysh39
      @mercysh39 Год назад

      Daviye geta abezeto yebarkh

  • @tsegabkarta6739
    @tsegabkarta6739 День назад +1

    Thank God for giving us you.💙

  • @HabKok78
    @HabKok78 Год назад +20

    Dave❤ ወንድማችን ሰለ አንተ ሁሌም ጌታን አመሰግነዋለሁ🙏
    እጅግ የተባረክ ነህ! የአንተ መዝሙር በይኖር ምን እሰማ ነበር! ቀኑን ሙሉ የአንተን መዝሙር ከልሰማሁ ልክ የሆነ የህይወቴን ወሳኝ ነገር እንደረሳሁ እቆጥረዋለሁ! በአንተ ስላለ ፀጋ ጌታ ይባረክ! እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልኝ! ዘመንህ ይለምልምልኝ💚
    ፀጋው በእጥፍ ያገኝህ! ዘመንህን ሙሉ እየዘመርክ በአባቴ! በአባትህ! በአባታችን ቤት ይለቅ! ተባረክልኝ! ህይወት በምሆኑ ዝማሬዎችህ ሁሌም ስለምታረሰርሰን! የአባቴ የእየሱስ መንፈስ ዘመንህንና ህይወትህን ሙሉ ያረስርስህ! እግዝአብሔር አብ በልጁ በእየሱስ ስም ዘመንህን ይጨምርልህ! አገልግሎትህን ያስፋልህ!
    እወድሃለሁ❤ እንወድሃለን❤️!
    ተብርከሃል🙌🙌🙌🙌

  • @nebiyatabera2907
    @nebiyatabera2907 11 месяцев назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን የማያሳፍር ስርአት ያለው ዘማሪ ስላለን።

  • @tarikutemuari
    @tarikutemuari Год назад +4

    ዕብራውያን 13
    8 ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።
    ዴቭ ዘመንህ ይለምልም!!!!!!

  • @ErmiasArgago-ve5ur
    @ErmiasArgago-ve5ur 10 месяцев назад +4

    Dave God bless you
    በምህረቱ ዘሬ ቆሜያለሁ
    ስለኔ ሞቶ እኔ ድኜሀለዉ
    ነፍሴን ከምሹ ከከሰሾቼ
    መምለጥ ችዬለዉ ምህረት አግንቼ

  • @asamnewtesema5820
    @asamnewtesema5820 Год назад +3

    ዴቭ መልካም አርያችን💖

  • @Hayelom.g
    @Hayelom.g Год назад +52

    💙I am always thankful for you Daveye. God bless you again. It's hard to imagine this generation without you. I feel really lucky to have grown up in your era. I am always proud of you. I always share your songs with my non-believer friends, and they love you too. God bless you even more, and never stop singing, Dave the beloved.😇

    • @ayakINTERIOR
      @ayakINTERIOR Год назад +5

      ዴቭዬ እንዴት ሚባርክ መዝሙር ነው 🙏
      ስለ ሀጢአታችን የሞተው እና እስከ ወዳኛው ሚራርልን እየሱስ አምላክ ነው ❤

  • @biniamtadele5624
    @biniamtadele5624 Год назад +10

    ክብር ላለና ለነበረ ደግሞም ለሚኖር ክብር ይሁን ለእሱ ለእግዚአብሔር ።አሁን ላይ አብዛኞቻችን በምድር ለተደረገልን ነገር ብቻ አመስጋኝ ሆንን አዎ ስለበዛልን ምህረት ስለተደረገልን መልካምነት ነው ግን ግን ይሄ ትልቁን ልናመሰግንበት ሚገባንን እውነት ሊሸፍን አይገባም ከሁኔታው ውጭ ሁሌም ምናመሰግንበት ምክንያት አለን ሞቶ አዳነን ከዘላለም ሞት አመለጥን ለኛ ደሞ ለኛ ደሞ ከዚ ሚበልጥ ነገር ከየት አለ ውይ ክብር ለእግዚአብሔር ልጆቹ ላደረገን ለወደደን እንዴት ያለ በረከት ነው እግዚአብሔር ስምህ ይባረክ ። ክብር ላንተ ብቻ ልጅ ላረከን በዚያ የሞት መውደድ የወደድከን ዳግም እቅፍ ውስጥ እንዘምራለን ምድር ለይ አያበቃም በዚያ በቤታችን እዘምርልሃለን ተባረክ እግዚአብሔር

  • @HanaWudineh
    @HanaWudineh 7 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብር ለኢየሱስ ብቻ ይሁንንንንንን🎉❤❤❤❤❤

  • @dawitm.bekele3607
    @dawitm.bekele3607 Год назад +15

    ከእርሱ ደም የሚያልፍ የሀጢያት ጉልበት የለም:: ❤ አሜን ክብር ይሁን ለእየሱስ ❤

    • @Kanan_123
      @Kanan_123 Год назад

      What a comment🔥 ohhh

  • @yemesrachmesfin4143
    @yemesrachmesfin4143 Год назад +4

    ለዘላለም ለታረደው በግ ክብር ይሁንለት አሜን. ዴቭዬ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደስ የሚል እየሱስን የሚያሳይ መዝሙር ነው መቼም ጌታ በዘመናት ሁሉ ቅሬታ አለው አሁን ደግሞ እየሱስ እየሱስ የሚሉ መዝሙሮች በዙልን ተከታትለው መጡልን ክብር ለኢየሱስ ይሁን :: ይህ ስም ብቻ ነው መብዛት: መግነን : ከፍ ማለት ያለበት ሃሌሉያ :: እሱ ሊልቅ እኛ ግን ልናንስ ይገባል አሜን 🙏🙏🙏 ተባረክልኝ ዴቭዬ

  • @BekoBaka
    @BekoBaka Год назад +5

    እነሆ ኢየሱስ.. 🥹🎶🎧💖

  • @belilitamolla
    @belilitamolla 9 дней назад +1

    ፀጋ ይብዛል!!!!!!

  • @AdaneSamuel-e9y
    @AdaneSamuel-e9y Год назад +20

    JESUS JESUS JESUS JESUS...ወደ አብ መድረሻ ብቸኛ መንገድ...✟😍😍
    Be blessed deva...u are really blessing of generation from above😍

  • @yosefworku-q8p
    @yosefworku-q8p Год назад +13

    ሌላ ምንም አልልም ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ❤❤❤

  • @haregnkassaofficial3084
    @haregnkassaofficial3084 Год назад +9

    አሜን!!!እነሆ ኢየሱስ የእግዚአብሔር በግ ::የአለምን ሀጢያት በደሙ:ሊያስወግድ!!!!
    ክብር ክብር ክብር ላለ ለነበረው ዳግም ለሚመለሰው❤❤❤ ተባረክ ዴቭዬ

  • @FiraMeseret
    @FiraMeseret Год назад +1

    ምን አይነት መንፈስ አንተ ላይ ወርዶ ነው🥰 አኔ ምንም አልልክም ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ🥰🥰

  • @herryh1
    @herryh1 Год назад +1

    ዴብ ስለ አንተ እግዚአብሔርን በጣም አመሰግናለሁ ምክንያቱም እግዚአብሔር የሰጠህን መክሊትና ፀጋ የቱጋር ማዋል እንዳለብህ ስለተረዳህና የመዝሙርና ዜማው የሙዚቃው ውህደት ሰማያዊውን ብቻ የሚይስመም ሆኖ አግምቼዋለሁ ።በብዙ ተባረክ I hope አንድ ቀን ደግሞ አብሬክ እንደ ዝም ተስፋ ኡደርጋለሁ።

  • @Sara-cr7bx
    @Sara-cr7bx 5 месяцев назад +2

    Amen.. all I can do is cry and praise him 🥹🥲🙌🏽

  • @Sakonly1
    @Sakonly1 Год назад +2

    Kaleab tekil leyu new wow guitar

  • @yonasashagre3568
    @yonasashagre3568 Год назад +9

    3:42 ማምለጫ መዳኛ አሳልፎ የማይሰጥ እረኛ ........ግሩም ድንቅ መዝሙር ተባርከሀል devaa

  • @lillysamuale4001
    @lillysamuale4001 Год назад +12

    ስላንተ ጌታ ይክበር🙏 በመንፈስ የረሰረሱ ዝማሬዎችህን መስማት ምንኛ መታደል ነው በዚህ ዘመን❤❤ ጥንት የነበረው የአባቴ💙🙏 መንፈስ አሁንም ባንተ ላይ መሆኑን ማሳያ ነው ባንተ ተባርከናል ዴቭ❤❤ ለምልም ከዚህ በላይ እንወድሀለን😍😍😍

  • @mintesenotalemayehu617
    @mintesenotalemayehu617 Год назад +4

    ምን አይነት ድንቅ ዘማሪ ነህ ግን ❤❤❤

  • @bereket7
    @bereket7 Год назад +2

    Geta Eyesus abzto abzto yibarkih Dave! Endante yalu letsegaw tamgnochn geta lemedrachen yabzalen!

  • @AgebushTesema
    @AgebushTesema 10 месяцев назад

    አቤት የተባረክ በእግዛብሔር መዝሙርችን ስሰማ ሁልግዜ እንዳአዲስ ነብስን የሚያሰርስ በአምልኮ ወደ እግዛብሔር የሚያስጠጋ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Josy-t3z
    @Josy-t3z Год назад +4

    ወንጌል ይበዛልን ተባረክ ጌታ ዘመንን ይባርክ

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 Год назад +8

    ወንጌል❤❤❤ እነሆ ኢየሱስ የእግዚአብሔር በግ❤❤❤❤

  • @BNSNPhilobos
    @BNSNPhilobos Год назад +6

    ሁሌም እግዚአብሔር እባርካለሁኝ አተላይ ስላስቀመጠው ፀጋ እጥፍ ይጨመርልህ ተባረክ

  • @mihrettadesse4228
    @mihrettadesse4228 Год назад +3

    Eneho EYESUS🙌🙌🙌🙌
    Deveyeee yetebarek sew enwedhalen❤

  • @dawitkumerabenti6942
    @dawitkumerabenti6942 Год назад +7

    Blessings to you, Brother David in Christ! Thank you for always showing us the true gospel. May God bless you and your family.

  • @lyrify7841
    @lyrify7841 5 месяцев назад

    ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ። አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።
    የዮሐንስ ራእይ 1:8
    ክብር ይሁን ለኢየሱስ። አሜን።

  • @tebibulisanework3223
    @tebibulisanework3223 Год назад +4

    Amen amen!!!tsega yibzalih devaye

  • @mogesmoges1277
    @mogesmoges1277 3 месяца назад +1

    Dev betam kemwedachew zemarian mehal kedamiw neh ene eskemawkew yante mezmuroch ende zemenu mezmuroch zilay bicha aydalum tikikilegnawin ye EGZIABIHERN dimts kulich argo miyasay new anten yeseten EGZIABIHER lezelalem yibarek❤❤❤❤

  • @bayubelete8355
    @bayubelete8355 Год назад +3

    ወድሜ ተባረክ። በጣም የሚገርም የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው። የኢየሱስ እንደመሆን ምን የሚያስደስት ነገር አለ? ክብር ይሁን ለኢየሱስ

  • @JEsubalewAmare
    @JEsubalewAmare 8 месяцев назад +1

    ከvideo አንስቶ ሁሉም ነገር የተዋጣለት መዝሙር።እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ።
    ከቃሉ የተቀዳ ቃሉን ቃሉን የሚሸት መዝሙር።
    ከፊቱ ከቤቱ አትታጣ ፀጋው ይብዛልህ።

  • @mercybelete1297
    @mercybelete1297 Год назад +3

    እውነትም ዳዊት!!! ተባረክ ወንድማችን

  • @tinseaabera5783
    @tinseaabera5783 Год назад

    ክብር ይሁን ለእየሱስ ፡ክብር ይሁን ላዳነን፡መንግስትና ካህናት ላደረገን፡ከዘላለም እስከ ዘላለም ክቡር ለእየሱስ ክርስቶስ ነውውው!ሌላ የምንለው የለም ! አሀሀሀሀ አሀሀሀሀ አሀሀሀሀሀ አአሜንንንንን !!!!!የክብሩ መገለጥ ይብዛልህ !!!!! ተባረክልኝ !!!

    • @BekaT6073
      @BekaT6073 Год назад

      ይች ስንኝ በደምብ አልተሰማችኝም።

  • @makluvgena7545
    @makluvgena7545 Год назад +1

    Davi tebarekilen !!! Ahunim tsega yibizaleh !! meshatachin eyesusin magulati new !!!!!🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zoelife777
    @zoelife777 Год назад +3

    you so blessed singer
    David 👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉i am so blessed by your annointing songs

  • @Tiz-n8c
    @Tiz-n8c Год назад +2

    ❤❤ bizu bereket yehonew eyesus yibizali❤

  • @MahletMekuria
    @MahletMekuria Год назад +2

    Amen hallelujah

  • @marshetassefa-d7r
    @marshetassefa-d7r Год назад

    ዶክትሪን ነው እንጂ የሄ ዝማሬ ብቻ አይደለም ዋው

  • @SantaForChrist
    @SantaForChrist Год назад +2

    Amennnnnn deveyeee❤❤ beruk sew

  • @SebsibeHailu
    @SebsibeHailu Год назад +2

    wow amezing song and preching god bless you

  • @niyanagedlu116
    @niyanagedlu116 Год назад +2

    🙏amen kibr le egzyaber yhun.... Geta kezhi bebelet maninetun yigletilh bante likebr geta ybarek🙏tebarek🙏

  • @hailuelias993
    @hailuelias993 7 месяцев назад

    ውድ የአባቴ ልጅ ፀጋ ይብዛልህ። የዛሬዋ ቤተክርስቲያን ድንቅ ስጦታ ነህ! መዝሙር ይጨመርልህ በብዙ ተባረክ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @hilkiahamen622
    @hilkiahamen622 4 месяца назад

    አሜን አሜን እውነት ነው ይሄ ነው ኢየሱስ❤❤❤❤ ዴቭ ተባረክ ወንጌል በዜማ አነሆ ኢየሱስ!!!" ❤ ፀጋ ይብዛልህ

  • @HIWOTYALAYU
    @HIWOTYALAYU Год назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ

  • @yabetse21
    @yabetse21 Год назад +16

    Behold the son of God; Stay blessed Dave for the masterpiece song and the depiction of Christology.

  • @misganatesema8851
    @misganatesema8851 Год назад +1

    Dave selanet Egezahaber yemesegen 🙏❤

  • @Ephremwogar
    @Ephremwogar Год назад +2

    sile ante egzihabher yimesgen tebarek

  • @yemisirachayalew2825
    @yemisirachayalew2825 6 месяцев назад +1

    ፀጋ ይብዛልህ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @HirutDestaHirutDesta
    @HirutDestaHirutDesta Год назад

    የአንተን መዝሙር ያዎኩት ቂርብ ቀን ነው ግን በጣም ተባርካለው ከማዎቄ በፊት የነባርኝ ግዜ በጣም ይፃፅታል 🙌🙌🙌🙌🙌

  • @HaymiEndrias
    @HaymiEndrias Год назад +2

    Devye ተባርከሃል!

  • @hailehaile8024
    @hailehaile8024 Год назад +2

    ተባረክ ውዱ ዴቭ ያብዛልክ እወድሀለው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @barnabaswoldu5141
    @barnabaswoldu5141 5 месяцев назад +1

    ዴቫ ትችላለህ አባቴ❤

  • @tadesseyacod6480
    @tadesseyacod6480 Год назад +1

    ❤❤Dave ተባረክ😮😮

  • @somjesus
    @somjesus Год назад +6

    GOD BLESS YOU Dave

  • @biniyamdesalegn
    @biniyamdesalegn Год назад +1

    ድንቅ ነው❤❤❤❤

  • @hiwigelaye6509
    @hiwigelaye6509 Год назад

    እነሆ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruthabera4313
    @ruthabera4313 Год назад +10

    More blessings my brother David in Christ! You always show us Jesus! You always sing the the true and the full gospel! Heavenly Father bless you with your family! May God take you to another level! I am thankful for God for this privilege!

  • @BereketMoges639
    @BereketMoges639 7 месяцев назад

    Dave yeabate yeigziabher lij wondme beiwnet wodihalw egziabher anten legna agelgay Argo sileseten enamesegnewalen tihtina chimitnet striat melkam zema adads qine ketita wodesemay yemyanegudu mezmuroch lante tesetoal kelijnete yemwodih mrt modele neh❤❤❤❤

  • @Ehitomezmur2023
    @Ehitomezmur2023 Год назад +3

    “የእግዚአብሔር ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል መጀመሪያ።”
    - ማርቆስ 1፥1 ማርቆስ መፀሀፋን ሲጀምር በእንዲ አቀረበልን ወንድማችን በዝመሬ ወንጌልን ጆሮ ላለው ሁሉ ሰበከ

  • @brukbruk-vo2gi
    @brukbruk-vo2gi Год назад +3

    GBU ወንድማችን

  • @martaabebe8206
    @martaabebe8206 Год назад +2

    Amen dave tebark❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jl-dk1qx
    @jl-dk1qx Год назад +1

    Wow ምን አይነት መዝሙር ነው 🔥🔥🔥ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @yaredgashe2339
    @yaredgashe2339 11 месяцев назад +1

    Dave ከአንተ መዝሙር ብቻ አይደለም ብዙ ነገር ታምሬሀለው ስለዚህ እግ/ር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ጫምሮ ጫምሮ ይስጥህ

  • @nunuasenakechalemu7613
    @nunuasenakechalemu7613 Год назад

    Devo tebareklne tsga yibizalhi tebarikenal🙏🙏

  • @eebbasaadhugaasaa1136
    @eebbasaadhugaasaa1136 Год назад +5

    You have mentioned all the truth about Our Lord and The truth Jesus Christ. Just this kind of Song is what we need to listen...God Bless You Dave

  • @estifanoskebede5585
    @estifanoskebede5585 Год назад

    የቅኔ የዜማ የቅዳሴ የውዳሴ ፀጋ ይጨመርልህ ይብዛልህ። በነገር ሁሉ ለዘለዓለም/ሁልጊዜ ለምልም አብብ አፍራ።

  • @KiyaBiruk-wd8xq
    @KiyaBiruk-wd8xq Год назад +4

    እየሱስ 🥰

  • @binyamgirma3144
    @binyamgirma3144 Год назад +1

    Deva, you are consistently appreciated for your devotion God Bless you

  • @HomieyAbigthomiy-dl9zv
    @HomieyAbigthomiy-dl9zv Год назад

    Dev geta yebrekhe hulm yesun mengst mesbk yhun norw❤❤❤❤

  • @tesfahuntarekegn7737
    @tesfahuntarekegn7737 Год назад +3

    grum mezmur new geta stgawin yabezalih

  • @konjitdemisse1478
    @konjitdemisse1478 Год назад +3

    Eyesuse ewedhalew. Deve tebark

  • @Mihret153
    @Mihret153 Год назад +1

    አሜን ክብር ይሁን ለኢየሱስ

  • @joshuashimelis2223
    @joshuashimelis2223 10 месяцев назад

    I have never in my entire life seen a better lighting than this also blessings

  • @AschalewGetachew-o6n
    @AschalewGetachew-o6n 10 месяцев назад +1

    Geta yebarkeh betam nw mezmurocheh yemiyawud meaza alewu eske shebet shemgelena kebetu yanureh...

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 Год назад +7

    እሰይ ወንጌል ተነቀነቀ! ይሰበክ አሜን❤
    የኢየሱስ ዝማሬ❤❤❤❤

  • @gammeeabbaagammachiis572
    @gammeeabbaagammachiis572 Год назад +5

    I'm really thank God ,for the God gave and bless you by His limitless grace🙏
    Be blessed Dave😍

  • @GereHadush
    @GereHadush Год назад +2

    Glory, honor and riches to the eternal and glorious , Jesus Christ, forever and ever. God bless you Dawit, it is not only a song but powerful preaching message in lyrics.

  • @tigistaddis2287
    @tigistaddis2287 Год назад +1

    ተባረክ ተባረክ🙏🥰

  • @jesusislord5560
    @jesusislord5560 9 месяцев назад

    Beloved Dave, you are indeed our blessing. It is always amazing me your humbleness and how you keep your Grace and integrity in Christ. Keep shining!!! Your are a role model for a Ture man of God and worshiper for generation. God bless you more and more🙏🙏❤️❤️❤️

  • @meronsetu2504
    @meronsetu2504 Год назад

    Ye ewnet betam new mwedh . Egziabher ybarkh davyee🥰🥰

  • @fikerfiker8407
    @fikerfiker8407 Год назад +1

    Davayee anite bereketachin neh❤
    Bebizu tebarekilin❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @EthioGosple
    @EthioGosple Год назад +10

    Dear beloved brother, you are our blessing. Glory to GOD our father! may He bless you more🤩

  • @YaredGashe
    @YaredGashe 5 месяцев назад

    በአንተ እየተገለጠ ስላለው ፀጋ እግ/ር ይመስጌን

  • @tsigefikiru3828
    @tsigefikiru3828 9 месяцев назад

    ስላንተ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ አወድሀለው❤❤

  • @meroni3657
    @meroni3657 Год назад +1

    Daveye, my dear brother. Our blessing.

  • @gabbys4451
    @gabbys4451 Год назад +2

    አሜን አመን እግዚያብሄር ይባርክህ ባአንተ ላይ ስላለው የተለየ ፀጋ አምላካች እግዚየብሄር ይባረክ❤❤❤❤

  • @meronmengeste3449
    @meronmengeste3449 Год назад +1

    Deve ከልጅነት እስከአሁን እንድታገለግለው የመረጠህ እግዚአብሔር ይመስገን። ቀሪው ዘመንህም እንዲሁ ይባረክ . ለልጆቻችን መልካም ምሳሌ በመሆንህ ጌታን እንባርከዋለን

  • @sinadani-eb5ey
    @sinadani-eb5ey 6 месяцев назад

    ዴቭ ጌታ ዘመንህን ይባርከው

  • @NAHOMEZUPIANA
    @NAHOMEZUPIANA 7 месяцев назад

    it is a heart touching song.truly god bless you dave .many young people are comferted by the grace god has given you.and may god bless you more.

  • @firehiywotabera6944
    @firehiywotabera6944 Год назад +2

    አሜን ክብር ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን:-እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ :ተባርከንብሃል

  • @MedanYacob-px8xe
    @MedanYacob-px8xe Год назад +2

    God bless you more and more davaaaaa

  • @AbiyatarLeyikun
    @AbiyatarLeyikun Год назад +2

    Be blessed 🙌 Daveye
    Ahunm yezmare minch kewesth yifleq